ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት ከሆነ ወላሂ ያገሬ ልጆች ኑሩ በየቦታው አላህ ይጠብቀን በያለንበት አሚን ማሚ
አሁንም አላህ ይጠብቃት ምንም ቢሆን ደማችን ስጋችን እህታችን ናት
እኔ በጣም ነው ያዘንኩት የጭንቀት ና የሀዘን ፈቷን በፈገግታ ሰትሸፈነው ፈጣሪ ይድረስላት የውስጥዋን ጭንቀት ማን አየላት
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይድረስላት የሷስ እግዚአብሔር እረድቷት ታየች ስንት ቤት የተዘጋባቸው ይኖሩ ይሆን አምላኬ ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች አንተው ድረስላቸው🤲
ሲጀመር ልጅቷን የመቅረጽና ሙድ የመያዝ መብት የላትም ያገናኛቸው ስራ ነው ።
ጌታ ይበርካችሁ እትሆጵያውያን በላችሁበት ጌታ ይጠብቃችሁ
ሠላም ሠላ የኔውድ አጀቴ ተሠፈሠፈ ከምር ግን ሥንት መልካም ሠው አለ እኔ ኮራሁባቸው እህታችንን አላህ ይድረሥላት
ልጂታን እያስፈራራቻት ነዉ አላህ ይድረስላት
ስላም እንዴት ቢድዮውን ተለቀቀ ልጅቱናት ወይስ መዳም ናት መዳም ክሆነች አላህ ሲያጋልጣት ነው ልጅቱ እጅግ በጣም ጉዳት እንዳላት ያስታውቃል እባካችሁ ሁኒታውን አጣሩ !!
አላህ ይጠብቃቹ ውድ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደልጅማየት እንደዚህነዉእደ የመዳሞችንልጆች መጀመራያእይ ከማዉራትሽበፊት የኔዉድእህት አላህይድረስልሽ😢😢😢
በእውነት እውነት ከሆነ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ለምን በነፃ አለቻት ታዲያ ወዳት ነው ብዬ አላስብም
እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ታሣዝናለች ድምጵ ሆናት የ
የእውነት ይህ ነገር እውነት ከሆነ በጣም ያማል እፍፍፍፍ እኔስ ማየት አልቻልኩም
ፈጣሪ ይጠብቃት🙏እካን አደረሰሽ ሀንቾ🌻🌻🌻💞💞💞🌻💐🌻💞🌻💐🌻💞💐🌻💞🙏
ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ሀናየ እንኳ አደረሳችሁ አደረሰን ለአዱስ አመት መልካም አዲስ አመት ብያለሁ በጣም ያሳዝናል እፍፍፍ
እኔእሚገርመኝለአርቦችእምትገድፊምንሁናችሁነውእዶ
እሰይ አላሕ ይስጣችሑ እናቶቼ ጆርርዳን ተብሎ ሲጠራ ስሙ ራሱ ያስፈራል እኔም ጆርዳን ነኝ ግን አለሐምዱሊላሕ ማለት ነው ፈጣሪን አያቁም ሱበሐን አላሕ
እግዚአብሔር፣ይመስገን፣እህታችን፣በጣም፣እናመሠግናለን፣እንኳንተያዘች፣እንኳንአደረሳችሁበውጭም፣በአገርውስጥምያላችሁ፣እንኳንአደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን ሀናችን የልጂቱ ሁኔታ ያደናግራል
እኔ አፈር ልብላ 😭😭በዚህ እድሜ ማድያት
ማአሻአላሀ ተባርክአላሀ እኮንምሀቆንዋጣላት አልሀምዱሊላሂ ምሥጋናለፊጣሪያችንይግባው
ሰላም ሐናየ እንኳን ደህና መጣሽ ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች ገፅታዋ ፈጣሪ ይርዳት ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ስደትን በቃ ይበለን 🙏🙏🙏
ስላም አለሽ ማር😢😢😢እፍፍ🎉አይስደት🎉😢😢❤❤❤
ሀኒዬ እንኳን አደረሰሽ አደረሰን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ስላም ለክርስቶስ ቤትስብ በያላችበት ብታ ሁሉም ፍጣሪ አይለያቹ እንኳን አብሮ አደርስን አዳስ አምት ለስላም ለፍቅር ለምትሳስብ እጅ ለእጅ ምንያይዝብት አመት ያረግልን አሜን አሜን ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን በረቺልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር
ሲጀመር አረቧ ልጄ ናት ካለች ልጅቷ ከሰራተኝነት ወታ የልጅን ባህሪ መምሰል አለባት ሰራተኛ መቅጠር አለባት ባለቤቷ ግን እያስፈገቻት ልጄ ናት ብሎ ነገር የለም ደሞዝ ላለመስጠት ብላ ነው ቢቻል ልጅቷ ከዛ ቤት መውጣት አለባት የከፋ ነገር ሳይደርስባት
እንደልጆ አይታት ነው ትላለች ይቺ ሞኚ እንደልጆ ብታየት የዚህን አይነት ምግብ ትሰጣለች እንዴ ልጆንእኮ ለማዘዝ እራሱ ትሳሳላታለች እንኳን እንደዚህ አይነት ምግብ ልትሰጣት
ወላሂ አጀቴን በላችኝ የኔ ሚስኪን ኡፍፍፍ
ሀኒዬ እዴት ነሽልኝ ስላምሽ ይብዛልኝ እህት ወድሞቸ እኳን አደረሳቹ የኔ እናት እዴት እዳዘነችኝ ልጀ ነሽ እሚባል ነገር የለም እደተግዳች ታስታውቅ አለች😳
እንኳን አ።ረሰሽ ውድ
ሴትናወዱምን እያሉነው ቅማላም አፎን ዝጉልኝ ዴዴብናት በአላህ
ምግብ በደንብ ትበያለሽ ? እኛ ምግብ ልንበላ ነው የምንሰደደው ?
ማሻላህየኔእህት አላህአደያረገንያረብ
የኔናት አይዞሸ እሰዋ ቢደላት ፊትዋ እንደዚህ ይሆናል እነሡ ሙዳቸው ነው
እቺ ሚጥሚጣ. እና. ታድያ. ልጅዋ. ክሆነች. ለምን የወለደቻትን ልጅዋን አትቀጥርም ለሥዋ ብላነውእዴ. አገርዋን ቤተስብዋን ሁሎ ት ታ ምትሄደው ለመሥራት ለማግኝት ለመለውጥ ነው እጅ የሄደችው ምንድነው ምታወራው. የሆነች ነገ. ሤትየውማ. ማለት አረብዋ. የሆነነገር አሥነክታትነው እጅ ልጅትዋ ወዳ አይደለም. አይገርማቹም በጣም. ትገርማለች. የሆነችነገ. እሥዋራሥዋኮ. ደግጣለሾች ሌሽ እያለቻትኮነው
ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን #የነብያቶችን_ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ
አሠላሙ አለይኩም
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀኒቾዬ መልካም አድስ አመት አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ትክክል አትመስለኝም ምክንያቱም ደመወዝ አልሰጥሽም ስትላት እሺ ነው ያለቻት የፈራች ትመስላለች
በነፃ ለእናትዋ አሰራም
ምን ታርግ ወይ ፈርታ ይሆናል ምትላትን ሁሉ እሺ ምትላት😢
እዉኔት ነዉ በቴለይ አድስ ስኮን በጣም ኔዉ የምጫወቱት
ሰላም ላንቺ አኒቾዬ መጪው ዘመን ይቱባችንን ወጥረን ፈትፍተን ማሳደግ እቅዳችን አሚፈተፈት ቶፒክ ያምጣልን አሜን
🤣🤣🤣
በጣም ያሳዝናል የኛነገር የእውነት ምን እደሆንን ጭራሽ ማዳም የቲክታክ መፈመሻ ያርጉን 😢😢😢😢
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሀኒ ምርጥ አቀራረብ ነው በርቺ 😍😘
ቋንቋሥለማታቅነውያረቢ
👋👋👋🇪🇹🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲👋👋🇪🇹
የሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ ጀግናች😘😘😍💚💛❤😘
አዎብዙችበነፃኢንዲሰራላቸውይፈልጋሉ.የደሞዝነገርአታንሺባቸው
እኔ እንደ ሚመስለኝ vidio ከመስራቷ በፊት ያሰጠነቃቀቻት ይመስለኛል አሏሆ አእለም
ሰላም ላንች ይሁን ሐንየ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ይገርማል ለመፍረድ ይከብዳል እንኳን ለአዲሱ አመት አብሮ አደረሰን 2015 የፍቅር የጤና የመተሳሰብ ያድነት አመት ይሁንልን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹🌻🌼🌻🌼🌻
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ትክክልነሺ
እኔን፣አይዞሺ
እና እንጀራ ብቻ በልታ ትኑር ነው የምትይው ብር ፋለጋ እንጅ እንጀራ ፊለጋ አልሄደችም ምን መለት ነው
እኔ አበሣጭታኝ ነበር እሺ እሺ ሥትል ሚሥኪን ልጅ ያሣጣትና ልጄ ትላለቺ ልጃ ሠራተኘዋ ነቺ እደ
እንዴ በነፃ እንድታገለግል ፈልገሽ ነው ምን ለማለት ነው ስንት ነገር አሳልፋ የመጣቺው እኮ ሰርታ ለመለወጥ እንጂ በነፃ እንድታገለግል ነው እንዴ ስንት አይነት ሰው አለ በፈጣሪ
ኧር የኔም ሴትዩ እንደልጀ ነው የማይሽ ትላለች ግን ችግሩ እነሡ እኔ አልሰማትም እየተጠገረረኩ ውሬ አላባቸው
ልጅቷ ስጀመር ወዳ አይደለም እያስፈሯሯ ነው የተስማማችው በእናታችሁ የምትችሉ ሰወች በእግዚያብሄር ታገኙታላችሁ ከዚህ ቤት እንድትወጣ እርዷት
ልጂቱ የተሰደችዉ እናት ፍለጋ አይደለም ገንዘብ እጅ
ክፍ ሰዎች አምሳያቸው ይመስላሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ካገር የውጣነው ለማግኝት ነው አንድ ዳቦ ለመግዛት ብር ያስፈልጋል
ይችን ችግራም ወደዛ እኛ ከሀገር የወጣነዉ የአረብ እናት ፈልገን አይደለም
በጣም ነው የምታሳዝነው እውነት መስሎኛ እሱ ግን ለፎሎርብላነው
ሀኒዬ አዴት ነሽ
እሰይ ሰው ማለት እንዲህ ነው አኛ ውስጣችን ይህ ነው ምላሳችን ናት የምታጠፋን የኔ ናት የዋህ ነሽ መሰለኝ ማዳሟ ብትወድ ነው ያለሽው እባክሽ አስቢ እና አውሪ ይቅርታ ጠይቂ
😢😢😢😢
ሠላም እንዴት ነሽ በመጀመሪያ እንካን 2015 በሠላም አደረሠሽ የፃፍሽውና ያወራሽው አንድ አይደለም መግቢያው ላይ የምትፅፊዉና የምታቀርቢው ኢሹ አንድ ቢሆን ይመረጣል አሥተካኪዪ
ፍት ፍት ፍት ያማል
አሜንንንንን
እህቴ!በህይወትሽ ውስጥ ከቆምሽለት አላማ ሊያሰናክሉሽ የሚመጡ ብዙ እድል የሚመሥሉ ነገሮች ይኖራሉ ፤ ሁሉንም እድሎች የተጠቀምሽ ጊዜ ነው አላማሽን የምትስችው ።አንዳንዴ እሺ ካልሻቸው በላይ እምቢ ያልሻቸው ነገሮች ናቸው ወደ አላማሽ እንድታተኩሪ የሚያረጉሽ ።
ሠላም ሠላምሐናዬ እኳን ደህና መጣሽ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ደነዝ በይ ሢጀመር ልጂቷ ፊታ ዬነግራል እዚህ አገር የመጣን ሁሉ እሣት መግባትነዉ
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ውድ የተከበራችሁ ወገኖቸ ሰላመ እግዚብሔር ባላችሁበት ይብዛልኝ ሰላም ፋቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጽያ💚💛❤ፋቅርን አንድነትን መዋደድን መተሳሰብን ለሰው ዘር በሙሉ ተመኘሁ መልካም ሁኑ መልካምነት ለራሰ ነው በጎ አድርጉ የበጉነት ዋጋው ሰፊ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልን🙏
እግዚአብሔር ይዱረስላች እህት
yaa alh 😥
እስቲ:ባልሽና:ልጆችሽንተሽ:እስቲ:እንደሳ:ሁኛ:ምስኪን:ደንግጣነው:እህቲ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ቅቤ ጠባሽ ናቸዉ የኔ ማዳም እራሱ እኔጋ ይቀመጥልሽና ልትሄጅ ስትይ ባንድ ይላክልሻል ትለኛለች በነሱ ቤት ያዘኑ መስለዉ አራዳ መሆናቸዉ ነዉ በዝች ልች ብዙ ማዳሞች ሊማሩ ይገባል የሁሉም ማዳሞች ወሬ አንድ አይነት ነዉ ልበል ወይስ?? በጣም ታሳዝናለች ያልመጡ ኢትዮጲያኖች እንዳይመጡ ከዚች ልጅ ይማሩ ጆርዳን በኛ ይብቃ!!!
Ehetal enesug meneme birr edatsekemete labote natew
ሐኒ ውዴ 😍😘
ፍትህለሚሥኪንኗእህታችን
የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ይድረስላት
ጀግና ንገሪል
🙏🙏🙏
Fxari ybarkshi item
ዝበይ አንች የመዳም ተቆርቆሪ ወደፊት ምን እንደሚገጥማት ምን ዎስታና አለሺ አዝንንብሻል በንግግርሺ እድሜ ለኢትዪጵያ እህት ወንድሞቻቾን እኔ ተቀባብለው በሚዳያ አይዞሺ ስላሏት የኢትዪጵያ ጀግኖች ክብር ይገባችሁ😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የደስታ እንባ ነው
ለፌሎወ የተሰራነወየሜመሰለኝ እኔ እነ አለወቅም ልጀቹዋ አወ ብሰቆል ብላችይ ግን ለምን እሸይ አዳለች አላወቅም
.እረ አገራችን ጥለን የመጣንዉ ብር ብለን እጅ
lijituun magenyet albin silkuan????
ሰላም ሐዬ ዉዴ እንካን አደረሳቹ ሁላቹም
ወላሂ በጣም ተሳስተሻል ልጄ ብላ የለፋችበት ብር አልሰጥሽም እያለቻት ምን ማለትሽነ ረሱላችን ሰለላሁ ዓለሂ ወሰለም ሰራተኛ ላቡ ሳይደርቅ ስጡት ነው ያሉት ምን እላሎ ብለሽ ነው እንደልጇ ብታያት ሳታሰራት ትክፈላት አቺ ግን አላህን አትፈሪም
በጣም ታናዳለይ
እረ ዝም በያት የዝችን ክፍት አፍ ወሬ እኔ ልጂቱ ከልቤ ነው ያሳዘነችኝ የኔ ሚስኪን ዝም ማለት የለም ቶሎ ወደ ኢንባሲ ጉዳዩን ማድረስ ነው
❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌼🌼
Setoped Ethiopian not poer Ethiopia my cantery weare we have rech cantery
you're crazy you token shot
you're pech you're pech strop
ኡፍፍፍፍ
እችግቢናኢደልጆታርግሺናእርዝእየበላእገልግያት
💚💛❤
ከዚች መዳአም ቤት አዉጧአት
እኔኮ ምንድነው ብዬ ለመዳቤ አሰማዋት
እኔ እራሱ አሳየህዋት
@@fatemasaeed9867 አሁን ነው ያየዋት እኔም አቃለው አረበኛ ግን መዳቤ ያለችው ደሞዝ የለም ክፍል ይሰጥሻል ልብስ ነው ያለቻት ደፋር ነች
Min lemohon ihite inesu iko andi nachewu
ስታሳዝን እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
ፈጣሬ ይጠብቅሽ
ባለጥቁር😂😂😂😂 ሂጃብ😂😂😂😂 የተረገምሽ 😂😂😂😂
🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏
ለብር ነው ከሀገራች ን የመጣነዉ እህት
Allhe yesteshe bereka hugne
❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ከሆነ ወላሂ ያገሬ ልጆች ኑሩ በየቦታው አላህ ይጠብቀን በያለንበት አሚን ማሚ
አሁንም አላህ ይጠብቃት ምንም ቢሆን ደማችን ስጋችን እህታችን ናት
እኔ በጣም ነው ያዘንኩት የጭንቀት ና የሀዘን ፈቷን በፈገግታ ሰትሸፈነው ፈጣሪ ይድረስላት የውስጥዋን ጭንቀት ማን አየላት
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይድረስላት የሷስ እግዚአብሔር እረድቷት ታየች ስንት ቤት የተዘጋባቸው ይኖሩ ይሆን አምላኬ ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች አንተው ድረስላቸው🤲
ሲጀመር ልጅቷን የመቅረጽና ሙድ የመያዝ መብት የላትም ያገናኛቸው ስራ ነው ።
ጌታ ይበርካችሁ እትሆጵያውያን በላችሁበት ጌታ ይጠብቃችሁ
ሠላም ሠላ የኔውድ አጀቴ ተሠፈሠፈ ከምር ግን ሥንት መልካም ሠው አለ እኔ ኮራሁባቸው እህታችንን አላህ ይድረሥላት
ልጂታን እያስፈራራቻት ነዉ አላህ ይድረስላት
ስላም እንዴት ቢድዮውን ተለቀቀ ልጅቱናት ወይስ መዳም ናት መዳም ክሆነች አላህ ሲያጋልጣት ነው ልጅቱ እጅግ በጣም ጉዳት እንዳላት ያስታውቃል እባካችሁ ሁኒታውን አጣሩ !!
አላህ ይጠብቃቹ ውድ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደልጅማየት እንደዚህነዉእደ የመዳሞችንልጆች መጀመራያእይ ከማዉራትሽበፊት የኔዉድእህት አላህይድረስልሽ😢😢😢
በእውነት እውነት ከሆነ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ለምን በነፃ አለቻት ታዲያ ወዳት ነው ብዬ አላስብም
እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ታሣዝናለች ድምጵ ሆናት የ
የእውነት ይህ ነገር እውነት ከሆነ በጣም ያማል እፍፍፍፍ እኔስ ማየት አልቻልኩም
ፈጣሪ ይጠብቃት🙏እካን አደረሰሽ ሀንቾ🌻🌻🌻💞💞💞🌻💐🌻💞🌻💐🌻💞💐🌻💞🙏
ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ሀናየ እንኳ አደረሳችሁ አደረሰን ለአዱስ አመት መልካም አዲስ አመት ብያለሁ በጣም ያሳዝናል እፍፍፍ
እኔእሚገርመኝ
ለአርቦችእምትገድፊ
ምንሁናችሁነውእዶ
እሰይ አላሕ ይስጣችሑ እናቶቼ ጆርርዳን ተብሎ ሲጠራ ስሙ ራሱ ያስፈራል እኔም ጆርዳን ነኝ ግን አለሐምዱሊላሕ ማለት ነው ፈጣሪን አያቁም ሱበሐን አላሕ
እግዚአብሔር፣ይመስገን፣እህታችን፣በጣም፣እናመሠግናለን፣እንኳንተያዘች፣እንኳንአደረሳችሁበውጭም፣በአገርውስጥምያላችሁ፣እንኳንአደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን ሀናችን የልጂቱ ሁኔታ ያደናግራል
እኔ አፈር ልብላ 😭😭በዚህ እድሜ ማድያት
ማአሻአላሀ ተባርክአላሀ እኮንምሀቆንዋጣላት አልሀምዱሊላሂ ምሥጋናለፊጣሪያችንይግባው
ሰላም ሐናየ እንኳን ደህና መጣሽ ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች ገፅታዋ ፈጣሪ ይርዳት ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ስደትን በቃ ይበለን 🙏🙏🙏
ስላም አለሽ ማር😢😢😢እፍፍ🎉አይስደት🎉😢😢❤❤❤
ሀኒዬ እንኳን አደረሰሽ አደረሰን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ስላም ለክርስቶስ ቤትስብ በያላችበት ብታ ሁሉም ፍጣሪ አይለያቹ እንኳን አብሮ አደርስን አዳስ አምት ለስላም ለፍቅር ለምትሳስብ እጅ ለእጅ ምንያይዝብት አመት ያረግልን አሜን አሜን ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን በረቺልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር
ሲጀመር አረቧ ልጄ ናት ካለች ልጅቷ ከሰራተኝነት ወታ የልጅን ባህሪ መምሰል አለባት ሰራተኛ መቅጠር አለባት ባለቤቷ ግን እያስፈገቻት ልጄ ናት ብሎ ነገር የለም ደሞዝ ላለመስጠት ብላ ነው ቢቻል ልጅቷ ከዛ ቤት መውጣት አለባት የከፋ ነገር ሳይደርስባት
እንደልጆ አይታት ነው ትላለች ይቺ ሞኚ እንደልጆ ብታየት የዚህን አይነት ምግብ ትሰጣለች እንዴ ልጆንእኮ ለማዘዝ እራሱ ትሳሳላታለች እንኳን እንደዚህ አይነት ምግብ ልትሰጣት
ወላሂ አጀቴን በላችኝ የኔ ሚስኪን ኡፍፍፍ
ሀኒዬ እዴት ነሽልኝ ስላምሽ ይብዛልኝ እህት ወድሞቸ እኳን አደረሳቹ የኔ እናት እዴት እዳዘነችኝ ልጀ ነሽ እሚባል ነገር የለም እደተግዳች ታስታውቅ አለች😳
እንኳን አ።ረሰሽ ውድ
ሴትናወዱምን እያሉነው ቅማላም አፎን ዝጉልኝ ዴዴብናት በአላህ
ምግብ በደንብ ትበያለሽ ? እኛ ምግብ ልንበላ ነው የምንሰደደው ?
ማሻላህየኔእህት አላህአደያረገንያረብ
የኔናት አይዞሸ እሰዋ ቢደላት ፊትዋ እንደዚህ ይሆናል እነሡ ሙዳቸው ነው
እቺ ሚጥሚጣ. እና. ታድያ. ልጅዋ. ክሆነች. ለምን የወለደቻትን ልጅዋን አትቀጥርም ለሥዋ ብላነውእዴ. አገርዋን ቤተስብዋን ሁሎ ት ታ ምትሄደው ለመሥራት ለማግኝት ለመለውጥ ነው እጅ የሄደችው ምንድነው ምታወራው. የሆነች ነገ. ሤትየውማ. ማለት አረብዋ. የሆነነገር አሥነክታትነው እጅ ልጅትዋ ወዳ አይደለም. አይገርማቹም በጣም. ትገርማለች. የሆነችነገ. እሥዋራሥዋኮ. ደግጣለሾች ሌሽ እያለቻትኮነው
ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
#የነብያቶችን_ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ
አሠላሙ አለይኩም
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀኒቾዬ መልካም አድስ አመት አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ትክክል አትመስለኝም ምክንያቱም ደመወዝ አልሰጥሽም ስትላት እሺ ነው ያለቻት የፈራች ትመስላለች
በነፃ ለእናትዋ አሰራም
ምን ታርግ ወይ ፈርታ ይሆናል ምትላትን ሁሉ እሺ ምትላት😢
እዉኔት ነዉ በቴለይ አድስ ስኮን በጣም ኔዉ የምጫወቱት
ሰላም ላንቺ አኒቾዬ መጪው ዘመን ይቱባችንን ወጥረን ፈትፍተን ማሳደግ እቅዳችን አሚፈተፈት ቶፒክ ያምጣልን አሜን
🤣🤣🤣
በጣም ያሳዝናል የኛነገር የእውነት ምን እደሆንን ጭራሽ ማዳም የቲክታክ መፈመሻ ያርጉን 😢😢😢😢
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሀኒ ምርጥ አቀራረብ ነው በርቺ 😍😘
ቋንቋሥለማታቅነውያረቢ
👋👋👋🇪🇹🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲👋👋🇪🇹
የሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ ጀግናች😘😘😍💚💛❤😘
አዎብዙችበነፃኢንዲሰራላቸውይፈልጋሉ.የደሞዝነገርአታንሺባቸው
እኔ እንደ ሚመስለኝ vidio ከመስራቷ በፊት ያሰጠነቃቀቻት ይመስለኛል አሏሆ አእለም
ሰላም ላንች ይሁን ሐንየ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ይገርማል ለመፍረድ ይከብዳል እንኳን ለአዲሱ አመት አብሮ አደረሰን 2015 የፍቅር የጤና የመተሳሰብ ያድነት አመት ይሁንልን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹🌻🌼🌻🌼🌻
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ትክክልነሺ
እኔን፣አይዞሺ
እና እንጀራ ብቻ በልታ ትኑር ነው የምትይው ብር ፋለጋ እንጅ እንጀራ ፊለጋ አልሄደችም ምን መለት ነው
እኔ አበሣጭታኝ ነበር እሺ እሺ ሥትል ሚሥኪን ልጅ ያሣጣትና ልጄ ትላለቺ ልጃ ሠራተኘዋ ነቺ እደ
እንዴ በነፃ እንድታገለግል ፈልገሽ ነው ምን ለማለት ነው ስንት ነገር አሳልፋ የመጣቺው እኮ ሰርታ ለመለወጥ እንጂ በነፃ እንድታገለግል ነው እንዴ ስንት አይነት ሰው አለ በፈጣሪ
ኧር የኔም ሴትዩ እንደልጀ ነው የማይሽ ትላለች ግን ችግሩ እነሡ እኔ አልሰማትም እየተጠገረረኩ ውሬ አላባቸው
ልጅቷ ስጀመር ወዳ አይደለም እያስፈሯሯ ነው የተስማማችው በእናታችሁ የምትችሉ ሰወች በእግዚያብሄር ታገኙታላችሁ ከዚህ ቤት እንድትወጣ እርዷት
ልጂቱ የተሰደችዉ እናት ፍለጋ አይደለም ገንዘብ እጅ
ክፍ ሰዎች አምሳያቸው ይመስላሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ካገር የውጣነው ለማግኝት ነው አንድ ዳቦ ለመግዛት ብር ያስፈልጋል
ይችን ችግራም ወደዛ እኛ ከሀገር የወጣነዉ የአረብ እናት ፈልገን አይደለም
በጣም ነው የምታሳዝነው እውነት መስሎኛ እሱ ግን ለፎሎርብላነው
ሀኒዬ አዴት ነሽ
እሰይ ሰው ማለት እንዲህ ነው አኛ ውስጣችን ይህ ነው ምላሳችን ናት የምታጠፋን የኔ ናት የዋህ ነሽ መሰለኝ ማዳሟ ብትወድ ነው ያለሽው እባክሽ አስቢ እና አውሪ ይቅርታ ጠይቂ
😢😢😢😢
ሠላም እንዴት ነሽ በመጀመሪያ እንካን 2015 በሠላም አደረሠሽ የፃፍሽውና ያወራሽው አንድ አይደለም መግቢያው ላይ የምትፅፊዉና የምታቀርቢው ኢሹ አንድ ቢሆን ይመረጣል አሥተካኪዪ
ፍት ፍት ፍት ያማል
አሜንንንንን
እህቴ!
በህይወትሽ ውስጥ ከቆምሽለት አላማ ሊያሰናክሉሽ የሚመጡ ብዙ እድል የሚመሥሉ ነገሮች ይኖራሉ ፤ ሁሉንም እድሎች የተጠቀምሽ ጊዜ ነው አላማሽን የምትስችው ።
አንዳንዴ እሺ ካልሻቸው በላይ እምቢ ያልሻቸው ነገሮች ናቸው ወደ አላማሽ እንድታተኩሪ የሚያረጉሽ ።
ሠላም ሠላምሐናዬ እኳን ደህና መጣሽ
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ደነዝ በይ ሢጀመር ልጂቷ ፊታ ዬነግራል እዚህ አገር የመጣን ሁሉ እሣት መግባትነዉ
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ውድ የተከበራችሁ ወገኖቸ ሰላመ እግዚብሔር ባላችሁበት ይብዛልኝ ሰላም ፋቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጽያ💚💛❤ፋቅርን አንድነትን መዋደድን መተሳሰብን ለሰው ዘር በሙሉ ተመኘሁ መልካም ሁኑ መልካምነት ለራሰ ነው በጎ አድርጉ የበጉነት ዋጋው ሰፊ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልን🙏
እግዚአብሔር ይዱረስላች እህት
yaa alh 😥
እስቲ:ባልሽና:ልጆችሽንተሽ:እስቲ:እንደሳ:ሁኛ:ምስኪን:ደንግጣነው:እህቲ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ቅቤ ጠባሽ ናቸዉ
የኔ ማዳም እራሱ እኔጋ ይቀመጥልሽና ልትሄጅ ስትይ ባንድ ይላክልሻል ትለኛለች በነሱ ቤት ያዘኑ መስለዉ አራዳ መሆናቸዉ ነዉ
በዝች ልች ብዙ ማዳሞች ሊማሩ ይገባል የሁሉም ማዳሞች ወሬ አንድ አይነት ነዉ ልበል ወይስ?? በጣም ታሳዝናለች
ያልመጡ ኢትዮጲያኖች እንዳይመጡ ከዚች ልጅ ይማሩ ጆርዳን በኛ ይብቃ!!!
Ehetal enesug meneme birr edatsekemete labote natew
ሐኒ ውዴ 😍😘
ፍትህለሚሥኪንኗእህታችን
የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ይድረስላት
ጀግና ንገሪል
🙏🙏🙏
Fxari ybarkshi item
ዝበይ አንች የመዳም ተቆርቆሪ ወደፊት ምን እንደሚገጥማት ምን ዎስታና አለሺ አዝንንብሻል በንግግርሺ እድሜ ለኢትዪጵያ እህት ወንድሞቻቾን እኔ ተቀባብለው በሚዳያ አይዞሺ ስላሏት የኢትዪጵያ
ጀግኖች ክብር ይገባችሁ😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የደስታ እንባ ነው