ኢቃማ ለማውጣት እና በዠያራ ፣ በኡምራ ፣በሀጅ ዙራያ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 156

  • @hayatmuhamed-f4e
    @hayatmuhamed-f4e 24 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍😊

  • @YenurelJenah
    @YenurelJenah ปีที่แล้ว +8

    አብሽር እንደልፋትህ ግን ተመልካች የለም አበረታቱት ወላሂ አትጎዱም አይቀነስባችሁም እናመሰግናለን

  • @DgbcfCnbvg
    @DgbcfCnbvg 18 วันที่ผ่านมา

    አሚን

  • @SayedAhmada-q7j
    @SayedAhmada-q7j 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አበሳ

  • @ሙሉመንግስቴ
    @ሙሉመንግስቴ ปีที่แล้ว +3

    ሰይዶ ግለምክርህ ከልብ ነው የማመሰግነው ሺ አመትኑር ወንድም

  • @صابرين-ر2ي
    @صابرين-ر2ي ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ መሠሎችህን ያብዛልን ወድማችን

  • @ኡሙአባሸዋ
    @ኡሙአባሸዋ 8 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንን

  • @ኡሙአባሸዋ
    @ኡሙአባሸዋ 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዘክአለህ ክይራን

  • @YenurelJenah
    @YenurelJenah ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @Medi322
    @Medi322 8 หลายเดือนก่อน +2

    ውዶችየ ዑምራ ለመምጣት ከኢትዮ ስንት ይፈጃ ንገሩ በአላህ ሓባይብ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 หลายเดือนก่อน

    ጠክር

  • @ገነትየሸዋመብረቅ
    @ገነትየሸዋመብረቅ 8 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉🎉

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድም ሠይዲ

  • @ZahraSayd-x7m
    @ZahraSayd-x7m 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሰያ

  • @hayatmuhamed-f4e
    @hayatmuhamed-f4e 24 วันที่ผ่านมา +1

    እነከመጣሁ6ወርሆነኝ ,ህጋዊነኝ ግንአላወጠልኝመ እባክህ ወድሜንገረኝ❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ትክክል ነህ

  • @Aisha-iw6ug
    @Aisha-iw6ug 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ እ ሜን

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉👍👍👏👏

  • @ENDIRISTemam
    @ENDIRISTemam 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 8 หลายเดือนก่อน

    ወድም የውንድ ኩትራት ሲከፍት አሳውቀን❤❤❤

  • @MDArif-jr7yv
    @MDArif-jr7yv ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሰይድ ቀጥልበት ከፖለቲካ እርቅ ፍትህ ለእስረኞች ጠይቅ አላህ እንዳተ አይነቱን ያብዛ

  • @እኔንማንተረድቶኝዩቱብ
    @እኔንማንተረድቶኝዩቱብ ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር

  • @JomjomAhmod-bb5gs
    @JomjomAhmod-bb5gs ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @Umufetitube
    @Umufetitube ปีที่แล้ว +4

    ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
    ( ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام )
    "አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።" አላህ በሀላል ገንዘብ የምንብቃቃ ያድርገን #ፕሮፋይሌን በመጫን #የነብያዮችን ታሪክ ይከታተሉ

  • @ሸዊት-zg8pr
    @ሸዊት-zg8pr 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆየህ እባካቹ በማለት

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ነው ሰይድ ዲ, ኢን ,ኤ ምርመራ አድርጎ ልጅ ይዞ መሄድ ይቻላል እናትም አባትም ስላለን ተፈቅዷል ገና ነው

  • @narins89
    @narins89 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም እሰላም ሰያ ሰው ችግር አለበት ተማየት መደወል ይቀላቸዋል

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 ปีที่แล้ว +6

    በረራ እዲከፈት ፍትህ በልልን ሰይድ😢😢😢

    • @zነኝወንድሜንናፋቂ
      @zነኝወንድሜንናፋቂ ปีที่แล้ว

      አሁን፡፡የለም፡በረሪ፡፡የሳውድ፡፡የአላህ

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 11 หลายเดือนก่อน

      የሥረኞች በረራተጀመረ የተባለዉሣ ቀረደ ያረብ አላህይድረሥላቸዉ

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ ปีที่แล้ว

    አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን. ጀዛከላህ ኸይረ.

  • @sarahs9328
    @sarahs9328 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይስጥህ ማን ልጠይቅ እያልኩ ሁለት ወር ሞላኝ ብሬን ወደ ሀገሬ ሀዉላለሁ ማዉጣት ይቻላል ሲሉ ጓጉቸ ነበር አተን ፈጣሪ ላከልኝ ሳልበላ❤🙏

  • @FfgtGgg-vr3sw
    @FfgtGgg-vr3sw ปีที่แล้ว

    ❤❤❤እናመሠግናለን

  • @JulfaMohammad
    @JulfaMohammad หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amitube461
    @amitube461 ปีที่แล้ว

    እነመሰግናለን በርታልን

  • @الحمدلله-ه5ل6ح
    @الحمدلله-ه5ل6ح ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ
    ሰምተነሀል

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc 7 หลายเดือนก่อน

    ትከከልወደሜ👍👍👍👍

  • @zz-zw9lp
    @zz-zw9lp ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @sarahtube931
    @sarahtube931 ปีที่แล้ว +1

    ትክክክልልልል ሰይዋ ጀዛክ 👌👌👌👌👌👌

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም

  • @نوىحسين-ظ4ث
    @نوىحسين-ظ4ث ปีที่แล้ว +2

    እናመሰገነለ❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 หลายเดือนก่อน

    ሰይድእንታልፈኝ ባሌ ተይዞነበርግንአገርገብቶፖስፕርትአውጡቶ ሰውዬቤዛ ቢልክለት አሻራይይዘዋልእንዴመልስልኝእንዳታልፈኝ

  • @ebrahim861
    @ebrahim861 ปีที่แล้ว

    እና መሰግናለን ሰያዉ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩም ሰላም ወድሜ አድስ ነኘ ለቤቶህ አላህ ያሳድግልህ መልካም የምሰራበት ቻኔል አላህ ያርገው እናም በዘየራ እደት አርጌ ላምጣ ልጀን ንማጣት እልጋለሁ ኢሻአላህ ግን እኔ ሊቃማ የለኝም

    • @Vip-wl2cp
      @Vip-wl2cp ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዳችነኝ

  • @muluasan8593
    @muluasan8593 ปีที่แล้ว

    ቀጥልበት ወድም

  • @HamudiJemil
    @HamudiJemil 2 หลายเดือนก่อน

    ለቤትህአድስነኝ ግንአተ አድሴአይደለህም ሃቢቢ በብሃር መጥቸ ስሰራኑሬ አሁን አዳማ እከራተታለሁ እደት በህጋዊ መምጣትእችላለሁ

  • @ttww9470
    @ttww9470 ปีที่แล้ว +2

    ለቤትህ አድሥ ነኝ

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ ปีที่แล้ว +1

    ሰይድ እኔግን ፓሰፖርቱን እፈልግ ነበር ቬሪፋይ እማደርግበት አጥቸ ነው ግን ሰትነው

  • @hayatmohammed684
    @hayatmohammed684 8 หลายเดือนก่อน

    ተከፍቶል የኔ እህት መታለች ገና አንድ ወሯ ነዉ

  • @JomjomAhmod-bb5gs
    @JomjomAhmod-bb5gs ปีที่แล้ว

    ሰላማሊኩም

  • @Toybayoutube-t5b
    @Toybayoutube-t5b ปีที่แล้ว +1

    ዩቱብህን ገና ዛሬ አገኘሁት ሰብስክራይብም አድርጊያለሁ።
    ቲክቶክ የለኝም አልከታተልህም
    በፌስቡክ ላይም ቶሎ ቶሎ አትመጣም

  • @mnnm3811
    @mnnm3811 ปีที่แล้ว +1

    አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም
    ወንድሜ አንድ ነገር ለስቻግርህ በዝቦርቴን ለወጠው ፈልጌ ነበር ጠለብ ነበርኩኝ ሁለት አመት ነው ከጠፈው አሁን ግን ለወጣ ፈልጌነበር ግን ሰውዲ ከመጣሁ አምስት አመቴ ነው እናም እንዴት ነው መወጣው በአለህ አትለፈኝ በጠም ነው የፈለኩት ለክቤት ነው የፈለኩት እበክህ አደረህን መልስልኝ

  • @Temerha
    @Temerha 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላመላይኩምሰላምነዉሀገርጨረሸነበረባስቦረትመዉሠድብቻነበርየቀረኝምንላድረግእኔሳኡድነኝ

  • @sususelam8015
    @sususelam8015 ปีที่แล้ว

    ሰይድ ጂዳ የህፃናት ድስ እባሲ መቸ ነው የሚጀመረው አድስ ነገር ካለህ እስኪ ብቅ በል

  • @Mestefa-sl6iw
    @Mestefa-sl6iw 19 วันที่ผ่านมา

  • @አልሀምዱሊላህአልኢልምተል

    አሠላሙ አለይኩም ሠይድ እርያድ ልብሥ ታመጣለህ

  • @Daima-rh7gd
    @Daima-rh7gd 5 หลายเดือนก่อน

    ሰይዶ ከጠለብ ነው የጠፋሁት ግን የምሰራባቸው ሰወች እናውጣለሽ አሉን ባስቦርት አለን አይችልም አሉ ሰይፍ ምንትለኛለህወዲም

  • @HamudiJemil
    @HamudiJemil 2 หลายเดือนก่อน

    ሁቢ የዝያራ ቤዛሲኖርህ ሹክበለኝ

  • @HusseinMuhammed-tt3rn
    @HusseinMuhammed-tt3rn 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው እኔ ሰወቼ ማለት ነዎ ኒቃየን ሰተውኛል እናም ውጭላይ በስት በር ነው እማሳደሰው

  • @حفظت-ك7ص
    @حفظت-ك7ص 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጄ ሲመጣ ህፃን እያለ በ 6 አመቱ ነበር አሁን ትልቅ ከሆነ ቡሃላ በ 23 አመቱ ነው በዚያራ ልኬለት ነበር ግን ኢትዮጵያ ኢምባሲ አሻራ አለብህ ብለው መለሱበት ምን ትሉኛላችሁ

  • @mairyali6322
    @mairyali6322 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህህህህህህህ ለእስረኛች😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @youtub8700
    @youtub8700 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @FffGfff-l5n
    @FffGfff-l5n 11 หลายเดือนก่อน

    ሙባኤሊ ቁጡሪ ዋሳጲ ኣዪሳራሙ

  • @RotemBl-qp9em
    @RotemBl-qp9em 5 หลายเดือนก่อน

    አሰለም አላይኩም ወራህማቱለህ ወበራከቱሁ ወንድሜ ውጭ ሀገር ለመሄድ ሀስቤ ነበር passport ተቀብዬ ግን የአበቴ ስም ግን' ል'ወደ' ላ' ተቃይራላች እንዴት ለድርግ ወንድሜ ንጋራኝ በኣለህ ብዬሀለው ።ስሜ ፡አብዱ ፡ሱልጣን። ፡ሱላጣን ፡ነው ምለው የEnglish ሁ ትክክል ነው ችግር አላው ወይ?

  • @GalaxyPrime-e3d
    @GalaxyPrime-e3d ปีที่แล้ว

    ጓደኛየ በራለች ሰሞኑን ወደ ሳኡድ

  • @JomjomAhmod-bb5gs
    @JomjomAhmod-bb5gs ปีที่แล้ว

    ይቃማየተጠፋቆይቶልቁጥሩምየለኝም።ምንመላአለህንገረኝእሪያድነኝያብደላግዚነውየመጣሁት

  • @seada.tube.
    @seada.tube. 10 หลายเดือนก่อน

    ጉዳያቸው ስለዚህ ነገር አታውራ ወድሜ የራሳቸው ጉዳይ ከፈለጉ ኢባሲ ሂደው ይጠይቁ ያልሆነቃል ትናገር እና ችግር ውስጥ ይከቱሀል ይቅርብህ

  • @UmerZinabu
    @UmerZinabu ปีที่แล้ว

    Selam beyalehu seyaw አሻራ አምሰት ከሞላው ይጠፋል አይጠፋም መረጃው ካለህ

    • @zነኝወንድሜንናፋቂ
      @zነኝወንድሜንናፋቂ ปีที่แล้ว

      አምስ፡አመት፡ከሆነው፡፡አሻራ፡፡ይጠፋል፡፡ብለዋል

    • @UkYoj0
      @UkYoj0 ปีที่แล้ว

      አይጠፋም ምንም መረጃ አያስፈልገውም

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب ปีที่แล้ว

    እንዳዪልህ ነዉ ዪትብ የምትልዉ ልመና

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 ปีที่แล้ว

    አሻራ ያለበት በዘያራ መንጣት ይችላል ሠይድ

  • @illahi-h3h
    @illahi-h3h ปีที่แล้ว +1

    እኔ የመጣሁት በዚሪያ ባስፖርት ነበር ሁለት አመት ሰርቻለሁ 2010 ነበር የመጣሁት ግን ኢቃማ እዳላሰሩልኝ ነበር የነገሩኝ ፓስፖርቴን እዛው አሁን ጠፍቸነው የምሰራው እና ፓስፖርት አውጥቸ አሁን ሰውየየ የምሰራበት ከፊል ሁኖ ባሰራ እደትነው የሚሰራው

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 ปีที่แล้ว

    ምን እያለ ነው ሳይጀመርነውዴ የሚመጡት እየገቡአይዴል

  • @ayishaseid31
    @ayishaseid31 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላማሌኩም. ሰያ እንዴት ነህ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 ปีที่แล้ว +16

    አጨካከናችሁ ግን 30 ሽበር ለሕገወጥ እቃማ በዛለይ ቢገኝባችሁ ቀጥታ ኮንፒተር ነው የማያስገቡት ከዛም ወንጀሉ የከፍነው ይቅረባችሁ !

    • @youtub8700
      @youtub8700 ปีที่แล้ว +1

      ወጀልከመግባት ቢቀር ወላ ለኪሣራ አትጡ ለትርፍ ነው ደጋፊሺነኝ❤

    • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
      @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ ปีที่แล้ว +1

      ኧረ እንኳን 30 ሽ 10 ሽም አልከፍል ደሞ ይቃማ ምን ይሰራል ሲመላለሱ ህይወትን ማመሰቃቀልነው ወይ እዛ አይኖር ወይ እዚህ

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 ปีที่แล้ว

      @@youtub8700 ኢ ወላህ ሀቢበቲ አተረፍ ባይ አጉዳይ አሉ ሙሲቢው ነው ትረፉ

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 ปีที่แล้ว

      @@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ በጣም እህቴ በዛ ላይ ማሳደሡ እዳ 10 አመቴ አለሁያለ ኢቃማ እረዝቄ አላለቀም አልሀምዱሊላህ

    • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
      @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ ปีที่แล้ว

      @@aesaaa1616 እኔም 10 ጨርሸ ወደ11 እየሄድኩነው አለሁ ትንሽ ለወንዶች ይጠቅማል ውጭ ለውጭ ስለሚሰሩ ለሴት ግን አያስፈልግም

  • @WALLOOTUBE-b8f
    @WALLOOTUBE-b8f ปีที่แล้ว

    Wallahi sa'udi kemexahung 10 amate yale iqama Alhamdulillaah kengidih benetsa inkwan bisexung iqama alfeligim Allah beselam lagere yabqang😢

  • @habhabshi1939
    @habhabshi1939 ปีที่แล้ว +2

    ሰብስክርይብ

  • @alijdidj5701
    @alijdidj5701 ปีที่แล้ว

    ወድ ስዕድያ ኣንድ ስው ዝያራ ለመምጣት ስንት ብር ያስፈልጋል ውድ ውንድሜ በኢትዮጵያ ስንት በሳውዲያስ የሚከፈል ስንት ነው?

  • @freedeoom5912
    @freedeoom5912 ปีที่แล้ว

    እሸ ውድም

  • @zzzz9900
    @zzzz9900 ปีที่แล้ว

    እንዳው በአላህ ወንድሜ መልስልኝ ቬዛ ልከውላት ነበር ወደ ኢትዮጺያ መምጣት ትችላለች ወይ

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 5 หลายเดือนก่อน

    እኔስ ይቃማየም ጠባቄየም እግዚአብሔር ነዉ እሱ እስካለዉ ድረስ እሰራለሁ ከዛም ወዳገሬ ዋ 30ሺ 🙉🙆እኔስ አላረገዉሜ
    🚓ይች እስክመጣም አለሁ ስመጣም
    ✈👈አለይ ወደ እምየ ሀገሬ😂😂😂

  • @alal8630
    @alal8630 หลายเดือนก่อน

    ሰያው እስኪ እንዳታልፈኝ ሚስት ህጋዊ ከሆነች ባሏ ኢቃማ ከሌለው በህጋውይ ይቃማ ማውጣት ይቻላል እሚባለው እንደት ነው

  • @SadaMohammed-b4h
    @SadaMohammed-b4h 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በትክክክልልልል❤❤😢😢አሚንአሚን

  • @zainbsaeed7414
    @zainbsaeed7414 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ እኔ እህቴን ማጣት እፈልጋለሁ በይጋማ ከተቻለ እስኪ ተባበረኝ ወንድም ጀዛከላህ ኸይረን

    • @AaaAaaa-mh3gg
      @AaaAaaa-mh3gg ปีที่แล้ว

      በአላህ እስኪ ለኔም ንገሪኝ እህቴን በኢቃማ ከተቻለማምጣት እፈልጋለሁ እናም ያገኘሽውነገር ካለንገሪኝ እህት

    • @Tta8yimm1ooo
      @Tta8yimm1ooo 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@AaaAaaa-mh3ggመፍትሄ አገኛችሁ?

  • @saberatemo
    @saberatemo 8 หลายเดือนก่อน

    ሠደቸን አበሰቸን ጀገንቸን መሊከመ ጀመአ ቢየለዉ ቤተሰቢ አሪገኛ ❤❤❤❤

  • @iloueyou8398
    @iloueyou8398 ปีที่แล้ว +1

    ለሰዋክ ደሞወዝ ስንት ነው ወንዲሜን ላመጣው ነበር

    • @yeromyerom
      @yeromyerom 4 หลายเดือนก่อน

      እንደት ነው እሚመጡት. እኔም ሊያሳብዱኝ ነው አጥቸ እራብእንድቆላልኝ ሹክበሉኝ

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው

    እቃስ በኮበልሻ እዴትነው አሁን

  • @RamiTiyub-xx4jq
    @RamiTiyub-xx4jq ปีที่แล้ว

    እዚህ ሁነን ኢቃማ ማሰራት ይቻላል

  • @ኡምኢክራም
    @ኡምኢክራም ปีที่แล้ว +2

    አሻራ ያለበት በሀጅ መምጣት ይችላል ወይ??

  • @seada.tube.
    @seada.tube. 10 หลายเดือนก่อน

    ሰይዶ ቅቤ እና ማር አለክ እዴ ታዳ አስሊውን ማር ነው የምፈልገው ደሞ መካ ነኝ ማምጣት ከቻልክ

  • @ሸዊት-zg8pr
    @ሸዊት-zg8pr 7 หลายเดือนก่อน

    የሰው ገዘብ መብላት መርዝ መብላት ነው

  • @tube1549
    @tube1549 ปีที่แล้ว +1

    አረ ሰዒድ ወደ ሳውዲ በተማራቹበት በፊልዳቹ ትሄዳላቹ እያሉ በየ ክፍለ ሀገሩ ሰዉን እያሞኙት ይገኛሉ እውነት በፊልድ መምጣት ይቻላል አሁን ላይ በዚህ ዙሪያ በደምብ ብትሰራ

  • @ኡምረያን-ጨ3ኀ
    @ኡምረያን-ጨ3ኀ ปีที่แล้ว

    በዚያራ ለመምጣት ስንት ያስፈልጋል

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ ปีที่แล้ว

    ሀገር ካላሳፈረኝ ምን ይሰራልኛል 30 ሺ ካለኝ ጠቅልሌ ብገባ አይሻልም

  • @ፍቅረነኝ-ሠ8አ
    @ፍቅረነኝ-ሠ8አ 10 หลายเดือนก่อน

    ቲክቶክህን አሥተዋውቀኝ ወንድም

  • @yusratube7257
    @yusratube7257 ปีที่แล้ว

    በአለህ ወንድሜ ሰይድ ማልክቴን ከዬሀው ማልስልኝ ከጣለብ ስጣፈ ኢቀማዬን እዤ ነበር ያወጣውት ና እነ እንተበለገ ሲተይ በልጎዎተል ሰውችሁ በጣቀለይ ምንምን አይሰይም እንደለ አጥፍቶቶል በኔስር ዬለችም ብሎ አሉኝ በኮምቢተር ሲተይ አውን እኔ ያንን ኢቀበ በረሴ ማስተከከል እችለለው ወይ

    • @HaykelMohamed-nl6ou
      @HaykelMohamed-nl6ou 10 หลายเดือนก่อน

      እህት ምን አደርግሽ አስተካከልሽ ወይ

  • @ማድረግ
    @ማድረግ 14 วันที่ผ่านมา

    በስማ ያለበት በኡምራ መምጣት ይቻላል

  • @muluasan8593
    @muluasan8593 ปีที่แล้ว +1

    ያጀማአ ከጠለብ የጠፉ ልጆች በእስር ቤት አያሳፍሩም የሚባለው እውነት ነወይ የምታቁ መልሱልኝ

    • @ذهبحسن
      @ذهبحسن ปีที่แล้ว

      ክስ ካለባቸው ነው ከሌለባቸው አዲ

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 ปีที่แล้ว

    በዚያራ እንደት ነው እምናመጣው ሰያው

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ከጠለብ የጠፋነው ኢቃማ ማውት አንችልም

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 ปีที่แล้ว

    አሁን ኡምራ ማድረግ ይቻላልወይ

  • @fatoyeabdela4669
    @fatoyeabdela4669 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በዚያራ ለማምጣት ምን ያስፈልገናል አንተስ ማስመጣት ትችላለህ😢

  • @tube-jp2fb
    @tube-jp2fb ปีที่แล้ว

    ከሀገርሥ በኢቃማ ማጣት ይቻላል እዴ