Jemale ለሚ tuebe J & S
Jemale ለሚ tuebe J & S
  • 962
  • 2 122 048

วีดีโอ

ኮሌነር ደመቀ ዘውዱ እና ዘመነ ካሴ የተደበቀ ሚስጥራቸው #ethiopiannews
มุมมอง 9912 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Feta delile#donki tube#dani royale#etho Newes#abyele berehanu#ethopia #zehabesha #peranke#jemale ለሚ#esatenaw midya#seifueshowe#fileme #miko maike#habe
ፕራንክ ውስማንን ሀዩ አገባሀለው ብላለች ታገባታለህ ? ሌሎችም ከባባድ ጥያቄወች #ethiopiannews
มุมมอง 1372 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Feta delile#donki tube#dani royale#etho Newes#abyele berehanu#ethopia #zehabesha #peranke#jemale ለሚ#esatenaw midya#seifueshowe#fileme #miko maike#habe
አርበኛ አስረስ እንደራደር ያለበት ምክኒያቶች እና የሌሎሽ ፍኖወች ውሳኔ#ethiopiannews
มุมมอง 2K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Feta delile#donki tube#dani royale#etho Newes#abyele berehanu#ethopia #zehabesha #peranke#jemale ለሚ#esatenaw midya#seifueshowe#fileme #miko maike#habe
የፋኖ ውጊያ አስጊነቱ ከባባድ ፖለቲከኞች ከነሚስጥራቸው ተጨፋጨፉ ethiopian
มุมมอง 2.4K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Feta delile#donki tube#dani royale#etho Newes#abyele berehanu#ethopia #zehabesha #peranke#jemale ለሚ#esatenaw midya#seifueshowe#fileme #miko maike#habe
ፋኖ መስቀል አንግቶ መዋጋት አይችልም #ክላሽና መስቀል አብሮ አይሄድም ጦርነት እና ሀይማኖት የፍኖ ፀያፍ ተግባሮች#ethiopiannews
มุมมอง 8399 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Feta delile#donki tube#dani royale#etho Newes#abyele berehanu#ethopia #zehabesha #peranke#jemale ለሚ#esatenaw midya#seifueshowe#fileme #miko maike#habe
የፓለቲከኞች ሴራ ሲጋለጥ #ethiopiannews
มุมมอง 1.2K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Feta delile#donki tube#dani royale#etho Newes#abyele berehanu#ethopia #zehabesha #peranke#jemale ለሚ#esatenaw midya#seifueshowe#fileme #miko maike#habe
የዘመነ ካሴና የእስክንድር ነጋ ጉድ ሲጋለጥ #ሰውየው ብዙ ሚስጥሮችን አወጣ ጀግና አይዋሽም#ethiopiannews
มุมมอง 2.9K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Feta delile#donki tube#dani royale#etho Newes#abyele berehanu#ethopia #zehabesha #peranke#jemale ለሚ#esatenaw midya#seifueshowe#fileme #miko maike#habe
ዘመድኩን ከዘመነ ካሴ ጋር አይሆንም ከትግሬ ጋር እንዳትደራደር ከባድ #የቅርብ አማካሪው ከባድ ክርክር ቃል በቃል ያዳምጡ#ethiopiannews
มุมมอง 5K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Feta delile#donki tube#dani royale#etho Newes#abyele berehanu#ethopia #zehabesha #peranke#jemale ለሚ#esatenaw midya#seifueshowe#fileme #miko maike#habe
ዘመነ ካሴን እወደዋለሁ ግን የእስክንድር ነጋ ደጋፊነኝ ያለው #አማራ እና ጉራጌ ምን አገናኜውethiopian
มุมมอง 1.8K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Feta delile#donki tube#dani royale#etho Newes#abyele berehanu#ethopia #zehabesha #peranke#jemale ለሚ#esatenaw midya#seifueshowe#fileme #miko maike#habe
እውነታው ይሄ ነው ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው የውስሚ ጉዳይ ችግሩን በአንድ በቱ ተናገረ#ethiopiannews
มุมมอง 11619 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Feta delile#donki tube#dani royale#etho Newes#abyele berehanu#ethopia #zehabesha #peranke#jemale ለሚ#esatenaw midya#seifueshowe#fileme #miko maike#habesh
ዘመድኩን ከዘመነ ካሴ ጋር ክርክር ብዙ ሚስጥሮች ወጡ# ethiopia
มุมมอง 35K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Feta delile#donki tube#dani royale#etho Newes#abyele berehanu#ethopia #zehabesha #peranke#jemale ለሚ#esatenaw midya#seifueshowe#fileme #miko maike#habesh
ደጉ አንዳርጋቸው ከፋኖ መሪወች ማንን ይገድፋል #ዘመነን or እስክንድርን ሚስጥር ተጋለጠ#eghiopia
มุมมอง 87821 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ደጉ አንዳርጋቸው ከፋ መሪወች ማንን ይገድፋል #ዘመነን or እስክንድርን ሚስጥር ተጋለጠ#eghiopia
ዘመነ ካሴን ገዳፊው እስክንድር ነጋን ተቃዋሚው ፖለቲከኛ ከባባድ ሚስጥሮችን ተናገር ለሂወቴ ያሰጋኛል አለ# ethiopia
มุมมอง 3.2Kวันที่ผ่านมา
ዘመነ ካሴን ገዳፊው እስክንድር ነጋን ተቃዋሚው ፖለቲከኛ ከባባድ ሚስጥሮችን ተናገር ለሂወቴ ያሰጋኛል አለ# ethiopia
የእስክንድር ነጋ እና የዘመነ ካሴ ጉዳይ #ፊት ለፊት ለማገናኜት ሙከራ#ethiopia
มุมมอง 964วันที่ผ่านมา
የእስክንድር ነጋ እና የዘመነ ካሴ ጉዳይ #ፊት ለፊት ለማገናኜት ሙከራ#ethiopia
ቲፔሌፍ እና የኦሮሞ መንግስት ምክር #ቄሮ ፋኖን እንደራደርና አንድ እንሁን ሲል #ethiopiannews
มุมมอง 821วันที่ผ่านมา
ቲፔሌፍ እና የኦሮሞ መንግስት ምክር #ቄሮ ፋኖን እንደራደርና አንድ እንሁን ሲል #ethiopiannews
የፋኖ መሪ እና የቄሮ መሪ ፊት ለፊት ተነጋገሩ በስተመጨረሻም#ethiopiannews
มุมมอง 2.3Kวันที่ผ่านมา
የፋ መሪ እና የቄሮ መሪ ፊት ለፊት ተነጋገሩ በስተመጨረሻም#ethiopiannews
ሌባ ሌባ አትበሉ ሀበሻ ሰው ሲለወጥ አይወድም እኔ ተስፍሽና አቡ አሚራ ይመቹኛል እናንተስ _? eghiopa
มุมมอง 69414 วันที่ผ่านมา
ሌባ ሌባ አትበሉ ሀበሻ ሰው ሲለወጥ አይወድም እኔ ተስፍሽና አቡ አሚራ ይመቹኛል እናንተስ _? eghiopa
ልጁ ያለበት ችግር የብልት ችግር ነው ተፈጥሮ አውይ ዝርዝሩን ከ vido ያዳምጡ ethiopia
มุมมอง 23014 วันที่ผ่านมา
ልጁ ያለበት ችግር የብልት ችግር ነው ተፈጥሮ አውይ ዝርዝሩን ከ vido ያዳምጡ ethiopia
ስለ ዘረኝነት ያልታወቁ ከባባድ ሚስጥሮች እና ተቃራኒ ሀይሎች የተስማሙበት ethiopia
มุมมอง 3.5K14 วันที่ผ่านมา
ስለ ዘረኝነት ያልታወቁ ከባባድ ሚስጥሮች እና ተቃራኒ ሀይሎች የተስማሙበት ethiopia
መንግስትን ሁሉም ብሄር ተቃወመው ወላይታ፣ጉራጌው፣ኦሮሞው፣ትግሬው፣አፋርም፣ethiopia
มุมมอง 3.1K14 วันที่ผ่านมา
መንግስትን ሁሉም ብሄር ተቃወመው ወላይታ፣ጉራጌው፣ኦሮሞው፣ትግሬው፣አፋርም፣ethiopia
ዘግናይ ድርጊት vido ውን ተመልከቱ ሁለቱንም በአንድ ላይ ሲደፈሩ እና ጩህታቼው ቃል በቃል #ፍርዳቸው እወቁ #ethiopiannews
มุมมอง 2.2K14 วันที่ผ่านมา
ዘግናይ ድርጊት vido ውን ተመልከቱ ሁለቱንም በአንድ ላይ ሲደፈሩ እና ጩህታቼው ቃል በቃል #ፍርዳቸው እወቁ #ethiopiannews
የሰሞኑ ምርጥ ፖለቲከኛ ብሄር እማይለይ ግን ፋኖን ይገፋል#ethiopiannews
มุมมอง 46014 วันที่ผ่านมา
የሰሞኑ ምርጥ ፖለቲከኛ ብሄር እማይለይ ግን ፋኖን ይገፋል#ethiopiannews
ጉድ ሲጋለጥ ድንች ሽጣ ቃሪያ ሽጣ የሰራችውን ቤት #አፈረሱባት #ከባባድ ፖለቲከኞች ሁኔታውን ሲያብራሩ#ethiopiannews
มุมมอง 1K14 วันที่ผ่านมา
ጉድ ሲጋለጥ ድንች ሽጣ ቃሪያ ሽጣ የሰራችውን ቤት #አፈረሱባት #ከባባድ ፖለቲከኞች ሁኔታውን ሲያብራሩ#ethiopiannews
ሌባ ከመሆን መሞት ይሻላል ? ተስፍሽ የተከሰሰበት ዋና ዋና ነጥቦች እና ይህን ሀብት ከየት አመጣህው በሰው ሀብት ከመቅናት #ethiops
มุมมอง 53214 วันที่ผ่านมา
ሌባ ከመሆን መሞት ይሻላል ? ተስፍሽ የተከሰሰበት ዋና ዋና ነጥቦች እና ይህን ሀብት ከየት አመጣህው በሰው ሀብት ከመቅናት #ethiops
2 ቢሊየን ብር ዘርፎ ሲሄድ ተያዘ #ተስፍሽ እና አቡ አሚራ ተወቀሱ#ethiopiannews
มุมมอง 89814 วันที่ผ่านมา
2 ቢሊየን ብር ዘርፎ ሲሄድ ተያዘ #ተስፍሽ እና አቡ አሚራ ተወቀሱ#ethiopiannews
መጀመሪያው ሳቅ መጨረሻው ለቅሶ #ethiopianews
มุมมอง 88614 วันที่ผ่านมา
መጀመሪያው ሳቅ መጨረሻው ለቅሶ #ethiopianews
ስለ ዘመነ ካሴና ስለ እስክንድር ጉዳይ አድስ ነገር የፋኖ መሪወች # የፖለቲካ ሙህራኖችethiopia
มุมมอง 3.4K21 วันที่ผ่านมา
ስለ ዘመነ ካሴና ስለ እስክንድር ጉዳይ አድስ ነገር የፋ መሪወች # የፖለቲካ ሙህራኖችethiopia
የደፋሪወች ብልት እንድቆረጥ ተወሰነ#ሴቶቹም ቃላቸውን ሰጡ ግን ሰውን ቀጥ ብለን ማየት አንችልም መማርም አንችልም ሲሉ #ethiopiannews
มุมมอง 2.5K21 วันที่ผ่านมา
የደፋሪወች ብልት እንድቆረጥ ተወሰነ#ሴቶቹም ቃላቸውን ሰጡ ግን ሰውን ቀጥ ብለን ማየት አንችልም መማርም አንችልም ሲሉ #ethiopiannews
ሁለቱን ልጆች ጎን በጎን አርገው ቪድወ እየቀረፁ ሲደፍሯቸው እነዝህ ገዳዬች#ethiopiannews
มุมมอง 3.7K21 วันที่ผ่านมา
ሁለቱን ልጆች ጎን በጎን አርገው ቪድወ እየቀረፁ ሲደፍሯቸው እነዝህ ገዳዬች#ethiopiannews

ความคิดเห็น

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 57 นาทีที่ผ่านมา

    ይሄንን በላይ ወያ የተባለ ቀፎ ለምን እንደምታስገቡት አላውቅም:::

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    s

  • @Michiille
    @Michiille 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትድከሙ የጃል ወያን ልጅ የምናከብረው ነው። ይልቅ የናንተን የወንጀል ታሪክ ማለት የአመራ አተላና ይኸ ዘወትር የሚንቀለቀለው ሆን ብሎ ለማምታታት የሚዘባርቀው አጼ ዘረያዕቆብ የተባለውና ሌሎችም ተነቅቶባችኋል። በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ያወጃችሁትን አውርደን ይዘናል። የትም አታመልጡንም። ትጠየቃላችሁ። የኦሮሞ ልጆች ተጠንቀቁአቸው። መሳሪያ እንዳትሆኑ። ምንም አታመጡም። ልጆቻችንን እየገደላች ነው። የወለጋ ልጅ በቡሬ ላይ አንገቱ የተቆረጣችሁ፣ በብንሻንጉል፣ የወሎ ኦሮሞን ሸዋ ሮቢት ላይ፣ በጎንደር የቅማንትን ልጅ፣ እንደ እባብ ጨፍጭፋችሁ የገደላችሁ።፣ በምዕራብ ትግራይ የተጋሩን ልጆች የጨፈጨፋችሁ ያስጨፈጨፋችሁ ዘር አጥፊዎች ናችሁ። ትውልድ ይፋረዳችኋል።

  • @Hela259
    @Hela259 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ መግደል ከፈለገ በሺ የሚቆጠሩ በብርሀኑ ጁላ እየተመሩ አማራ ክልል የተማረኩትን የኦሮሞን ልጆች አይገድልም እንዴ? ሊገሉት ሊያጠፉት የመጡትን አብልቶ አጠጥቶ በክብር እየሸኘ ምንም ያላረገ ህፃን ይገላሉ ብሎ ማሰብ እንጭጭነት ወይንም ከየፋኖ ጥላቻ የመነጨ ነው የሚመስለኝ።

  • @Hela259
    @Hela259 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኦሮሞ ነፍስ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ዋጋ ያለው።ያ ሁሉ አማራ በኦሮሞ ምድር እዚያ ባሉ በኦሮሞ ተወላጆች በር ተዘግቶባቸው ከነ ቤተሰቦቻቸው በእሳት ሲያቃጥሏቸው, እንደ ከብት አጋድመው ሲያርዷቸው, ሲደፍሯቸው, ከኖሩበት ሲያፈናቅሏቸው, የትም ያለ የኦሮሞ ህዝብ አማራን አትግደሉ ብሎ ሰልፍ የወጣ ኦሮሞ የለም ዛሬ ግን አንድ ኦሮሞ ተገደለ ተብሎ በኦሮሚያ ክልል ሰልፍ ተወጣ።ያኔውኑ ተው ብለው ቢያወግዙ ኖሮ ዛሬ እዚህ ባልደረስን ነበር።

    • @HiraMani-i5n
      @HiraMani-i5n ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Engetaganage.ehena.yataradawe.yamara.zare.alabate

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰልፍማ የወጡት ኦሮሞ ብቻ ነው እየተጎዳ ያለው አማራው ጎድቶናል ብለው ትኩረት ለመሳብ ነው::

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fanon aydelem Tigrai jijjiga behon masemarat echelalew teblo begelts tenegron neber 🎉🎉 wellega & Merkel wust aderajtew astateqew anget kemequret eske benzen arkefkefo maqatel bezu gefochen hemelktenal 🎉🎉 we must stop a lie 😢😢😢

  • @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ
    @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቀለ ወያ ይሄ ቤት የቴዲ ሀዋሳ አደለም በየሄድክበት አር የነካው እንጨት እያደረጉህ ምናለ ፓለቲካው ቢቀርብህ ፓለቲካ እንደ ሲጋራ ማጨስ አይደለም

  • @dawitking9978
    @dawitking9978 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራ አኪላ 3 weeks ago የሸዋ ኦሮሞ ላይ እርምጃ እንዲወሰድባቸው live ላይ ሆነው ሲናገሩ ነበር ፣አሁን ግን ለመካድ ይፈልጋሉ ፣

  • @ekokebe
    @ekokebe 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገዳዩ ታውቆ ሁሉም ሲያወግዝ እና ተጽእኖ ሲያደርግ ነው

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በማታውቁት ነገር አትፈትፍቱ ።ትግሬ በአማራ ላይ ጆነሳይድ ፈፀመጂ ፋኖ በትግሬ ላይ አልፈፀመም።

  • @halooooo554
    @halooooo554 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራንና ኦሮሞን በማጋጨት ወደ ሥልጣን ለመምጣት የሚጥረው ኃይል ግልፅ ነው ጃዋር መኃመድ እትዮጵያ ገብቶ የደነፋውን ወደኃላ መሥማት ነው ጃዋር ህውኃቶች ይመጣሉ ትግራይ እንዲገቡ ያረግነው ለታክቲክ እንጂ ለውጥ አይደለም ህውኃቶች ትግራይ ገብተውእየጬሁ እየሰጉ ያሉት እዚህ ላለው ኃብት ነው ለሱ ደሞ እኛ እዚህ አለን ብሏል አብይም አቅጣጫውን ወዴት እንደሚያረግ እናያለን ብሎ ደፍቷል ከደብረ ፅዬን ጋራ በፌዴራሊሥት ሥም ተደራድሮ ከኤርትራ በረኃ በኦነግ ሥም ህውኃታዊያኖች ትግራይ ጋብዘው ቁርስና ምሣ ብለው የኦነግን ባንዲራ አውለብልበው በወለጋ በኩል የገቡት አራጅና ነፍሰ በላዎችን ጃዋር መሐመድ ተቀብሎ ያሥመደብኩት እኔነኝ ብሏል ጃዋር እየደነፋ እኛና ህውኃታዊያኖች ያሰለጠናቸው አሉን ብሏል እነ አባቸው ሲገደሉ በኦነግ ሥም የገቡ ገዳዬች ናቸው አማራ ክልል ከወለጋ ገብተው የገደሉ ሲባል ጃዋር መሐመድ ማነው እንዲህ የሚለው እነሱን ያስመደብኩት እኛ እኔነኝ ብሏል ጃዋር መሐመድ በነ አቢቸው ሞት ላይ አማራውን በፍፁም እንዲነሳ አንፈቅድለትም የአማራን ክልል በወታደራዊ ኃይል አዳክሞ የፌዴራሉን መንግሥት ለመቆጣጠር ከህውኃታዊያን ጋራ አሥቀድሞ ቀመሩን እንደቀመረ ጃዋር መሐመድ በአማራ ክልል እየደነፋ እነአባቸው ሞት ላይ ሌላውን የአማራ ልሂቃን ተጠንቀቁ የነ አባቸው አይነት እንዳይገጥማችሁ እነዚህ ሰዎች ከኔጋር መገናኘት መደራደር ሲችሉ እቢ ብለው አቮይድ አርገዋል ሌላው ቢቀር ከኛጋር የማንግባባትም መነጋገር ይቻላል

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You're disgraceful, ye woyane's bedatum nechhu die tebedo

  • @MimiEtho-nw5mz
    @MimiEtho-nw5mz 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sew endaymote ketefelege abiyen masweged new

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናንተ ስንት ዓመታችሁ ነው ያበዳችሁ ይመስላል አንጎላችሀሁ ሲዞር ጊዜ የእኛንም የህዝቡን አንጎል ልታዞሩ ተነስታችሆል ይመስል ስው ተገደል ብላችሁ ክርክር አትገጥሙም ስርዓት ይገባል ምንድነው የምትንጫጩት በትዕግስት ማውራት እትሽሉም አሳፋሪዎች ናችሆ

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወለጋ ላይ ያውም ህጻናትን ያረዱትን ዓለም ላይ ፎቷቸው ታይቷል

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አማራ ክልል የታረዱትንስ አስበሃቸዋል???

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ በቀለ ወያ በሚገባበት እንደተዋረደ አይይይ

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰው ሰው መግደል የጀመረው በአብይና በሺመልስ አብዲሳ ነው ሰውዬ

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆሻሻ በስመአብ በል የሚለው የምን ቃንቃ ተናጋሪ አክሰት ነው መቼም የደቡብ የአማራ አትሉትም ኦሮምኛ ተናጋሪ ነው በስመአብ በል የሚለው ለሃይማኖት ግጭትም አይደለም በስልምና ማት ፍርድ ሲባል አሻህዳ በል ይባላል ማቹ እንደእምነታቸው ገዳዬቹ በስመአብ በል እያለነው መሞትህነህና

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቺ የብልፅግና መፍትሄ ፈላጊ ካድሬናት

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገዳዩ ኦሮሞ ነው ሲያወራ ያስታውቃል

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልፅግና ተነቃበት

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Is AndeAmara, a Trojan horse of the enemy or supreme Amhara nationalist?

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመዴ እግዜቤር ይጠብቅህ ወድም አለም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elsamesele
    @elsamesele 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    2

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይና ስብስቦቹ አብደዉ ሰዉ ለማሳበድ ነዉ እሳቢያቸዉ ንፁሀንን ለማዳን ኢትዮጵያኖች መረባረብ አለባቸዉ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከሰዉበላዉ አብይ ጀምሮ አማረኛ የሚናገር ሁላ የአማራ ወዳጅ አደሉም። ለመስማማት ሳይሆን ለመምሰል ለማስመሰል ሴራ ለመስራት ነዉ አማረኛን የሚጠቀሙት።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታሪከኛዉ ፋኖ ማርኮ አክሞ አብልቶ አልብሶ ወዘተ ይለቃል አብይና ስብስቦቹ እንኩዋን ማርከዉ ከሆስፒታል አዉጥቶ ያርዳሉ ይገላሉ ወዘተ ወዘተ ።

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄን ወያኔ ሲደመር ኦድድ ሳጥናኤል ማለት ነው

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የናንተ ነኝ ስላለ ማነነቱን አንኩዋን ብንለይ ገዳዬቹ በሚሰድቡት ስም ስለገደሉት ከሱ ወገን አይደለም ማለት አይደለም

  • @امنةباعقيل
    @امنةباعقيل 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህስላሙን ያምጣ ለባለ ሀቁ ይግባ ከአላህ እሚድበቅ ነገር የለም

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይን ማስወገድ ነው መድሀኒቱ

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሄ ተብታባ ተካፋይ ነው እሱ እራስህን ፈትሽ ፋኖ ሰው አይገድልም አብይ መሀይም በመግደል ነው ወንበሩን የሚያረዝም ስማ ወንድም ፋኖአይገልም አብይ ነው ገዳይ ነው ግማሽ ሚሊዮን ህዝብ ገደለ ገና አልበቃውም እሄ ሰውዬ የውሸት ተናጋሪ ነው እሱ ነው ወንበዴዎችን የሚያሳመራ ተከፋይ ማንም አያምንህም ሌባነህ

  • @MekiyaBule
    @MekiyaBule 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሐይማኖተኛ ነው ይባላል እንጂ ምንም አይነት ርህራሄ የሌለው መሆኑን ያሳያል ።ማንም ገደለው ማንም እሄ የሰይጣን ሥራ ነው ክፉ ናችሁ ።

  • @paulosselassie3220
    @paulosselassie3220 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብዙ አታውራ እከክ ብዙ አማራ አስገድልሀል በአንድ አማራ ሂሳብ ሌባ።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሞተን ሰው ለፖለቲካ መጠቀሚያ ማድረግ እራሱ የዲያብሎስ ልጆች መገለጫ ነው።

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ ሞኝ ነውእንዴ ቪዲዮ እየቀረፀ ሚገድል ኧረ ተው አትጃጃሉ

  • @chapie-j3r
    @chapie-j3r 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amara komata araje hezb new

    • @halooooo554
      @halooooo554 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የጃዋር ኮንዶሞች የህውኃት ገረዶች ናችሁ

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የገማህ ሰው ገለህ ደም የምትጠጣ ውሻ ፋኖ የማረከውን እንኳን ኣንከባክቦ ኣብልተቶ ወደ ቦታቸው መልሷል

    • @chapie-j3r
      @chapie-j3r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @asteryegezu4065 Amara komata ye Koso tel kortami hezb

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይና ስብስቦቹ ጋር ለመኖር የአእሞሮ በሽተኛ ወይም ከሰዉነት የወጣ ሰዉ መሆን አለበት።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦርሞ ጋላ ብሎ ቢያርድ ገዳዩ አማራ ነዉ እንዴት ይባላል አችዉ ታመጭዉ አንቺዉ ትፈጭዉ ነዉ ነገሩ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነዉሩ ወንጀሉ የሚያርደዉ ነዉ ወይስ ታራጁ ብለን እንጠይቃለን።ወንጀል ህጋዊ የሆነበት የሰዉበላዉ አብይ ዘመነ አራዊት።

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይልክም የለውም አጭበርባሪ እሱ ነውማለት ነው ያረደው ወይም ያጎቱ ልጅ ነው ያረደው ደደብ ነው

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን 😢😢😢

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሠላም አለይኩም እኳን ደናመጣህ

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውሻ የገዳይ ተቀላቢ

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zemene ke demeke gar mister ,ejemerk Elet Edmeh Endatere Atterater beraseh Anget Lay new Gemed yemtasgebaw demeke ye Abey Asker mehonun le dekika mersat yelebhem

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚዳ ሴት የማንም ሀጀነብየ መፍርጃ የሁነች ለትዳር በቄ አይደለቸም አላህ ህደያ ይሰጠን ይች እዱኛ ለሀብታምም ለደሀም አትሁንም

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 วันที่ผ่านมา

    የሌሎችን ሞራል የሚነኩ ከመሆናቸው አንፃር፣ አለባበስ አሳየሁህ፣ አበላል አሳየሁህ፣ አገጋገር አሳየሁህ፣ የእህል አዘራር አስተጫጨድና ወዘተ አሳየሁህ ማለት ትክክል አይሆንም፡፡ ነገር ግን እኔ አማራ አይደለሁም፣ 70 ዓመቴ ነው፡፡ ዛሬ ባይነገሩም፣ በወቅቱ ግን የተተገበሩ የልምድ ልውውጦች ናቸውና መታወቅ ይኖርባቸዋል፣ እለሃለሁ፡፡

  • @ነኢማአህመድየደሴዋ
    @ነኢማአህመድየደሴዋ วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @BekeleAdis-x9s
    @BekeleAdis-x9s วันที่ผ่านมา

    ደግሞ ሴቷም ወንድ ጎልቶ የሚታይባችሁ የዱሪዬ ስድብ ነው

  • @BekeleAdis-x9s
    @BekeleAdis-x9s วันที่ผ่านมา

    እናንተ የምድያጠባብነት ብልጽግና እርም አር ሞ አማራ እያለችሁ ዘር ቆጠራ

  • @BekeleAdis-x9s
    @BekeleAdis-x9s วันที่ผ่านมา

    ቤዛ የሞትባይ አንች ወላወይ አቋምሽ በደንብ እየታወቅሽ ነው ይህ ደግሞ ኮልታፋ ቅጥ እድል መሳደብ ስራችሁ ማውራት አገር መሸጥ ሴራኛ ናችሁ ነው