ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ክፍል አንድ ኦሪት ዘ ፍጥረት/Part one of the Torah of Genesis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ค. 2024
  • ይህ ቪዲዮ ዕርዕሱ ክፍል አንድ ኦሪት ዘፍጥረት ሲሆን የሚያጠነጥነውም በመጽሐ ቀዱስ ውስጥ ከሚገኙ መጽሐፍት ውስጥ አንዱ ስለሆነው ስለ ኦሪት ዘፍጥረት ነው፡፡ በዚህም ቪዲዮ ውስጥ የመጽሐፉን ይዘትና፣ መጽሐፉ በምን በምን ላይ እንደሚያጠነጥን የተዘረዘረ ሲሆን የኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍን ለሚያነቡ ሰዎች ስለመጽሀፉ ይዘት መጽሐፉን ከማንበባቸው በፊት ግንዛቤ እንዲኖራው ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ቪዲዮውንም ከወደዱት ላይክ እንዲሁም ሌሎች በተከታታይ የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፡፡

ความคิดเห็น •