ልክ ስትፈሩ ምን ይከሰታል? | ያልተረዳችሁት እውነት | HOW TO OVERCOME FEAR? | Elzalmonism

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 215

  • @HirutBabu-m4t
    @HirutBabu-m4t 18 วันที่ผ่านมา +2

    Oh ሰዉነቴን አየወረረኝ አይኖቼ በእምባ አየተሞሉ ልቤ አየመታ ነው ያዳመጥኩት.... ደሞ ይሄንን ሂዎት ጀምሬዋለው endet ያለ ሰላም እረፍት ነው... ሌሎች ሰዎች ይሄንን ባለማዎቃቸው ሁላ ያሳዝኑኝ ጀምረዋል... ተመስገን 🙏

  • @abenenrwded6949
    @abenenrwded6949 หลายเดือนก่อน +13

    በእውነትም በዚህ ወግ ውስጥ(TH-cam) ከዚህ በፊት ተሰምተው የማያውቁ ቁም ነገሮች ይዳሰሳሉ በርታልን ለብዙ ሰው መዳኒት እንደምትሆን አምናለሁ እኔንም ጨምሮ ትለያለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፤ ለሁላችንም ይሁን።

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 10 วันที่ผ่านมา

    ድንገት ነው ያገኘሁት፣ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ቤተሰብ እሆናለሁ።

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 หลายเดือนก่อน +11

    ፍልስፍና ሳይሆን የመፀሃፍ ቅዱስ ትምህህርት ነው የሚመስለው ፈጣሪ ይባርክህ❤❤ አባቴ!!

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @hailubamlaku9552
    @hailubamlaku9552 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @gabrielag9538
    @gabrielag9538 หลายเดือนก่อน +14

    I came after watching you on Manyzawal podcasts. Great stuff !keep disruptig the status quo. Appreciate your worldview.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      Thanks and welcome, dear. Will do.

  • @eyobyenesew7780
    @eyobyenesew7780 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሌሎች ነገሮች መፍራት does mean breaking one of the commandments that is "ከኔ በቀር ሌሎችን አማልክት አታምልክ".

  • @filimongysus638
    @filimongysus638 หลายเดือนก่อน +5

    This is what the people need to be healed ........

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      They will be..!

  • @alebelworku8408
    @alebelworku8408 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በዚህ ልክ መረዳት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁ ማንያዘዋል ጋ ቀርበህ
    በጣም አመሰግናለሁ ከአንተ ብዙ ነገር እንደምመራ አምናለሁ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      ወዳጆች፤ እንኳን ደህና መጣችሁ.

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 หลายเดือนก่อน +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ በማንያዘዋል ፓድካስት ላይ ነው የሰማውህ። ከአይምሮዌ በላይ ነው የሆነበኝ። በጣም በጣም ነው የተረዳውህ። ብዙ እንትን መስማት አፈልጋለው። ባጭሩ ተገልፆልሀል። በርታ።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      አሜን፣እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @samrawitalebel7596
    @samrawitalebel7596 หลายเดือนก่อน +1

    Your content is amazing and always gives me new perspectives.This is exactly what we need. Can’t wait for more!

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  29 วันที่ผ่านมา

      Happy to hear that!

  • @tigistasnakew420
    @tigistasnakew420 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ አንደበት አርፎ ዛሬ እኔን ነው መንፈስቅዱስ ያስተማረኝ። ነገን በጣም እፈራለሁ ግን ምንም መቀነስም መጨመርም እንደማልችል አውቀዋለሁ በዚህ ልክ አልገባኝም ነበር በትክክለኛው ሰዓት ነው የደረሰልኝ ይሄ ትምህርት

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና ጠቀመሽ፤ እህታለም።

    • @Mt-cq2qj
      @Mt-cq2qj หลายเดือนก่อน +1

      Geta abzo ybarkh des eyalegni new yesemahut minm salata hiwota befrhat yetemola new ke Zara qen jemro fratn aswegidalehu geta yrdan❤ 54:20

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስየሚል ነው ነገርግን እንጊልዘኛውን ብትተረጉመው ደግሞ የበለጠ ሙሉ ይሆናል በርታ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።

  • @masreshalakew1962
    @masreshalakew1962 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክ ትልቅ የውቀት መገለጥ ነው በውስጥ ነፍሰ መረዳት ይጠይቃል!

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @eyobyenesew7780
    @eyobyenesew7780 21 วันที่ผ่านมา

    MORE ON THIS PLEASE.

  • @muluchalchissa9557
    @muluchalchissa9557 13 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ አድርገህ ነው ያብራራኸው እናመሰግናለን::

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  12 วันที่ผ่านมา

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @እምነት-ጀ6ጐ
    @እምነት-ጀ6ጐ หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኣብሄር ድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @EnqopaZyone
    @EnqopaZyone หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ወንድምአለም

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅግ አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት❤🎉

  • @temesgenkahsay-u9r
    @temesgenkahsay-u9r หลายเดือนก่อน +5

    ምን እንደምልህ አላውቅም የቃላትህን ጉልበት የደም ስሬ ይነካል ከአዝቅት እንቅልፍ ወደ ነፍስ ንቃት ትወስደኛለህ ....አምላከ ህያዋን ይጠብቅህ ነው የምልህ እወድሃለሁ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 หลายเดือนก่อน +1

    wow wow!!
    batam AMSAGENALAWU
    EGZ/R Tibabune yechamerelhi Bro❤

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      አሜን፣እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @withmeasni1217
    @withmeasni1217 หลายเดือนก่อน +1

    በተመስጦ ምሰማውን ፖድካስት አሁን ገና አገኘሁት፨ በርታ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      አሜን፣እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt หลายเดือนก่อน +2

    ግልጽ ና ትክክል እይታ ነወ እጅግ አመሠግናለሁ ወዳጅ ❤❤❤

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @zionzeysuse4798
    @zionzeysuse4798 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግንሐለሁ ተባረክ ልጄ ተባረክ ተባረክ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 หลายเดือนก่อน +4

    እየበላንው ያለው ፍሬ የፍርሀት ውጤት ነው። ሰው እየተዋጋ ያለው ከመፈስ ውጊያ ጋር ነው። ሰውን ለመግዛት ዋናው መገድ ማስፈራራት ነው፤ እደምረዳው ሰው ፈጣሪን ለመረዳት ከፈለገ
    የጥብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። የተባለው ለዚህ ነው። 🙏🏽👍🏾💚💛❤️

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ። በቪዲዮ እመጣበታለሁ።

  • @MasreshaHaile-h8z
    @MasreshaHaile-h8z 29 วันที่ผ่านมา

    Very knowledgeable, and interesting, I really enjoyed this video.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  28 วันที่ผ่านมา

      Glad you enjoyed it!

  • @ZewduAyenew
    @ZewduAyenew หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @Esyeene8408
    @Esyeene8408 หลายเดือนก่อน

    በጣም ብዙ ነገር አሳውቀህኛል በተለይ ሰለሰጣን ያስተማርከንና ያቀረብከው ምሳሌ በጣም ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ግን በማርያም ብለህ ልለምንህ ጋድ አትበል እግዚአብሔር ፣ አላህ ፣ እየሱስ ክርስቶስ፣ ኤልሻዳይ በለህ ቃል ተናገር

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እሺ ወዳጄ፤ እየሞከርኩ ነው።

  • @rahelgulilat8163
    @rahelgulilat8163 หลายเดือนก่อน +1

    Btam konjo temehert egziabeher yestelen❤❤❤

  • @MenenEtaferahu
    @MenenEtaferahu หลายเดือนก่อน +1

    Someone is AWAKE!!! 🙏

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      🙏

  • @ChuchuBabye
    @ChuchuBabye หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን 🙏

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @aso8662
    @aso8662 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you tebareke 😊

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      Always welcome, dear.

  • @danielgafre874
    @danielgafre874 หลายเดือนก่อน

    God bless you buddy. 🙏

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      Bless you too, dear.

  • @dfilagot
    @dfilagot 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you for sharing. It's helping me so much.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  8 วันที่ผ่านมา

      Glad it was helpful!

  • @TemesgenTemu-h4x
    @TemesgenTemu-h4x หลายเดือนก่อน +1

    Berta❤❤

  • @Hope-Nigist
    @Hope-Nigist หลายเดือนก่อน +2

    Wondma, selam neh? Astawskgn...Tesfa eytaygn adlm yalkuh lij ngn..Mot bcha nw ymitaygn yalkuh...ahun tiru smat lay ngn Egziabher ymsgen antenm mamsgen flgalw...dess selalgn nw lengrk beye nw...Nuriln ❤

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      አዎ አስታወስኩሽ እህታለም፤ የመጀመርያዎቹ ቪዲዮዎቼ አከባቢ አይደል። እናም ደስ ብሎኛል መረጋጋት ውስጥ ስላለሽ። ከዚህም በላይ ይገለጥልሻል፤ አቅሙ እንዳለሽ አስተውያለሁና።

  • @getahunniguse1309
    @getahunniguse1309 หลายเดือนก่อน +4

    እባክህ በአካል ተገናኝተን የምንወያይበት መንገድ አመቻች

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 หลายเดือนก่อน

    Thank you Jesus.❤

  • @mesfinmare7076
    @mesfinmare7076 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ደስ የሚል መረዳት ነው

  • @gifthaile
    @gifthaile หลายเดือนก่อน

    Thank u ❤🙏

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      You're welcome 😊

  • @peri911
    @peri911 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @alemshettadesse5548
    @alemshettadesse5548 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትልቅ ነገር ነወ የነገርከን እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ከምንመገባቸው ምግቦች vibration ከፍ ወይ ዝቅ የሚያደርጉ አሉን?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      ከምግቡ ይልቅ አመጋገቡ ላይ ማተኮር የተሻለ ነው። ሆኖም HIGHER VIBRATIONAL FREQUENCY በቀጥታ የሚግባባው ከመንፈስ ልዕልና ጋር ነው።

  • @Heron-te4xm
    @Heron-te4xm หลายเดือนก่อน

    የቀንየልና 🙏መዓረይ ❤️❤️❤️

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      የቐንየለይ ክቡር.

  • @oreobaddie9
    @oreobaddie9 หลายเดือนก่อน +1

    I am glad you are here to remind us who we are in universe thank you.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      Always, dear!

  • @elsabetfantahun5882
    @elsabetfantahun5882 หลายเดือนก่อน

    ዋው የልቤን ነው የነገርከኝ የምትናገራቼው ሁሉ እውነት ነው እባክህን እንዳትጠፍ ለየት ያልክ ነህ እ/ር ይባርክህ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      አሜን እህታለም።

  • @girumnigatu4834
    @girumnigatu4834 28 วันที่ผ่านมา

    Bro yabede naw keep up

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  28 วันที่ผ่านมา

      Big up

  • @peri911
    @peri911 หลายเดือนก่อน

    Enem Kemane gar metahu tyaqe sayihon adnqe Bizu lawuq metahu

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅግ አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 หลายเดือนก่อน

    በርተ🎉🎉🎉

  • @yotor6221
    @yotor6221 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ብሮ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅ ነስቻለሁ ወደጄ።

  • @LeulH-gz1rb
    @LeulH-gz1rb 21 วันที่ผ่านมา

    Gerami

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  20 วันที่ผ่านมา

      🙏

  • @HealthyLife-xz8jv
    @HealthyLife-xz8jv หลายเดือนก่อน

    Amazing! I knew what you talk, but I understand the core concept from this lesson🙏

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      Glad it was helpful!

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat หลายเดือนก่อน +2

    በ2 ተኛ ቪዲዪህ ስላገኘሁህ ፈጣሪ እድማርብህ አስቦ እዳገኘሁህ ሁሉ ነው የሚሰማኝ ለዛም አመሰግነዋለሁ 🎉 ገና ብዙ እደምማርም አውቃለሁ ምክኒያቱም የማውቀዉን ነገር እደምታረጋግጥልኝ አሃ አሃ እንጂ እደአዲስ ሃሳብ የሚጎረብጠኝ ነገሮች እስከአሁን አላጋጠመኝም በደንብ አድንቄሃለሁ ። ትልልቅ ሃሳብ + ከመናገር ክህሎት ጋር + የሰከነ አደበት ። በጉጉት የምጠብቀው ሆኖልኛል አመሰግናለሁ ።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ፤ ወዳጀ።

  • @MeloBi-r1f
    @MeloBi-r1f หลายเดือนก่อน

    ይሄን አለመረዳት ከባድ ነዉ 🙏

  • @tsedaytube
    @tsedaytube หลายเดือนก่อน +1

    🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ውዳጄ ኑርልኝ ብዙ ተጠቅሜአለሁ

    • @medinaalkadir
      @medinaalkadir หลายเดือนก่อน

      The way you talk is so humble.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @beckfikre8896
    @beckfikre8896 หลายเดือนก่อน

    I think insecurity also conceived from sense of undermines that is directly linked with what you are discussing "perception of fear" i want to express my greatest gratitude bro for giving this insight of thoughts that lets our soul seeks spiritual highness!! keep it up Don't stop

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      Thank You, dear.

  • @YonasEyayou
    @YonasEyayou หลายเดือนก่อน +1

    Good 👍 👍 👍 👍

  • @belateklemariam8368
    @belateklemariam8368 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ በዚህ ሰአት መልክተኛ ሆነህ እረፍት እንዳገኘ ስለረዳህኝ እምደገፈውን እድተማማነው በጫጫታ እንዳልወሰድ ስለረዳህኝ አመሰግንሀለው❤

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @biruhtesfa244
    @biruhtesfa244 หลายเดือนก่อน

    thankyou

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      You too, dear.

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq หลายเดือนก่อน

    Thank you very much in my heart

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      You're welcome 😊

  • @fikaduhailu138
    @fikaduhailu138 หลายเดือนก่อน

    thanks

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      You're welcome!

  • @HaymanotAbebayehu
    @HaymanotAbebayehu 29 วันที่ผ่านมา

    betam kemibalew belay amesgnalhu ewnt

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  29 วันที่ผ่านมา

      እኔም አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።

  • @MimiYishak
    @MimiYishak หลายเดือนก่อน

    yemigerm new bzu temriyalew egzihbhire ybrakk

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      አሜን፤ ለሁላችንም ይሁን።

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @Sami-vm4tu
    @Sami-vm4tu หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወንድሜ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      እጅ ነስቻለሁ ወደጄ።

  • @Orison-k4d
    @Orison-k4d หลายเดือนก่อน

    ውይ ላዳምጥክ ነበር በጣም ተሟዘዝክብኝ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      አሜን ወዳጄ፤ ላንተም መልካም ህይወት።

  • @Fቲ
    @Fቲ หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ማንያዘዋል ላይ አይቼህ ቤተሰብ ሆኛለሁ።ሀሳብህ በጣም ተመችቶኝ የበለጠ ለማውቀ በደስታ ቤተሰብ ሆኛለሁ።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና መጣችሁ።

  • @tigistkassahun5854
    @tigistkassahun5854 หลายเดือนก่อน

    Betam srif temehert nw E/her yebarkeh and teyake alegn 3d mindenw Dr Aberhamem sitekemut semecgalew gin esti bemigeba meleku aserdagn

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      3D አሁን የምንኖርበት ሰዓት፣ ቦታና ኃይል ነው።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮውን ተመልክተሃል?

  • @johnkidane5165
    @johnkidane5165 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      You're most welcome, dear.

  • @worthyvideo
    @worthyvideo 29 วันที่ผ่านมา

    Fear is the absence of God.

  • @shimelismekonnen9918
    @shimelismekonnen9918 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ሃሳብ ከጥሩ አገላለፅ ጋር!በርታልን።ግን ቀጣይነት ይኑረው አደራ!

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅ ነስቻለሁ ወደጄ።

  • @brhaneabrha2383
    @brhaneabrha2383 หลายเดือนก่อน

    Keep it up Dear Elzabon.... i was curiously waiting for your amazing lesson ....for life...

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      Thank You, dear. And it is "Elzalmon" 😊

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ የምናመሰግናለሁ ለእኔ ብቻ ተለይቶብኛል ፈጣሪ ይባርክህ ብዙ ጥያቄ አለኝ ግን እንዴት እንደምጠይቅ ግን አላወኩበትም ሁሉም በምለዉ ደረጃ አዲስ ሆኖብኛል

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅግ አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።

  • @tesfayeamare6074
    @tesfayeamare6074 หลายเดือนก่อน

    Tnx

  • @Bisionmedia
    @Bisionmedia 12 วันที่ผ่านมา

    There are many points I disagree with you. However, your intention and spirit of presentation has inspired and uplifted me. Keep it up.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  12 วันที่ผ่านมา +1

      I appreciate that, dear.

  • @waineshettefera9685
    @waineshettefera9685 หลายเดือนก่อน

    Ego creates FEAR due to low frequency ! God has to be activated through stillness! “Be still and know that I am God”
    High vibration creates connection with God!

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      CORRECT!

  • @amelework2273
    @amelework2273 หลายเดือนก่อน +1

    ለአንተ የደረሰ መንፈስ ቅዱስ ለህኛም ይድረስልን ወንድሜ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      አሜን፣እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @mitslalyalew4115
    @mitslalyalew4115 หลายเดือนก่อน

    Temesigen nw.....kesint menat buhala fetary ereditogn menigedun ayehut ahun lemenigedu tsinat hayl kanite eyewesediku nw
    fetary yaberitah..!!

  • @BereketTefera-o8l
    @BereketTefera-o8l หลายเดือนก่อน

    ene yemlh kal yelegnm ehet wendemoche blewetal fetari edeme tena yesetelen berta

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      እጅግ አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።

  • @-BayaBooks
    @-BayaBooks หลายเดือนก่อน +2

    ከልብ አመሰግናለሁ❤ ሁሉንም በግልፅ ነው ያስቀመጥከው። Fear of God ን ደግሞ ቲንሽ ብታብራራው ደስ ይለኝ ነበር።የመጀመርያው ሰው Fear of God ነበረው/ነበረበት ወይ? የሚለውን ባውቅ በጣም ደስ ይለኛል!

  • @sisayweheyaga1257
    @sisayweheyaga1257 หลายเดือนก่อน

    Best Explanation i have ever seen. It gives me inspiration. Thank you. God bless you brother. Keep it up. Can you give us explanation about hell and heaven. Do you think there is Hell and is devil burning souls in hell ?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      Thank You, dear. I will

  • @shewaneshayalneh
    @shewaneshayalneh หลายเดือนก่อน +1

    የሚደንቅ ነው ውስጥን ሰርስሮ የሚገባ እውነት። የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል ይባል የለ።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው።

  • @AntenehMulu-ed6jv
    @AntenehMulu-ed6jv 12 วันที่ผ่านมา

    18፤ፍጹም፡ፍቅር፡ፍርሀትን፡አውጥቶ፡ይጥላል፡እንጂ፡በፍቅር፡ፍርሀት፡የለም፥ፍርሀት፡ቅጣት፡
    አለውና፤የሚፈራም፡ሰው፡ፍቅሩ፡ፍጹም፡አይደለም።
    1ኛ ዮሐንስ መልእክት 4:18

  • @ortodhoxtewahdochannel7192
    @ortodhoxtewahdochannel7192 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @michealkimos
    @michealkimos หลายเดือนก่อน +2

    Hi ,the moment the devil throws down he took fear with him as per the bible said so the moment u got fear deeply that means u substitute God power to Devil which high frequency with low frequency that why I understand thank you.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      Right, dear. All things are deeply connected.

  • @hailubamlaku9552
    @hailubamlaku9552 20 วันที่ผ่านมา

    በህይወቴ ዘመን ያልተመለሰልኝ ጥያቄ ቀኑ ደርሶ እግዚአብሔር አስተማረኝ ተመስገን እግዚአብሔር ይስጣልን

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  19 วันที่ผ่านมา

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @Defne-b2s-f3d
    @Defne-b2s-f3d หลายเดือนก่อน

    አንደዛሬ ህዎቴን የሚቀይር ትምህርት ሰምቼ አላዉቅም አላህ ይሰጥህ

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @ortodhoxtewahdochannel7192
    @ortodhoxtewahdochannel7192 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ወንድሜ 2 ነው categoria ያንተ አይነት energia ያለው ሰው ከሆነ የምትለው ሁሉ ይነሮዋል ዝም ብለው ቤትክርስቲያን ተመላላሽ ክሆነ ሊረዳው አይችልም ለነሱ ክሃይማናት የወጣህ ሁና ነው ሚስማው እና ቀጥልበት ❤

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 24 วันที่ผ่านมา

    አንደበተ ርቱዕ ነህ። ይሄ ቪዲዮህ ምን ያህል እንደጠቀምከኝ ልነግርህ አልችልም። ፍርሃቴን አስቀድሜ እና አስበልጬው እንደምኖር ወገግ ብሎ ነው የታየኝ። ለሰዎች ብርሃን ማብራት ትልቅ ስራ ነው። ስላደረከው ነገር እግዚአብሔር ይስጥልኝ! እባክህን ቀጥልበት። perception of fear ወሳኝ ርዕስ ነውና እባክህን how to overcome it የሚለውን ቀጥልበት

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  23 วันที่ผ่านมา

      እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @meskeremgululat7820
    @meskeremgululat7820 หลายเดือนก่อน

    አኔ ማኔ ጋ ነበር መጅምረያ ያየወክ በጣም ነው ውስጤን አድምረምረው ያደርክኝ በጣም አምስግናለው

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና መጣችሁ። አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።

  • @ትትናመጎስ
    @ትትናመጎስ วันที่ผ่านมา

    ያለሁበትን ደረጃ ክልትው አረገህ አሳየህኝ!!!.በል ጥያቄየን ለሚቀጥለው???. መለሰ ከአንተ ተዘጋጅ!!.🎉🎉🎉

  • @meharizewda804
    @meharizewda804 หลายเดือนก่อน

    Arif weg new ene temchtognal.... lelawm endemimchwem ergtegna negn

  • @worthyvideo
    @worthyvideo 29 วันที่ผ่านมา

    😂😂 የሚገርም ነው። በተለይ በሚገበረው ጉዳይ።

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @biniamtecleab8421
    @biniamtecleab8421 หลายเดือนก่อน

    Your videos are so captivating and educational keep it up👍🙏
    Would you forward us your INSIGHTS:
    * regarding the human BODY,SOUL,SPIRT.....ETHER..DIMENSIONS....
    *AXIOMS OF REALITY (EXISTENCE..CONSCIOUSNESS..IDENTITY)
    * WHAT IS YOUR METAPHYSICAL,EPISTEMOLOGICAL & AXIOLOGICAL IDEOLOGIES
    In CREATION..THANKS IN ADVANCE 🙏

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      Will do a video on it.

  • @selamawitabrham6243
    @selamawitabrham6243 หลายเดือนก่อน

    Mane lay aeycheh temechtehgne new beteseb yarekuh

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና መጣችሁ።

  • @girumnigatu4834
    @girumnigatu4834 28 วันที่ผ่านมา

    I feel like to comment again, that now am just giving taste to my soul.and how can I get telegram group bc I have lots ideas to ask

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  28 วันที่ผ่านมา

      t.me/elzalmonism

  • @filimongysus638
    @filimongysus638 หลายเดือนก่อน

    We must Awaken from our deep sleep and reclaim ourselves before to late and
    The moment we ask who we are , our fear is there?
    By the way i have question ,who do we blame for all this mess and who throw us in the deep shalow.?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      Our deepest desire.

    • @filimongysus638
      @filimongysus638 หลายเดือนก่อน

      @@Elzalmon thanks !what about those who stabilshed the world rigged system to control everything .bc every one us come through already stabilished ,religion , education system and so many things.

  • @OldAmharicGospelsongs-zq1mp
    @OldAmharicGospelsongs-zq1mp หลายเดือนก่อน

    መጽሃፍ ቅዱስ ላይ "አትፍሩ" የሚል 365 ግዜ ተጠቅሷል፣ ይህ ማለት ለእያንዳንዱ ቀን ስናካፍለው ቢያንስ በቀን አንድ አትፍሩ የሚል ትእዛዝ አለን፡፡ ደሞም "እመን" እንጂ "አትፍራ" አትፍራ አይደል የተባለው "ፈራህ ማለት አላመንክም ነው!!"

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፣እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።

  • @EyerusalemEnthabu-yv6zo
    @EyerusalemEnthabu-yv6zo หลายเดือนก่อน

    አምላክን መፍራት ማለት ምን ማለት ነው እንዴትስ ነው አምላካችንን መፍራታችንን ምንገልፀው?

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  29 วันที่ผ่านมา

      እምነት ሙሉ ሲሆን ማለት ነው።

  • @abrhamkassa5480
    @abrhamkassa5480 24 วันที่ผ่านมา

    Please try to compile all your invaluable skills and knowledge, and also invite us to see the enlightment of your own amaizing book!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  23 วันที่ผ่านมา

      Thank You, dear.

  • @michael12gezahegn
    @michael12gezahegn หลายเดือนก่อน

    Thankyou for your Understandings, i have one Question if God is a context God, why all contexts are contradict each other, for example if You consider All Abrahamic religions of Judaism , Christianity, & Islam have different perception on Jesus Christ, as Ordinary Man, as God, as a Prophet. how all can be true Simountaneously.

    • @Elzalmon
      @Elzalmon  หลายเดือนก่อน

      Dear, the contradictions in how the Abrahamic religions view Jesus (ordinary man), God, or prophet-don’t come from God but from human interpretations. Each group believes it understands God better than the others, leading to division. This creates the idea of “owning” God, as if God belongs to one group over another.
      But God is beyond human limits and perspectives. The differences arise because we interpret God through our own context and beliefs, like looking at a big picture through small windows. None of us sees the whole truth.
      I’ve made a video about this, where I explain how these divisions distract us from the real purpose of faith (seeking unity and understanding, not claiming God as our own).

    • @michael12gezahegn
      @michael12gezahegn หลายเดือนก่อน

      @@Elzalmon , so How do you know that you are on the real path. let say if you are born & Raise in Christian Society , you will have Monotheistic Understanding About God. but if you were Born in Hinduism and Buddhism, the god might not be as you expect. General speaking Either The One is True, For Example 2+2=4 not 3 , not 5 , so all the context can not be simultaneously True , or all the rest must be False.