አለምን ጉድ ያሰኙት መነኩሴዎች እና ለማመን የሚከብድ ስራቸው Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 234

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว +29

    የሚገርም ታእምር ነው የምታቀርባቸው የተለዩ ናቸው በርታልን

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +24

    የሰይጣን መነኩሴ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    አቤል ቤተመቅደስ አትበል ቤተ መቅደስ የእግዚአብሔር ቤት ብቻ ነው

  • @frehiwet4437
    @frehiwet4437 ปีที่แล้ว +1

    ኣቤል እናከብርሃለን ቤተ መቅደስ የሚባል እግዚአብሔር የምመስገንበትና የሚቀደስበት ስፍራ ነዉ ደግሞ መነኮሳት ብጾምና በጸሎት ገዳም ውስጥ የሚኖሩ ናቸው እንጂ እንደነዚህ በካራተና በመናፍስት የሚራራጡ አይደሉም እና ስማቸው ቢስተካከል ።

  • @yohannesdejene2561
    @yohannesdejene2561 2 ปีที่แล้ว +2

    ትለያለህ አሪፍ ነው ኩንጉፍ ምርጥ እህት ነው።

  • @ወይንሸትወለተማርያም
    @ወይንሸትወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ማቅረብቅ መልካም ሆኖሳለ መለኮሳት ያልከው የጣኦት አምላኪዎች ብለህአስተካክልልን አቤላ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ትገርማለህ መነኩሴ ትላለህ አንተ የተዋህዶ ተከታይ ብትሆንማ እደዚ አትልም ነበር መነኩሴ ይኬብዳል ይሀ የሰይጣን ስራ ነው ቤተ መቅደስም አትበል የራሳችን ስም አሳልፈን አንስጥ እግዚአብሔር እንደየ ስራው ይሰጣል ለብር ብለው ቤተ መቅደስ
    መነኩሴ እንዴት ያናድዳል

  • @Lovely27735
    @Lovely27735 2 ปีที่แล้ว +10

    አቤት ይህ የሰይጣን ስራ ስለሆነ መነኮሳት አይደሉም እናም ቤተ መቅደስም አይባልም የነሱ ስራ ከቤተክርስቲያን ስራ ጋር ፍፁም ተቃራኒ ነው መነኩሴ እኮ ዓለም በቃኝ ብሎ ከጌታ ጋር ብቻ በፀሎት የሚኖር ነው እነዚህ ምን መነኮሳት ያስብላቸዋል ስፖርት እንጂ ቤተመቅደስ ደግሞ የጌታ ስም የሚጠራበት ቅዱስ ቦታ ነው እኮ እነዚህ መነኮሳትም አይደሉም ቤተመቅደስም አይደለም አቤልዬ እናመሰግናለን። 🙏

  • @tgmola9591
    @tgmola9591 2 ปีที่แล้ว +42

    ያልሰማነው እንጂ ያልተፈፀመ ነገር በምድር ላይ የለም ።
    የሆነው ሆኖ ለንስሀ ሞት በቃን ቸሩ መድሀኒአለም ።

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 ปีที่แล้ว

      ለጥበብንሠሃ ኣያሥፈልግምkkkk

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 2 ปีที่แล้ว +6

    እነዚህ ደስ ይላሉ በእስፓርት እራሳቸውን ብረት እድርገውታል ምንም እንደ ኩነኔ ሀጥያት መቁጠር የለብንም።እኛ አለን ሰውን በእሳት የምጠብስ የምን ጻድቅ ጻድቅ መጫወት ነው።የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ አረ የእነሱ በስንት ጣህሙ

  • @GEZEMIDIYA
    @GEZEMIDIYA 2 ปีที่แล้ว +58

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አቤል እንኳን ደና መጣህ ክረምቱን በአንተ ቪዲዮ እየተዝናናሁ እና እየተገረምኩ ለማሳለፍ አስቤለሁ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቅልን በተረፈ በርታ ወንድሜ 🙏

    • @kiyad1962
      @kiyad1962 2 ปีที่แล้ว +1

      Ante Jill, sira atseram,dagmo be video endt litznana nwdubai athedim

    • @kalidaliyi6948
      @kalidaliyi6948 2 ปีที่แล้ว

      @@kiyad1962 kkkkkkkkkkkkkk keldagna

  • @hayathayu5940
    @hayathayu5940 2 ปีที่แล้ว +19

    የምን መነኩሴ ነው የሰይጣን አገልጋይ ናቸው እንጂ ሱበሃን አላህ ለማመን የከበደኝ ነገር የዘይቱ

  • @abenezerteka7073
    @abenezerteka7073 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet new yeltewera enji yaltederege mnm yelem ,abela edme yestlegn🙏

  • @negayitayew5970
    @negayitayew5970 2 ปีที่แล้ว

    ይመችህ አቤላ 👍👍👍

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አቤሎ🙏

  • @gizachewkefale7335
    @gizachewkefale7335 2 ปีที่แล้ว +3

    የመነኩሴ ስራ እኮ ፀሎት ነዉ እነዚህ የሐሳዊ መሲ ተብለው የተነገረ ላቼው ናቸው ወገኖቼ አትሸወዱ ነገ ደግሞ ፀሐይና ጨረቃን ይዘው እኛ አምላክ ነን ብለው ይመጣሉ ና ተጠንቀቁ

  • @zehabesha11
    @zehabesha11 2 ปีที่แล้ว

    እባካቹ ለመምህር ምህረተኣብ ኣድርሱለት ይህንን የስለላ ድያቆን ማሰልጠን ኣለበት ።

  • @AhmedMohammed-mt4dh
    @AhmedMohammed-mt4dh 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ

  • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
    @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 2 ปีที่แล้ว +42

    ይቅርታ ይሔ የመነኮሳት ሳይሆን በሠይጣን ሀይል ብቃት ላይ ሲደርሱ ነው ።የመነኮሳት ስራ እንዲህ አይደለም

    • @zoned3mon838
      @zoned3mon838 2 ปีที่แล้ว

      Hulunm silitak amte yeah

    • @fhfh8056
      @fhfh8056 2 ปีที่แล้ว

      1

    • @aresamwmeftahgetahoye6275
      @aresamwmeftahgetahoye6275 2 ปีที่แล้ว

      Wente belsha ehite asmatenyochi nachu benya agere enda dabteraoche nachw demo benteke menkosate atbalchw setnylaloche dablose nachw

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 ปีที่แล้ว +1

      የፈሪነገር ፈጣሪ ብቃት የለዉም እያልክ ነዉ እዴkkkk

  • @መልካም-ጰ1ቸ
    @መልካም-ጰ1ቸ 2 ปีที่แล้ว +52

    ቤተ መቅደስ ሳይሆን ቤተ ጣኦት ነዉ የሚባል አቤሎ ሌላዉ የሰይጣናዊ ሰራ እየሰሩ መነኮሳት እዴት ሊባሉ ይችላሉ😌

    • @messrettemesgen9238
      @messrettemesgen9238 2 ปีที่แล้ว

      Ewnet yenem hasab new Abelo enzih bichachewin aydelum sextant abroouachew alew

    • @zenalemma5635
      @zenalemma5635 ปีที่แล้ว +1

      አይባልም

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 2 ปีที่แล้ว +8

    የአጋንት ስራ ነዉ

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 ปีที่แล้ว +4

      👍በትክክል ኣስማተኞች

    • @munamersha8001
      @munamersha8001 2 ปีที่แล้ว +1

      @@kidist1955 ቀስ እያለ ሊያሳየን የፈለገው ጉዳይ ከጀርባው ጥቅም ስላለበት ነዉ የኢትዮጵያ ተወርቶ የማያልቅ ታሪክ ያላት አገር ላይ ቁጭ ብሎ ሰላ የጋ ጠንቋዮች በጣኦት የሚያመልኩ ማውራቱ በጣም ቀፈፈኝ ለምን የኢትዮጵያ ህዝቡ ነ ሰብስክራይብ ያደረገው ለምን የኢትዮጵያ መንኩስዬች አያወራም ኢትዮጵያ ሁል ጊዜ ነካሿ ብዙ ነዉ በጣም አዝናለሁ ያለሁበት አገር ሰለሌላ አገር ትንፍሽ የለም ሰለአገራቸው እና ሰለዓላማቸው ነው የሚያወሩት የኢትዮጵያ ዩቱበሮች ሳይከካ ተቦካ ስለ ውጭ ሀገር ሲያወሩ በጣም ይደንቃል ምድር ቀዳዳ ናቸው ይህ ደግሞ የጣኦት ነዉ ስለዚህ አናዶኛል

  • @bettygirma9151
    @bettygirma9151 2 ปีที่แล้ว

    Abet getaye mn gud new abelo

  • @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839
    @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839 2 ปีที่แล้ว +3

    Subbahanallaah 🙄🤔

  • @leinayo9394
    @leinayo9394 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ

  • @bmd657
    @bmd657 2 ปีที่แล้ว

    አቤላ ምርጥ ሰዉ በርታልን

  • @fekrtafekrta5612
    @fekrtafekrta5612 2 ปีที่แล้ว +9

    This very very amazing thank you so much for this information😳👌

  • @ፍረሚካኤል
    @ፍረሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +7

    ይገርማል! ኣቤል ወንድማችን የሚገርሙ ነገሮች ነው ምታቀርበው ደስ ይላል!
    ግን ቅር የሚል እና ያለኝ ነገር አለ ምንድነው አንድ አንድ የቤተክርስቲያናችን ስሞችን ለነርሱ ከመስጠት ተቆጠብ ወይ
    ወይም ሌላ እነሱን የሚመጥን ስም ብትሰጣቸው።
    ለአብነት ቤተመቅደስ ያልከውን ቤተአምልኮ
    በሚል ቃል ብትጠራው ሌሎችን ደግሞ እንደዛው በሌላ ቃል ብትተካቸው ጥሩ ነው!

  • @hanamimi6108
    @hanamimi6108 2 ปีที่แล้ว +11

    እኒህ እማ መለኩሴ አደሉም የሰይጣን ስራ እኮነዉ እሚሠሩት

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 ปีที่แล้ว

    አቤልዬ ሱሴ በርታ

  • @hablemula8449
    @hablemula8449 2 ปีที่แล้ว

    ሥወድህ አቤሎየ
    🌹🌹

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንናልባት ድግምት አደርገው እንደሆነሰ? በዘይቱ መጠበቀሰን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አቤል ብዙ የሚገራርሙ ነገሮችን ብታቀርብህ እሄ ግን ተአምር የሚባል ነገረ የለም ምክንያቱ አሄ የዲያብሎስ ሴራ እንጂ የመንፈስ ቅዱስ ስራ አይደልም እዲህ እያደረጉ ነው አለምን የሚያስቱት ሲጀም እወነት መነኮሳት ቢሆኑ መቼ ለአለም ይታዩ ነበር በቅዱስ መቀዱሱስ እኔዲህ ያለ እርኩሰት ነው እንዴ የሚፈጸመው እርሱ ባለቤቱ እደሰጣቸው ፀጋ ሰማእትነትን ቢቀበሉ እንኳን በሌላ አላዋያን እጂ በዘይ መጠበሰ ጭንቅላት በተለያዩ ብረትና ድንጋይ መምታት አንተ ስታሰብው ጨንቀላ ብረተ ነው ደካማ ስጋ ያውም አእምሮ የተቆጣጠር ወይቼው ጉድ የአለም አሳቾችን ተምአር አያላችሁ በማይሆነ ነገረ አትወሰደው እግዚአብሔር ይቅር ይበል ደግሞ እነዚህ ብሎ መነኳሳት

    • @hywetdesale850
      @hywetdesale850 2 ปีที่แล้ว

      እኮ ይሄ የዳቢሎስ ስራ ነው
      መነኮሳት አለ እኮ የስሙን ክብር እሱ እራሱ ያወቀው አይመስለኝም አይይይይ

    • @fasikafasika6683
      @fasikafasika6683 ปีที่แล้ว

      Bata sawu nacahau yataragagaxa nawu gen

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 2 ปีที่แล้ว

    አቤል የማይታመንና አስገራሚ ነገሮችን አካፍለኸናል እናመሠግናለን። ነገር ግን " ቤተመቅደስ" ሳይሆን መባል ያለበት "ቤተአምልኮ" ነው።

  • @mesertteferi6891
    @mesertteferi6891 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁንም መድሀኒያለም ጥቡን ያድልህ
    ለእኛም ብዙ ነገር እያሳወከን ነው

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว +4

    ያልሰማነው እንጅ ያልተፈፀመ ነገር የለም
    አቤሎ እናመሰግናለን

  • @53067
    @53067 2 ปีที่แล้ว +14

    እናመሰግናለን አቤሎ የምኖርባትን አለም እቤት ቁጭ ብዬ የምታሳውቀኝ ነገር ግርም ይለኛል ምርጥ ሰው ነህ የአለማችንን ሌላውን ገፅታ ባንተ አያታለው ተባረክ

    • @Assegd
      @Assegd ปีที่แล้ว

      ()/@@@
      @

  • @tsegaesmelealem6826
    @tsegaesmelealem6826 2 ปีที่แล้ว +1

    Abiel , Yih ydenkhal Satan Siwahadih bezu neger yadergal ( metsehaf kidus lesiga yemiyasb mut new yilal )

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +2

    የዳቢሎስን ስራ ታሳያልህ እደ ጥሩ ነገር አድርገህ??? እየመሰከርክለት ነው ካላወክ ላሳውቅህ 😎

  • @kamuserf8328
    @kamuserf8328 2 ปีที่แล้ว +4

    አጃይብ ነው! አጃይብ እንበል እጂ እንደ ሁል ግዜው

  • @manyazewal-xl3ve
    @manyazewal-xl3ve 10 หลายเดือนก่อน

    ተአምር ነው

  • @amiymt8287
    @amiymt8287 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ይገር ማል ሰላምህ ይብዛልን አቦ

  • @ሰላመለኪድንግል
    @ሰላመለኪድንግል 2 ปีที่แล้ว +13

    ኣቤሎ ሰላም ለመላው ኢቲዮ ኤርትራ ይሁንልን ወንድሜ መነኮሳት ማለት ኣይከብድም ይሄ የጥንቁልና ሰይጣናዊ ኣሰራር እና ማጂክ በለው እንጂ መነኮሳትማለት እንደነ ሃዋርያ መጥመቀ ዮሃንስ ሌሎችም ኣባቶች ኣሉን ባክህ ባታቀርብልን ይመረጣል ሃጺያታችን በዝቶ የነዚህን ደሞ በኣይናችን ሃጺያት ሊያስገቡን ኣይ ጊዜው ነው

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dawityohanes6333 ስፖርቶኞች ብባሉ እኮ አይደንቅም መንክሴ ተብሎ ነው እንጂ

  • @meron6797
    @meron6797 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ ድቅ ነው

  • @dastakuwait8294
    @dastakuwait8294 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በስማ

  • @tebletsfantahun6936
    @tebletsfantahun6936 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ አንደኛ ነኝ አቤላ ቀጥልበት ትመቸኛለህ

  • @mihreteabastatike4952
    @mihreteabastatike4952 2 ปีที่แล้ว

    Ewnetm Yaletewera Enji Yaltederege Yelem

  • @ephremseyoum2790
    @ephremseyoum2790 2 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @nib2123
    @nib2123 ปีที่แล้ว

    መረጃው ጥሩ ሆኖ ሳለ አቤሎ መነኮሳት ሌላ ስያሜ ቢሰጠው ጥሩ ነበር ከያ ያለው ለኔ ጀግና ነክ በርታ

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 2 ปีที่แล้ว

    Welcome abelo baga naga dhufte 👌👌👌

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስ ሲሉ

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነዉ 😳😳😳😳😳

  • @salmyeneyene8557
    @salmyeneyene8557 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤሎ ይሄ በርኩስ መንፈስ ሀይል ነው እንደዚህ ሊያደርጉ የሚችሉት

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว

    አቤላ ጀግንው

  • @elenibiruk1963
    @elenibiruk1963 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ያስገርማል

  • @zuloveehio141
    @zuloveehio141 2 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላ ሙሰሊም ሰላረከኝ ያኢላሂ☝️
    ገና እድሜ ይሰጠን እንጂ ቡዙ እናያለን እንሰማለን

  • @ወጀረታይ-ሰ1ወ
    @ወጀረታይ-ሰ1ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤተ መቅደስ ሳይሆን ቤተ ሰይጣን ነዉ ጣኦት ነው የምያምልኩት እንዴት ነዉ መነኮሳት የምትለዉ እንዴ

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you able almen sal asykenge🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hirut6096
    @Hirut6096 2 ปีที่แล้ว +1

    በዚ ሁኔታማ የሚሞቱም አይመስለኝም

  • @ethioeritiria9396
    @ethioeritiria9396 2 ปีที่แล้ว +1

    waw merx neber abel tolo tolo leqeqlel eshi

  • @paulos775
    @paulos775 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስገራሚ ችሎታ ነው

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው
    @ውበትማለትተፈጥሮነው 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 2 ปีที่แล้ว

    እስግፍረላህ

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +4

    እር አቤል ተው እጅ መነኩሴ ስትል እደት አፍህ ተከፈተልህ ባዛኝቱ የምን መነኩሴ ነው ደሞ እደዝህ ያለ መነኩሴ ሎቱ ስብሐት አምላክ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ስይጣናዊ ስራ በሚለው ይስተካከልልን ስም አታጥፉ በህግ አምላክ ሆ አንተም ይህ የይቱብ ብር አደነዘዘህና የምትለውን እና የምታቀርበውን አላውቀው አልክ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ስለ ሞለቅሴ መጀመርያ ጠይቀህ ተርዳ በምን አይነት መልኩ እደሁ የሚኖሩት ዛሬስ አስጠላህኝ

  • @FanielEyob
    @FanielEyob ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በቁጣው ከመጣ እኮ የሚከለክሎው ነገር የለም ያደረጉ ቢያደርጉ ከዚህ የከፋም የመጣብን 666 ቡዙ ትእምርት ያደርጋል ቡዙ ሶው ይከተለዋል ስለዚህ እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልን

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 2 ปีที่แล้ว

    gerami sewoch nachew

  • @Yaltayukenoch
    @Yaltayukenoch 2 ปีที่แล้ว

    grum akerareb new 👍👍👍👍👍👍💕

  • @dmustudents8195
    @dmustudents8195 2 ปีที่แล้ว

    ere gobez yemenekuse sim simblen anatfa
    esat wust yiketenal
    menekuse yitselyal wey sira yiseral engi endezih ayikeldm

  • @mommidia8246
    @mommidia8246 2 ปีที่แล้ว

    Waw yemigermu menkisawoch nachwe

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን በዘይት መጠበስ አያቃጥልም ወይኔ 😔😔🤔🤔🤔🤔ጌታ ሆይ አንተ እኮ ምርት ነህ የኔ ወንድም ስወድህ ብታዬ ዬቱብ ስገባ እሼን እና አንተ ብቻ ቁምነገረኖች ኑሩልን ምርጦች💞💞💗💞💗💞👈

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 ปีที่แล้ว +1

      ከፈላ ዉሃዉሥጥ የተቀቀለ በቆሎ በእጃቸዉ ኣዉተዉ ቢሠጡኝ ደግጨ መብላት ኣቃተኝ ዉዴ ኤዢያዎች በታምር የተሞሉ ናቸዉ
      የሠዉልጅ ድክመትን የተማረዉ ከሥፍናነዉ ይላሉ

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว

      @@Mamamama-re9od ይግርማል

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 9 หลายเดือนก่อน

    አቤት የአላህ ትግሲት

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 2 ปีที่แล้ว

    የምን መነኮሳት ነው የሰይጣን ስራ አትልም ወይ ሱበሀነክ

  • @habshawetona2122
    @habshawetona2122 2 ปีที่แล้ว +1

    አቅም አጣሁ እንጂ ኩዉንጉፊዉ ወዳለሁ😍

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ምወደው ስፖርት ነው

  • @tesfaigerezgher1720
    @tesfaigerezgher1720 2 ปีที่แล้ว +16

    እነዚህ መኖኮሳት የሚኖሩት በሰይጣን መናፍስት የሚያምኑና የሚኖሩ ናቸው። ሁሉን የሚያደርጉት ሁሉ የሚደረገው በመናፍስቱ ስለሆነ የሚገርም ኣይደለም።

    • @MG_22
      @MG_22 2 ปีที่แล้ว

      Yematakewn neger atawra mehayim

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  2 ปีที่แล้ว +3

      ሰይጣን መሆናቸውን በምን አረጋገጥክ?

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@hanazemaryam5959 ትክክል ብለሻል እማ

    • @ልበንጹሐፍጥርሊተእግ-ደ8ኰ
      @ልበንጹሐፍጥርሊተእግ-ደ8ኰ 2 ปีที่แล้ว +4

      @@abelbirhanu1 የድብትሪና
      የሰይጣን ስራህ ኣታቅም ማለትንኖ የመንኮስ ስራሕ
      የስጋ መጠንከሪ የምድራዊ ልምምዲ ኣይደለም
      የሰማይ ኖው

    • @solomontadese3348
      @solomontadese3348 2 ปีที่แล้ว +2

      @@abelbirhanu1 ሀይማኖት ያለህ መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይግለፅልህ መፅሀፍ ቅዱስ ተማር አንብብ እዛ ላይ ሁሉም ነገር ተገልጧል። እረ ያሳፍራል ባንተ እድሜ እንዲህ ስትጠይቅ ??????????????? ብዙ ነገር ውስጡ እያየህ። አምላክ የሚሉት እንኳን እራሳቸው ጠፍጥፈው የሰሩትን አይደል ። ኢሄንን ታሪክ ደግሞ በአብረሀም ታሪክ ውስጥ አለ ማንበብና ማወቅ ማመን የግልህ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ።።

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ማለት ነው መነኮሳት ማለት የኦርቶዶክስ መኖከሳት ናቸው እያልከን ነው🤔🤔🤔

  • @TsionBucha-e7y
    @TsionBucha-e7y ปีที่แล้ว

    በጣም

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 ปีที่แล้ว

    Beyesusim mini ayneti gudi new indezii ayneti tinikaree hoo betami yigermali betley ye zaytuu negeri 🙄🙄🙄

  • @eldanayeaynye-yk6br
    @eldanayeaynye-yk6br ปีที่แล้ว

    Anetaleg lemn denawe mewade❤😊

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 2 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ይገርመሀል በጠዋት ተነሥቸ ያተን ቻናልነው እምሠማው እሠሪወቸ በጣም ይገርማቸዋል አረ አታጪሂ እሥከምባል ነው እማዳምጠው አቢል ብርሀኑ የወይኗልጂ በጣም ትለያለሁ

  • @Ethioseasonal7038
    @Ethioseasonal7038 2 ปีที่แล้ว +2

    ከሚታየው ይልው ማይታየው ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ የሚያሳይ ነው ትኩረታቸው በማይታየው በመንፈሳዊው ላይ በመሆኑ ነው

  • @zelalemworku6643
    @zelalemworku6643 2 ปีที่แล้ว

    tesastehal menecosat adelum yh yeahzab sra eng yemenecosat aydelem.

  • @abinet-q6s
    @abinet-q6s 2 ปีที่แล้ว +1

    First comment 🔥🔥

  • @yasmiin2022
    @yasmiin2022 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰wow👍👍

  • @yosefsisay4878
    @yosefsisay4878 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @Simontadeke
    @Simontadeke 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ የመናፍስ አሰራረ እንደሆነ በአይኔ በብረቱ ያየሁት ነው(በእሳልላይመሄድ)

  • @Toxicff754
    @Toxicff754 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawu

  • @dinkagetahun
    @dinkagetahun 2 ปีที่แล้ว

    Selam mertu Abel hulem Lene 1gna neh

  • @firaolalemu688
    @firaolalemu688 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አቤል በጣም ነው ምንደሰተው በ video wochu pls Jonny depp ye court ሂደቱን ልቀቅልን

  • @hywetdesale850
    @hywetdesale850 2 ปีที่แล้ว

    እረ እንከባበር ቤተ መቅደስ መነኮሳት እረ አይባልም
    የጣኦት ቤት እና ጣኦት አምላኪወች እያልክ አውራ
    ለቅድስት ቤተክርስቲያን ክብር ይኑርህ እወድህ ነበረ

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว

    አቤል ብርሃኑ የምታቀርቦው አቀራረብህ ዝነኞች ኖው ነገር ግን የነዚህ ሶዎች እንዴት ኖው ቤቴመቅደስ የምትሎው ያ አዳራሻቾው የሰይጣን ስራ ያሎው የመናፍቃን አዳራሽ ቸርች በሚል ሶው እያደናገሩ ኖው አሁን ደግሞ የስፖርት አዳራሽ ሞኖኮሳት ተባሉ ወይ ጉድ

  • @rishane9576
    @rishane9576 2 ปีที่แล้ว +1

    Eneziema ye seyetane menekosate nachewe eko mekiyatu taote amlaki nachewe fetari mibale ayawekitume

  • @rahmaabdu3280
    @rahmaabdu3280 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ ነው ሌላ ምን ይባላል

  • @abebaali5356
    @abebaali5356 2 ปีที่แล้ว

    እረ ወንድማችን በእመብርሀን ስም እንደዚ አይነት በተ መቅደስ አይባልም ቤተ ጣኦት ነው ስቀጥል መነኩሳትም ብለካል ለመሁኑ መነኩሳት ማለት ምን እንደሁነ አውቀከዋል ወይስ እንዲው ስሙን ለመጠቀም ብለክ ነው ስቡ ለአምላክ የሚላቀርብና ለጣውት የሚሰግድን ለይ እንጂ ወንድሜ ምኑን ከምን የምትቀላቅለው እረ በአዛኚቱ!!!

  • @tsebaygelagay5158
    @tsebaygelagay5158 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ??? 🤔🤔

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤላ የምታቀርባቸው እውነተኛ ታሪኮች በጣም ነው ሚገርመው ዋው ኩንጉፉ ዋው

  • @ትንሿትንሿ
    @ትንሿትንሿ 2 ปีที่แล้ว

    ሲህር ስለሚሰሩ ዘይት አያቃጥላቸውም

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምን ቤተ መቆደስ ትለዋለህ ??የሄኮ የሰይጣን ብቃት ነው!!! ኖርማል ሰዉ አንደዚህ ማድረግ አይችል አይደል??? ምንም አያስገርምም የመናፍስት ሀይል ነዉ መኖኮሳትም አይደሉም አትዘባርቀዉ ባክህ???

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ እኮ የህንድ ጣቆት አምላኪወች ናቸው

  • @Betsinat-g6x
    @Betsinat-g6x 2 หลายเดือนก่อน

    በchina በየትኛው ቦታ ነው የሚገኙት።
    በርታ ጥሩ ነው

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ የእረኩስ መንፍስ ሰራ ነው ማለት አስማት ነው ደሞ እመገርምወ መንኩስ ስባሉ ነው

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 2 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርሙ ናቸው