በህጋውይ ወደ ሳውዲ ለመምጣት ስለገንዘቡና ስለኢቃማ አሰራር ልዩ ማብራሪያ ስለስራው ይደውሉ ቁጥር አስቀምጫለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህበጣም አሪፍ በብሀር ከሚመጡ

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 5 หลายเดือนก่อน

    ስልህን በአላህ እኔን ወድሜን ማምጣት እፍልጋለሁ በአላህ ስልክህን

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 7 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሁላችሁም አዳም ጡት ይጠቅማል

  • @abduMohammed-or3do
    @abduMohammed-or3do 5 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ ስልክ ቁጥር ይቀመጥልን ወንድሜ

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 7 หลายเดือนก่อน

    ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን ኢንሻ አላህ ወንድሜ በብሀር እያለ አዛ እያረገኝ ነው ከተቻለ ኢንሻ አላህ አመጣዋለሁ

  • @aminha8113
    @aminha8113 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 7 หลายเดือนก่อน

    እረ በአላህ እውነት ነው ግን እውነት ከሆነ በብሀር እመለሳለሁ አባቴ ቀጣም ናፍቆኛል አባቴን አይቸ መመለሥ እፈልጋለሁ

  • @MogesMoge-lz6le
    @MogesMoge-lz6le 5 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ኢዴት ማጌኘት ይቻላል??

  • @NuriaCeriag
    @NuriaCeriag 6 หลายเดือนก่อน

    በርታ ሸጋው ግን ቁጥር ላክልኝ

  • @MuhamedYizez
    @MuhamedYizez 10 วันที่ผ่านมา

    ጀማል ስልክህን ላክልኝ

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 5 หลายเดือนก่อน

    አረ ስልክህ አይሰራም

  • @GebrilrDawud
    @GebrilrDawud 7 หลายเดือนก่อน

    እዝህ እኔ ባዝቦርት አለኝ የመጣሁት በጉብኝት ነው

  • @AhlamYimam-b9l
    @AhlamYimam-b9l 7 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ እኔ ወድምፓስፖርት አለው መቶም አያቅም መጃ ፉቃድ አለው ከቻልክ ፈልግልኝ

  • @aminha8113
    @aminha8113 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @JemalHussen-e3e
    @JemalHussen-e3e 6 หลายเดือนก่อน

    ጀም በናትህ ቁጥርህን አሥቀምጥልኝ

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  6 หลายเดือนก่อน

      አለልህኮ ሌለኛው ላይ

    • @seada665
      @seada665 5 หลายเดือนก่อน

      ቁጥርሕየትነው

  • @abelbrhanu8909
    @abelbrhanu8909 4 หลายเดือนก่อน

    ስልክ

  • @eliyasshiferaw3388
    @eliyasshiferaw3388 6 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንም ጃኢዝ ነኝ ከተባበርከኝ መምጣት በጣም ነው ምፈልገው ወንድሜ pls

  • @JemalHussen-e3e
    @JemalHussen-e3e 7 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርህን አሥቀምጥልን

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  7 หลายเดือนก่อน

      አለኮ ቪድወውን እስከመጨረሻ አለ

  • @lubaabul6941
    @lubaabul6941 6 หลายเดือนก่อน

    As wr wb selam new enea betam efelgalehu adirasha ena silk qutr laklgn betachemari degmo 1000 12000 dnar egna nen emnkeflew

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  6 หลายเดือนก่อน

      አወ ቁትሬ ሌለኛው ቪድወ ላይ አለላችሁ

  • @hawaseid7572
    @hawaseid7572 6 หลายเดือนก่อน

    ለምን የመጣበትን ቆጥረ አትሠጠንም ቆይ ምንችገረአለው በአላህ

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  6 หลายเดือนก่อน

      ቁጥርሽን አስቀምጭ

    • @seada665
      @seada665 5 หลายเดือนก่อน

      ቁጥርሥጠኝ

  • @eliyasshiferaw3388
    @eliyasshiferaw3388 6 หลายเดือนก่อน

    በአላህ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @Aoll-un5bm
    @Aoll-un5bm 6 หลายเดือนก่อน

    ብሩ በሳኡዲ 12000 ነውዴ እሚመጡበት

    • @jemaletuebejs6502
      @jemaletuebejs6502  6 หลายเดือนก่อน

      አወ

    • @Aoll-un5bm
      @Aoll-un5bm 6 หลายเดือนก่อน

      የ1 አመት ደሞዝ ማለት ነውኮ

    • @AbduselamNegeyo
      @AbduselamNegeyo 5 หลายเดือนก่อน

      ስልክ ያለው ላኩልኝ

    • @AbduselamNegeyo
      @AbduselamNegeyo 5 หลายเดือนก่อน

      አረተው

  • @hayatube4342
    @hayatube4342 6 หลายเดือนก่อน

    ke etho memtat yemefelgi lij ale kutrhn keyet lagigew

  • @lubaabul6941
    @lubaabul6941 6 หลายเดือนก่อน

    Passport alegn