One Lord Spritual Tube
One Lord Spritual Tube
  • 11
  • 3 048
ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና ስለእምነት የሚናገሩ ጥቅሶች/Quotes taken from the Bible and talking about faith
እምነት መሰረታችን ነው።
ማመን እና መቀበል፣ በእምነት፣ እግዚአብሔር ያደረገልን ነገር ከምናምንበት ቅጽበት ህይወታችንን ይለውጣል። በእምነት እግዚአብሄር ለእኛ ያለውን ፍቅር እንቀበላለን ይህም እንደ ክርስቲያን ለመሆናችን መሰረት ይጥላል።
ይህም ቪዲዮ የተዘጋጀው ሰዎች በእግዚአብሔር ላይ ያላቸውን እምነት ከፍ እንዲያርጉና እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ እንደሆነ እንዲረዱ የተዘጋጀ ነው፡፡ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ፡፡ አሜን!!!!
มุมมอง: 250

วีดีโอ

እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፣ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፣ ይሮጣሉ፣ አይታክቱም፣ ይሄዳሉ፣ አይደክሙም፡፡
มุมมอง 37714 วันที่ผ่านมา
አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፡- በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፣ መንግስተ ሰማያት የእነርሱ ናትና፡፡
ፍርሃትን ለማስወገድ የሚረዱን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፣/Bible verses to help us overcome fear,
มุมมอง 2K14 วันที่ผ่านมา
• ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።
ክፍል አምስት ኦሪት ዘዳግም/Part five Torah Deuteronomy
มุมมอง 4914 วันที่ผ่านมา
የዘዳግም መጽሐፍ የመጽሐፍ ቅዱስ አምስተኛው መጽሐፍ ሲሆን ለኦሪት ደግሞ የመጨረሻው ክፍል ነው፡፡ ኦሪት ዘዳግም፣ የእስራኤል ሕዝብ ለብዙ ጊዜ በምድረ በዳ ከተጓዙ በኋላ ወደ ከነዓን ለመግባት ጥቂት ሲቀራቸው በሞአብ ምድር በቆዩበት ጊዜ ሙሴ በተከታታይ ያደረገላቸውን ንግግር የያዘ ነው፡፡ የኦሪት ዘዳግም መጽሐፍ ቃል የመጣው ከግሪኩ ዲትሮኖሚዮን ከሚባለው ሲሆን ትርጉሙም ሁለተኛው ህግ ማለት ነው፡፡ በኦሪት ዘዳግም ተመዝግበው ከሚገኙት በጣም ጠቃሚ ከሆኑት ነገሮች መካካል አንዳንዶቹ የሚከተሉት ናቸው‹- 1. ሙሴ ባለፉት አርባ ዓመቶች ውስጥ ስለ ተፈጸሙት ታላላቅ ድርጊቶች በማስታወስ ይናገራል፤ እግዚአብሔር በምድረ በዳ እንዴት ...
ክፍል አራት ኦሪት ዘኁልቁ/Part four Numbers
มุมมอง 5521 วันที่ผ่านมา
ኦሪት ዘኁልቁ እስራኤላውያን የሲናን ተራራ ከለቀቁበት ጊዜ አንስቶ እግዚአብሔር ሊሰጣቸው ቃል ወደገባላቸው የተስፋይቱ ምድር ምሥራቃዊ ወሰን እስከ ተቃረቡ ድረስ ያለውን የአርባ ዓመት ታሪክ ያወሳል፡፡ የመጽሐፉ ስም ከታሪኩ ጎላ ብሎ የሚታየውን ክፍል ያመለክታል፣ ይኸውም እስራኤላውያን የሲናን ተራራ ለቀው ከመሄዳቸው በፊት፣ እንዲሁም ከአንድ ትውልድ በኋላ ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተ ምስራቅ በሞአብ ሙሴ ያደረገውን የሕዝብ ቆጠራ ያመለክታል፡፡
ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና ስለፍቅር የሚናገሩ ጥቅሶች/Quotes from the Bible about love
มุมมอง 311หลายเดือนก่อน
ይህ የአምስት ደቂቃ ቪዲዮ የተዘጋጀው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙና በሰዎች መሀከል መኖር ስለሚገባው ፍቅር እንዲሁም እግዚአብሔር የሰው ልጆችን የወደደበትን መውደድ የሚያስረዳ ሲሆን ለአንባቢና ለተመልካቾቹም በሰዎች መሀከል ሊኖር ስለሚገባው ፍቅርና መዋደድ ጥሩ ገለጻ ይሰጣል፡፡
ክፍል ሶስት ኦሪት፡ ዘሌዋውያን፡፡/Part three Leviticus
มุมมอง 24หลายเดือนก่อน
ይህ ቪዲዮ የሚያጠነጥነው በኦሪት ዘሌዋውያን መጽሐፍ ዙሪያ ሲሆን በውስጡም በጥንታዊ እስራኤል ስለነበሩት የአምልኮ ደንቦችና ስለ ሃይማታዊ ሥርዓቶች እንዲሁም እነዚህን ሥርዓቶች በተግባር የመቶርጎም ኃላፊነት ስለነበራቸው ካህናት ይገልጻል፡፡ የቪዲዮውም ዋና ሀሳብ ሰዎች በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ በቅድስና እንዲኖሩ እንዲሁም ቅዱስ የሆነውን እግዚአብሔርን በቅድስና እንዲያመልኩ ከእርሱም ጋር ያላቸው ግንኙነት መልካም እንዲሆን ማድረግ እንዳለባቸው ነው፡፡
ክፍል ሁለት ኦሪት ዘ-ጸአት/ Part 2 Exodus
มุมมอง 39หลายเดือนก่อน
ይህ ቪዲዮ የሚያጠነጥነው ከኦሪት መጽሐፍቶች ውስጥ አንዱ በሆነው በኦሪት ዘ-ጸአት መጽሐፍ ላይ ሲሆን በውስጡም የዘጸአት መጽሐፍ በማን ተጻፈ እንዲሁም የዘጸአት መጽሐፍ አጠቃላይ ዘቱን የሚተርክ ይሆናል፡፡ የዚህም ዝግጅት ታዳሚዎች ስለ ኦሪት ዘጸአት መጽሐፍ ይዘት እንዲሁም በማን እንደተጻፈ ግንዛቤ ያገኛሉ ብለን እናምናለን፡፡
ክፍል አንድ ኦሪት ዘ ፍጥረት/Part one of the Torah of Genesis
มุมมอง 68หลายเดือนก่อน
ይህ ቪዲዮ ዕርዕሱ ክፍል አንድ ኦሪት ዘፍጥረት ሲሆን የሚያጠነጥነውም በመጽሐ ቀዱስ ውስጥ ከሚገኙ መጽሐፍት ውስጥ አንዱ ስለሆነው ስለ ኦሪት ዘፍጥረት ነው፡፡ በዚህም ቪዲዮ ውስጥ የመጽሐፉን ይዘትና፣ መጽሐፉ በምን በምን ላይ እንደሚያጠነጥን የተዘረዘረ ሲሆን የኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍን ለሚያነቡ ሰዎች ስለመጽሀፉ ይዘት መጽሐፉን ከማንበባቸው በፊት ግንዛቤ እንዲኖራው ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ቪዲዮውንም ከወደዱት ላይክ እንዲሁም ሌሎች በተከታታይ የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፡፡
ከኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ የተወሰዱ ጥቅሶች/Quotes from the Book of Genesis
มุมมอง 1692 หลายเดือนก่อน
ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው ከመጽሐፍ ቅዱስ ከኦሪት ዘፍጥረት በተወሰዱ ትቅሶች ሲሆን ጥቅሶቹም በአዳምና ሄዋን ዙሪያ፣ ስለ አብርሃም በእግዚአብሔር መባረክ፣ ሶደም ጎመራና የሎጥ ከጥፋ እሳት መዳን እንዲሁም በይስሐቅና ያዕቆብ መባረክ ዙሪያ ነው፡፡ የዚህም ቪዲዮ ታዳሚዎች ለእግዚአብሔር ታማኝ መሆንና ትእዛዛቱን መጠበቅ የዘላለም ህይወትና በረከትን እንደሚያስገኝ ግንዛቤ እንዲፈጥሩ የተዘጋጀ ነው፡፡
የቅዱሳት መጽሐፍት ትርጉም/Translation of the holy books
มุมมอง 692 หลายเดือนก่อน
Welcome to our channel! In this enlightening video, we delve deep into the profound teachings encapsulated within the holy books of various religions. Whether you're a devout follower seeking a deeper understanding or simply curious about different faiths, this exploration will provide invaluable insights. We dissect the significance of different parts within these sacred texts, uncovering the ...

ความคิดเห็น

  • @DawitMassebo
    @DawitMassebo 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    thank you!!!!❤❤❤🎉🎉

  • @DawitMassebo
    @DawitMassebo 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @MehratMeme
    @MehratMeme วันที่ผ่านมา

    Ame

  • @MehratMeme
    @MehratMeme วันที่ผ่านมา

    Wowsrs

  • @alexakarnib
    @alexakarnib 5 วันที่ผ่านมา

    Ameeeen❤❤

  • @user-ol2lk7lf7k
    @user-ol2lk7lf7k 6 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @DawitMassebo
    @DawitMassebo 22 วันที่ผ่านมา

    yes