My brother serawochk des yelalu betam nw mektatlew des yelal... Gen kechalk ye sew character setewen demtsehen endensu act atadrge .. berasek demtse seraw. Thanks 🙏
Ene milew anite lij ena enidezi ayinet yechikane video yemitiseraw, min litasitemiren feligeh yihon? Ere eski sile fikir sibek...koshasha video eyesebesebik atadirken
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን
ፈጣሪዬ ሆይ በጣም ያሳዝናል እናመሰግናለን አቤላ
አቤሎ የምታቀርባቸው ነገሮች ገራሚ ናቸው በርታ አለም ላይ ያልተሰራ ጉድ የለምምምምምም አላህ ሀገራችን እና ህዝቦቻንን ይጠብቅልን
በየቀኑ የምናየው ነገር ትንግርት ነው አቤል ኑርልን
ሁሉም ሰው መልካም አይደለም 🙌
እናመሠግናለን አቤሎ🙏
በጣም ነዉ ምናመሠግነው አቤሎ በርታልን ሌላም ጨምርልን አቤ ሎ
እኔም እናት ነኝ ልጄ ስታለቅስ አለቅሳለሁ እንኳን እሄን ፈጣሪ ይቅር ይበለን
ምን ይባላል እግዚአብሔር ጥሩ እናት እድንሆን ይርዳን
የኢትዮጵያ እናቶች ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቃችሁ እቺ አለም የማታሳየን የለም
ወልዶ የሚጥል ስንት አለ 😭😭😢
Ere bezu benat sim yemayteru weldew ligachew tlew yetefu alu @@meklittesfaye3151
የጭካኔ ጥግ ለማመን ቢከብድም አለም ብዙ ታሳየናለች አቤሎ ኑርልን!!🥰
Abela yimechsh bro
ፈጣሪ ሆይ መጨራሻችንን አሳምርልን💔😥
ባሎች ለሚስታቹ ፍቅርን ከልባቹ ስጡ ወንድ የጎዳቸው ሴቶች በብዛት ወንድን የሚበቀሉት ልጅ ላይ በመጮህ ይጀምራል ከዛም በመበቀል መልኩማ ባልዎን ከመ ሰለ ልጅዎ አለቀለት እና ወንዶችዬ ከልባቹ ይሁን ፍቅራቹ ወላጆችም ለልጆቻቹ ፍቅርን ከልባቹ ስጡ አላግባብ ያደገ ልጅ መጨረሻው አያምርም አይምሮ ስለሚጎዳ ይኔ ካስተዳደግ ችግር ነው ሌላው የመንፈስ ችግር ነው በእምነታችን በፀሎት መበርታት አለብን የዲያብሎስ ምክር ነው ታሪኩን ሰማችሁት በሙሉ ሲንግል ማሞች ናቸው የባል ችግር አስተውሉ😭😭😭😭
በጣም ይገርማል አቤላዬ የምገርም ሰዉ እኮ በርታ
Fetari yitebiken wendime.meregaw betam Des yilal
ሰዉ ብቻዉን እንዲሀይነት ጭካኔ አያደርግም በዉስጡ ዳቢሎስ ካልገባበስተቀር
Welcome abela
Thanks አቤላ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Abelo....እንደዚህ አይነት ያልተሠሙ መረጃዎችን ስላቀረብክልን እናመሠግናለን🙏
Nice video sir👌🙏
ያአላህ ምን ጉድ ነው
አንደኛ ነኝ ዛሬ🙏
ይግርማል ጉድ ነዉ
ያ አልሀ 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭
ፍጣሪ፣ልጀ፣ለማያፍጉት፣ባያሰጣቸዉ፣ጡር፣ነበር
snt aynet inatochi alu
Gara jabetii hadha bayye nama gadisiisa anii hati badun hin jiratii jedhe yade hin bekku hatii badu tatusi akamiti dhala ofi gara jabati abaj🤔🤔🤔🤔
በሰላሴ 😳እግዚኦ ማሃረነ ከርስቶስ 🙆♀️
በጣም ይገርማል ከእናት እንደዚህ አይነት ጭካኔ 😭😭😭😭😭
አቤት እግዛብሔር ይጠብቀን ከዝብጥያ አቤሎወቼ 🤔✊
አቤላ የምታቀርባቸው አስደናቂ ነገሮች እጹብ ድንቅ ናቸው! የስኬታማነትህ ሚስጥር ቅን መሆንህ ይመስለኛል❤ እስኪ እንደኔ የምትወዱት እጅ ወደላይ በሉ🥰
abo Abel bayenor mn yeweten neber
Wayi gud mn ayinat nager new yemanesemaw yelem machem
Enkon des alek 1M derisakal🎉🎉🎉
Welcome 🥰
አቤቱ ይቅር በለን ባለፈው ሽንት ቤት የከተተችው የኛዋንም ብጨምራት 7ኛ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ጨካኝ ናቸው ያረብ😢😢😢
ሠላም አቤል
Abel nerln alemn new yasahen
አበስኩ ገበርኩ
ሁሉንም መስቀል ነው ! ልጅ እኮ ወይኔ ልጅ ነው ሺ ሞት ይሞታል እኮ ለልጅ አላህ ይጠብቅልኝ 😭😭😭
ስንት ያሰማናል እግዚዮ 😭😭😭😭
እኔማ ብቻቸውን አይደሉም እርኩስ መፍስ ተጣናውቶቸው እጂ
እንድህ አይነት ፕሮግራም ማቅረብ ምን ይጠቅማል? አያዝናናም፤ መልካም ነገርም አያስተምርም፡፡
ጉድ እኮ ነው
ዛሬም እደግመዋለሁ ቤላ ይላል አለማችን ላይ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ይላል አጀብ ነዉ ቤላችን በርታልን የኔ ዘመን ሰዉ❤❤👌
ወይ ጉድ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም
ያ አላህ ምን ጉድ ነው 😞😞😞😞😥
SUBHANALHA
yen intei chaknyei nechei gen indezei aye delmei
ውይ አቤል ምን ጉድ ነው የምታሰማን ሰው ልጁን ??? ለማመን ይጨንቃል እንዴት እንደዚህ
አድነን እግዚአብሔር
Betam yeseketetale
አቤል በጣም የማደንቅህ ልጅ
you see black America not kill his family
My brother serawochk des yelalu betam nw mektatlew des yelal... Gen kechalk ye sew character setewen demtsehen endensu act atadrge .. berasek demtse seraw. Thanks 🙏
አረ አረ አረ ፍትህ ለጆሯችን አቤት አቤት እዴት ይዘገንናል ወይ ወይ ወይ
በጣም ጆሮየ ደማ😎😭😭😭😂
1 dekeka teshashwe bade ymabede new ymemsleye Lege e/r seteweshe Nashwe 🤰🏻👩🏻🍼😍❤️🌹
በጣም የሚገርም ጉድ ነው!
አጃኢብ ነዉ አቦ ይሰዉረን
entertenment lemn atseram
Abelo You Tube Lay Be Lyrics Vedio Copyright Claim Kelelew Monitize Mehone Yichalal??
ኧረ ጉድ ነው ይህ የሰይጣን መንፈስ አሰራር ነው እንጂ የእናት ልብ እንደዚህ አይደለም ምንም እንኳን ሁሉም እናቶች ጥሩ ናቸው ብዬም አልልም ብዙ ጨካኞች እናቶች በአገራችን ውስጥ የሉም ማለት አይደለም ግን ይህን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው።
ይገርማል🥺
እግዚአብሔር ሆይ ልቦናስጠን😂😂😂😂
Wow eat is good
ጉድ እኮ ነው 😭አይ አንቺ አለም 😥😥
Hulum ba mot meketat naberbachew !firdu tegabi ayidellam
beellooww
ዶረዶግ በርቸ ሰላም ምናረጉ ልጆች ፈልገን አምጥተናቸው😭😭😭😭😭😭
የመጨረሻውን ስሰማእጄንነዘረኝ
አቤት የምድር ጉድ
ምን ሊባሊ ደስትለላ
Kemiketatelachew youtuberoch endante
madenkew yelem agenche beshelemeh endet des balegn, idmena tenan emegnilihalew 🥰
አኡዙቢላ ያስብላን 🥺
አገሩን ብጠቅስ ጥሩ ነው
እግዚኦ 😭😭😭😭እናት በልጃ ላይ እደዚህ ጭካኔ
Abelo lemndenaw zm yelkage
ሰውን ማገዝ አይመቸውም
እየሰቀጠጠኝ ሰማሁት አቤት ይቺ አለም😭😭😭😭😭😭
Abela
እናት ከምንም በላይ ናት ምንም ብታረግ አቤላ እናመሰግናለን ❤❤❤
መጥፎ ሆኗ ስትገኝ ግን እናት አትባልም።
Menem setaregma kemenem betach nate
የጭካኔ ጥግ እናት በልጆቿ ላይ ይህን ያክል ትጨክናለች ለማመን ይከብዳል
ሆሆሆ በስላሴ ስም
ከባድ ነው
ይህ ሁሉ የሆነው የት ሀገር ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው ውስጣቸው ምን አይነት አውር ቢኔር ነው ያሳዚናል
wiy wiy besmab wiy amlake aboy meharna
ወቸው ጉድ ማለት አሁን እፉፉፉ እነዚህማ በሽተኛ ሁነው ነው
እናት ለምን አልካቸሁ
Besemabe yaloledech endet temesegen
❤❤❤❤❤
ምንጉድነው ሰውረን
Ene milew anite lij ena enidezi ayinet yechikane video yemitiseraw, min litasitemiren feligeh yihon? Ere eski sile fikir sibek...koshasha video eyesebesebik atadirken
አጀብ
በስመአብ🥺
wyeni በፈጣሪ እኔ እናት ነኝ ግን ለልጄ ayedlam lamtat satalkusa ankna aberita alksalhgn ftri haye machrsachna asamrlan 😢😢
አር በእየሱስም 😭😭😭አር አር
Abela yegermal
የአላህ የእናትም አውሬ አለ እንዴ
አቤት ጭካኔ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አጀብ ነው