በኢቃማ ወደ ሳውዲ ለመምጣት እምትፈልጉ ወንድሜን በ15 ቀን ፕሮሰሱን ጨረሰ እና ስንት ብር ይፈጃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @user-on8fk2ym5o
    @user-on8fk2ym5o 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ እዎነትነው ማሻአላህ ደስይላል እኳን ተሣካለት ጠቅለል አድርገህ እኔም ወድሚን እዳመጣነው ባስቦርት አሁን አየር ባየር አሠርቶነው

  • @uueebhhs6605
    @uueebhhs6605 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሰሩቤት ያሉትም እህት ወንድሞቻችንን አላህ በሰላም ላገራቸዉ ያብቃቸዉ ኢንሻአላህ ❤❤🤲🤲

  • @uueebhhs6605
    @uueebhhs6605 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ጀሜ ❤❤🥰🥰

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጀሜ ወንድሜን አምጣልኝ ብረ አይሸግረኝም❤

  • @sikosilo3424
    @sikosilo3424 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ሙሉ መረጃ አትሰጥም ብዙ የሚፈልግ ደግሞ ቁጥር የት አለ?????

  • @user-pd1wt5kt3y
    @user-pd1wt5kt3y 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስትብርነውበአላህእዳታልፈኝየኔወድምአደየመቶተይዞህዶል፣በሂቃማመምጣትይችላል

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  5 หลายเดือนก่อน

      አሻራ ያለበት መምጣት አይችልም

    • @AshaMuhad
      @AshaMuhad 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@jemaletuebejs6502ኣሸራው እስከ ስንት አማት

    • @fjf7535
      @fjf7535 5 หลายเดือนก่อน

      ስት ፈጀ ንገረን በአሏህ​@@jemaletuebejs6502

  • @user-rw7dl6kt2b
    @user-rw7dl6kt2b 3 หลายเดือนก่อน

    በብሀር ነው የመጠሁ ባሥቦርት አለኝ ህጋው መሆን ይቻላል የምታውቁ በመሆኑ በፈጣራችሁ ንገሩኝ

  • @wedd6149
    @wedd6149 5 หลายเดือนก่อน

    ጀማል በአላህ ውደሜንም አምጣልኝ ፓስፖርት አለው

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  4 หลายเดือนก่อน

      ቁጥርሽን አስቀምጭ ብሩ አስራ አንድ ሺብር ይፈጃል

  • @semintube
    @semintube 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደትነው አመጣጡ እባክህ ጠቅለል ያለ ኢንፎርሜሽን ስጠኝ ካየኸው ኮሜቴን ወድሜ

  • @user-bi4oq1di3r
    @user-bi4oq1di3r 5 หลายเดือนก่อน

    አሁን የቸገረው ፓስፖርት ነው

  • @mameadem...1
    @mameadem...1 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ እከፍላለው ስልክህን ላክልኝ

  • @user-qc4rv6re4r
    @user-qc4rv6re4r 5 หลายเดือนก่อน

    አረበአላአኔምአፈሉጋለሁ😢😢😢😢😢

  • @user-js8uz7xg1e
    @user-js8uz7xg1e 3 หลายเดือนก่อน

    ቁጡሪህን ለክ

  • @wedd6149
    @wedd6149 5 หลายเดือนก่อน +1

    በአላህ ቁጥርህን ላክልኝ እደት ነው መጀመር እሚችለው ንገርኝ

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  4 หลายเดือนก่อน

      11ሺ ሪያል ይፈጅብሻል

    • @wedd6149
      @wedd6149 4 หลายเดือนก่อน

      @@jemaletuebejs6502 እሽ ቁጥርህን ልከህልኝ እናውራ ያለውን ነገር እኔም እደሚሆን እስብበታለሁ እውነት አስቸካይ ነው

    • @wedd6149
      @wedd6149 4 หลายเดือนก่อน

      ግን ቁጥሬን ማስቀመጡ ደብሮኝ ነው ግን ያተ ብታስጠምጥልኝ ጥሩ ነው ያው አተ የሚዲያ ሰው ስለሆክ ለዛ ነው

    • @wedd6149
      @wedd6149 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@jemaletuebejs6502እሽ ላክልኝ እየጠበኩህ ነው

    • @mameadem...1
      @mameadem...1 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@jemaletuebejs6502እኔ እከፍላለው ስልክህን ላክልኝ

  • @aminha8113
    @aminha8113 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍❤️❤️❤️👍

  • @user-on8fk2ym5o
    @user-on8fk2ym5o 5 หลายเดือนก่อน

    መረጃ አካፍለኝወድም በአላህእዳታልፈኝ

  • @GivG8v
    @GivG8v 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው እንዴት ነው ኢቃማ አውተህ እዚህ ከመጣህ ቡሀላ ያለው ፕሮሰስ አንዴ ኢቃማ ካወጣህ በየ አመቱ እያሳደስክ መኖር ነው ወይስ በደንብ ግልፅ አድርገህ መልሰልኝ እስኪ ሳውዲ ከገባህ ቡሀላ ኢቃማውን ይዘህ ያለው ፕሮሰስ

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  5 หลายเดือนก่อน

      በከፊልህ ስር ከሆነ ስራህ እሱ ያሳድስልሃል በውጭ ከሆነ ስራህ ለራስህ ታሳድሳለህ ለከፊልህም እምትከፍለው ይኖራል

  • @user-sk7sc9vt9v
    @user-sk7sc9vt9v 4 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርክ የታል

  • @user-tp7lc5hk9n
    @user-tp7lc5hk9n 5 หลายเดือนก่อน

    እኔፓስፖርትነበረኝኢቶቢያ እኔበባህርነውየመጣሁት

  • @user-ww6cx2wk5z
    @user-ww6cx2wk5z 5 หลายเดือนก่อน

    ጀማል በባህር መቶ ፓሥፓርት ያለወ ሠወ እዚሁ እሚሥተካክል ነገር አለ እዳታልፍኝ ወደሜዋ

  • @user-ww6cx2wk5z
    @user-ww6cx2wk5z 5 หลายเดือนก่อน

    ጀማል እዚህ ያለሠወ ፓሥፓርት ያለወሠወ እሚሥተካክልነገር አለወ እዚሁ በባህር የመጣ ማለት

  • @user-kk3yt2ve2t
    @user-kk3yt2ve2t 5 หลายเดือนก่อน

    የጂአሻራየለበትስ

  • @HchjHxh-yp5vv
    @HchjHxh-yp5vv 5 หลายเดือนก่อน

    እደትነዉየሚመጣዉ

  • @woloyewa
    @woloyewa 5 หลายเดือนก่อน

    አረበአሏህ ተባበረኝ ወንድሜ ሳኡዲ መግባት ይፈልጋ ዉነት ተሆነ ቀጥርህን ወንድም ተባበረኝ በአሏህ

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  5 หลายเดือนก่อน

      ውድ ነው ብሩ

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  5 หลายเดือนก่อน

      ዜሮ አምስት ሶስት አራት አራት ሶስት ሰባ ሁለት
      ና በዋትሳብ

  • @Kamila-me6lh
    @Kamila-me6lh 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በበሀር እመጣለሁብሎኝ አልቅሽ ፓሥፓርት አስጀመርኩት ግን ፓሥፖርቱም ተሎ አይገኝም ታጋሽ መሆን ያሥፈልጋል

  • @hayatube4342
    @hayatube4342 5 หลายเดือนก่อน

    kutrh yetale

  • @user-rb1qn1sh9n
    @user-rb1qn1sh9n 5 หลายเดือนก่อน

    ሰብስክራይብ ላደርግህ ነበር ግን ወግ አበዛህ ሁሉም ያቀዋልኮ ስቃዩን መተንተን ስልክ ደዉሎ ወግ ማብዛት ደከመኝ እኔን አንተ ለጠባሀዉ ሰዉየ እኔ ብሆን በቃ ማታ እንደዋወላለን ብየ ነበር ምዘጋብህ

  • @hbshiihbh-bl3ey
    @hbshiihbh-bl3ey 5 หลายเดือนก่อน

    ላክልኝ ቁጥርህን ወድሜን አመጣለሁ

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  5 หลายเดือนก่อน

      ቪድወው መጨረሻላይ አለ ቁጥሬ

    • @user-bi4oq1di3r
      @user-bi4oq1di3r 5 หลายเดือนก่อน

      እረ የለም ቁጥርክ

  • @user-nj4th6lw2d
    @user-nj4th6lw2d 5 หลายเดือนก่อน

    እኔወድሜን ባመጣ ግን የዛሬን 8አመት መቶ ተይዞ ገብቷል😢😢😢እዳታልፈኝ😢😢

  • @user-pm4vs5mh5c
    @user-pm4vs5mh5c 5 หลายเดือนก่อน

    ስንት ብር ነው

  • @GogFiohvf
    @GogFiohvf 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w 5 หลายเดือนก่อน

    ጀሜዋ❤❤

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሚስኪን እህ የስር ቤቱ ወይ አይሰሙ

  • @ueuejdjd5494
    @ueuejdjd5494 5 หลายเดือนก่อน

    አረ በአላህ ወንድሜ ላመጣም እንደትነው ያመጣህው መልስልኝ ቁጥርህ ላክልኝ 😢😢😢😢እንዳታለፍኝ😢

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  5 หลายเดือนก่อน

      ወይ ጉድ ውድ ነው ብሩ

  • @asgdfgh5669
    @asgdfgh5669 5 หลายเดือนก่อน

    የማቀው ሰው ነበር እዛ የሚሰራ አረብ የመግሰራተኛ ነው በሱ ስም ማምጣት ይችላል ሰራተኛ እንደሚ ፈልግ አርጎ ብሩስ ይቀንሳል

  • @aminha8113
    @aminha8113 5 หลายเดือนก่อน

    🤔🤔🤔🤔

  • @zeyadajameel1589
    @zeyadajameel1589 5 หลายเดือนก่อน

    በአላህ ቁጥርን አስቀምጧልን

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  5 หลายเดือนก่อน

      ዜሮ አምስት ሶስት አራት አራት ሶስት ሰባት ሁለት ስድስት ዜሮ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 5 หลายเดือนก่อน

    አህለን ጀም የእኔን ወንድም ላምጣው

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 5 หลายเดือนก่อน

    ይቃማ ቢኑር ሳዉደ እደሁነ ሰራ የለም ቢመጡም ቆጭ ብሎ መክየፍ ይጠጣ

  • @SadSD-lp6jh
    @SadSD-lp6jh 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔባሌን አመጣለሁ ንገረኛላላህብህ❤❤

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  5 หลายเดือนก่อน

      አስራሁለትሺ ሪያል ይፈጅብሻል

    • @asgdfgh5669
      @asgdfgh5669 5 หลายเดือนก่อน

      ብሩ በዛ እሳ ለወረቀቱ ብቻ ነው ደላላ የሚወስደው ብር አለ ዎይ 2 አመት ኢቃሜ ነው የሚሰራው​@@jemaletuebejs6502

    • @SadSad-bk1ef
      @SadSad-bk1ef 5 หลายเดือนก่อน

      ለዚቺ ነውደ ውድነው ወድነው የምትለው​@@jemaletuebejs6502

  • @user-ww6cx2wk5z
    @user-ww6cx2wk5z 5 หลายเดือนก่อน

    ጀማል በባህር መቶ ፓሥፓርት ያለወ ሠወ እዚሁ እሚሥተካክል ነገር አለ እዳታልፍኝ ወደሜዋ

  • @user-ww6cx2wk5z
    @user-ww6cx2wk5z 5 หลายเดือนก่อน

    ጀማል በባህር መቶ ፓሥፓርት ያለወ ሠወ እዚሁ እሚሥተካክል ነገር አለ እዳታልፍኝ ወደሜዋ

  • @user-ww6cx2wk5z
    @user-ww6cx2wk5z 5 หลายเดือนก่อน

    ጀማል በባህር መቶ ፓሥፓርት ያለወ ሠወ እዚሁ እሚሥተካክል ነገር አለ እዳታልፍኝ ወደሜዋ

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  5 หลายเดือนก่อน

      የለም

    • @user-tp7lc5hk9n
      @user-tp7lc5hk9n 5 หลายเดือนก่อน

    • @user-tp7lc5hk9n
      @user-tp7lc5hk9n 5 หลายเดือนก่อน

      እኔፓስፖርትነበረኝኢቶቢያ እኔበባህርነውየመጣሁት