ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ከኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ የተወሰዱ ጥቅሶች/Quotes from the Book of Genesis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ค. 2024
  • ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው ከመጽሐፍ ቅዱስ ከኦሪት ዘፍጥረት በተወሰዱ ትቅሶች ሲሆን ጥቅሶቹም በአዳምና ሄዋን ዙሪያ፣ ስለ አብርሃም በእግዚአብሔር መባረክ፣ ሶደም ጎመራና የሎጥ ከጥፋ እሳት መዳን እንዲሁም በይስሐቅና ያዕቆብ መባረክ ዙሪያ ነው፡፡ የዚህም ቪዲዮ ታዳሚዎች ለእግዚአብሔር ታማኝ መሆንና ትእዛዛቱን መጠበቅ የዘላለም ህይወትና በረከትን እንደሚያስገኝ ግንዛቤ እንዲፈጥሩ የተዘጋጀ ነው፡፡

ความคิดเห็น • 1