Bless you dear Abel. Yes this is a woman possessed by 7 different evil spirits . In the late 80th, in Rhema church, was this kind of woman in the exorcism room,. They were males, females, different voices, different identities. She has been prayed over in many other places ,and as she is not equiped by the word of God, she was open to 7 more wicked evil spirits. Luke11:24-26. This is the worst stage. I don't know the end of this woman. I am sure it is not an easy deliverance. Jesus said: this needs fast and prayer of the prayer group.
Ykrta yegeremegn te ante anegager new the beshita aydelem ye Mendes tikat new yetaleyayu mentalist bewstua ali wend yalkew lemisale Wendy ayne tipa new miste new yemilat Lela yetekeskew yezimut Mendes bewstua ale defar yemiaregat demo tekuar ybalal zimmmmm bileh kemeleflef me nn fesawi ewketihin fetishe bizu yitekmihal .
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
አሚን ማሬዋ❤
@@firdosshambel6052 ❤
አሚንን❤
አሜን ❤
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
በብዙ ፈተና አልፈን እንደዚህ አይነት ችግር ያላጋጠመን ሠወች ክብርና አምልኮ ለመድሀኒአለም ይሁን🙏
ክብር ለእመብርሀን ይሁን🙏ክብር ለጠባቂ መልአክቶቻችን ይሁን እንበል፡፡
Amen amen amen
Amen amen yelechal lilahen🎉🎉🎉❤❤
Amen
አሜን አሜን አሜን
እነዚ መናፍስት ናቸው አቤላ፡፡
ይህ እኮ መናፍስት በውስጣችን ሲገቡ እምከሰት ክስተት ነው በውስጣችን የተለያየ ፆታና ማንነት ያላቸው ስለሆኑ እኛ ውስጥ ሲገቡም እዲሁ ነው እሚለዋወጠው በሀገራችንም አለ ይህን አይነት ነገር በፆለትና በፀበል ማስወገድ ይቻላል እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ነው አሜን 😊
Tikikil
ትክክል እኔም እየሰማሁ ማን ፀበል በወሰዳት እያልኩ ነበር
በስመ ስላሴ አይሠማ የለም አምላከ ቅዱሳን ከክፉ ነገር ይጠብቀን😢😢😢
ባጨሩ 7 አጋነንት አለ ማለት ነው 😮አማኑኤል ይርዳት
በዚያ ቅጽበት እነዚያ መናፍስት አርፈውባታል፡ እግዚአብሔር ይገስፀው፡ የሚያስፈልጋት መንፈሳዊ እርዳታና ፀሎት ነው፡ የምዕራቡ ዓለም ይህንን አያምኑም፡ ጌታ ይድረስላት፡
ከሁሉም ቻናሎችህ ይልቅ እሄኛው ይመቸኛል በፍቅር ነው ምወደው
አሪፍ ነዉ
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ🙏🏾😭😭😭😭😭
በእውነት ኢሂ የኔ ማንነት ነው እኔ ግራ ይገባኝ ነብር
Ablsha yeprogramki adinaki nenge u amazing person really
መናፍስቶች ናቸው ምን አዲስ ነገር አለ ፣በተለያየ ባህሪ የሚገለጡ
ነጮቹ አብዛኞቹ ከመንፈሳዊ ህይወት የወጡ ስለሆነ ነው እንጂ እሄ ግልፅ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ነጮቹ ከሀይማኖት ይልቅ አምነታቸውን በሳይንሱ ላይ ያተኮረ ስለሆነ እሄ ለእነሱ እንደ በሽታ ነው እንደ ትልቅም ክስተት በማየት ወደመመራመር ያተኩራሉ 12:37
አቤሎ ስለ ኤፍራጥስ ወንዝ ያለውን መረጃ ንገሩልን
የተለያዩ መንፈስ ስለገቡባት ነው። ሰው በእግዚአብሔር መንፈስ ወይንም በሰይጣን መንፈስ ቁጥጥር ስር ነው።
አይሰማ የለም እኮ እግዚኦ😢😢
አለማችን ብዙ ጉድ ይዛለች
ይሄማ አጋንት ነው በስመኣብ
100/100 ewenet new gen agelaletehe lek adelem !!
የኔ ውድ በእውነት በጣም ያማል
አይዞሽ 😢😢😢
Manyazewal film temelketut is the same❤yayew 🎉
awo endezih aynet tarik new
Tell me your dream.ሕልምሽን አጫውችኝ የሚል መፅሓፍም ልጠቁሟችሁ you tub ላይ ተተርኳል
ማን ያዘዋል የሚለውን ፊልም ሳይ ቅዠት መስሎኝ ነበር ለካ እውነትም እንደዚህ አይነት በሽታ አለ ፈጣሪ ይጠብቀን
''Tell me your Dreams''/Helmeshen Negerign/ Sydney Sheilden Mesehafen Astaweskegn
Anbibewalew migerm dirset nw
@@fatekedir8707👈👍
መናፍስት እንጂ በሽታ አይደለም 😂😂ካም ቱ ኢትዮጵያ ጸበል እናስጠምቅሽ
Abela Koy lemn tsebel atmokrm ahun man yimut Andu tsebel bitgeba enkuan 7tu andum lik aygebam ?
Akalewu ene ewunet newu abel sewu ga yatalatal yemtawerawun atakm ebd gn adelechim betam yemigerm newu
በፀበል ትድናለች እግዚአብሔር ይጎብኛት
አመሰግናለው።
እግዚአብሔር ይስውረን ልክፍት ነው😢
subhanallh
😢😢በጣም የሚገርም ነዉ
ሰላም አቤሎ ይሔን በሽታ ምን እንደሆነ መምህር ግርማ በደንብ አድርገው ገልፀውታል:: መቸም እኛ ኢትዮጵያኖች ፈረንጅ ያለው ብቻ ትክክል ነው ብለን የምናስብ ምስኪኖች ሆነን ነው እንጂ መንስኤውን እንዲሁም መዳኒቱ ግን እኛ ኢትዮጵያኖች ጠንቅቀን እናውቀዋለን😊
Awo
ከእርሷ ማነት ውጭ በውስጧ አሉ ያሏቸው በሙሉ መናፍስት ናቸው ሳይንስ እዚህ ላይ አይ ሰራም ወደፍጣሪዋ ፅልያ ፅበል ትጠመቅ
ይሄ የመናፍስት ስራ ነው እሳ አንድ ናት ግን በውስጣ ያሉት መናፍት ናቸው እንደዚ የሚቀያዩራት
አሜን አሜን አሜን
ሰላም አቤሎ በምታጋራን የየ ሰዓቱ ዜናና ሌሎች የዓለም ነገሮች በጣም ደስተኛ ነኝ ሳላመሰግንኽም ማለፍ አልፈልግም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥኽ።
ሌላ ይኼ ቪድዮላይ ሳይኾን የዛሬው ስለ ሳቫና የፀሐይ ችግር ያለባትን ልጅ ስሰማ በጣም አሳዘነችኝ እናም ምናልባት አድራሻዋን የምታውቃት ከኾነ ወይ በአካባቢዋ ሀበሾች ካሉ ጠበል እንድትጠመቅ ትንሽ ቢነግሯት እግዚአብሔር ይፈውሳታል ። እና ሀገራችን ብትኼድ ወይ እዛው በቅርበት ደብር ካለ ብትጠመቅ ።
በእንግሊዝኛ Multiple personality disorder ይባላል።አዳስ ነገር አይደለም።ከዚህ በፊት ተከስቶ ያውቃል።pshychiatric disorder
Abelo❤
የእኔ ሀሳብ እና እኔ እንደሚገባኝ ይች ሰው ሰባት ሰዎች ሳይሆን ሰባት የተላያዩ የሙት መንፈስ ወይም የዛር አለያም የመተት መንፈስ ተጠቂ ናት ለዚህ ማሳያው የሁለም መንፈስ አለቃ ወይም ጠበቂ የወንድ ሰይጣን መንፈስ አለ ይህ ደሞ ማረጋግጥ ከፈለጋቹ ፀበል ቦታ ሄዳቹ እኔ የወንድ ዛር ነኝ አለቃው እኔ እማልደፈረው ጠቋር አባ ቡሌ እኔ ወሰንጋላ እያለ ይናገራል ይህ ማለት ሴጣን እፆታ አለው ማለት አይደለም ሆኖም ይቺ ሰው በፀበል ለመዳን በጣም ቅርብ ነች ምክንያቱም መናፍስቶቹ መናግር ጀምረዋልና ከባዱ በእያንዳንዳች ያሉት መንፈሶች ከደም ከስጋችን ጋር ከራሳችን በጣም ተመሳሰለው ሰለተቀመጡ ሁሉላችንም ጤነኞች እንመስላለን እወነቱ ግን ያ አይደለም በጥቂቱ ሁለት ወይ ሶስት ማንነት አለን ለዚህ ደሞ ይህንን comment እምታነብ እምታነቢ ማድርግ እማትፈልጊውን ነገር እያደረግሽ በዋላ እምትፀፀቺ (እመትፀፀት) ከሆነ ወይም እሚጎዳሽ (ህ) ከሆነ አንተ ም ጤናኛ አይደለህም ማለት ነው ለዚህ ክንዋኔ ምንም ምክንያት ወይም ማሰተባበያ አያስፈልገውም አንተ ጤነኛ ከሆንክ ብቻህ ነህ እናም ለዚህ መፍትሄው መፆም መፀለይ መስገድ ከዛ መንፈሱ መናገር ይምራል ከዛ ወደመጣበት ቦታ ይሄዳል ቦታውም ሲኦል ነው አለበለዚያ ግን እንደዚቺ ሴት 7 አዝለህ ትኖርና በመጨረሻ አዝሎህ ወደ ሲኦል ይገባል .....እግዚአብሔር ሃያል ነው ስብሃት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
ይህ እኮ የሴጣን መንፈስ ነው ሳይንስ የሰጠው ስም ነው እንጂ የዛር እና የአይነጥላ የምንለው ፍጡር ነው ይሸነፋል ይለቃል
ሁሉም ሠዉ ብያንስ 2 ማንነት አለዉ።የዚች ባለታሪካችን ግን በዛ😢
Out of my 21 identities 17of them liked this video👏
መዳን ወይም ራሷን መሆን የምትፈልግ ከሆነ በጣም ቀላል ነው። ሁሉም ከውስጧ ወጥተው ነፃ መሆን ከፈለገች። እንጦጦ ትምጣ። ውሸት ሊመስል ይችላል። በርግጠኝነት መቶ በመቶ ትድናለች። እንጦጦ ማርያም ፀበል ለዚህ ፍቱን መድሃኒት ነው። ሌላው መቀባጠር ይሆናል personality disorder በአስር ይከፈላል። ይህ ግን ከዚያ ይለያል። እነዚህም ቢሆኑ መዳን ይችላል ሳይሆን ይድናል። ዕምነት የለም። አሁን የበዛው ወልጋዳው ሳይንስና የሠይጣን አምልኮ ነው።
አኡዙ በላህ
Asazagn tarik nw bednb lemredat demo ማን ያዘዋል yemilwn adiss film eyut
ይህን የሚመስል ልብ ወለድ መፃህፍ እንቢባለው አርስቱ ባላስታውስ በአማርኛ ተተርጎሞ ነበር ያቺ ግን ሁለት የሴት ገፀባህሪ ነበርታ ያነበበ ካል እኔ የረሳውትን ይሞላው
እሄ ነገር ግን ክፍ መንፍስ ተጠናውታታል ብዙ መናፍስቶች በሷ ላይ አሉ የውንዱ ድግም አይነጥላ መንፈስ ነው ምክንያቱም እሱ አግብቷታል ተዋህዷታል ስለዚህ እንድፈለገ ነው የሚያርጋት በህይውት ካለች እግዚአብሔር አምላክ ይከተላት😢
Ende Facebook account Loge out yadergalu malet eko nw
የመናፍስት ኣሰራር ነው
memhir girma wondimu gar biwesduat tidinalech
የመናፍት ስራህ ነው ያሳዝናል
Heh kebad yeamro kewse nu sidney Sheldon yesafu "tell me your dreams" " ህልምሽን ንገሪኝ"yemilun mesehaf beziu beshta seltetkach set nu yemiyatetu
Menafst nachew
Amen
አጃኢብ
የፈጣሪ ያለህ 😢😢😢😢😢
ውይ ስታሳዝን ስቃይ ነው 🥺
እንዲህ አይነት ነገር ያየሁት ህልምሸን ነገሪኝ በሚለው መጽሐፍ ነው በመጽሐፉ ውስጥ ያለችው ገጸ ባህሪ ደባሎችዋ ወደ እሱዋ የሚገቡት በ አባቱዋ ልጅ እያለች ተደፍራ ነበር በጣም የገርማል
መውውው አኔም አበበዋለው አውነተሽ new
ስለዚህ ነገር የመፅሃፉን ርዕስ ረሳሁትጂ ሲድኒ ሼልደን በደንብ አርጎ ፅፎ አስነብቦናል። እናም አቤላ እንደኔ እንደኔ በፀበል ሚለቅ ይመስለኛል።
ከሚወሳሰብብኝ እንዲህ ብል ይሻላል እነሱ አራቀውላት ነው እንጂ ያው ዝንጥ ያለች እብድ ነች አራት ነጥብ
ትክክል ብልሃል
አጋንንት በውስጧ ገብቶ ነው ። ጴንጤዎች ያሶጡላት ይችላሉ ።
ባለፈው በወጣው ማንያዘዋል ድራማ ላይ
የታየው ገልፀ ባህሪ ዓይነት ነው
Yes
jiinnnee inside
🙏🙏🙏
Bless you dear Abel.
Yes this is a woman possessed by 7 different evil spirits .
In the late 80th, in Rhema church, was this kind of woman in the exorcism room,. They were males, females, different voices, different identities.
She has been prayed over in many other places ,and as she is not equiped by the word of God, she was open to 7 more wicked evil spirits.
Luke11:24-26.
This is the worst stage.
I don't know the end of this woman.
I am sure it is not an easy deliverance.
Jesus said: this needs fast and prayer of the prayer group.
Tell Me Your Dream By Sidney Sheldon
ህልሽን ንገሪኝ የሚል ገራሚ መጻሀፍ አለ የበለጠ ከነመፍትሄው ይተርካል
አቤልዬ. ይች. ሴት. መልኳም. ነው. የሚቀየረው. ገፀባህርይ. እየቀያየረች. ነው. የምትከውነው.
አቤሎ ቀዝቀዝ ብሏል የዛሬዉ አቀራረብህ አቤላ😀
😂😂እሱም 2አቤሎ ኦኖ ይኦናል 😂😂😊
@@ኢትዮጵያየእኝናት ይሆንደ ወይኔ አሳቅሺኚ ተቀየረብኚኮ ድፁዛሬ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😁🤣😂
መንፈስ መዎን አለበት
ይሄ የመናፍስት ስራ ነው በግልፅ
ሂወት ሠርክ ኣዲሥ ናት ኣጃኢብ
ሎቱ ስብአት 😢😢😢😢
እየሱስ ጌታ ነው የአጋንንት አናት መቀጥቀጫ እየሱስ ክርስቶስ ነው ሳይንስቲስቶች ለበሽታው ስም ቢሰጡትም ይህ አጋንንታዊ ስራ ነው ጌታ እየሱስ ይርዳት እየሱስ ..እየሱስ ..እየሱስ.. እየሱስ
Erkus manafist nachew busta yalut bafatari imnet kalat Tselot karagech mafte ataxam
ምንም አልገባኝም!!!!
man yazewal movie
ኦጌታሆይአተውጠብቀን😢እኔከልክበላይነውየምጨነቀውበሆነባልሆነውውስጤይረበሻልሰልምደስታየራቀኝሆኛለውእናምይህንታሪክስሰማበጣምፈራውለራሴ😢
Manazwal yemlew film edezi new
😢
Yha eko agent nawe
Wendme yhe awkewalwu ehte endeziynet betsebel bota heda tsetan aschowat ena tsebel chrsa menfesu eskilkat eswa ena tsetan nebr miyawrwu
ይህ መንፈስ ነው
ምን እያላችሁነው!?
She need holly water
በዚህ በሽታ በዋናነት የተጠቃ ብቸኛው ሀበሻ ባለጊዜው የኦሮሙማው ገዢ አቡቹ ነው። እሱ ፈውሱን ይላክለት።
Dissociative Identity Disorder (DID) ትስረዋለህ ብዬ ጥብቄ ነበር
Yehone chips getimewibat yihonal man yawkal zemenu keftiwal
ኢትዮጵያ ውሰጥ ብዙ ሰው አለ ማለት ነው አንዴ የቤተክርስቲያን ልጅ አንዴ የክለብ ሰው በቀን ውሰጥ ብዙ ማንነት ነው የምናወጣው ባጠቃላይ አስመሳይ ማለት ይመስለኛል
ማን ያዘዋል
ማንያዘዋል ፊልም ላይ እንዳለው ብዙ ካራክተር ጉዳት በደረሰበት ሰው ላይ ይገባሉ። አካሉ ላይ ያለ እረፍት እየተቀያየሩ ኑሮአቸውን ይኖራሉ። ሚገርም ነው።
አቤላ በዚህ በሽታ ዙሪያ የተሠራ ማንያዘዋል የተሠኘ አዲስ አማርኛ ፈልም ተሠርቷል እየው እስቲ የሚገርም ነው።
😳😳በ ኢትዮጵያ ውስጥ??ዩቱብ ላይ ነው ያለው
@@ኢትዮጵያየእኝናት awe
@@ruhamatube627 😳እርስቱ ከ የት ልየው
ማንያዘዋል ሴቷ
Ykrta yegeremegn te ante anegager new the beshita aydelem ye Mendes tikat new yetaleyayu mentalist bewstua ali wend yalkew lemisale Wendy ayne tipa new miste new yemilat Lela yetekeskew yezimut Mendes bewstua ale defar yemiaregat demo tekuar ybalal zimmmmm bileh kemeleflef me nn fesawi ewketihin fetishe bizu yitekmihal .
አረኔ አልገባኝም 😮
የገባንንም መሸከም አቅቶናል ተይው
😅😅
ልክ እንደዮኒ ማኛ እሱ በየሰአቱ እየተቀያየረ አይደል የተቸገርነው
ይሔማ እርኩስ መንፈስ ነው
በሦስት ሰባት ይለቃት ነበር
7 አጋንንት በውስጧ አሉ
did