Tank you able berhanu you are best international history journalist you are now professional journalist appreciated for this video tank you again don't give up super star fast news true information avery minute avery day god bless you god bless ethiopian people all EXCEPT Jonta
Physical and internal is not the same, because Good God’s love ❤️ and seeds of human beings blessings is inside him and I appreciate her understanding and acceptance, it’s from the creator lord almighty Christ Jesus, thank you 🙏 lord Jesus for your love for all, that with out any deference’s either way.
በጣም ነው የሚገርም ይህ የእግዚአብሔር ሰራ ነው ተመሰገን❤❤❤🙏🙏❤❤
አቤሎ የኔ ጀግና ወድም እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አለምን እየዞርክ የማናውቀውን አሳወከን የላየነውን ሀገር አሳየህን ተባርክ አዛኚቶ ማርያም ትጠብቅህ 🙏🙏🙏❤❤
በጣምያምራል ማለትምየፈጣሪስጦታነወ ማንምእራሱን የሚሰራየለም መልክየፈጣሪስጦታነዉ እጅማንምእራሱንበፈለገዉመልኩየሚሰራየለም ስለዝህፈጣሪማመስገን ብቻነዉያምራ አትሳቆ
ኣቤልየ የኔዉድ በርታልን እዲዉም እድሜና ጤና ይስጥህ ምነዉ ሁሉ ስዉ እዳተ ቢሆን ግብሪኤል ይጠብቕህ
አቤሎ ጎቦዝ በርታ ፌመስ ለመሆን እርስ በርስ ከሚያጋጩን እንዳተ የሚገርም ታሪክ ብያቀርቡልን ጡሩ ነበር አቤሎ እንወድሃለን በርታ ከጎንህ ነን
ያ አልሃ 👌👌 በርታ አብሎ 🙏🙏
ይህ ፔጅ በጣም ነው የሚመቸኝ በቀን በቀን አንዳንድ ታሪክ ሳላዳምጥ አልውልም:: አንተም በርታልን የኛ ጀግና ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልሃለሁ
የአገሬ ልጅ ጉብዝናህ እና ትጋትህ ይማርከኛል። አንተን መሆን ተመኘሁ።
ወይ አቤል ሁሌም እንዳስገረምከኝ አለህ!!ምስጋናየ ይድረስህ።
አቤላ የመረጃ ምንጫችን_ እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር ይግርማል እውነት እግዚአብሔር ድቅ ነው 🙏
Subahana Alh yaa raabii Alhamdulilah 🤲🤲🤲🤲☝️🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
ሱበሃናላህ የአላህ ስራ አላህ እውነተኛ ፍቅር ይስጣን አሚን የራብ
አቤላ አቤት አቀራረብ ጎበዝ ነህ የኔ አንደኝ በርታ ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ በእውነት💞💞💞💞💞👈🇪🇹
አቤሎ በጣም ጎበዝነህ ታሪክ ማቅረብህ አንዳንድ ነገሮችን እንድናዉቅ አድርገከናል👍
ላንተም መልካምን ይወፍቅህ
ሱብሀን አላህ በጣም ከባድ ነዉ
ወይ ጉድ የአላህ ፍጡር ምንም አስቀያሚአይደለም አላህ አሳምሮ የሰራዉ ቸሠዉልጅ ...!!!!
ተገፍተው መጨረሻቸው ግን ያማረ ሰዎችን ስራልን 🥰🥰🥰🥰🥰
Des yemil ye for Tarik nw kerwunm zemen yibarkilachewu 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በሒወቴ አቀራረብህ ተመችቶኝ ወድጄው በፍቅር ከምሰማቸው ቻናሎች አንዱ ያንተ ነው ጎበዝ ነህ!
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው🙌
እናመሠግናለን አቤሎ🙏
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
Abelo በ እውነት እነም
ሱባአላህ ሁሉም የፍጣሪ ስር ነው
ሱባሀን አሏህ የአላህ ስራ🌹
Tank you able berhanu you are best international history journalist you are now professional journalist appreciated for this video tank you again don't give up super star fast news true information avery minute avery day god bless you god bless ethiopian people all EXCEPT Jonta
እሚገረም ነው ካልሰጥን ይልቅ የሰጠን እጅግ በጣም ብዙ ነው አቤል በረታ
ሁሌም ከዉጫዊ ዉበት ይልቅ ዉስጣዊ ዉበት ያሸንፍል
እኔ የዚህ ሰዉ በጣም አድናቂዉ ነኝ የእሱን ሙዚቃ በጣም እከታተላለሁ
እረ ሙዚቃ የለውም
አቤላ የምታቀርባቸው አስደናቂ ነገሮች እጹብ ድንቅ ናቸው! የስኬታማነትህ ሚስጥር ቅን መሆንህ ይመስለኛል❤ እስኪ እንደኔ የምትወዱት እጅ ወደላይ በሉ🥰
እናመሰግናለን አቤላ በጣም ይገርማል
👉አቤሎ፣ በጣም የሚገራርሙ የአለማችን አስደናቂ፣ አሳዛኝና አስደሳች ክስተቶችን በማቅረብ፤
እንድንማርበት፣ እንድንዝናናበት፣ ዘና ፈታ እንድንል፣ ደስ እንዲለንና እንድንደመምበት ስለምታደርግ፣ እጅግ በጣም ከ♥ እናመሰግናለን🙏
👉እግዚአብሄር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏አሜን/3
Ewenetim fiker hayale new
Abela enamesginalen 🥰🥰🥰
አቤሎ 1ኛ ነህ
My favorite TH-cam channel!
በቃ ምንም አልልህም ልዩ ሰው ነህ በርታ ቀጥልበት
የሚገርም ነው የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እሱ አይሳሳትም
ወይ ጉዲ በጣም ይገርማል 😟👌👌
የዚህች ሴት ልብ ይስጠን ሁለነገሯ ውብ ነት
Ljochu siyamru😍😍
አቤሎ እናመሰግናለን
አቤሎ በርታ የምታቀርባቸው መልዕክቶች ገራሚ ነው በርታ ግን ማንም አስቀያሚ የለም አላህ አሳምሮ ነው የፈጠረው የሰው ልጅ ባማረ መልኩ ፈጠርነው ይላል በቃሉ
የሚገርም ነው ። ክብር ለመድኋኔአለም
እግዚአብሔር በሰራው ስራ ፍርድ አያስፈልግም::
እንደ እግዚአብሔር ያለው መንም ይህም📖💯💯💐💐🙏
ወቸዉ ጉድ ፍቅር ሀያል ነዉ ቤላችን በርታማ ዉዴ ስለ Shain ካምፓኒ የሆነ ነገር አሰራልንም ተዘረፍንኮ😂🙈❤
thanks for sharing
ፈጣራዬ ሆይ 🤔🤔🤔
እናመሰግናለን በአለም ላይ ይልትያ እንጂ የሌላ ነገር የለም ስለ ሁሉም ነገር አልህምድልልል
Ere besmabe Bert abel
ውይ ጉድ እንዲችም ያለች ሚስት አለች ከየት ነው የምታመመጣው አድናቂህ ነኝ ::
Bro berta betam arif new!!!!!!!!!!!
በርታ ምርጥ ሰው
Physical and internal is not the same, because Good God’s love ❤️ and seeds of human beings blessings is inside him and I appreciate her understanding and acceptance, it’s from the creator lord almighty Christ Jesus, thank you 🙏 lord Jesus for your love for all, that with out any deference’s either way.
Anchi be setyowa bota bthogn tadergiwalesh???
አዎዙብለሄ ሞነ ሹይጠንረጁሞ 😔😳😳
ላያስችል አይሰጥም አደል ሚባል ሲተረት ሚስቱ ከፈጣሪ የተሰጠችው ስጦታው ናት የሰው ስያሜ ግን በጣም ከባድ ነው የእግዚአብሔርን ስራ ማቋሸሺና መጥፎ ስያሜ መስጠት በጣም ከባድ ነው አቤሉ አድናቂህ ነኝ
ባል እና ሚስቱን Masha-allah ብያለሁ ከልበ ግም ከልበ ቆሻሻ ከልበ አንካሳ እና ከልበ ክፉ እና ከልበ አስቀያሚ በላይ አስጠሊታ እና አስቀያሚ ሠው በዚህ ምድር ላይ የለም ነገር ግን መልከ ጥፉነት ላይ ደሞ ፈጣሪ መልካም ባህሪን ካጎናፀፈን ያደምቃል ያፈካል እንጂ አያደበዝዝም ልክ እንደዚህ ሠውዬ ማለት ነው የፈጣሪም ደግነት ደሞ የበዛ ነው እና እንደዝች አይነት መልካም የትዳር አጋር ባርኮ መርቆ ይሠጥና ይክሳል ወዳጄ ድሮም አበሻ ሲተርት መልክ ታጥቦ አይጠጣም ይላል ሀቅ ነው
በ እዉነት እቺን ሴት አለመባረክ አይቻልም
አቤሎ ስለ ጥበቃ ስራልን
Abelo terekahi eko liyu nw edme yistek abo🥰
ፍቅር ያሸንፋል
ይገርማል
ይደንቃል ፊቅር ያሸንፋል
God is great
ሰላምህ ብዝት ይበል ቀጥልበት
ጉድ እኮነው
የፍጥረት ሁሉ አሰቀያሚ የለውም አሰቀያሚ የምንለው መጥፎ ነገርን እየሰሩ ፍጥረታት የሚያጠፋና
በእሰትንፋሻችን የምናወጣው ትልቁ ድምጽ ነው
አራሱ ስላሰራው የፍጥረታት አምላክ ሰለሰራው አንድም ሰው በለበት ተማምኖ መኖር አለበት ከሱም የባሱ የሰው ልጅቾ አሉ ግን ተመስገን በሎ መቀበል ነው
ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ይቀላል ወይ አምላኬ ያንተ ስራ
ወይኔ ይየም አለ🤔🤔🤔
ጥሩነው
Egziabher ymesgen
ስለ 2pc ስራልን
LOVE IT'S SELF IS BEAUTY HE'S NOT UGLY HE'S unique
አይ አቤላ ድምፅህን የምትቀይርበት ነገር እኮ
My hero ❤️❤️❤️
አቤሎ ስልክህን ፈልጌ ነበር ከተቻለ ለስራ ጉዳይ
Abela Des yilal
መልኩን አሳምሮ ለመኩና ለቆርቆሮ ብሎ ገድሎ ለክብ የሚስጡ ሰይጣኖች ናቸው የአለም አስቀያሚውች መባል ያለባቸው ይህ ሰውየ አላህ ፋጥሮታል አይባልም
ትክክል
👍👍👍👍👍
የሚደቅ ነዉ
sitisik asakegn brp
አይ እች ምድር ከንቱ እኮ ናት አሁን አሥቀያሚ ሚባል ክፉ የተናገር ሠዎችን የሚጎዳ ነዉ እንጅ በመልክ ቆንጆ ያልሆነ አሥቀያሚ አይባልም ነበር
ሰላም አቤሎ
Fegegtawa des yilal setiyowa Esu gin yasfral ye fexari Tamir degmo ajib new des yemil Tarik new berta
Wow wow wow
ጥሩ ሚስት
ወይጉድ
swu kibur newu Amlak yeseraw
Subannllh 🤔🤔🤔🤦♂️🤦♂️
ቤስምለህ አየምጠው እንጅ ስንት ነገር ልፈጠር ይችለል
ሂወት የራሷ መንገድ አላት
እና ፣ በአሸናፊነቱ ምን ተሸለመ ?
Benath chanalen astewawklng Efrem man ybalal
ነአምን በአሀዱ አምላክ በስመ ስላሴ አማተብኩ ወላድ አትይህ
Are alagebawm kume lekir yefelege
Aftam piwnem genzem tenkir belu yekir lelite sebanen new yemaderew
Sam eski sle ጥቁር ደሮ sraln ya Indonesian doro woch nachew enqulalachew rasu ጥቁርነዉ የ ዉስጡ ሳይቀር ማለት ነዉ ብዙ እይነት ዶሮ እሉ
አቤል ብዙግዜ ደጋግሜ ያየኋት ሴት አለች ሶሻል ሚዲያ ላይ አይኖቿ ለሁለት ተከፍተው ተከፍተው ይገናኛሉ አንገቷ አካባቢ ደግሞ ጥቁር ነገር ይንቀሳቀሳል ????
አኔ ግን የ አለማቺን አስቀያሚ ሶው ህንዳው አንደ ሆኘኖው ያወኩት
Fiqracewu degmo des yilal
❤❤
አውነትበጠም ምገሪምነው
አቤላ ሱስ እኮ ነህ
Asaznwat naw
ወደው አይስቁ አሉ 😂😁
ماسة الله تي ترك الله مر روك