ሳይንቲስቶች ያገኙት አስደንጋጭ ነገር ሰዎች ወደ አውሬ ተቀየሩ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይ አምላኬ የማይሰማ ነገር የለም አቤቱ አምላኬ ኢትዮጵያን ጠብቃት

    • @zedigbremesqel3411
      @zedigbremesqel3411 2 ปีที่แล้ว +1

      🤦‍♀️🙋‍♀️🙋‍♂️🤲🏆🏅

  • @miteshitaye2263
    @miteshitaye2263 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢየሱስ ያድናል 🙏
    እግዚአብሔር እኮ እንቅልፍን ማንንም ሳያማክር ነው የፈጠረው so ማንስ ይቃወመዋል 🤔🤔🤔

  • @blenekebedekebede6672
    @blenekebedekebede6672 2 ปีที่แล้ว +8

    በስማም ወልደ መንፈስ ቅዱስ አለም በገዛ ጥበቧ ትጠፋለች ይላል,የእግዛብሔር ቃል ፈጣሪ ይብቀን ነገር አሰፈሪ ነው ለመረጃው እናመሰግናለን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +20

    ይገርማል !እውነት ነው የHIV እና CVID 19 የመሳስሉት የዘመናችን ገዳይ ቫይረሶች አፍ ቢኖራቸው እኛ የእናንተ የሳይንሲቶቹ እብደት ውጤት ነን ይሉ ነበር።ዛሬም በምድሪቱ የሚመጡ አደጋዎች የምርምር ኔጊቲቭ ውጤቶች ናቸው !!!!

  • @daviddepanic1063
    @daviddepanic1063 2 ปีที่แล้ว +6

    ክበርልን አንደኛ ነህ ❤❤❤

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ እንዴት ያስፈራል አቤላ በርታ ወንድማችን 💞💞💞💞👈

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ብቻ ይክብር ይመስገን።

  • @MilaMedia
    @MilaMedia 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዝአብሔር ሰውን በመፍጠሬ ተፀፀትኩ....ያለውም ለዝህ ነው😴

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@mekdiermi6898 ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ😘😍

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 ปีที่แล้ว

      የሩቅ አዋቂው ፈጣሪ እንዴት ይፀፀታል ከአቅሙ በላይ ሆነ እንዴ የሠው ልጅ ? ፀፀት የፈጣሪ ባህሪ ሊሆን ይችላል?

  • @HonyeHonye
    @HonyeHonye 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ በጉጉት ነው ምጠብቅህ በርታ ብሮ😘😘

  • @azebhaile7782
    @azebhaile7782 2 ปีที่แล้ว

    ኦ እግዚኣብሄር ኣምላከይ ባዕልካ ሓልወና

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 ปีที่แล้ว +10

    እርዕሱን አይቼ እየፈራውም ቢሆን ለማየት🏃🏃🏃🏃🏃እየሮጥኩኝ ነው የመጣውት😁😁😁አቤሎ ክበርልን🙏🙏🙏

  • @redusami6664
    @redusami6664 2 ปีที่แล้ว +5

    well come abela ante eko tleyaleh 🥰🥰

  • @מיסרקמזפן
    @מיסרקמזפן 2 ปีที่แล้ว +13

    አቤት አቤት አቤት የእስራኤል አምላክ ምኑን ነው ምታሰማኝ

  • @medina2419
    @medina2419 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አቤሎ አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @teedyexo9372
    @teedyexo9372 2 ปีที่แล้ว +14

    ብዙም አይገርምም ! እኛ ሀገር ያለ ጋዝ ሰው ሰውን አርዶ እየበላ አይደል ! ያለ ምህረት ሰው ሰውን በህይወት እያቃጥለ ! ንፁሀንን በጥይት ህፃናትን ሳይቀር እየጨፈጨፈ አይደል ??? ብዙም አይገርምም !!!!!!!!

    • @ethiozena3826
      @ethiozena3826 2 ปีที่แล้ว +1

      ምኑን ከምኑ ነው የምታገናኘው🤣🤣 አንተን ነበር መሞከሪያ ማረግ😂

    • @madi8643
      @madi8643 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiozena3826 ክክክክክክ

    • @ahmadabuhussein6947
      @ahmadabuhussein6947 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ

    • @teedyexo9372
      @teedyexo9372 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiozena3826 የአባትህን ዝሆን ከአያትህ አይጥ ጋር ነው ያገናኘውት ! መሞከሪያ ከሆንንማ ቆይን እኮ ጌታው !!! 😂😂😂

    • @የቤተአማራፋኖ
      @የቤተአማራፋኖ 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል😭😭

  • @amiymt8287
    @amiymt8287 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገማል እናመሰግናለን ብዙ የማናውቀውን ነገር ነው አንተ ከምታቀርበው የምንማረው

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 2 ปีที่แล้ว +1

    Be eyesuussss sim 🙉🙉🙉🙉🙉 gif nw yeserut, Abello men gud nw 😇

  • @salemghirmay3224
    @salemghirmay3224 2 ปีที่แล้ว +1

    Ke fetari ena tefetro gar metagel yihe new Mechereshaw. Yikir yibelen

  • @merhawi2014
    @merhawi2014 2 ปีที่แล้ว +4

    Enamesegnalen

  • @stoptheamharagenocide4716
    @stoptheamharagenocide4716 2 ปีที่แล้ว +15

    "እኛ እናንተ ነን! የእናንተ የውስጥ እብደት ውጤት ነን!!! " ተኩሶ ሊገድለው ሲያልምበት እብዱ የተናገረው, "አሁን ግንነፃ ነን!!! ልክ ተመቶ ሲወድቅ " ገራሚ ነው! እውነትን እብድም ይናገራታል!!! ግሩም እውቀት ሰጠኸን አቤሎ!!!👏🙏

    • @fasikakifle3632
      @fasikakifle3632 2 ปีที่แล้ว +2

      ምንድን ነው ያልከው በፈጣሪ?!

    • @stoptheamharagenocide4716
      @stoptheamharagenocide4716 2 ปีที่แล้ว +2

      @@fasikakifle3632 ምን እንደሰማሽ አላውቅም??? ስንት% አዳመጥሽ??? መስማት እና ማድመጥ ይለያያሉ??? ደግመሽ ስሚው ከዛ ምን እንዳልኩ ይገባሻል???ክክክክክ....ሳታደምጪ ላይክ ለማድረግ ነው የከፈትሽው ቪዲዮውን????ኸምምምም????😀😆😁😳😂

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 ปีที่แล้ว

    እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ 😞😞😞

  • @chinalovechina4376
    @chinalovechina4376 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    በጣም ያማል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    ቸር ወሬ ያስማን

  • @lamrotsisay9237
    @lamrotsisay9237 2 ปีที่แล้ว

    ወይጉድማሰማውጉድየለምአምላኬሰውረን

  • @ሳንባትኃይሌ
    @ሳንባትኃይሌ 2 ปีที่แล้ว +2

    Great work Abel

  • @nani-jm7jh
    @nani-jm7jh 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተን አለማድነቅ ከባድ ነው 😘😘😘😘

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህ ሳይንቲስቶች እማያመጡትጉድየለም

  • @biruksewnet1530
    @biruksewnet1530 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 2 ปีที่แล้ว

    Abelo thank u

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว +4

    የሰው ልጅ የማያደርገው ነገር የለም ባሁኑ ሰአት አይደለም መድሐኒት ተሰጥቶት ሰው አውሬ ከሆነ ቆየ ይገርምል ?

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
    @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ያሳዝናል በጣም

  • @7venred
    @7venred 2 ปีที่แล้ว +1

    Please can you do little Albert experiment

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว

    እግዚዮ ማህረነ ክርስቶስ🙏🏾

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤሎ. አንተ እያለህ ከኢንፎርሜሽን አርቅም
    ኑርልኝ

  • @ritahagoss2482
    @ritahagoss2482 2 ปีที่แล้ว

    Wow amazing history,

  • @fikrfikr9714
    @fikrfikr9714 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ያስፈራል ግን በርታ

  • @demenegewo4786
    @demenegewo4786 2 ปีที่แล้ว

    Ymigerem tarik newu 🤔🤔🤔Abela enamsegnalen!

  • @woliyuentertainment5086
    @woliyuentertainment5086 2 ปีที่แล้ว +1

    Abela....ስለምታቀርብልን ፕሮግራም ከልብ እያመሰገንኩክ.... ለምን ስለ UFC ንጉስ ስለሆነው Khabib አትሰራልንም🙏🙏🙏

  • @DhrdCdyb
    @DhrdCdyb 8 หลายเดือนก่อน

    Allah wenjel kemsrat yetbeken
    Enamegnalen

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ 2 ปีที่แล้ว +1

    በፈጣሪ ስራ መግባት መጨረሻዉ እብደትነዉ አቤሎ እናመሰግናለን

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 ปีที่แล้ว

    ራሺያ ለኢትዮጵያ ማሰብዋ እና የኛ የዋህነት አሁን ገረመኝ😞

  • @mekdiermi6898
    @mekdiermi6898 2 ปีที่แล้ว

    አቤል እናመሰግናለን ሲያስፈራ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @የእመብርሀንልጅኪዩ
    @የእመብርሀንልጅኪዩ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚሆ መሀረነ ክርስቶስ

  • @saami9060
    @saami9060 2 ปีที่แล้ว

    Abiye tinish rezmuwal , sorry gn 10 min lay laqomew nw,

  • @binyamabayneh1307
    @binyamabayneh1307 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @halepromise8046
    @halepromise8046 2 ปีที่แล้ว

    Wawoooo ulam yante program adinaki nenge

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 2 ปีที่แล้ว

    thanks abelo

  • @Kalkidan_Nebiyu
    @Kalkidan_Nebiyu 2 ปีที่แล้ว

    Dynamic person Abel wow

  • @Abel-vk8ps
    @Abel-vk8ps 7 หลายเดือนก่อน

    Bb is a very good one 😂😂😂😂😂😂😂

  • @hasnaabella8212
    @hasnaabella8212 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከበርልን አቤሎ ጥሩ ትምህርት ነው ለገባው እኛ እናተ ነን በእውነት ነፍሴ ውጥት ነው ያለችው ስሰማ በረታልን👏

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 ปีที่แล้ว

    Ya Allah betam yamal 😢 🙏 💔 😞 😔 😪 😢 🙏 💔

  • @kenadirbaba4944
    @kenadirbaba4944 2 ปีที่แล้ว

    Well come Abel Birhanu

  • @jake8498
    @jake8498 2 ปีที่แล้ว +3

    "እኛ ማለት አናንተ ነን "ሚገርም ነዉ

  • @ethiopiaoromia9878
    @ethiopiaoromia9878 2 ปีที่แล้ว

    እግዝኦ መሃርነ ክርስቶስ

  • @addisalemayehu218
    @addisalemayehu218 2 ปีที่แล้ว

    አንተ መልካም ሰው እናመሰግናለን

  • @hayelommery4632
    @hayelommery4632 2 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ❤❤❤❤😘😘😍😘

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamesgenaln🙏

  • @zinabudessie7000
    @zinabudessie7000 ปีที่แล้ว

    ሠላም

  • @dukamedia19
    @dukamedia19 2 ปีที่แล้ว

    አረ ተዉ አንተ ልጅ ምንድነዉ ይህ ነገር? አይከብድም? ለሁሉም በርታ፡፡

  • @tamkinaman
    @tamkinaman 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ አቦ አንደኘ ነህ እኮ

  • @yemisrachkebede9500
    @yemisrachkebede9500 2 ปีที่แล้ว +1

    Hulun yamyaderge egzabhare becha naw

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 2 ปีที่แล้ว +2

    በሰላሴ 😳አቤት ገፋ. መንፈሱ በገልፅ ተናገር መጨረሻላይ እኛ ነን አሌ እኮ 😳

  • @lovelycat5519
    @lovelycat5519 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል ግን ጥያቄዬ የጋዙ ውህድ ምን ቢሆን ነው እንዲህ ያረጋቸው 🤔🤨

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว

      ወይ የዋህ ውህዱን ከውስን በዚያ ከሚሞክሩ ተመራማሪ ውጭ አይገለፅም እኮ !!! እንኩን ይሄ የኮካ ንጥረ ነገር ተደብቆ አይደል የሚኖር! ፈሳሽ ይቀላቅላል እንጅ ፈሳሽ ውስጥ ያለውን ኬሚካል ሚስጥር ነው።

  • @ethioeritiria9396
    @ethioeritiria9396 2 ปีที่แล้ว

    merx eko nek abel

  • @fanostes5364
    @fanostes5364 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen 🥰🥰

  • @arisemaalemhu5
    @arisemaalemhu5 2 ปีที่แล้ว

    perfect presentation.
    \

  • @mifaboss7372
    @mifaboss7372 2 ปีที่แล้ว +4

    WOW abela sile james webb space telescope siralin iski please 🙏🙏🙏

  • @diinalislaam8164
    @diinalislaam8164 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነጋር መናሻ አለዉ

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ ምርጡ ሰው!

  • @የሴትልጅ-ጨ1ጸ
    @የሴትልጅ-ጨ1ጸ 2 ปีที่แล้ว

    Hhhhh Duzzz Arif Teret Nw

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว

    ነሚያሥፈራ ዘመን 👏👏👏👏

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ በል ጎንደር

  • @meazakidane555
    @meazakidane555 ปีที่แล้ว

    Betam yasferal. OMG

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 ปีที่แล้ว

    ሎቱ ስብሐት ምን አይነት ጉድ ነው?
    ስለ መረጃው ግን እናመሠግናለን

  • @yabkalpanda21
    @yabkalpanda21 2 ปีที่แล้ว

    good job

  • @mahderemar6470
    @mahderemar6470 4 หลายเดือนก่อน +1

    የዚህ ቪዲዮ ትክክለኛነት በምን ማረጋገጥ ይቻላል፣ primary source ከየት እንዳገኘኸው ልትገልጽ ይገባል፣ አንተ በደፈናው በሶቪየት የተደረገ ምርምር ከማለት ያለፈ ሌላ መረጃ አልገለፅክልንም፣ ስለሆነ እንድናምንህ የመረጃውን ምንጭ ጥቀስ፣ አለበለዚያ የራስህን ፈጠራ ነው እያቀረብክ ያለኸው !!!!

  • @comcell4351
    @comcell4351 2 ปีที่แล้ว

    Uffffff 😭😭😭😭😭😭

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 2 ปีที่แล้ว

    ተፈጥሮን በተቃወምን ቁጥር ችግራችን ይበዛል

  • @zeousapollo6776
    @zeousapollo6776 2 ปีที่แล้ว

    አቤል የናዝ የሳይንቲስቶች የሩሲያ ወታደሮችን ካምፕ ከበው የለቀቁት ጋዝ ወታደሮች እየተዋጉ እየተራመዱ ስጋቸወ እየተቦጫጨቀ የምወድቀው ታሪክ ስራልን
    ነጭ ከምድሬ ገፀ ይጥፋ

  • @fardosmubarek2010
    @fardosmubarek2010 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😥😥😥 be alah sra megibat

  • @Shandre20022
    @Shandre20022 2 ปีที่แล้ว

    አቤላ በጣም ይገርማላ እኔ ኑሮ በሳውዝ አፍሪካ ነው የደቀቀ ስኳር የሚመስል በትንሽ ብላስቲክ ታሽጎ ሚሸጥ በልዮ ስሙ (ትክ) ተብሎ ሚጠራ በትንሽዪ የፊት መኪና መብራት አንፖል ሲሆን የሚያጨሱት ጭሱ ወደውጥ አይከቱትም ከፋቸው ውስጥ መልሰው ያወጡታል እንደ ሲጋራ እንቅልፍ ሚባል ነገር የለም ወጣቱ ይሄንን ለማጨስ ወደ ስርቆት ወደ ተለያያ ወንጀል ይሰማራሉ

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የሰው ልጅ ከፈጣሪ ሳይንስን ሲያስቀድም መጨረሻው አያምርም

  • @bereketsisay8864
    @bereketsisay8864 2 ปีที่แล้ว

    አቤል ለምን Live

  • @yamexpro2111
    @yamexpro2111 2 ปีที่แล้ว

    ያንተን ቪድዮ ማየት ከጀመርኩ በሃላ እንቅልፍ ተኝቼ አላውቅም

    • @meazaali659
      @meazaali659 2 ปีที่แล้ว +1

      Eysalyeshie tagnie wedase maryem wayem abatchinehuye blshe memare kafelgshye mameher Tasefaye aber yuotuob gebna geatmgie belshye tamer dat eedmetlawchie wayem edametlwet gebtachu temarw selmenafest sira bezu tawekalchiu

    • @yamexpro2111
      @yamexpro2111 2 ปีที่แล้ว

      @@meazaali659 amesegnalew...

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤል ፣አቤል ፣አቤል ፣አንተ ፣የማታመጣዉ ፣ነገር ፣የለም ፣መቸም ።

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤል የወይኗ ልጅ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ትንሹ ሥጦታህ ሸርና ላይክ ማደረግ ነው ያንስሀል በወገኖቻቸው ደም የሚበሉ ዩቱቨሮች ወዮላቸው ወዮታ አለባቸው ደምም የሰው ደም ነው የሚበሉት አንተ ግን ሥራህ ዘርህ እጅህ ይባረክ

  • @samuelwubneh4144
    @samuelwubneh4144 2 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ነው አቤላ

  • @bereketmeron2264
    @bereketmeron2264 2 ปีที่แล้ว +2

    👍

  • @stoptheamharagenocide4716
    @stoptheamharagenocide4716 2 ปีที่แล้ว +2

    This is what happen on me for the last 4 years not for 15 days!

  • @AIRROKE
    @AIRROKE 2 ปีที่แล้ว

    ሠለ መርሚድ አና ዩፎ ብትሠራልን

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 ปีที่แล้ว

    Ehen film sayew Enkilf Enbi bilogn new😥

  • @mercybest7924
    @mercybest7924 2 ปีที่แล้ว

    ያስፈራል ግን

  • @teddyaschalaw6299
    @teddyaschalaw6299 2 ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን ከጋዙ ይልቅ ቢቅሙ አይሻልም ነበር

  • @hawwiidamee5689
    @hawwiidamee5689 2 ปีที่แล้ว

    Hojii rabbii 😭😭😭

  • @rediettefera2624
    @rediettefera2624 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ታሪክ የሆነ ሰሞን ላይ ያየሁትን the walking ded ፊልም አስታወሰኝ .. ፊልሞች ባጠቃላይ ትክክለኛ የነጮችን ስራ ነዉ የሚያሳየው በጣም ይገርማል

  • @awelawel6722
    @awelawel6722 2 ปีที่แล้ว +1

    😱omg

  • @ማሜየሀይቁYouTube
    @ማሜየሀይቁYouTube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ኑ ወደቻናሌ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን👍🌸🌹

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 2 ปีที่แล้ว +1

    😢🙏😱

  • @mekdestedbabe921
    @mekdestedbabe921 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህ የተረገሙ 😰