አነጋጋሪው የእናት ምላሽ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 4.5K

  • @wasera09
    @wasera09 6 หลายเดือนก่อน +365

    ልጂ ልጂ ልጂ በእውነት የምለው ጠፋኝ መስ ከቻልሽ የዚቺን ሴት ምስል አውርጂልን በጣም ነው የምታቃጥለው ማየት አንፈልግም ሁሉም ለይክ ያድርግ

    • @ajebushmamo2593
      @ajebushmamo2593 6 หลายเดือนก่อน +4

      Yes delete

    • @zenebechtigistu5059
      @zenebechtigistu5059 6 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም የዚችንማ ከፋ ጥሩ ጋዜጠኛ አልገጠማትም ፍርጥርጥ አርጎ ሚጠይቃት ትላንት በልመና ጥቅም አገኘች ዛሬ ተሽሞነሞነች አቦ ይድፍሽ

    • @user-sy4ph2td2y
      @user-sy4ph2td2y 6 หลายเดือนก่อน +2

      Awon mayet anfelgim

    • @user-sy4ph2td2y
      @user-sy4ph2td2y 6 หลายเดือนก่อน +1

      Pictreuan awrjilin please lemindnew yeminayat?

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 6 หลายเดือนก่อน +3

      አንቺ ለዋህ ነሽ ይህንን ጥያቄ ለመሲ ማቅረብሽ መሲ ቢዝነሷን ነው የምታየው ። ከዚህ የከፋ ቢመጣም ከማቅረብ ወደ ኋላ አትልም ።

  • @hirutteshome5236
    @hirutteshome5236 6 หลายเดือนก่อน +904

    ይቺ ሴት በጣም ታሳፍራለች የጥቅም ሰው ናት

    • @user-pn6ps5nq6n
      @user-pn6ps5nq6n 6 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @tigestadanew6976
      @tigestadanew6976 6 หลายเดือนก่อน

      Exactly

    • @zeritushashego5712
      @zeritushashego5712 6 หลายเดือนก่อน

      EWNET

    • @shalom-wz7xr
      @shalom-wz7xr 6 หลายเดือนก่อน +1

      Betam bgeta sim

    • @yonibelayneh9943
      @yonibelayneh9943 6 หลายเดือนก่อน +23

      አረ በባለፈው ማርያም ማርያም ሰትል አምኛት ነበር ዛሬ በኮፌደሰ እግራን ሰቅላ ሰታፈጥ በሳ አፈርኩ ምንም ቢሆን ዘጠኝ ወር ተሸክሞ ልጅን ያሕል መካድ ወይ ኢትዬጰያ ሰንቱን ታስተናግጃለሸ እቺ በውነት ጥቅመኛ ነሸ ውሸታም ሰልኬ ነው ጠላቴ በቃኝ

  • @user-jd6kx6eg5r
    @user-jd6kx6eg5r 6 หลายเดือนก่อน +43

    ሔርሚ እኔ አላቅሽም ግን ስሜትሽን ተረድቸሻለሁ፡፡እንኳን አንችን ብዙ እናቶችን ያሳምማል ፡፡ ነገር ግን በርቺ ይች እናት አጠገብሽ ብትሆን እንኳን ሁልጊዜ ታሳምምሻለች እንጅ አትጠቅምሽም፡፡ የራስሽ ሕይወት ኑሪ በቃ ተያት፡፡

  • @natnael2915
    @natnael2915 6 หลายเดือนก่อน +30

    አረ ይቺ ሴት በጣም አደገኛ ነች ነጠላ ለብሣ ታማሚ ነኝ ጤናዬ ታዉኳል ብላ ዛሬ ዘመናዊና ዘናጭ መሆኗ አሰገራሚ ድራማ ነዉ ሄርሜላዬ አይዞሽ እናት መሲዬ አንቺ መልካም አስተዋይ ትግስተኛ ነሽ ሴትየዋ አደጋና ዉሸታም ነች ታማም አታዉቅም ተቅርብሽ

  • @aynalemwoldeysadik3236
    @aynalemwoldeysadik3236 6 หลายเดือนก่อน +125

    ሄርሜላዬ አግኝቼሽ እቅፍ አድርጌ አብሬሽ ባለቅስ ባጽናናሽ ደስ ይለኝ ነበረ እሩቅ ሆንኩኝ በመንፈስ ብዙ እናቶች አሉሽ በጣም በአንቺ ተገርመናል አልቅሰናል አዝነናል እመኚኝ ይህቺ መጥፎ እናት መቼም ጥሩ እንቅልፍ አትተኛም በክህደቷ ስትሰቃይ ትኖራለች በሌላኛዋ ልጇ አሜሪካ ለመውጣት ፈልጋ እንጂ የአዞ እንባ የምታነባው እሷንም ሸጣታለች አምላኬ ሆይ
    ማንኛዋም እናት ልጇ ስትተኛ እንኳን አታምናትም ምን አይነት ሴት ናት ልጇን ቤተሰቧን የወለደችለትን ባሏን የምትጠላ የምታማ ሴት የተናገረችው ሁሉ ድራማ ነው መሲ ሁለተኛ ይህቺን ክፉ ሴት አታቅሪብን

    • @user-ew6qp6sk6o
      @user-ew6qp6sk6o 6 หลายเดือนก่อน

      She is a devil 👿

    • @hareg6874
      @hareg6874 6 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል፡ ይቺ አረመኔ ጥቅመኛ ሴት

    • @selam733
      @selam733 6 หลายเดือนก่อน

      I feel the same

  • @senaitmohammed8051
    @senaitmohammed8051 6 หลายเดือนก่อน +528

    መልሷ እራሱ ተስፋ አስቆራጭ ነው ሔርሜላዬ አይዞሽ የሁላችንም እናት ድንግል አለችልሽ

    • @tiebekidane8680
      @tiebekidane8680 6 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 6 หลายเดือนก่อน +2

      መልሰዋማ doesn’t make sense at all ዝም ብላ ትቀባጥራለች I hate her so much 😡

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 6 หลายเดือนก่อน

      እህቴዋ ይሄክስተት እኔም ገጥሞኝ ነበር
      ያሳደገኝ የሚሣሣልኝ ቤተሠብ ስለነበረኝ
      ቦታ አልሰጠውም ነበር።ወላጅ እናቴግን
      በውጫገር ላሉት ልጆቿ ድልድይ ሆኜ
      ሳገናኛት ከነሱም ለመለየት ከካዳት
      አባቴ እስከኔ እንደማትፈልገኝና ወዘተረፈ
      ብቻ ምናለፋሽ ብዙ ነገር ለህቴም ለወንድሜም
      ትሞላቸው ጀመር እኔ በርግጥ አብሬ ላላደኩት
      የምጨነቅ አደለሁም።እህቴም ወንድሜም
      በህጻንነት የወጡቢሆንም የናታችን የወሬ ጋጋታ
      ከኔ ሊለያቸው ሳይሆን ይበልጥ እንዲወዱኝና እንዲሰፈሰፉልኝ ያረጋቸው።ይወዱኛል ስልሽ
      የሄርሜላም እህት ነገ ሀገር ገብታ እህት
      ወንድም የለኝም ብላ የጠየቀች እለት ከዛም
      ያወቀች እለት ፍቅሯ ሁሉነገሯ ለሄርሜላ የሚሆነው
      እመኚኝ።የኔእህት የእስራኤል አለማቀፍ
      ጋዜጠኛ ናት የሁለት መንታ ሴቶች እናት
      ሆናለች በህይወትሽ ብሎ ለጠየቃት እህቴ
      የምትለው እኔ አሏሽም እንደሷ ባሎንም
      በምታሣየኝ ፍቅር ያጣናቸውን ለማካካስ
      የምታደርገው ይገዛኛል!!
      ሄርሜላ🥰 አይዞሽ ይታበሳል እንባሽ
      አይዞሽ የኔውድ እህት።ዋናው ትግስትነው
      እሺ።ያንቺብቻ ታሪክ አድርገሽ እራስሽን
      አታጨናንቂው ከባለቤትሽ ከልጆችሽ
      ደስታን እየፈጠርሽ የተጻፈውን ቀን ጠብቂ
      ጣፋጭና ደስ የሚሉ ከህትሽ ጋር ለናትሽም
      ልቦና ሰቷት ታሳልፋለሽ የኔወርቅ አይዞሽ
      መልክቴ ነው።

    • @getit900
      @getit900 6 หลายเดือนก่อน +1

      Me too

    • @user-kv1mf1mr1m
      @user-kv1mf1mr1m 6 หลายเดือนก่อน +4

      ለማንኛውም እህትማማቾቹ መገናኘት አለባቸው ። እናት ተብየዋ እንኳን የአሜሪካ ገንዘብ የጠማት ትመስላለች

  • @tesemategegne8686
    @tesemategegne8686 6 หลายเดือนก่อน +34

    መሲዬ ስለእግዚአብሔር ብለሽ ሔርሜላንና ሳምሪን አገናኚአቸው ይችን እናት ተብየዋን ግን ሁለተኛ ወደ ሚዲያ አታምጪያት ደግሞ ምንም የጤና ችግር የለባትም የስነልቦና ሐኪምም አያስፈልጋትም እስዋ አንድና አንድ ጥቅመኛ ነች አለቀ።

  • @user-nn1sz1po1l
    @user-nn1sz1po1l 6 หลายเดือนก่อน +11

    ሄርሜላዬ ስሚኝ የኔ ውብ እህት፡፡ ይች ሴትዮ ብቻዋን አይደለችም ፀልይላት ዘመዷ ገንዘብ ነው፡፡ ነገ አንች ውጭ ሄደች ብትባል ልጀ ልጀ ኡኡኡ ትላለች ……….ምክንያቱም ጥቅመኛ ስለሆነች የኔ የምትለው ነገር የሌላት ብኩን ሴት ናት፡፡ ስለዚህ አንች በርችና መድሀኒዓለምን ይዘሽ ደስተኛ ለመሆን ሞክሪ እግዚአብሔር ያለው ሰው ሙሉ ነው፡፡ ምንም አያስፈልገውም፡፡ አንች ጠንካራና ጎበዝ ስለሆንሽ አታልቅሽላት ፀልይላት ….

  • @Maraman16
    @Maraman16 6 หลายเดือนก่อน +301

    እናትነት ማለት ይህ አይደለም ብዙ እናቶች ለልጆቻቸው ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ ክብር ለእነዚ እናቶች አንቺ በፍፁም እናቶችን አትወክይም😡

    • @mkalabe7741
      @mkalabe7741 6 หลายเดือนก่อน +1

      That is true🙏

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 6 หลายเดือนก่อน +2

      Agreed 🙏🙏she is so such a big layer በህይወት ያለን ልጅ መካድ ይቺንየመሰለችቆንጆ ልጅ

    • @BetereLawgalet-iu8yc
      @BetereLawgalet-iu8yc 6 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት እውነት እውነት በጣም አስጠላሽኝ እኸኸኸኸ

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 6 หลายเดือนก่อน +2

      እቺ እናት አይደችም

    • @saragezahegn1884
      @saragezahegn1884 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም እናት ነኝ እንዴት የተሸከመ ሆዷ ቻለው እኛ ኢትዮጲያዊያ ጭካኔው ብሶብናል አምላኬ ልቦናችንን መልሰው።

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 6 หลายเดือนก่อน +634

    ይህች ሴት የልጅ ፍቅር የላትም። ያችንም ልጅ የምትፈልጋት ለጥቅም እንጂ ለልጅ ፍቅር አይመስለኝም።

    • @Selamfikir
      @Selamfikir 6 หลายเดือนก่อน +5

      Awo tikikil. Ohhh..min ayinet beshita nat..hufffff

    • @saadaabubaker2529
      @saadaabubaker2529 6 หลายเดือนก่อน +4

      1000 percent

    • @lishanseme8948
      @lishanseme8948 6 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል ብለሻል የኔእህት እዴት እናት ልጇን ትክዳለች ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

    • @tbimerew6109
      @tbimerew6109 6 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል!!!!!!!እርኩስ

    • @lensa3719
      @lensa3719 6 หลายเดือนก่อน

      Correct 💯

  • @genetteklebirhan6061
    @genetteklebirhan6061 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጋዜጠኛዋ መልክት አለኝ! እቺ ሴት በደንብ ፕላን አርጋው የወጣችውን አላማ ነው ያሳካቸው እንጂ የጤና ችግር እንደሌለባት በትክክል ታይቷል
    እና ጠያቂዎ ነገሮችን ከማስረጃ ጋር እያመጣች ወጥራ ማፍጠጥ ይገባት ነ ነበር ! የሠራችው ስራ ትክክል አለመሆኑንና አጭበርባሪነቷ እንደተነቃባት ማሳወቅ አስፈላጊ ነበረ! የሴትዬዋ ድርጊት ብዙ ጥሩ ልብ ያላቸው ሠዎች ሌሎች የእውነት እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ወገኖችን ለመርዳት መጠራጠር ይጀምራሉ '
    ወይም እንግዶችን ፕሮግራም ላይ ከማቅረባችሁ በፊት በሰሱ ነገሮችን ለማጣራት መሞከር አስፈላጊ ሊሆን ይችላል። ለሴትዮዋ በጣም መለሳለሱን ተገቢ አልነበረም። ሌባን ሌባ ካላሉት ...

    • @hibotoka5309
      @hibotoka5309 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yes. Mesi is too soft for her

  • @abiyottiruneh8708
    @abiyottiruneh8708 6 หลายเดือนก่อน +9

    እችሴት በምወደው ቻናል በመሰረት በዙ በምወዳት ጋዜጠኛ ቀርባ እንድህ ክህደት ስትሰራና ጀብድ እደሰራስው ስትወራጭ ማየቴ በጣም አዝኛለሁ በርግጥ ሄርሜላም ተናግራው አለች የጤና የሳይኮለጂ ችግር አለባት ብላለች በጣም በጣም በስራዋ ያላፍረች ሴት ናት ስለሷ ብዙ መዘርዘር ይቻል ነበር ግን ምንም ጥቅም የለውም ሲጀመር ሳምሪንም አሜሪካ 🇺🇸 ስለሆነች እጂ አትፍልጋትም ከጥገብሽ ያለችውን ሳታነሽ በራሷግዜ አድጋ የፍለግችሽን ልጂ ክደሽ ሳምሪናት የኔልጂ አድና አድ ስትይ ምንም እፍርት የለለሽ ሲጀመር ለርዳታ ገዘብ ፍልገሽ እደመጣሽ አሳውቃል የመጀመሪያው ኢተርቢ እንደዛ ምስኪን መስለሽ የውሸት እባ አነባሽ የኛሰው ደግሞ የዋህ ነው አዘነበልሽ ከዚያ ልብሽን እንደዛ ቀይረሽ አመድሽን ተጥፍጥፍሽ መጣሽ ደሞኮ አለማፍሮ አሁን እደዚህ ለብሸ ምወጣ ታየም ንሮኝ እዳይመስልሽ ልብስ መግዣ ያረብ አገር ልብሴነው እደዛልብስ ካለሽ የመጀመሪያው ቀረፃ ማትለብሽው ባጠቃላይ እንዴት እንዳቃጥልሽን ብታውቂ ጥሩ ነው ክሀዲ ነሽ
    መሰረት በዙ ላች ደግሞ ማስተላልፍው ሲጀመር ስታቀርባቸው በጣም አጣሪ አሁን ባች ቻናል እየመጡ እያምታቱ ያሉ ሰወች እየበዙነው እደገና ደግመው ቀርበው ስታመሳክሪ ብዙ አትጥይቃቸውም ብዙ ዝም ብለሽ ምታልፍው ነገር አለ እሂ ሚዲያ ነው ማለባበስ አያስፍልግም ያችን ና የአለም ሰገድን ቻናል ምንም አታልፍኝም እና እሂ ፓሮግራም ባለም ሰገድ ቀርቦ ቢሆን ብያለሁ አለም ሰገድ እዳች የተረጋጋ በደንብ አዳማጭ ነው ግን መጠየቅ ኡያለበትን ምንም ሳይቀረው ይጠይቃል አች በዝችልጂ እናት ብዙ መጠየቅ የነበረብን ዝም ብለሽ አልፍሻታል ለማንኛውም የምወድሽ ጋዜጠኛ ነሽ ፍትህ ልሄርሜላ በናት ጥፍት ስቃዪን አይታ ላደገችው

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 6 หลายเดือนก่อน +559

    የዚች ሴትዮ interview ይጥፋ የምትሉ like አድርጉ።ሄርሜላን እጅግ ይጎዳታል በእናታቹ ይጥፋ የዚች ማፈርያ ጥቅመኛ ሴትዮ interviews.

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 6 หลายเดือนก่อน +6

      No no መጥፋት የለበትም! እያየችው ስትቃጠል ትኑር:: የምድር ገሀነም ይሁንባት:: ሄርሜላም ባየችው ቁጥር ትቆርጣለች::

    • @ErgoMangesha
      @ErgoMangesha 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@Usually-x3ttikikil

    • @Liyatube929
      @Liyatube929 6 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 6 หลายเดือนก่อน +4

      @@Usually-x3t እንዳይመስልሽ ሄርሚ ትጎዳለች። ነገ አድገው የሄርሜላ ልጆች ያዩታል መጠየቃቸው አይቀርም ሌላ ህመም ይሰማታል ያኔ።ዘውድነሽማ ሰይጣን እኮ ናት ምንዋን አይጎዳም።ቢጠፋ more የተሻለ ነው።

    • @helenshemeles4307
      @helenshemeles4307 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ይጎዳታል ይቺ ትቅርብሽ እንደዚች አይነት ትቅርብኝ

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 6 หลายเดือนก่อน +144

    ድራማ ነው የሰራችው ፣በጣም ጎበዝ ተዋናይ ። ነጠላ ለብሳ ሳትኳል የእናቶች ሹራብ ለብሳ አሳዛኝ መስላ ከች አለች። በቀጣይ ታኮዋን ለብሳ አሁን ደግሞ ዓይኗን እያፈጠጠች እያስፈራራች መጣች ።ለመሆኑ ጎኔን ያመኛል ያለ ሰው ይህን የሚያክል ተረከዝ ያለው ጫማ ያደርጋል ወይ? ሴትየዋ ገንዘብ በአቋራጭ የሚገኝበትን ነገር ብቻ ነው ፍላጎቷ ። የእናትም የቤተሰብም የልጅም ፍቅር ፈፅሞ የላትም ። ዱርዬ ሴት ናት። በየሆቴሉ እየዞረች የውጪ ዘዜጋ ስታሳድድ የኖረች ፣ስታረጅ አረብ ሀገር የሄደች እዛም አልሳካ ሲል ለጉዲፈቻ የሰጠቻት ገንዘብ ልታገኝባት የምትችል ስለመሰላት ይሄን ጨዋታ ይዛ መጣች።

    • @user-ps3bq6vy3w
      @user-ps3bq6vy3w 6 หลายเดือนก่อน +7

      ይሄ ልመና በዩትዩብ እናንተ እየሰጣችሁ ሰውን አባለጋችሁት

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 6 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል ነው የገለፀካት

    • @Eritrewit
      @Eritrewit 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኮ 😮😢

    • @asterworkuwoldeyes5625
      @asterworkuwoldeyes5625 6 หลายเดือนก่อน +3

      ድንጋይ እራስ ናት እች ደግሞ አታፍርም እንዴ እበትም ትል ይወልዳል አንዲያወረ የወለደ እናት እንደዚህ ነወረ የዚች እናት ነት መጠሰች ቀረች ምን ይጎልብሻል አይኗን ማየት አያስፈልግም አኔ ስለተሰማኝ ነው

    • @asterworkuwoldeyes5625
      @asterworkuwoldeyes5625 6 หลายเดือนก่อน

      ድንጋይ እራስ ናት እች ደግሞ አታፍርም እንዴ እበትም ትል ይወልዳል አንዲያወረ የወለደ እናት እንደዚህ ነወረ የዚች እናት ነት መጠሰች ቀረች ምን ይጎልብሻል አይኗን ማየት አያስፈልግም አኔ ስለተሰማኝ ነው

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 6 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ ጭካኔሽ! እናቴ ብላ እናት ለራባት ልጅ ይሄ ነው መልስሽ? ሰው እንኳን የወለደውና ያሳደገውንም ልጄ ይላል እንኳንስ በይቅርታ ተቀብላሽ የምፈልገው እናት ብቻ ነው እናትነትን ስለማውቀው ብላ የእናት ጣእም ምን እንደሆን ለማግኘት በአደባባይ እምታስለቅሳት አንጀት ይቆርጣል! የ3 እናት ነኝ ምነው እቅፍ ባደረኩሽ የኔ ቆንጆ ጠንክሪ:: እግዚአብሔር ይርዳት ይችን ሴት::ስዉ በጤናው እንዲህ አይሆንም! ለዚች ጠንካራ ልጅ የሚቻል ቢሆን እናት በሆንኩሽ❤ልብ ያደማል ከሴትየዋ አፍ የሚወጣው ጉድ ምንም ግንዛቤ የላትም እንዴት ልጇን እንደጎዳቻት 😭😭😭
    የሚቻል ቢሆን እናትሽ ለመሆን ፍቃዴ ነው

  • @SemShow22
    @SemShow22 6 หลายเดือนก่อน +14

    የትልቅ ትንሽ ነች እናት ለመባል ብዙ ይቀራታል😢

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 6 หลายเดือนก่อน +223

    መሲዋ ይችን ሴትዮ ድጋሚ እዳታቀርቢብን በፈጣራሻ።እደዚች አይነት ሰው አይቸ አላቅም ድርቅ ያለች የእናትነት ለዛ ያልፈጠረባት ።ድጋሚ እዳታመጭብን።

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u 6 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም ባለጌ ናት.

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም እስስት ናት 😡😡😡

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 6 หลายเดือนก่อน +4

      እውነትሽን ነው እህቴ ጨካኝ ልብ ነውያላት በዚህ ምድር ላይ እናውራ ካልን ያልተጎዳ የለም

    • @hshjsssj1582
      @hshjsssj1582 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@SamrawitGirma1 ጨካኝ አይገልፃትም።መጥላት እንኳን ካለባት ልጂቱ ነበረች መጥላት ያለባት ።እሷ ውለጂኝ ብላ አላስገደደቻትም።

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 6 หลายเดือนก่อน +1

      ስድ ዱርዬ ናት ንግግራ በራሱ ያማል

  • @user-ef4jl1ie6p
    @user-ef4jl1ie6p 6 หลายเดือนก่อน +120

    እንደዚች አይነት እናት አይቸም ሰምቸሸ አላዉቅም በጣም ትገርማላች አጠገባ ያለችዉን ክዳ ሌላ የምትፈልግ ጥቅመኛ ነች
    መሲ መልካም ሴት ዘመንሽን ይባረክ::

    • @user-jw7zo8es4b
      @user-jw7zo8es4b 6 หลายเดือนก่อน +4

      ለጥቅም እንጂ ልጅትዋ ፈለጋ ኣይደለም

  • @user-qm9vn9xc5h
    @user-qm9vn9xc5h 6 หลายเดือนก่อน +7

    ፈውስ ያስፈልግሻል ሰው በአእምሮው እንዲህ አይናገርምና እግዚአብሔር ይፈውስሽ ሔርሜላዬ የማይክድ የማይጥል የማይገፋ እግዚአብሔር ብቻ ነው አባትም እናትም መሆን ይችላል ለእናትሽ ምህረትን ለምኚላት ብርቺ አይዞሽ በርቺ

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ጥግ የሌለው ራስ ወዳድነት ትንሽ እንኳን እርህራሄ የላትም አሉ እንደዚህ አይነት ሰዎች

  • @jelo3241
    @jelo3241 6 หลายเดือนก่อน +49

    መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር እናት ልጇን ትረሳ ይሆናል እኔ ግን አልረሳሽም ይላል ዋው በእውነት የምትገርሚ እናት ነሽ የወለድሽውን ልጅ መካድ እሷ ባላጠፋችበት ነገር አሁን ነገሮች እንዲስተካከሉ ከፈለግሽ ልጅሽን ይቅርታ ጠይቅ ንብረት ከእናትነት ፍቅር ግን ምን አገናኘው? በእውነት ለልጅሽ የማይረሳት የፈጠራት አምላክ አላት ከእናትም ከአባትም በላይ ግን ሉራስሽ ስላም ስትይ ልጅሽን ይቅርታ ጠይቅ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ ከባድ ነው

  • @beruktawiteababu4716
    @beruktawiteababu4716 6 หลายเดือนก่อน +78

    ሁሉም እናት እናት መባል አይችልም እላለው እናትነት ማውራት ሳይሆን መኖር ነው በተለይ የኢትዮጵያ እናቶችን አትወክይም ክብር እናትነትን ኖረው ላሳዮን እናቶቻችን 🙏🙏🙏

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em 6 หลายเดือนก่อน +12

    እንዴ ይችሴትዮ ባለጌናት ሄርሜላን ክዳ ሳምሪን ልጄ ያለችው ለጥቅም ነው ሳብሪንም ወዳት አይደለም ትቅመኛ ናት ሁለተም ከማሀፅኖ ነው የወጡት የምን ማዳላት ነው ነውርኛ ናት በጣም የምር ቤተሰቦቾም. ያባረሮት ፅባይ ስለሌላት ነው በጣም ክፉ ስሴት ናት. ሄርሜላ. የኔቆንጆ አይዞሽ እህቴ አንች በጣም ምርጥ ልጂነሽ አድቀን. ትፈልግሻለች አይክፋሽ የኔቆንጆ

  • @DemekeChakiso
    @DemekeChakiso 6 หลายเดือนก่อน +7

    እች መፈርያ እናት ነች የለምንም ጥፈቷ እችን የመሰች ቆንጆና ጀግነ ልጆን የለሀጥአቷ አስለቀሰቻት ሰምርንም ገና ለገና አሜርከን ስለምትኖር ገንዘብ ትልክልኛለች ብለሽ አንች ክፉ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይፈዉስሽ።

  • @islamicshorte8546
    @islamicshorte8546 6 หลายเดือนก่อน +326

    እቺ ሴትዮ በጣም ጥቅመኛና እራስ ወዳድ ናት ሴጣን ባንቺ ሚቀና ይመስለኛል ስታስጠዪ እንደውም ብዙ መከራ የታየበት ልጅ በጣም ይወደዳል

    • @zeritushashego5712
      @zeritushashego5712 6 หลายเดือนก่อน +1

      TKIKIL

    • @selamyazachew6046
      @selamyazachew6046 6 หลายเดือนก่อน +3

      ልጄ ሳምሪ ናት አለች እኮ የጉድ ሀገር😢

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 หลายเดือนก่อน

      ለሣምሪ ብዙዋጋ,ከፍያለሁ ትላለች ኣታፍርም😂😂😂ወልዳ ለማደጎሠታ😮😮😮

  • @eleniasrat1390
    @eleniasrat1390 6 หลายเดือนก่อน +80

    ከአይምሮ በላይ የሆነ እና ከወላጅ እናት የማይጠበቅ ጭካኔ አቤቱ ማረን ይቅር በለን!🙏

  • @hananhanan6051
    @hananhanan6051 6 หลายเดือนก่อน +7

    መልካም እናቶች ተሰቃይተዉ የወለዱዋቸዉ ልጆች አድገዉ ሲያዩ ስቃያቸዉን ነዉ የሚረሱት እንደዉም እንክዋንም ወለድኩ ነወ የሚሉት

  • @semerettafesse9790
    @semerettafesse9790 6 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞሽ ሔርሜላዬ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ እንኹን የተባረከ ትዳርና ልጅ ኖረሽ ተመስገን የኔ ቆንጆ !!!!❤❤🙏

  • @ela9192
    @ela9192 6 หลายเดือนก่อน +87

    ሔርሜላየ እንደዝች አይነት እናት አታስፈልግሽም በጣም ክፉናት !!!!

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 6 หลายเดือนก่อน +402

    ምናይነት ሴጣን እናት ነሽ አፈር ያስበላሽ ጥቅመኛ ሴት ነሽ ያቺ ውጭ ስላለች ፈለግሻት መሲ እንደዚህ አይነት ዱርዬ እናት አታቅርቢ

    • @user-pn6ps5nq6n
      @user-pn6ps5nq6n 6 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @user-pi1st8he7n
      @user-pi1st8he7n 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂❤❤🙏🙏🙏💯💯👍👍👍

    • @zeritushashego5712
      @zeritushashego5712 6 หลายเดือนก่อน +1

      EWNET

    • @Maryam-zf6wb
      @Maryam-zf6wb 6 หลายเดือนก่อน +2

      😂በትክክል

    • @user-rh9gl4rw4e
      @user-rh9gl4rw4e 6 หลายเดือนก่อน +7

      ክክክክክ ዱርየ እናት 😅😅😅😅😅😅

  • @fafafafa1396
    @fafafafa1396 6 หลายเดือนก่อน +18

    ያረህማን ስንት አይነት ፍጡር ነው ያለው
    ስቃየን በልጀ እረሳሁ የምትል እናት እንጂ ልጄ ስቃየን ታስታውሰኛለች የምትል እናት አላውቅም! መጣሏንም እንዴ ውለታ ታወራለች እምነቴ እርግማን አይፈቅድም እንጂ ይችንስ የእርግማን አይነት ቢወርድባት ይገባት ነበር
    እፍረት የሚባለው ሙጥጥ ብሎ የጠፋባት ሴት ለመጀመሪያ ሳይ አሁን ይችም ልጅ ወልዳ እናት ተባለች ማለት ነው ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው የተጭበረበረ ሚድያ ላይ ስትወጣ የሚያይ የሚሰማ የለም ብላ ነበር እንዴ ወይ ጉድ ይብላኝ ለረዳ ገንዘቡን ላፈሰሰባት ክብር ለማይገባው ክብር አንስጥ መረዳት ለማይገባውም አንርዳ እሷ ላወራችው እኔ አፈርኩ

  • @AssefaGt-tl1jp
    @AssefaGt-tl1jp 6 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የምትገርም ሴት ናት ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እንዴት እናት ልጃን በዚህ ሰረጃ ትጠላለች 😢😢

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 6 หลายเดือนก่อน +130

    ሄርሜላዬ አይዞሽ እኔ እናት እሆንሻለሁ ጌታን 3 ልጆች አሉኝ አራተኛ ፕሊስ አግኝኝ አንቺ ጀግና ብልህ አስተዋይ ልጅ ነሽ. ደግሞም የተባረክሽ አስተዳደግሽ ያስታውቃል. ለእናትሽ እንፀልያለን ልቦና እንዲሰጣት

    • @user-wz9xp9kl4d
      @user-wz9xp9kl4d 6 หลายเดือนก่อน +8

      እኛም እህቶች እንሆንሻለን ይቺ እንኩዋን ቀረችብሽ ሌላ ቁስል ነው ምትሰጥሽ አንቺ ጀግና ነሽ ጀግና ነሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤

    • @user-ud1js7hp6r
      @user-ud1js7hp6r 6 หลายเดือนก่อน +8

      ብርክ ብርክርክ በይ ደስ ስትይ ሦስቱም ልጆችሽ ይባረኩልሽ ሃሳብሽን ወደድኩት

    • @blenlema2437
      @blenlema2437 6 หลายเดือนก่อน +3

      ስንት አይነት ደጎች አሉ የወለደን የሚስንቁ ይሄን ብታይ እንኳን ትፅናናለች የኢትዮያ እናት እንደዚህ አደለም ባላቸው ስንት እያደረገባቸው ከልጅ ጋር ይሞትሉ ምን አይነት ዘመን ደረስን ከምጀመሪያ መልሷ የአሁኑ ባሰ

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 6 หลายเดือนก่อน +2

      ሄሬሜላዬ የትንሽ ትልቅ አንቺ ቆንጆ ጀግና እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖሽ በክብር ተድረሽ ወልደሻል ድፍን የ ኢትዮጵያ እናቶች እናት ይሆኑሻል በርቺ ቆንጆ ትዳርሽ ላይ ጠንክሪ ይቺን በ ህይወት እንዳለች አትቁጠሪያት

    • @minimishi3184
      @minimishi3184 6 หลายเดือนก่อน +3

      THANKS

  • @Yesheger_Lij
    @Yesheger_Lij 6 หลายเดือนก่อน +80

    የመጀሪያ ቀን ስታለቅስ የነበረው እንባ የሌለው በስቅታ የታጀበ የውሸች ለቅሶ ነበር፥ የዛሬ ፈገግታዋም ፌክ። ሄርሜላ እንኳን ቀረችብሽ የዝች አይነት እናት።

    • @user-fn4ov9bp2g
      @user-fn4ov9bp2g 6 หลายเดือนก่อน +6

      እኔስ አላየሁትም የመጀምርያው እናቴ ካደችኝ ብላ ብቅ ስትል ሄርሞላ ገብቼ አየሁት ኢቺ እናት ለመሆን ብዙ ይቀራታል ጥሬ ባቄላ ነች አቃጠለችን ሀፅያት ውስጥ ዘፈቀችን የምር

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 6 หลายเดือนก่อน +7

      እኔማ የምታለቅስበትን ፓርት እያሳለፍኩኝ ነበር የማያት 😂😂😂 የውሸት ለቅሶ እንደሆነ አውቄባታለው ንግግሯም የተቀመመ ውሸት እንዳለው ገምቼ ነበር ግን ምንም ኮመንት ሳልሰጥ ቪድዮውንም ላይክ ሳላደርግ ነበር የወጣሁት

    • @user-fn4ov9bp2g
      @user-fn4ov9bp2g 6 หลายเดือนก่อน

      @@semiraabdo7080 ክክክክ ደግ እቺ ክፍ እናት ናት የእዝቺ ይለያል የሄርሞላን እባ ሳስበው ሰውነቴን ይዘገንነኛል ስሜት እደ ጉፍን ወጥሮአት ስትጋደም ያልቆጫት ዛሬ ቆጫት የማትረባ እናት ላይኩ ለመሲ ይጠቅማት ነበር ብታደርጊው ሂጂና ላይክ አድርጊ ክክክ

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-fn4ov9bp2g ያላመንኩበትን ቪድዮ በጭራሽ ላይክ አድርጌ አላውቅም 😃

    • @user-fn4ov9bp2g
      @user-fn4ov9bp2g 6 หลายเดือนก่อน

      @@semiraabdo7080 ሀሀሀሀሀ በሄርሜላ ስም ልለምንሽ ላይኩን አድርጊ

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሄርሜለዬ አይዞሽ ያኔቆንጆ ይቺ ሴት አሳፈሪናት ጥቅማኛ ናት ምንይተወቃል ፈጣሪይ ሄርሜ እግርለይ ዋድቃሽ ይቅርባይኝ ልጄ ያምቲይ ይሆናል ኢንሻአላህ ያጥቅማኛ ማጫራሻው አይተወቅምና

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 6 หลายเดือนก่อน +13

    አይዞሽ ሄርሜላዬ እግዚአብሔር አለሽ እግዚአብሔር በትዳር እና በልጅ ባርኮሻል ከ አንድ እናት ይሄ መልስ አይጠበቅም። አንድ እናት ለልጆቾ የምትመኘው መልካሙን ነገር እንጂ እንደዚች አይነት ክፉ እናት አይቼ አላውቅም። ሄርሜላዬ ምንም አይቀርብሽም እንኳንም አላሳደገችሽ ይችን የመሰለች ሄርሜላ አትሆኝም ነበር። ከእንደዚች አይነት እናት አልላትም ይቅርብሽ ይህ ክፉ መንፈሶን እንዳታጋባብሽ። ከንደዚህ አይነት ሰው መራቅ ነው።

  • @stargrocery
    @stargrocery 6 หลายเดือนก่อน +180

    በህይወቴ እንደዚህች አይነት እናት ትኖራለች ብዬ አላምንም በጣም ታማለች😢

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሉ እኔ ዘመዴ አይቻለሁ ባሎን ስለማትወደው ልጆን አልተቀበለችም

    • @azebgeberegziabhr1722
      @azebgeberegziabhr1722 6 หลายเดือนก่อน +4

      ምንም አልታመመችም ለልማና እንዲመቻት ነው ቀጣፊ ናት

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 6 หลายเดือนก่อน +142

    ቪድዮውን እንኳን ጨርሼ መስማት አስጠላኝ መጀመርያ ቅንጭብጫቢውን ሳዳምጥ የሌባ አይን ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ምርጥ ተዋናይ ነሽ ባክሽ አባቷ ስለበደለሽ ልጅሽ ምን አጠፋች እግርሽን ከፍተሽ ስትሰጪ አማክረሻታል እንዴ በምን ጥፋቷ ነው ያለ እናት ፍቅር እንድታድግ የፈረድሽባት

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 6 หลายเดือนก่อน +5

      Same here በጣም ባለጌናት so mad 😡 at her 😡 i don’t believe her at all ድፋረትዋመቅረብዋ ልጅ ተለኝምብላደሞ አውርታ ማንምአያምናትም ኣሜሪካያለችውን ልጅ ነው የፈለገችው
      ምን አለበት ሁለት ልጅ አለኝ ብትል ያልሞተ ሰውን እንደዚህ በኣደባባይ ክህደት she is really sick woman

    • @user-po1du6iw4s
      @user-po1du6iw4s 6 หลายเดือนก่อน

      Meci endezih ayint achiberbari sewochin tetenikeki

    • @user-do7tm9is8k
      @user-do7tm9is8k 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @lensami2970
      @lensami2970 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነዉ

    • @mesitube9880
      @mesitube9880 6 หลายเดือนก่อน

      Are min gud nesh😂😂😂😂😂😂

  • @user-ln4vq6is3y
    @user-ln4vq6is3y 6 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አሳፋሪ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ ባለጌ ሳምሬ በጣም ጠንካራ እና በልጠሽ መገኘት አለብሽ ትንሿም እንድታቅ በእንግሊዝኛ መሰራት አለበት እርግጠኛ ነኝ በዚህ አይነት እሷም አትፈልጋትም እስስት ናት በጌታ

  • @edanayale7644
    @edanayale7644 6 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙ ስቃይ የታየበት ልጅ እንዴት እንደሚወደድ አታቂም አንቺ እራስ ወደድ ስለሆንሽ ነዉ እናትነት ለልጅ እንደሻማ በፍቅር መቅለጥ ነዉ እስከሞት ድረስ አንች ግን ማፈሪያ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 6 หลายเดือนก่อน +106

    ሄርሜላ ምርጥ ልጂ ናት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 6 หลายเดือนก่อน +432

    ፍትህ ለጆሮአችን ለአይናችን ለህሊናችን 😢😢😢

    • @hanna4751
      @hanna4751 6 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀሀሀ

    • @menab8092
      @menab8092 6 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkk

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @mimihenok5576
      @mimihenok5576 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-ni5dc3ki6k
      @user-ni5dc3ki6k 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vl5vp5db9g
    @user-vl5vp5db9g 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ እህቴ በእናትሽ መልስ አትዘኝ ለእሷጰማስተዋልን እግዝአብሔር ይስጣት።

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 6 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢😢ቃላት አጠረኝ እንካንም ከልጇ ጋር አልቀረበች የበለጠ ትጎዳት ነበር

  • @user-bb4fi6mv8m
    @user-bb4fi6mv8m 6 หลายเดือนก่อน +87

    እኔ ኮመንት ሰጥቼ አላቅም ዛሬ ግን ዝም ማለት አቃተኝ በርግጥ ጤነኛ ነሽ ለማለት ይከብዳል ሆኖም ግን ከጤናሽ ይልቅ ጥቅመኛነትሽ ያመዝናል
    አስመሳ እና ጥቅመኛ ነሽ የእውነት

    • @meskeremtaye3131
      @meskeremtaye3131 6 หลายเดือนก่อน +3

      ጤናማ አትመስልም ነገረ ስራዋ ሁሉ የዕብድ ነው

    • @lensa3719
      @lensa3719 6 หลายเดือนก่อน

      Correct 💯

    • @hanagurmu3991
      @hanagurmu3991 6 หลายเดือนก่อน

      Tekekle

  • @seneworkbekel4428
    @seneworkbekel4428 6 หลายเดือนก่อน +40

    አስተያየት መስጠት አልወድም ነበር ግን በጣም ክፍ ሴት ነሽ ጥቅመኛ ነሽ በጣም : እንዳንች እይነት የማስመስል እምባ የሚያነቡ ስዎች ያስገርመኛል ማስመስሉን እንዴት እንደምትችሉት

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ባለጌ አረመኔ ነሽ እንደውም እውነተኛ እናት እሷ ያየቸውን ፈተና ልጆቿ እንዳያዩ ብዙ መሰዋትነ ትከፍላለች እንኳን ልጃቸውን ልትክድ አንቺ በመከራ ስላደግሽ ልጅሽ ቂም መወጫ ናት ባለጊ ምነው ሳምሬም አልፈልግሽም ባለችሽ መሲዬ ላለሽ ትእግስት ሳላደንቅ አላልፍም አክቷ እራሱ ሲያስጠላ

  • @user-je7qq5he2u
    @user-je7qq5he2u 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሁላችንም በልጆቻችን አባቷቶች ብዙ ቁስል አለብን ነገር ግን ልጅ ልጅ ነው ምጡም ያው ነው ያውም ፈልጋ ባልተውለደችው

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 6 หลายเดือนก่อน +68

    የአንቺ ዓይነቷ እናት ቢቀርባትስ ለመውለድ እበትም ትል ይወልዳል ዋናው ማሳደጉ ነው ክብር ሳይወልዱ እንደወለዱ ሆነው የሰውን ልጆች ሲያሳድጉ ለኖሩ እነ ዶ/ር አበበች ጎበና ለሌሎችሁም በጎ አድራጎትና ለደግ ኢትዮጵያዊያን❤❤❤❤❤

    • @BirtukanFetene-ri3kl
      @BirtukanFetene-ri3kl 6 หลายเดือนก่อน +1

      ክሊክየ🤗

    • @mekdesgelila4414
      @mekdesgelila4414 6 หลายเดือนก่อน +1

      ማርያም እውነት ብለሻል ደሞ አጉል ሀይማኖተኛ ሃይማኞተኛ ያጫውታታል በመጀመሪያ በልብሽ ያለውን ቂም አውጥተሽ ጣይ ያውም ዘጠኝ ወር ተሸክመሽ በወለድሻት ልጅ ላይ ቲሺ ስንት አይነት ሰው አለ ያውም በዚህ ዘመን

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 6 หลายเดือนก่อน +41

    ስሚ ብዙ የሀገራችን እናቶች በስንት በደልና ስቃይ ነው ልጆቻችንን የምናሳድገው , ከራሴ ታሪክ በጥቂቱ ብነግርሽ አንድ ወንድ ልጅ አለኝ ከአባቱ ቤየሰቦቹ ጋር የሚኖር አንቺ ከምትይው በላይ በደል ደርሶብኝ ሊሆን ይችላል ሆኖም ልጄን ለማግኘት ትልቅ መሰዋትነት እየከፈልኩ እገኛለው አስቢው ሌሎች ልጆችም አለኝ
    ለ እናት ሁሉም ልጅ አንድ
    ነው ለማንኛውም የ እናት ሆድ ይስጥሽ

  • @FikreFikre-bj7sc
    @FikreFikre-bj7sc 6 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ በፍጹም የባል በደል ለልጅ አይሰጥም ነውር ነው

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em 6 หลายเดือนก่อน +3

    መሲግን በጣም ትግስተኛ ነሽ ይችን. ሴትዮ በትግስት ማዋራትሽ በጣም አደቅሻለሁ እኔብሄን. በጥፊብየነበር የማባራት

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n 6 หลายเดือนก่อน +49

    አለማፈርሽ ስለአንቺ ተሸማቀኩ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ሰጠኝ

  • @aberashgebreyes5627
    @aberashgebreyes5627 6 หลายเดือนก่อน +76

    ዱሩዩ እኔ አስተያየት መስጠት እንኳን አልፈልግም ይች ባለጌ ማፈሪያ የልጆቿ አባት አለምክንያት አለተዋትም በጣም የሳዝናል የመጨረሻው ዘመን አደረሰን😢😢

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 6 หลายเดือนก่อน +2

      Betam chekagh nat

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 6 หลายเดือนก่อน

      Most shermutas raise their children but this and her likes are beyond the pale. There are a lot of them ruining the children for life.

  • @user-dh4ig8rw7p
    @user-dh4ig8rw7p 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልባድርቅ አለ የሀገሬ ሰው የቺ ሴት ቅሌታም ደረቅ ናት የውሸቷ ጥግ እኮ ሳምሪ የልጃገረድ ልጄ ናት ብላ ስትክድ ነው ይችን የመሰለች ልጅ መካድሽ ፈጣሪ ይጠይቅሻል ለጥቅም ብለሽ ደሞ ስታለቅሺ አብሬ ማዘኔ ቀጨኝ መሲዬ አንቺን በፍፁም ትህትናሽ እናከብርሻለን ፕሮግራምሽን ዘውትር እከታተላለሁ አምላክ ይቅር ይበላት ልእልት ግን አምላክ እምባዋን ያብስላት

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህት እና እህት ይገናኙ ይጠያዬቁ እናት ግን ገደል ትግባ እናት እሚለው ስም እራሱ አይገባትም ከሀድ ሄሪሚ አይዞሽ አንች ጠንካራ ነሽ

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 6 หลายเดือนก่อน +73

    ብዙ ሴት እኮ በባሉ ተጎድቶም ልጆቹን በፍቅር ያሳድጋል ይቺ ልጅ ውለዱኝ ብላ አልተወለደች ምን አድርጊኝ ነው የምትላት የዚች አይነት ኢትዮጵያዊ እናት አይቼ አላውቅም ደሞ ሀይማኖተኛ ነኝ አትበል የፈጠረቻትን የካደች ክፉ ጥቅመኛ 😢😢😢

    • @semaryamasefa-lv2vg
      @semaryamasefa-lv2vg 6 หลายเดือนก่อน +3

      እረ እቺ ድርዬ ናት በዚ እዱሜዎ ቁስል ትላአለች ጥቅመኛ ነች ዛሬማ ንግግርዎ በጣም ያማል ጠገበቻ አሁን አሜሪካ ነው ጭቅላትዎ የተወጠረው

    • @user-kr4tu1dp6d
      @user-kr4tu1dp6d 6 หลายเดือนก่อน +2

      Ere tedefirew enkon yeweledu enkon lijochachewn yezin yahil ayikidum....
      Enatinet yileyal echi betam kebad nat

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ክፉ ናት አባት ጐዳኝ ተብሎ ልጅ እንዲህ ይደረጋል

    • @yarot6270
      @yarot6270 6 หลายเดือนก่อน

      Exactly

    • @gigigebra869
      @gigigebra869 6 หลายเดือนก่อน

      አይን ይብላት በዚህ ዘመን ለዛውም ሳታቅ በተፈጠረች በልጇ ለዚያም መከራያየችበትን ልጅ ማበጠልጠል የምትለው ሁሉ ውሸታም ነች ፈጣሪ ሥራሽን እየሰጠሽነው አሁንም አይቀናሽም አይቀናትም ይች የተለከፈች አሀንም አትፀፀተወም ድርቅ ተላለች ፈጠጣእመቤቴ የሥራሽን ይስጥሽ

  • @user-zh5ub7pb4y
    @user-zh5ub7pb4y 6 หลายเดือนก่อน +58

    ሄርሜላ አይዞሽ የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ የአንቺ አናት ነን

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪ፣ ሳምሪ የምትይው አሜሪካ ስላለች ነው እንጂ ወደሻት አይደለም! እናትነት በጥቅም የሚሸፈን አይደለም አእምሮሽን አሰሪው፣ ማፈሪያ!!!

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen7983 6 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ምን አይነት እናትጨነች ልጅቱ ምን አደረገች ለሳምሪም አትሆናት ጥቅም ፈላጊ ናት ጨካነኝ አይዞሽ ሄርሜላ ፈጣሪ አለሽ እህቴ በዚህ ንግግሯ እንዳትከፊ ❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 6 หลายเดือนก่อน +149

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እናትነት ግን እንደዚህ አልነበረም የወለደ ያቀዋል 😢😢😢

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምክንያቶን የምታቀው እሶ ነች

  • @sameri7503
    @sameri7503 6 หลายเดือนก่อน +79

    አሳዛኝ መስለሽ በነጠላ የመጣሽዉ እዲታዘንልሽ ነበር ግን አንቺ ጥቅም ፈልገሽ ነበር የመጣሽዉ እናት ልጅዋን አታዳላም ገለጂ እዳንቺ አይነት እናት ከእናቶች እኩል አይመደቡም ነገ ይቺ ልጅ የምትደርስበትነ ቦታ አታዉቂም ስታናድድ ቲሽ ጨካኝ ልጅሽ ያንቺን ስቃይ መድገምዋ አስደሰተሽ ካንቺ መወለድዋ አሳዘነቺኝ ጥቅመኛ እኔ ሳምሪ የምትባለዉ ልጅሽን ብሆን አልፈልግሽም ለጥቅም ነዉ የፈለግሻት😊

  • @kiwiayaya528
    @kiwiayaya528 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አስመሳይ እና የጥቅም ቸካኝ ሴት ነች

  • @beletteayalew268
    @beletteayalew268 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጉች ይችም እናት ተብላ ከእናት ጋር እኩል ትጠራ ይሆን የጥቅም ሰው ነች ግን ይች ልጅ እኮ ፈልጋ አልተፈጠረችም

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 6 หลายเดือนก่อน +29

    በጣም የሚያስደነግጥ መልስ ነው :: እናቴ የመጀመርያ ልጅ አባት ጋር ሳትስማማቀርታ ወንድሜን ለአባቱ ሰጠችው :ግን ሰታ መተኛት አቃታት ልጄንብላ ስትሄድ ይመታት ነበር ግን አላቆመችም ::ግን ከሁለተኛ እናቱጋር በመመካር እሱ በሌለግዜ እበት እየሄደች ትጠይቅ ነበር :በሃላም አባቱ ሲሞት እኛም ቤተስብ ሆነን ሁለተኛ እናቱን እማዬ ብለን አደግን ::ሙላታ ቱፋ እግዚአብሔር ነፍስሽን በአደፀገነት ያስቀምጥልን🙏🏽 ይህን ልል የፈለኩት እናቴ ዱላ አላግዳትም ከሉጃጋር ለመገናኘት :: እናት የሚለውን ማንም አይተካውም ::እንዴት ነው ከልጅሽ ጋር የምትፎካከሪው : የልጅሽ ሰርግ ያንቺነው : አሁንም አረፈደም እህቴ ወደቀልብሽ ተመለሺ በይቅርታ ልጅሽን ካሺያት : እግዚአብሔር የዚንቤት ሰላም መልስላቻው🤲

  • @supastrikes6617
    @supastrikes6617 6 หลายเดือนก่อน +158

    አንደኛ ሴትየዋ በጣም ጥቅም ፈላጊ ናት ሁለተኛ ሴትየዋ የ ሳይኮሎጂ ሕክምና ያሰፈልጋታል

    • @sophiaseid6508
      @sophiaseid6508 6 หลายเดือนก่อน +1

      Tekkle naw .tekmaga aygalsatim

    • @Kalkihabeshawit
      @Kalkihabeshawit 6 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ጠነኛ አመስለኝም የፈለገ ነገር ባረገኝ ልጅ ልጅ ነው ባለጌ ናት ስት አይነትቆሻሻ ናት🤮

    • @Yesheger_Lij
      @Yesheger_Lij 6 หลายเดือนก่อน

      የገንዘብ አራራ ያለበት ሰው በሳይካተሪስት እርዳታ አይድንም!

    • @gedamfkadu9321
      @gedamfkadu9321 6 หลายเดือนก่อน

      የማይሰማ መስሏት አዋረደቻት

    • @tigisttariku1142
      @tigisttariku1142 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ህክምና እያስፈልጋትም ውሸት እና የገንዘብ ፍቅር በህክምና አይድንም

  • @drakebra6708
    @drakebra6708 5 หลายเดือนก่อน

    ዘውድነሽ የሰፈሬ ልጅ ነሽ አንዳንድ ነገሮችን እናውቃለን ግን ከሁሉም በላይ እውነትን የሚያውቅ እና የሚታዘብ እግዚአብሔር ብቻ ነው ልቦናሽን ፈጣሪ ይመልሰው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በእውነት ወደ እግዚአብሔር በንስሀ ቅረቢ ምን ያህል ዘመን እንደምንኖር እንኳን አናውቅም ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @kedu5521
    @kedu5521 6 หลายเดือนก่อน +3

    ብታምኑም ባታምኑም የሴትዮዋ ለቅሶ ምንም ልቤ አልደንገጠም ውሸት እንደሆነ ውስቴ ነግሮኝ ነብረ የሄርሜላን ግን መጨረስ አልቻልኩም እያካረጥኩኝ ነው የሰማሁት እግዚያብሄር መልካም ነው ብቻውን የነበረውን ወደ ቤተሰብ ያመታል አይዞሽ ሄሪዬ ሙሉ ሴት እናትሽ አልታደለችም አለመታደል ነው ከቆንጆ መልካ ሾልኮ የሚታየው ክፋታ ነው ውበታ ውሸታን አልሸፈነውም አንድ ነገር ይገባኛል ብዙ ጭግር እና ስቃይ አልፋ ይሆናል ግን ክፋታ ልጃን መትላታ ገዘፈና ለድርድር አይመችም እንዴት እናት ልጃን እሳ አለፍኩበት የምትለው መንገድ እውነትም እንካን ቢሆን ባይሆንም እንዴት እንድትደግመው ትፈቅዳለች እሳ ባትፈጠርብኝ ኖሮ.... አይባልም አንቺ ሀላፊነትሽን ሳትወጪ እንዴት ሰውን ትኮንኛለሽ እሳ ግን ካንቺ ወታ እናትነትን ውበት ሰጠችው የናትነት ዘውድን ደፋችው እንዲሁም ልጅነትን ፍጹም ተላበሰችው ባላን እና ቤተሰቦችን አከብረች ሚስት ለባላ ዘውድ ናት የሚለውን የግዚያብሄር ቃል አሳየችን ሆና ተገኝታ መሲ ሆይ እወድሻለው እችን ሴት ግን አለ መመጎትሽ አዝኛለው ክብር እናትነትን ሳታቅ እናት ሆና እናታን ላከብረች ልእልት እውነትም ልእልት ፍጹም ወድሻታል እና በግዚያብሄር ለዘላለም መወደድ ይሁንልሽ እናም ሳምሪ ለ ሄሪ ገራሚ ፍቅርን ታሳይናለሽ ብዬ ኣምናለው ቤትሰቡን በፍቅር ትገነቢያለስም እምነት አለኝi love hiermla❤❤❤

  • @alexdejene7508
    @alexdejene7508 6 หลายเดือนก่อน +104

    የማንም እናት ብዙ መከራ አይተው ልጆቻቸውን ያሳድጋሉ፤ የሚያሳልፉት አስቸጋሪ ህይወት ልጆቻቸው ያመጡት እንኳን ቢሆን ልጆቻቸውን አይገፉም። ይህች እናት የምትለው ነገር አንድም ውኃ የሚቋጥር ነገር የለውም። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልጅቷ ጥሩ ደረጃ ላይ ነች ያለችው፤ እግዚአብሔርም ይረዳታል። እንዴት እሷ ባትፈጠር እኔ ይህ ሁሉ ችግር አይገጥመኝም ነበር የሃዘኔ ማስታወሻ ተብሎ የወለደውን ሰው ይገፋል? ወ/ሮ ዘውድነሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ!!

    • @zeynebahmed3984
      @zeynebahmed3984 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @selinahagos3510
      @selinahagos3510 6 หลายเดือนก่อน +9

      ጥቅም ፈላጊ ናት ሳምሪ ሳምሪ የምትለውም ለጥቅሟ ነው ገና ለገና አሜሪካ ነው የምትኖረው ብላ ክፉ ሴት

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. 6 หลายเดือนก่อน +5

      አረ ደረቅ ናት ኣታፍርም ማፍያ

    • @nebyatmikale2436
      @nebyatmikale2436 6 หลายเดือนก่อน +2

      ወፈፌ ነገር ናት ቢገባት እናትነት ሚስጥር ነው😢ከንቱ

    • @Jocy939
      @Jocy939 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@selinahagos3510
      ትክክል

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 6 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ክፉ ጨካኝ እግዚአብሔር የማይወደውን ሥራ ነው የሰርሽው እንቺ ማሪያምን እወዳታለሁ ትያልሽ ፍጹም አትወጃትም ንስሃ መግባት አለብሽ የወለድሻት እራስሽ ፈልገሽ እንጅ ልጅትዋ ፈልጋ አይደለም የተወለደችው ፍጹም እራስ ወዳድ ነሽ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥሽ ::

    • @hareg6874
      @hareg6874 6 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ይህቺ ፍፁም ባለጌ ጋጠወጥ ሴት ነች፡ የማታፍር፡ አረመኔ፡

  • @semhar9652
    @semhar9652 6 หลายเดือนก่อน +1

    የጤና እክል ይመስለኛል ቢሆንም የጥቅም ስው ብትሆን የኢትዮጵያ ያለችው የተሻለ ህይወት ላይ ነው ያለችው እናም ህክምና ያስፈልጋታል እግዝአብሔር ይርዳሽ!!!!

  • @meseretebosena
    @meseretebosena 6 หลายเดือนก่อน +8

    ተንጋለሽ ተበድተሽእሷ ባትወለድ አልፈተንም ትላለች ጊወርጊስ ደስታሽን ወደ ሀዘን ይቀይርብሽ እድሜሽ ይጠር

  • @Ethionewstube
    @Ethionewstube 6 หลายเดือนก่อน +129

    አገር ውስጥ ላለችው እናት ሳትሆኚ ውጪ ላለችው እናት መሆን ትፈልጊያለሽ መጀመርያ ለሁለቱም እኩል እናት ሁኚ

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 6 หลายเดือนก่อน +1

      ዶላር ፋልጋ ጥቅም

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 6 หลายเดือนก่อน +1

      ይቺማ ምንም አታደርግላትም ውጭ ያለችው $ ይኖራታል ልትወስዳትም ትችላለች ግን ተውሳክ ነች

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 6 หลายเดือนก่อน +1

      ጥቅም ፈልጋነው

    • @saronaron4458
      @saronaron4458 6 หลายเดือนก่อน +1

      ውጭ ያለችውም ልጅ ይሄን ጉድ ብትሰማው የምትመጣ አይመስለኝም ምናልባት አባቷንና እህቷን ፈልጋ ካልመጣች

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 6 หลายเดือนก่อน

      $$$$$

  • @woynituahmed
    @woynituahmed 6 หลายเดือนก่อน +164

    ሳምሪ አሜሪካ ስላለች ነዉ? 😢

    • @jitugetu9137
      @jitugetu9137 6 หลายเดือนก่อน +3

      Tikikili

    • @amanuelsyoumgebremeskel9230
      @amanuelsyoumgebremeskel9230 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኣዎ

    • @tigisttadesse4588
      @tigisttadesse4588 6 หลายเดือนก่อน +2

      Ya she is need money

    • @user-mp8xk6pv1q
      @user-mp8xk6pv1q 6 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ይቺ ቆሻሻ ሴት አባቷ በድሎኝ ትላለች እና ይህቺ ልጅ ምን ታድርጋት አይኗንም ማየት አያስፈልግም ነበር ልጅቷን ብሆን

    • @user-dg2vt2mj4i
      @user-dg2vt2mj4i 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢 1:19

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሲ እባክሽን ይህችን ሴት ከአንች ሚድያ ላይ አውርጅአት ጥቅመኛ መጥፎ ሴት ነች ያች አሜሪካ ስለሆነች ታሽቃብጣለች ሔርሜላ እርግፍ አድርገሽ ትተሻት የራስሽን ኑሮ ኑሪ ምንም አይቀርብሽም ማፈሪያ እናት ነች አይዞሽ

  • @asegedechalemu6255
    @asegedechalemu6255 6 หลายเดือนก่อน

    ከሳምሪ ጥቅም ፈልገሽነ እንጂ ወደሻት አይደለም ሔርሚ እንዳንቺ አይነት ልፍልፍስ አናት ለዘላለም አይኑራት ማፈሪያ

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 6 หลายเดือนก่อน +237

    ወሬኛ ያቺም እቺም ልጅ ናቸው ከዝች ገንዘብ ፈልገሽ ነው አባት ምንም ክፉ ቢሆን እናት ልጇን አጠላም ባለጌ ነሽ ማፈሪያ

    • @ccu3907
      @ccu3907 6 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል ገንዘብ ፈልጋ ነው

    • @tesfaldetgebru5269
      @tesfaldetgebru5269 6 หลายเดือนก่อน +9

      ሰው ተደፎሮም የወለደውን አይጠላም ጥቅም ፈላጊ ናት

    • @user-siamtsab
      @user-siamtsab 6 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም የጥቅም ሰዉ ነሽ
      አንድ ልጅ ነዉ ያለኝ ማለትኮ መካድ አይደለም እንዴ

    • @user-pn6ps5nq6n
      @user-pn6ps5nq6n 6 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል

    • @zeritushashego5712
      @zeritushashego5712 6 หลายเดือนก่อน +4

      YES SHE IS SO BAD WOMEN

  • @selomiemandefro9180
    @selomiemandefro9180 6 หลายเดือนก่อน +42

    በእውነት ደሜን አፈላሽው እንኳን ጠገብሽ አልሆንሁ መሲ ትግስት ኑሮሽ ኢንተርቪው ማድረግሽ

    • @user-mg1ow6ni2x
      @user-mg1ow6ni2x 6 หลายเดือนก่อน +2

      ቀላል አናቷን ማለት ነው

    • @mazaaregawi3335
      @mazaaregawi3335 6 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘውድነሽ የሰፈሬ ሰው ናት የቅርብም የእናቴ ጏደኛ ከኛ ቤት አትጠፍም ነበር እኔ እስከማውቀ በጣም በወላጅ እናቷ የተገፍች ሴት ናት ያሳደጏት አያቷንም አውቃቸዋለሁ ወ/ሮ በርአምሹ ይባላሉ የሳቸው አይን ነበረች ሁለት ልጆች እንዳላትም በጣም ታወራ እና ስለልጆቿ አትደብቅም ነበር አያቷ እና በጣም የምትወዳት እህቷ ከሞቱ በኃላ ትንሽ የአይምሮ ችግር አላት እንደሚባለው ክፉ ሴት አይደለችም ሄርሜላ ይሄንን ኮመንት ካየሽ እኔ እንኳን ምነግርሽ ነገር ይኖራል አትዘኚባት አንቺ አምሳያ ልጇ ነሽ አጣሁት የምትይውን ሁሉ በልጅሽ አግኝው ልጅሽን የካሳ ልጅ ያርግልሽ አልቅሼ ነው ያንቺን ፕሮግራም ያየሁት ተባርከሽ ቅሪ .!

    • @Firstmove01
      @Firstmove01 6 หลายเดือนก่อน

      ተባረከክ(ኪ) ያሳለፈችው ከባድ ነው ይቺ ሴት የአእምሮ ጤና እክል ሊኖራት ይችላል ሁሉም ፈረደባት ይሄ የደቦ ጩኸት ረብሿት ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ብትገባ ማን ነዉ የሚያተርፈው ሊታዘንላት እና ልትረዳ ይገባታል

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ከባድ ነው እንደእናትነት ስረዳ ።ምክንያቱም ራሳችን ተቆልተንና አብዳን ባመጣነው ጣጣ ልጆችን ተወቃሽ ማድረግ ተገቢ አይደለም እንደውም ልጆች ሊወቅሱን በተገባ ነበር

  • @meseretabebe1700
    @meseretabebe1700 6 หลายเดือนก่อน +34

    በጣም የምትገርም እናት ናታ በራሳ ፍላጉት ውልዳ ልጆ ላይ ይህ ያህል ጨካኔ ማፍሪያ ነሽ ውጭ ያለችውንም ለጥቅም እንጂ ውዳት አይደለም ለማንኛውም ይች ሴትዬ የስነ ልቦና ዳክተር ያስፍልጋታል ትክክል አይደለችም

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 6 หลายเดือนก่อน

      አባባሏ በጣም ያሳፍራል፤ ከሰውየው ጋር ወዳ ተኝታ ነው ያረገዘችው ድርጅት ጥፋት ምኑ ላይ ነው? ሁለተኛዋንም ልጅ አላሳደገቻትም።

  • @aklilferda4853
    @aklilferda4853 6 หลายเดือนก่อน +47

    እናትን አትወክይም አንቺ ሳትሆኚ ዉስጥሽ ያለዉ አጋንንት ነዉ ሚጠላት ። ፈጣሪን ተማፅነሽ ፀበል ተፀበይና ወደአእምሮሽ ተመለሺ ።

  • @dagimsenbet2945
    @dagimsenbet2945 6 หลายเดือนก่อน +2

    Messi became speechless for the first time...min gudwan new yakerebkut bila....

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 6 หลายเดือนก่อน +1

    ህክምና ያስፈልጋታል የእውነት ።

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 6 หลายเดือนก่อน +35

    የኔ እህት ያንቺና የልጅሽ አባት ግንኙነት ስህተት ቢሆንም ልጅሽ ግን መቼም ስህተት ልትሆን አትችልም በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኝም ልጅሽን ይቅርታ ጠይቂ

  • @maargion5490
    @maargion5490 6 หลายเดือนก่อน +195

    Now I know why I wasn’t feeling bad for this lady on her first interview. I was only seeing her fake crying and I was surprised when people responded positively!!

    • @betynegouse1189
      @betynegouse1189 6 หลายเดือนก่อน +15

      ስሜቴን የሚጋራኝ በማግኘቴ ደስ ብሎኛል

    • @Surviver-e2o
      @Surviver-e2o 6 หลายเดือนก่อน +13

      I was watching clearly her body language and that fake crying is something off. How about that constant calling the name of saints like Mariam, Gebriel abate…she needs a mental help honestly. Probably the adopted girl will figure out this and she might cut the tie from her

    • @user-cn3pc4lg7u
      @user-cn3pc4lg7u 6 หลายเดือนก่อน +11

      I was not buying her crying it looks fake there you go here she comes after collecting what she aims a different woman her true identity comes out.not accepting her own child is cruel her father have nothing to do with the child feel sorry for this poor child, I hardly finish the video she embarrassed her self. God be with her she is sick

    • @mekditropical1066
      @mekditropical1066 6 หลายเดือนก่อน +1

      Cheksgni balgi enate neshi kefu anchi motfo tezeta algni yemteyew mjmriya egereshin atsbsbim nuber felge almetachem gin gefe albeshi tazegnaleshi bewala konjo Stewart leje nate

    • @NatanAser
      @NatanAser 6 หลายเดือนก่อน +1

      Where is samir now?

  • @yohannaabere2785
    @yohannaabere2785 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ባለጌና የጥቅም ሰው እንደሆንሽ በደንብ ታስታውቂያለሽ ልጅቷ በጣም ትክክል ናት ፊትለፊት አልገናኝም ማለቷ እንኳን ለሷ ለኔና እንደኔ ላሉ ተመልካቾች ታሚያለሽ የስራሽን ይስጥሽ😢

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንም እየደገመች ሳምሪ ነች ልጄ ማፈሪያ ነች ባለጌ ነች

  • @user-mb9id9ip7y
    @user-mb9id9ip7y 6 หลายเดือนก่อน +42

    ሔርሜላየ አይዞሽ ብዙ እናቶች አግኝተሻል እንደዚች ያለች እናት ትቅርብሽ ልጅሽም አታሳያት።

    • @ajebushmamo2593
      @ajebushmamo2593 6 หลายเดือนก่อน

      Wuyiii Hermelayeeee sitinagere erasu astewayiii andebetua siraati yetemolaaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seyoumtesema711
      @seyoumtesema711 6 หลายเดือนก่อน

      ሔርሜላ አይዞሽ ምን አይነት እናትነት አሳፋራ

  • @user-jq4pj3tu8q
    @user-jq4pj3tu8q 6 หลายเดือนก่อน +187

    ይእች ሴትዬ አጭበርባሪ ናት መሲ

  • @eyrusalemmitiku4035
    @eyrusalemmitiku4035 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ እግዚኦ ልቦና ይስጥሽ!

  • @kalethio9033
    @kalethio9033 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጠማማ ሴት ነሺ እግዚአብሔር የስራሺን ይስጥሺ 😢

  • @19tahsase
    @19tahsase 6 หลายเดือนก่อน +41

    ሔርሚ አይዞሽ አንቺ ለናትሽ መልሰሽ እናት ሆንሻት ትገርሚያለሽ ልጅ ለናቱ እናት ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ።❤❤❤❤❤❤ አየሁ ።

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 6 หลายเดือนก่อน +30

    መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ የኔ ደርባባ የቺ ሴት ለዚህ ሚዲያ አትመጥንም ሁለተኛ አታምጪብን ይቅር ይበላት ስንቱን ሰማን ።

    • @user-tn4ik6mo2k
      @user-tn4ik6mo2k 6 หลายเดือนก่อน

      ልክክክክክ ነው የኔም ሀሳብ እሱ ነው ምን አይነት ጅብ እንደሆነች ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሰታናድድ

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች
    @Dream32663የህልምፍቺዎች 6 หลายเดือนก่อน +2

    አምላኬ በየቤቱ ብዙ ጉድ ተቀብሯል 😭

  • @KidTol
    @KidTol 6 หลายเดือนก่อน +3

    መሲ መልካም ሰው ነሽ የተጎዱ የሚመስሉ አለባበሳቸውን ቀይረው ምስኪን መስለው መረዳት ያለባቸው እንዳይረዱ የሚያደርጉትን ተጠንቀቂ ከማቅረብሽ በፊት መኖሪያቸው አከባቢ እንዲሁም በሚያውቋቸው ሰው ጥናት ብታደርጉባቸው መልካም ነው

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 6 หลายเดือนก่อน

      She doesn't care as long as she makes some pittance from such content .

  • @tigistya
    @tigistya 6 หลายเดือนก่อน +54

    ጌታ ሆይ የምጨርስበትን ትግስቱን ስጠኝና እኮምታለሁ

    • @emuhekimayoutub9800
      @emuhekimayoutub9800 6 หลายเดือนก่อน +1

      ይሻልል ባጨርሽዉ

    • @Ethionewstube
      @Ethionewstube 6 หลายเดือนก่อน +3

      እንዳጀማመረሩ ነው ባጨርሽው ይሻልሻል የጨረስነው ጨሰናል

    • @tigisttadesse4588
      @tigisttadesse4588 6 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅

    • @FatimaMm-iz3ev
      @FatimaMm-iz3ev 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @fevygenene5297
    @fevygenene5297 6 หลายเดือนก่อน +30

    ልጅ ከልጅ የምታስበልጥ እናት!!! ብሽቅ!!!

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 6 หลายเดือนก่อน +1

      There are millions like her. The only difference they aren't publicised.

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 6 หลายเดือนก่อน +1

    የምን መስዋዕት የከፈልኩት ማብዛት ነው ማንም እናት ዋጋንከፍላ ነው የምታሳድገው ይች ሴት ህዝብንንይቅርታ መጠየቅ ነበረባት

  • @tesemategegne8686
    @tesemategegne8686 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ አይነት እናት አለ ብሎ ለማመን ያስቸግራል በጣም ጥቅመኛ እናት ነች ሳምሪንም ውጪ ስላለች ነው እንጂ እስዋንም ትክድ ነበር አሳፋሪ ነች ንግግርዋ እራስዋ ደም የሚያፈላ ነው ይችን የመሰለች ልጅ መካድ ማለት ምን ማለት ነው ? ደግሞ አማኝ ትመስላለች ውሸታም ነገር ነች ልጅትዋ ትክክል ነች ከዚች ጋር ፊት ለፊት መነጋገር አልፈልግም ያለችው ልጅትዋ አነጋገርዋ በሳልና ስርዓት ያላት ልጅ ነች ሔርሜላ እንደዚች አይነት እናት ትቅርብሽ።