ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቦ ሽ አመት ንገሥ ተባረክ ብሩክ ነህና ባለ ንፁህ ህሌና ሥብእናህ ያማረ
Thanks
ቅን ሰው ነህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ።ብዙ ጊዜ ለመሠልጠን አስቤ አስቸኳይ አዋጅ መጣ አሁን አጋጣሚ ነው ዳታ ያገኘሁት ከዚህ በላይ የምፈልገው መረጃ ቢኖርም መረጨ እና ወድጀ እያየሁት ነው።
ስንቱ የደበቀንን አስተማሪ ያጣን ሰውች እረፍት ነው የሰጠሀን እናመሰግናለን
አወ ግንኮ የሌላ ዜጎች ሁሉንም ያሳያሉ እኔ ከሌላ ዜጋ ነዉ የማየዉ
ማተሪያሎቹ የሚገኙበትን አድራሻ ብትፅፍልን ጥሩ ነው ገለፃህ እግዚአብሔር ይሥጥህ ጨምሮ ወንድማችን
እኔ አንተ ከነገርከኝ በኋላ ብዙ ነገር ዩቲዩብ ላይ በደንብ አየሁት ጥሩ አሳብ ነዉ ያካፈልክን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በቅንነት ብዙ ነገር እያካፈልከን ስለሆነ ተባረከልን
አንተ መልካም የሀገሬ ልጅ ለዝያውም የዱሮው ተባረክ ያለስስት እንብላ ስላልከን አንተ እደግ ሰዉ ሁን አሁንም
Amen
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ወንድማችን።
በጣም ቅን ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ። የግሪያንደሩ ብናኝ ለጤና ጡሩ አይደለም ማስክ መጠቀም ተገቢ ነው
ጥሩ ነው ፣ ኬሚካኩ ለጤንነት ጥንቅ ስለሆነ ፣ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማለትም እንደ የ አይን እና የ አፍ ማስክ ማድረግ ያስፈልጋል ፣ ከፍተኛ የሆነ የሳንባ በሽታ ላይ ይጥላል ስለዚህ ከ ጥንቃቄው በተጨማሪ ውጭ በደንብ አየር ያለበት ቦታ ላይ መስራት አለብን ፡፡
በጣም እናመሰግናለን ።አድራሻ ስጠን።
ጌታ ኡባርክህ ጎበዝነህ ለሌሎች ማካፈል ህ ይህነውጅግነት ይብዛልህ
በእውነት ቅን ስእብና ያለህ ግለሰብ ነህ ግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏👍
በጣም የምትደነቅ ኢትዮጵያዊ ነህ፥፥፥ ስራህን በጣም አድንቄአለሁ።በስራህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ብዬ አምናለሁ። ኤግዝአብሔር ይረደሃል ብዬ አምናለሁ በርታ፣
Eshi ameseginalhu
ማሻአላህ በጣም ደሥ ብሎኛል ደሥ በሚል ስራ ሥለመጣህ ይሔ ከአላህም ጋር የማያጣላ ሀላል ስራ ነው። አላህ ይባርክልህ ወንድሜ ግን አንድ አሰተያየት ልስጥህ ሥትጀምር አሠላምዋአለይኩም ብለህ ጀምር
ዋውው በጣም ድንቅ ስራ እናመሰግናለን ወንድማችን እጅህ ይባረክ
ስልክህን ጻፍልን አንተ የተባረክሽ ሰዉ
በጣም አመሰግናለሁ ይሄንን ነገር ሰርቼ አንተን ለማመስገን ያብቃኝ ደሞ አደርገዋለሁ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ
,አተጥሩሰዉሑሉሷዉ እዳተቢሗን❤❤❤
ተባረክ ቅን ሠው ነህ ይብዛልህ❤❤❤❤
Thank you brother God bless
wow አመሰግናለው ጎበዝ ሁል ጊዜ የማስበውን ስራ ስላቀረብክ እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤
ወንድሜ እየሰራክ ያለከው ነገር በጣም አሪፍ ነው የሚደገፍ ነው።ደስ ይላል ለህዝቡ ሚያስፈልገው እንዲ ሚያነቃቃ እና ወደ እድገት የሚወስድ ፔጅ ነው።እንደ ሃሳብ ከፋይበር ግላሱ ጋር በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል በ ጤና ደረጃ ... ማስክ መነጽርጉዋንትቱታ መጠቀም ያስፈልጋል። ምክንያቱም ብናኝ ነገር አለው። በተለይ በ እጅክ ሰትበጫጭቀው! ... በመቀስ(ትልቁን የልብስ መጠቀም) ቢሆን ይቀንሳል የተሻለ ይሆናል እነዚህ ጥንቃቄዎች ላይ ትኩረት ሰጥተህ ብትመክርበት ብዬ ሃሳቤ ነው ይበል ይቀጥል በርታ።
Thanks bro you are true
make it " How to make fiberglass water tanker & flower pot mould"??
ወንድሜ:ስልክወይም:አድራሻህን:አሥቀም:ፈጣሪይጠበቅኽ:ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አሪፍ ነዉ በረታ
ሰለ ገለፃህ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ።ቀጥዬ የምጠይቅህ ግን በቦታው ላይ የተግባር ስልጠና ትሰጣለህ ወይ ? አድራሻህስ የት ነው ? ። የተደራጀ የማሰልጠኛ ቦታ እንኳን ባይኖርህ አሁን ሞልዱን በሰራህበት ቦታ እንኳን ቢሆን ለኔ ችግር የለውም።ደመረ እባላለሁ ኸሻሸመኔ
Thank you ❤
❤❤❤❤ እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግናለን ወንድሜ
Thanks 1000X. You are a good Citizen.
Much appreciated
ተባረክ!!!
ተባረክ 🤝
ዋው በጣም ቅን ሰው ነህ በርታ ተጨማሪ የፋይበር ምርት አሰራር ብትደግምልን እንወዳለን እንጠብቃለን
እሽ
ምርጥ ስራ ተባረክ
Thank you bro stay blessed 🙏 you're humble man
እናመሰግናለን
ጉበዝ :ተባረክ !!🙏👌
በጣም እናመሰግናለን
ወንድሜ ተባረክ ሌላም እንደዚሁ ስራልን እ/ ር ይጠብቅህ
Eshi
Thank you bro
በርታልን
በጣምእናመሰግናለንተባረክ
እናመሰግናለን በርታ ከቻልክ አድራሻ ብትሰጠን
መልካም እና ምርጥ ሰው።
እውነት ጀግና ነህ አሁንስ አገሬ ንገባም አይከብደኝም ብዙ ነገር መስራት እንደምችል አሳይተህኛል አመሰግናለሁ
Thanks berchi
ቆንጆ ስራ ነው አድራሻ እና ስልጠና ያስፈልጋል
ወድሜ አድራሻ እና ስልጠና ከዚ በበለጠ ብሰጠን
በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ማርያም እንደዚህ በተግባር የሚአሳይ ለመጀመርያ ግዜ ሳይ ወንድምነው ግን ማአክስ አድርግ
ተባረክ ወንድሜ
በጣም ጥሩ ሰው አናመሰግናለን
God bless you!!!
thanks my bro
Excellent job may God Bless You bro. You are the one suppos to be given THANK YOU!!! word አንተ ነህ ልትመሰገን የሚገባህ።
God bless you❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን።
ፈጣሪ ይባርክህ። እጅግ በጣም ቀናና ሁሉንም እንደፍር ዘንድ እያበረቲቲህና ግልጥልጥ አድርገህ ነው ያሳየኸን። እጂግ በጣም አመሰግናለሁ።
አመሰግናለሁ
thank you my brother
በጣም አመሰግናለዉ።
Abishir
ስለቅንነትህ ቃል የለኝምሞልዱን ስታገናኘው ሳትጨርስልን ሌላው ስታመርት በተግባር የምናይበት አድራሻህን ብታስቀምጥልን
የስራ ቦታህን አድራሻ እባክህ
Good job
ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ መሰልጠን እፈልጋለሁ ወንድሜ ስልጠናውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
መጨረሻ እንዴት አንደሚገጣጠሙ አላሳየኸንም; እናመሰግናለን
ደስ በሃሊ ተባረክ ሞያ ንማሕበረሰብካ ብነፃ ለጊስካ ክንክተሎ ዘለና በጎ ተግባር
በጣም አመሰግናለሁ እንድናውቅ ሰለአደረከን
በጣም የምትመሰገን ውድ ሰው ነህ ማንም ሰው በዚህ መልክ የሚያስረዳ የለም እራስ ወዳድነት አሽቀጥረህ የጣልክ በሆንህ አደቅህ አለሁስልክህን ባገኝ ብዙ የምነግርህ ነበረኝ ተባረክ
Amesehinalhu
Wow amazing anmsgenalen wendamachin berta 👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
Thank you very much
It is amazing betam tebarek Egziabher yhen kininet aywsedbk wendme
Ameseginalhu
i would like to thank you for this great video but i want to ask you how to make the product surface smoothness as attractive as those in the market or like the images in this video?
እናመስግናለን🙏😘😘
Very creative
thanks bro
u r real person
God bless 🙏 you
ተባረክ
Thank you
ቪዲዮው ሳላውቀው ነው ያለቀው ምርጥ ስራ ተባረክ
Amen thanks
ተባረክ ጎበዝ በጣም ቅን ነህ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 24:58
Amazing 👏 nurilni berta silkhin laki linyi
በእውነት ተባረክ
Very nice it is better i try now
ጎበዝ አስተማሪ
Thank you a lot brother 🙏🙏🙏 ተባረክ! አንድ የቀረህ ነገር በሞልዱ ሌላ ምርት ሲመረት ብታሳየን!
thank you
Mashallah enmeseginalen
ማሻአላህ ጎበዝ🎉🎉
ፈጣሪ ይባርክህ
አሜን
Betam betam enamsagnaln ya ewnat..yaewnat
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ። ሙሉ የሞልድ አሰራሩን አይቼዋለው፣ ሞልዱን ተጠቅመን ምርት ምንሰራበትን አሰራር ደሞ ጀባ ብትለን እባክህ
እኔም አይቻለሁ በቃ ስንገባ እንጀምራለን❤❤❤
በጣም ጥሩ ነው። በርታ!!!
ካረከው ሁሉ ቅንነት ተነስቸ ይችን ብጠይቅህ ቅር እንደማይልህ ስለተረዳሁ ሰልክህን በመስጠት ብትባበረኝ???
betam Hariif enameseginalan.Fetari yistih ye bagonatihin
enamsegnalen 👍👍 ወንድማችን
ምርጥ ሀሳብ በተግባር የተጠቀምክበትን ስለሚታስተዋውቅ አድናቂህ ነኝ በርታ
Betam enamesegnalen melkam sew
Educational but safety gear is important .Wear goggles, gloves and mask.
አመሰግናለሁ ተምሪያለሁ በጣም እውነት ጥሩ ሰው ነህ በጣም ብዙ እማራለሁ ካንተ
Abishiri
በጣሞ እናመሰግናለን ኡቀትህን ያብዛልህ ማቴሪያሉን የሞንገዛበትሞ ጦቅመን በመተግበሩ የሞትረካ ከሆነ
ስራውን ለመስራት ማቴርያሉን የት እናገኛለን ወድሜ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
አቦ ሽ አመት ንገሥ ተባረክ ብሩክ ነህና ባለ ንፁህ ህሌና ሥብእናህ ያማረ
Thanks
ቅን ሰው ነህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ።ብዙ ጊዜ ለመሠልጠን አስቤ አስቸኳይ አዋጅ መጣ አሁን አጋጣሚ ነው ዳታ ያገኘሁት ከዚህ በላይ የምፈልገው መረጃ ቢኖርም መረጨ እና ወድጀ እያየሁት ነው።
ስንቱ የደበቀንን አስተማሪ ያጣን ሰውች እረፍት ነው የሰጠሀን እናመሰግናለን
Thanks
አወ ግንኮ የሌላ ዜጎች ሁሉንም ያሳያሉ እኔ ከሌላ ዜጋ ነዉ የማየዉ
ማተሪያሎቹ የሚገኙበትን አድራሻ ብትፅፍልን ጥሩ ነው ገለፃህ እግዚአብሔር ይሥጥህ ጨምሮ ወንድማችን
እኔ አንተ ከነገርከኝ በኋላ ብዙ ነገር ዩቲዩብ ላይ በደንብ አየሁት ጥሩ አሳብ ነዉ ያካፈልክን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በቅንነት ብዙ ነገር እያካፈልከን ስለሆነ ተባረከልን
Thanks
አንተ መልካም የሀገሬ ልጅ ለዝያውም የዱሮው ተባረክ ያለስስት እንብላ ስላልከን አንተ እደግ ሰዉ ሁን አሁንም
Amen
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ወንድማችን።
በጣም ቅን ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ። የግሪያንደሩ ብናኝ ለጤና ጡሩ አይደለም ማስክ መጠቀም ተገቢ ነው
ጥሩ ነው ፣ ኬሚካኩ ለጤንነት ጥንቅ ስለሆነ ፣ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማለትም እንደ የ አይን እና የ አፍ ማስክ ማድረግ ያስፈልጋል ፣ ከፍተኛ የሆነ የሳንባ በሽታ ላይ ይጥላል ስለዚህ ከ ጥንቃቄው በተጨማሪ ውጭ በደንብ አየር ያለበት ቦታ ላይ መስራት አለብን ፡፡
በጣም እናመሰግናለን ።አድራሻ ስጠን።
ጌታ ኡባርክህ ጎበዝነህ ለሌሎች ማካፈል ህ ይህነውጅግነት ይብዛልህ
በእውነት ቅን ስእብና ያለህ ግለሰብ ነህ ግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏👍
Amen
በጣም የምትደነቅ ኢትዮጵያዊ ነህ፥፥፥ ስራህን በጣም አድንቄአለሁ።በስራህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ብዬ አምናለሁ። ኤግዝአብሔር ይረደሃል ብዬ አምናለሁ በርታ፣
Eshi ameseginalhu
ማሻአላህ በጣም ደሥ ብሎኛል ደሥ በሚል ስራ ሥለመጣህ ይሔ ከአላህም ጋር የማያጣላ ሀላል ስራ ነው። አላህ ይባርክልህ ወንድሜ ግን አንድ አሰተያየት ልስጥህ ሥትጀምር አሠላምዋአለይኩም ብለህ ጀምር
ዋውው በጣም ድንቅ ስራ እናመሰግናለን ወንድማችን እጅህ ይባረክ
Thanks
ስልክህን ጻፍልን አንተ የተባረክሽ ሰዉ
በጣም አመሰግናለሁ ይሄንን ነገር ሰርቼ አንተን ለማመስገን ያብቃኝ ደሞ አደርገዋለሁ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ
,አተጥሩሰዉሑሉሷዉ እዳተቢሗን❤❤❤
ተባረክ ቅን ሠው ነህ ይብዛልህ❤❤❤❤
Thanks
Thank you brother God bless
wow አመሰግናለው ጎበዝ ሁል ጊዜ የማስበውን ስራ ስላቀረብክ እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤
Thanks
ወንድሜ እየሰራክ ያለከው ነገር በጣም አሪፍ ነው የሚደገፍ ነው።
ደስ ይላል ለህዝቡ ሚያስፈልገው እንዲ ሚያነቃቃ እና ወደ እድገት የሚወስድ ፔጅ ነው።
እንደ ሃሳብ ከፋይበር ግላሱ ጋር በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል በ ጤና ደረጃ ...
ማስክ
መነጽር
ጉዋንት
ቱታ መጠቀም ያስፈልጋል። ምክንያቱም ብናኝ ነገር አለው። በተለይ በ እጅክ ሰትበጫጭቀው! ... በመቀስ(ትልቁን የልብስ መጠቀም) ቢሆን ይቀንሳል የተሻለ ይሆናል
እነዚህ ጥንቃቄዎች ላይ ትኩረት ሰጥተህ ብትመክርበት ብዬ ሃሳቤ ነው
ይበል ይቀጥል በርታ።
Thanks bro you are true
make it " How to make fiberglass water tanker & flower pot mould"??
ወንድሜ:ስልክወይም:አድራሻህን:አሥቀም:ፈጣሪይጠበቅኽ:ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አሪፍ ነዉ በረታ
ሰለ ገለፃህ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ።
ቀጥዬ የምጠይቅህ ግን በቦታው ላይ የተግባር ስልጠና ትሰጣለህ ወይ ? አድራሻህስ የት ነው ? ። የተደራጀ የማሰልጠኛ ቦታ እንኳን ባይኖርህ አሁን ሞልዱን በሰራህበት ቦታ እንኳን ቢሆን ለኔ ችግር የለውም።
ደመረ እባላለሁ ኸሻሸመኔ
Thank you ❤
❤❤❤❤ እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግናለን ወንድሜ
Thanks 1000X. You are a good Citizen.
Much appreciated
ተባረክ!!!
ተባረክ 🤝
ዋው በጣም ቅን ሰው ነህ በርታ ተጨማሪ የፋይበር ምርት አሰራር ብትደግምልን እንወዳለን እንጠብቃለን
እሽ
ምርጥ ስራ ተባረክ
Thank you bro stay blessed 🙏 you're humble man
Thanks
እናመሰግናለን
ጉበዝ :ተባረክ !!🙏👌
በጣም እናመሰግናለን
ወንድሜ ተባረክ ሌላም እንደዚሁ ስራልን እ/ ር ይጠብቅህ
Eshi
Thank you bro
በርታልን
በጣምእናመሰግናለን
ተባረክ
Thanks
እናመሰግናለን በርታ ከቻልክ አድራሻ ብትሰጠን
መልካም እና ምርጥ ሰው።
እውነት ጀግና ነህ አሁንስ አገሬ ንገባም አይከብደኝም ብዙ ነገር መስራት እንደምችል አሳይተህኛል አመሰግናለሁ
Thanks berchi
ቆንጆ ስራ ነው አድራሻ እና ስልጠና ያስፈልጋል
ወድሜ አድራሻ እና ስልጠና ከዚ በበለጠ ብሰጠን
በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ማርያም እንደዚህ በተግባር የሚአሳይ ለመጀመርያ ግዜ ሳይ
ወንድምነው ግን ማአክስ አድርግ
እሽ
ተባረክ ወንድሜ
በጣም ጥሩ ሰው አናመሰግናለን
God bless you!!!
thanks my bro
Excellent job may God Bless You bro. You are the one suppos to be given THANK YOU!!! word አንተ ነህ ልትመሰገን የሚገባህ።
Thanks
God bless you
❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን።
ፈጣሪ ይባርክህ። እጅግ በጣም ቀናና ሁሉንም እንደፍር ዘንድ እያበረቲቲህና ግልጥልጥ አድርገህ ነው ያሳየኸን። እጂግ በጣም አመሰግናለሁ።
አመሰግናለሁ
thank you my brother
በጣም አመሰግናለዉ።
Abishir
ስለቅንነትህ ቃል የለኝም
ሞልዱን ስታገናኘው ሳትጨርስልን ሌላው ስታመርት በተግባር የምናይበት አድራሻህን ብታስቀምጥልን
Eshi
የስራ ቦታህን አድራሻ እባክህ
Good job
ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
መሰልጠን እፈልጋለሁ ወንድሜ
ስልጠናውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
መጨረሻ እንዴት አንደሚገጣጠሙ አላሳየኸንም; እናመሰግናለን
ደስ በሃሊ ተባረክ ሞያ ንማሕበረሰብካ ብነፃ ለጊስካ ክንክተሎ ዘለና በጎ ተግባር
በጣም አመሰግናለሁ እንድናውቅ ሰለአደረከን
በጣም የምትመሰገን ውድ ሰው ነህ
ማንም ሰው በዚህ መልክ የሚያስረዳ የለም እራስ ወዳድነት አሽቀጥረህ የጣልክ በሆንህ አደቅህ አለሁ
ስልክህን ባገኝ ብዙ የምነግርህ ነበረኝ ተባረክ