Sudan | ሱዳን በጀነራሎቹ ፈረሰች ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 77

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 3 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሄር ሆይ፡ ሰላም ለሱዳን።

    • @bettynegest8571
      @bettynegest8571 3 หลายเดือนก่อน

      Wshetmoch gedayu maytawekbet hager eyenork sle lela hager endet yweral.

  • @TrtiuGTtrryiu
    @TrtiuGTtrryiu 3 หลายเดือนก่อน +9

    አብዱልሰመድ መሀመድ ትችላለህ ጥንቅቅ ያለ ዘገባህ በጣም ይመቸኛል በርታ ❤❤❤

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሱዳን ህዝብ እጀግ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሰላም የሰጠው ❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 หลายเดือนก่อน +18

    አላህ ሰላሙን በአለም ዙሪያ ያስፍንልን።🙏

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን
      እግዚአብሔር ያክብርልኝ !
      ጎበዝ በዘርና ፣በሀይማኖትና በአህጉር ተከፋፍሎ ትችለኛለህ አትችለኝም የምትልበት ግዜ ዛይሆ ልብን ሰብስቦ በአንድነት ወደ ላይ የሚጮህበት ግዜ ላይ ነው ያለነው

  • @dawudadem2443
    @dawudadem2443 3 หลายเดือนก่อน +30

    ሲጀመር የአፍሪካ መሪወች ለራሳቼው እንጂ ለህዝብ አስበው አያውቁም

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 3 หลายเดือนก่อน

      @@dawudadem2443
      ከሰማይ አልወረዱም ከምድር ስል ፈንቅለው አልወጡም እንዳምተው ተራ ሰው ነበሩ አንተው ከወጣህበት ማህበረሰብ የወጡ አንተኑ የሚመስሉ ሰዎች ናቸው ወንበሩ ላይ ስወጡ ግን እንደ ማያ በቅጽበት ይቀየራሉ አንተንም አላቅህም ይላሉ ይሄ በድህነትና በመከራ ተወልዶ ያደገ ህዝብ ስነልቦና ነው አንተም በታሪክ አጋጣሚ ወንበሩ ላይ መቀመጥ ብትችል ይሄውኑን ታሪክ ነው የምትደግመው ለዛውም በባሰ መልኩ !
      ህልውናውን ለስልጣንና ለገንዘብ የሸጠ ማህበረሰብ ወደ ላይ ሳይሆን ወደቁልቁል ነው የሚያስበው የአስተሳሰብ ከፍታውን ደግሞ ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል እያለ የቁጭት ጥቅስን ጽፎ ለልጅ ልጁ እያስተማረ ይኖራል !
      ተወኝ እሲቲ! በዘርና በሀይማኖት ተከፋፍሎ ድንጋይ እርስ በራሱ የሚወራወር ማህበረሰብ መላውን የአፍሪካ መሪዎች ለመተቸት ሞራሉን ከየት አመጣው ነው የሚያስብልብህ !!!
      ሸክላ አፈርን በርበሬ ነው ብሎ ፣ ሙዝን ቅቤ ነው ብሎ ፣ጀሶን የጤፍ ዱቄት ነው ብሎ ፣እቃን ደብቆ ደሃን ህዝብ በዋጋ ጭማሪ የሚያንስለቅስ ፣ግዜው ያለፈበትን መድሃኒት ለገንዘብ ብሎ ለደሃ ህዝብ የሚያከፋፍል ህዝብ ባለበት ሀገር ላይ ተወልዶና አድጎ የአፍሪካ መንግስታት ክፉዎች ናቸው ብሎ መውቀስ በራስ ላይ ማለገጥ ይመስልብሃል አባቴ !
      ልክ ያልሆንን ህዝቦች በመሆናችን ነው እርስ በራሳችን ተበላልተን እያልቅንም አሁን ድምፅ ግሞ በተፈጥሮ አደጋ እየረገፍን ያለናው !
      ደር ዳር ላይ የጀመረው መሬት መንሸራተት በጎርፍ መጥለቅለቅ አንደኛ ወድ ሆነችው አዲስ አበባ መቶ አዲስ አበባ በህዝቧ ላይ ተንሸራታ ካልቀበረችኝ ይሀው ቱፍ ብያለሁኝ ብብቴ ላይ ጸጉር ይብቀልም ብያለሁኝ!
      ጁታህን አንቀህ ወደላይ ለይቅርታ የምንናንጋጥጥበት ግዜ ነው እንጂ እኛ ተራዎቹ ከአፍሪካ መንግስታት የተሻልን ሸቃላዎች አይደለንም !

    • @djibex9613
      @djibex9613 3 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያውም አንዱ ነው ።

    • @MulukenDerso-nt9cv
      @MulukenDerso-nt9cv 3 หลายเดือนก่อน

      Ewnet new wendm 👍👍👍

  • @DENEKEMAMO
    @DENEKEMAMO 3 หลายเดือนก่อน +1

    በክፉ ጊዚ የተሰደድኩብሽ ሱዳን አምላክ ሰላምሽን ይመልሰው

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 3 หลายเดือนก่อน +7

    I pray for Sudan

  • @TseguWoldu-r3n
    @TseguWoldu-r3n 3 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabhie selam ydrglachew.

  • @chuchuchu7153
    @chuchuchu7153 3 หลายเดือนก่อน +7

    እስኪ ስለ ኢትዮጵያ ሃገራችን አንድ ወጥ ዘገባ ስሩልን

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ በርታ እሚገርም አገላለፅ እውቀት የተሞላበት ነው

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የማናዉቀዉን ሰለአሳወቃችሁን

  • @shambel826
    @shambel826 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow አቀራረብህ ይመቸኛል አብዱል ሰመድ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ❤

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 3 หลายเดือนก่อน +17

    ብሰሚላ በአንድ አመት ከምናምን ትልቅ አገር በጦርነት ፈረሰን መሰማት ከባድ ነው ወላሂ በጦርነት እኮ የተሰተካከለ አገር የለም አሰቡት እሰኪ አሰር ሚሊየን ዜጋ መድረሻ ሲያጣ 😢ያሳዝናል

    • @zdw1369
      @zdw1369 3 หลายเดือนก่อน

      ምነው ጆሮ ለራሱ ባዳ ሆነብሽ እኛ ሀገር 17 ሚልየን ኢትዮጵያውያን ተፈናቅለው በየካምፖች አይደል ያሉ

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጥልቅ ትንታኔ።ያኔ ከኢትዮጵያ ሬድዮ አገልግሎት ጀምሮ ልጅ እያለሁ እከታተላቹህ ነበር።የናንተን ዘመን ጋዜጠኞች። ደስስስስስ ትላላቹህ🥰🌺

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያን የሚነካኩ ሁሉ ለራሱ ለሀገሩ ለዓለም ሰላም እንቅፋት ነው ናቸው።

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 3 หลายเดือนก่อน +4

    My goodness. Port Sudan is 850 KM away from Khartoum.

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አለ ያገሩ ንብርት ለህዝቡ የስራ ምንጭ ቢመሰረትበት መሳሪያ እየተገዛ ስለምን ህዝብ ከሚጨርሱበት ።ሁሉም ያልፋል ለግዜው ያለፋል።🙏

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥጥና የሱዳን ፍል፣የኢትዮጵያ ሰሊጥና ኑግን የአረብ ሃብታሞችዘይታችንን ከሱዳን ነው የሚያገኙት

  • @ma9546
    @ma9546 3 หลายเดือนก่อน +3

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤

    • @SalonTube
      @SalonTube  3 หลายเดือนก่อน +1

      Any time!

  • @freehoue
    @freehoue 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሱዳን ህዝብ እጅግ በጣም ያሳዝናል

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 หลายเดือนก่อน +5

    ከግብፅ ጋር አብረዉ እኛን ሊወጉ መሬታችንን እንደወረሩ ዛሬ ፈረሱ

    • @TedyPLC
      @TedyPLC 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኛስ ምን እያረግን ነው?የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ሆኖ ነው ነገሩ እኛ አለን አይደል እንዴ ዓብይ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ጦርነት ውስጥ ያልን፡፡ስልጣን ሲይዝ ወለጋ ላይ ጦርነት ተጀመረ ትግራይ ገባ ቀጠለ እና ዓማራ ገባ ፡፡እኛ ዝም ነው ማለት ያለብን ሌሎች ቢያወሩ ያምርባቸውል፡፡ወራዶች ነን እኛ ማፈር ነውe ያለብን በዚህ ደንቆሮ እየተመራን

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@TedyPLC
      በህወሀት መንግስት ትጠቀመው የነበረው ጥቅም አሁን ስለቀረብህ ነው እንጂ አይንህ የታወረው ኢትዮጵያና ሱዳን በምንም ሊመሳሰሉ አይችሉም አባቴ ! አሁን የምታየው የትግሬ የአማራና የኦሮሞ ግርግር ልክ እንዳንተው የወያኔ አግልጋይ ነበሩት ቡሽቲዎች በወያኔ ሪሞት እየተንቀሳቀሱ ነው አንዴ ቦግ አንዴ ብልጭ የሚሉት እንኩዋን እነሱ የኢትዮጵያን ባንክና ታንክ ለ27 አመት ሙሉ ተቆጣጥሮ ራሱን የአፍሪካ ሀያል መንግስት አድርጎ ይቆጥር የነበረውን አለቃህ ህወሓት እንኩዋን በኢትዮጵያ ህዝብ ልጆች የተባበረ ክንድ ተሰባብሮ ከየት በገመድ ጎትተን እንዳወጣነው በዘመንህ በአይንህ አይተሃል !
      ለምን እንዋሻለን ! አለቃህ ወያኔ 27 አመት ሙሉ በክልል ፣በዘርና በሀይማኖት ከፋፍሎ በፈለገው ግዜ እንደፈለገ ሊያፈነዳው የሚችል አይነት ቦንብ አድርጎ የቀበረው የመርዝ ቦንብ እየፈነዳዳ እንደሆነ ካላወክና አይደለም አንተ ተራው ደደብ ተላላኪ አባትና አያትህ ያልሰሩትንና ያላዩትን ነገር ሰርቶ በዘመንህ በአይንህ እያሳየህ ያለውን አብይን የምትወቅስ ከሆነ እውነትም ድልብ ወያኔ ወይም ደደብ አማራ የወያኔ አሽከር ነህ ማለት ነው !
      አባቴ ! በየሶሻል ሚዲያው እየዞርክ ሙሾህን እያወርድክ እሱ ስትፉነዳበት እየገደለህ ጦርነትም ውስጥ ሆኖ ሀገርን እየገነባልህ ነው ! አንተም እሱ በሰራው ቦታ ሁሉ እየዞርክ ፎቶ ትነሳለህ ታሪክ እንደዛ ነው የሚቀጥለው !
      የሚሰራ አእምሮና ጥሩ ሀሳብ የሚያፈልቅ ስነልቦና ከሌለው ሰው ጥሩ ነገር ለመስማትና ለማየት አይጠበቅም !
      የውሻው መጮህ የግመሉን ጉዞ አያስቆመውም ነው እውነታው አይደል !

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከደም ወንድሞቻችን ኤርትራውያን ቀጥሎ የምንሳሳላቸዉ ጎረቤቶቻችን ናቸው

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 3 หลายเดือนก่อน

    Selame wude Ye salon TH-cam azegajoch ena wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe le metakerbuln mert programe ke lebe enamesgenale ❤🌹💐🌹💐🍁🥀🌹👍👌👏🌹💐👍👌👏🖐️

  • @mameyayu2989
    @mameyayu2989 3 หลายเดือนก่อน

    አብደሰመድ ሙሀመድ ያንተ አቀራረብ ይመቸኛል ወደ ደቡብ ሱዳንም ተሰደዋል እኔም እዛው ስደተኛ ካንፕ ውስጥ ነኝ

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 3 หลายเดือนก่อน +5

    Not 100 kilometer kartum to port Sudan 815.1 kilometer

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 3 หลายเดือนก่อน +3

    መሪዎቻችን የሚታገሉት እኛም እንደ ሱዳን፡ እንዳንሆን ነው። እናስተውል ።

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 3 หลายเดือนก่อน

    Abdi enamesegnalen nurilegne abat konejo akerareb new

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 3 หลายเดือนก่อน +3

    አረብ እኮ ሴረኛ ነው ሱዳንን እንደ አረብ አያያዩአቸዊም ጥቁሮች ስለሆኑ በደንብ ብትከታተለዉ ጥሩ ነው አረብ አደገኛ ንቅዘት ያለው ህብረተሰብ ነው።።። መናጢወች እንግሊዝ ለዚህም ነው ይበልጡን አወሳስባቸዉ ወጣች።።።

  • @AssefaBisrat
    @AssefaBisrat 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሜሪካን ቂምን አትረሳም ታቆያለች እንጂ።

  • @starmohamed3017
    @starmohamed3017 3 หลายเดือนก่อน

    በሴራ የመጣ ሁሌ መጨረሻው ያው ነው በሴራ ይሸኛሉ! የዑመር አልበሽር ግፍ ነው ሱዳንን ለዚህ ያበቃት

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሱዳን ላይ ያለ የመተት መናፍስቶች መሰውያ እንዲፈራርስ እንፀልያቸው መናፍስቱ ናቸው እየተዋጉ ያሉት በሰው ውስጥ ገብተው ::

    • @AhmdnHusen
      @AhmdnHusen 3 หลายเดือนก่อน

      Aye banta😅😅😅

    • @AhmdnHusen
      @AhmdnHusen 3 หลายเดือนก่อน

      Ayi banta 😂😂😂

  • @PetrosGebre
    @PetrosGebre 3 หลายเดือนก่อน +2

    Very sorry.
    Such a beautiful country being destroyed by own people.

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 3 หลายเดือนก่อน

    ስግብግብ ጄኔራሎች ሁለቱም ያው ለህዝቡ የሚሆኑ አይደሉም አንደኛው ለምን ህዝብ ሲባል ስልጣኑንም መተው ነው ለህዝብ ሰላም ሲባል ያሳዝናል ወይ አፍሪካ ና መሪዎችዋ

  • @AhmdnHusen
    @AhmdnHusen 3 หลายเดือนก่อน

    Anta bicha ambaibi zana❤❤❤

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 3 หลายเดือนก่อน +1

    አገራችሁ የምትወጉ ሁሉም በአገር ላይ ነው።

  • @Dadaws2017
    @Dadaws2017 3 หลายเดือนก่อน

    Mam sudan😭😭😭😭😭

  • @Girmay-g9r
    @Girmay-g9r 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 3 หลายเดือนก่อน

    Ye Umerbeshir gif ya sudan😢

  • @Iskindir1
    @Iskindir1 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ye umer albashir gif new ye duro yiqoyyal ahun ahun gin ayqoyyim fatari ye ijasawun iyasatasaw new ..I... ye albashir giff new

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me 3 หลายเดือนก่อน

    ✌️✌️✌️

  • @ደላይሰላም-ፀ7ሰ
    @ደላይሰላም-ፀ7ሰ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ ከካርቱም እስከ ፖርት ሱዳን 100 አይደለም 1200 ኪ /ሜ ነዉ ።

  • @ግንለምን-ቘ4ቀ
    @ግንለምን-ቘ4ቀ 3 หลายเดือนก่อน

    From Khartoum to port Sudan is not 100KM, it's 1000KM

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለያዥ ለገራዥ ሳይሆን ለያዥ ለገናዥ ነው፡፡

  • @awolibndawd9113
    @awolibndawd9113 3 หลายเดือนก่อน

    በ መሰለኝ ነው የምታወሩት

  • @SemiraAkmel-l3r
    @SemiraAkmel-l3r 3 หลายเดือนก่อน

    Wawo dasemel galats

  • @freedomnow1210
    @freedomnow1210 3 หลายเดือนก่อน

    አይ አፍሪካ አንድ የተማረ ትጣ ምን አይነት እርግማን ነው ያለን

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 3 หลายเดือนก่อน

    አልበሽር የሚሆነውን ሁሉ ነግሮዋቸው ነበር

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 3 หลายเดือนก่อน

    😂ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቸው

  • @DawtDawt-d7s
    @DawtDawt-d7s 3 หลายเดือนก่อน

    ኣጣሪተ ተናገሪ ከ ኳሪትም ቦሪ ሱዳን 1000ክሎ ሜትሪ ነው

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 3 หลายเดือนก่อน

    Yetabatiwa tibetaten hageren defralech sudan gibis yibetatenu

  • @Sbeseba
    @Sbeseba 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ም የሶ ፈንታ እንዳይደርስ

  • @zsenfelall
    @zsenfelall 3 หลายเดือนก่อน

    khartoum to port sudan 815 kl

  • @NabiyuZemen
    @NabiyuZemen 3 หลายเดือนก่อน

    100km ኣይደለም ርቀትዋ1000km

  • @hailubrhane9273
    @hailubrhane9273 3 หลายเดือนก่อน +1

    ካርቱም ፖርት ሱዳን ዘጠኝ መቶ ኪሎ ሜትር ነው:: ቀዳዳ😄😄😄

  • @MesiBeyu
    @MesiBeyu 3 หลายเดือนก่อน

    ተረክ ሚዲያ!
    በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያና ሱዳን ልዩነታቸው ምንድነው? "የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች" የሚባለው ተረት ለማነው የሚሰራው?

  • @dawithagos656
    @dawithagos656 3 หลายเดือนก่อน

    ስትዋሽ በቅጡ ይሁን ከካርቱም ፖርቱሱዳን ለመድረስ ከአንድሸ ኪሎ ሜትር በላይ ይርቃል ዜና ስትሰራ አጥንተህ ስራ ።

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 3 หลายเดือนก่อน

      አውቀት ሞልቶ ሲፈስ አንተ ላይ አየሁ 😁😁😁

  • @MulukenEthiopian
    @MulukenEthiopian 3 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊም ያለበት ሀገር ሁሉ ሰላም የለም ምን አይነት አጋንት ቢሰፍርባቸው ነው ።

  • @Daoud-l5p
    @Daoud-l5p 3 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ በኪሎ ሜትር ተባሉ። አይ ዕውቀት ሞልቶ ፈሰሰ አይደል! አይ ኢትዮጵያ የሚጣሉበትን በቅጡ የማያውቁ። በቃ ዛገቢው ተሳስቶ ሊሆን ይችላል። ይህ ሁሉ ውርጅብይ ምን ይሉታል።

  • @trussom647
    @trussom647 3 หลายเดือนก่อน

    ዉሸት ከካርቱም ለፖርት ሱዳን ያለዉ ርቀት አንድ ሞቶ ኪ/ሜትር ብቻ አይደለም ደግሞ በኢትዬጵያ ያለዉ ሁኔታስ ከሱዳን በምን ይሻላል ‼️

  • @iamfree347
    @iamfree347 3 หลายเดือนก่อน

    የራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች

  • @yaredtessema7829
    @yaredtessema7829 3 หลายเดือนก่อน

    ለስሙ ልምድ ያለህ ጋዜጠኛ ነህ ። ለምንድነው ሁልጊዜም የውሸት ታምብሌን የምትለጥፈው!!? ከሙያ ስነምግባር አንተዋወቅም አላችሁሳ