ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአክስት ጥግ ነሽ ተባረኪ
አሜን ልጆችሽን ይጠብቅልሽ
ይህ ትምህርት ነው ለሁላችንም ነገሮችን ግልፅማድረግ ለቤተስብ መልካም ነው ካልሆነ ግን መዘዙ ከባድ ነው ያሳዝነል
ለዛውም በእስር ስምንት አመታቸው የወንድ ጋደኛ እየያዙ ለቤተሰቦቻቸው የሚያስተዋውቁበት አገር እየኖረች
ቤተሰቡን በሙሉ እግዚአብሔር ያፅናቹ አኔ የአንድ የሴት ልጅ እናት ነኝ እና ሃዘኑ ልቤን ነዉ የነካኝ በቃላት መግለጽ ያቅተኛል
የጎረምሶቹ መሰባሰብ ሰላም አልሰጠኝም ብዙ ነገሩ ያጠራጥራል ግድያ ሊሆን ይችላል እውነቱን ያውጣላቹ ኡፍ እናትየዋ😢
አይ እናት, እናት ተቃጥላ ቀረች, አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ እሱ ያፅናናቹ, የኔ ወርቅ ኢቺን ትንሽ ልጅ መድሀኒአለምዬ አንተ በእቅፍ አኑራት
በሩን የከፈተዉን ልጅና ዳንኤልን ጠበቅ ነዉ ሁለቱ እንዳነጋገርዋ ተጠርጣሪወች ይመስላሉ እህቴ አች ወደህዋላ እንዳትይ ፍትህ ለሩት ገዳይዋ በምርመራዉ ይገኛል በርች።
ተጠርጣሪ ቢሆኑማ ፖሊስ ይይዛቸው ነበር በመሰለኝና በደስአለኝ የሚሆን ነገር የለም አገሩ ሕግ ያለበት ነው።
@@andenetyemetal4102ትክክል። እራሷንማጥፋቷንስላላመኑ በግድወንጀለኛ ሊያጉነው
ከልብሽ አክስት ነሽ 😭😭😭 ነብሷን ያማር ለ ቤተሰቧ ፅናትን ያስጥ ፈጣሪ እወነቱን ያውጣ
በሰንት ዉጣ ዉረድ ዉሰጥ እንዳለፈች ነዉ የሚታወቅ ነዉ ይሔንን አሳክቶ አሰከሬኑን እዚህ ቦታ አደርሶ ለቀብር ማብቃት ከባድ ነዉ እግዜብሔር ይመሰገን በመገጣጠሙ አሁንም የተሰተካከለዉን ፍርድ ያሳካልክሸ በርቺ 🙏🙏🙏🙏
Nebs ymar
😂😂😂😂የትስትብትቀበር። ከሞተች
Hahaha ye akist tebiye gebena siweta hulum gelts yihonal
ሩት ቆንጆ አክስቷን የሚመስል ነገር አላት እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እጅግ ከባድ ሃዘን ነው ( RIP ) ለታመሙት ፈውስ ለአዘኑት መፅናናት ለህፃናት ማስተዋል ይስጥልን ፈጣሪ
Yichi akist sathon achiberbari nat ruth be black yeserechibetn birr yekelekelechat set nat kehadi
በጣም ታሳዝናላች ለሁላቹውም እግዛብሔር ፅናቱን ይሰጣቹ እግዛብሔር እውነታውን ያውጣላቹ
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ ምን ጥሎሽ ነው ምን ፍርጃ ነው ? ወየው ልጄን እግዚአብሔር ሃቅሽን ያውጣልሽ ! እንኳን ኖርሽላት እግዚአብሔር ይባርክሽ ፅናቱን ይስጥሽ! ሩት ነብስሽ በገነት ትረፍ! ለከርታታዋ እንትሽም ፅናቱን ይስጣችሁ❤
በጣም ጠንካራ አክስት ነሽ ❤እግዚያብሔር እውቱን ያውጣልሽ እህቴ ❤❤
እንግሊዝ አገር ከእሷ ሞባይል network ጋር በመደወል በወቅቱ የተደዋውሉትን መረጃ ማግኘት ይቻላል
ሌላዉ ሰልዃ ተከፍቶ ያሉት የፎቶ ዶክሜንቶች (text) የተደራረገችበት ሁሉ ነገር ይኖራል ሰልኩ ካለ ማለት ነዉ
አረምከራከርስለጠፋጅ በሯላይ እንደቆመሁሉ መልክትልካየለ ለጓደኞቿ ሲጀመር ለዜጋውማንቁሞልን መንግስትም የገደለ ይኑርብሏል እንኳንበሰውሀገርና
Awe !
Esu yetm ager yechalal it's normal
What does the autopsy report say about the cause of death?
እግዚአብሔር ያጽናችሁ። በጣም የምታሳዝን ልጅ ነች።
የኛ ባህል ትንሽ ተፅእኖ አለው የፆታ ግንኙነት ቤተሰቦቻችን እንደ አንድ ርእስ አድርገው አያስተምሩንም ተቀባይነትም ስለሌለው ልጆች ደፍረው ያላቸውን ግንኙነት ለቤተሰብ አይናገሩም።
የዚችን ወጣት ደም የፈጠራት አምላክ ያወጣላት ነፍስ ይማር
አሚን በ እውነት ❤❤❤❤😢😢😢😢
ይብላኝ ለናትዋ እድሜ ዘላለምዋን እደተቃጠለች ትናራልሽ የኔ እናት እመቤቴ ታጽናሽ ግን የሆነ ነገር አለ ገልዋት ይሆናል
እደለኛ ናቸው ሬሳዎን ማየትም ትልቅ እዲል ነው ቤተሰብ ሳያገኝ በበረሐ ሰንቱ ሞቶ የቀረ አለ የባሰ
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ
የእንግሊዝ ፖሊሶች ስላዮች ናቸው በጣም ጎበዞች ናቸው ገዳይ ሳይገኝ ኣይቀርም እህታችን በኣፀደ ገነት ያኑርልን
እግዚሐብሔር የሞተችበትን ምክንያት እውነቱን ያውጣላት ነፍሷን ይማረው።
የኔ እህት እግዚአብሔር ያጥናሽ ለመላ ቤተሰቧ የኔም ልጅ ለንደን ስለሆነች በጣም ዘገነነኝ አይዞሽበጣም ጥሩ አክስት ነሽ እግዜያብሄር ልጅሽን ያውጣልሽ ነፍሷን በአፀደነ ህፃናት ያኑራት
አምላክ እውነቱን ያውጣ በጣም ያሳዝናል አድፍሬ ልጅ
ሚገርም ነው እግዚአብሔር ያፅናት እናቷን አባቷን እግዚአብሔር ይገስፀው ራስ የሚያስጠፋ እርኩስ መንፈስ🙌
ፈጣሪ ለቤተሰቦቹዋ መፅናናትን ይስጥልን ለእሷዋም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑሪልን። አሜን!
የኔ እህት ነብስሽን ባጸደ ገነት ያኑርልሽ ፈጣሪ ለመላው ቤተሰቦችሽ መጽናናትን ይስጥ በጣም ያሳዝናል
እንደዚች ልጅ አሟሟት ያሳዘነኝ የለም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሀቅ መውጣቱ አይቀርም።
ደሟን እግዚአብሔር ያውጣላት ውስብስብ የሆነ አሟሟት ነው የኔ ቆጆ ነፍስሽን ይማረው ለእናትሽ ፍፁም መፅናናትን ያድላት
Fth ke egzabhr ewentun erasu ewente yawetawe 😢😢😢😢😢betam yamale
መሱዬ እግዚአብሔር እድሜ፣ ሰላም ፣ ጤና እና ፍቅር ይስጥሽ።❤❤
አክስትየው ወላጆችወዏ ጌታ ኢየሱስ ያፅናናችሁ። ለንደኖች ተባረኩ። መሢ ተባረኪ ለቅሶ እንድደርስ አረግሺኝ😢😢አንቺም መልካም ስለሆንሽ ጌታ ይባርክሽ!!!!
የሞተችበት ሰአት እሱ ከገባበት ሰአት ላይ ያለውን መለየት ለነሱ ቀላል ነው : በድንጋጤ ይሆናል እሱም ያወረዳት: ድንጋጤ ብዙ ያደርጋል:: ብዙዎቻችን ሰለአይምሮ ጤንነትን ብዙ ግንዛቤ የለንም: እድሜያቸው 20-30 አካባቢ ያሉ ሰዎች ላይ በብዛት ይከሰታል : በውስጥዋ ለዚህ ህመም ያጋለጣትን ችግር እስዋ ብቻ ናትና የምታውቀው ለዛ ነው ለማመን የሚከብደው: ከብዙዎች ራስን ማጥፋት በስተጀርባ የአይምሮ ጤንነት እክል ነው እሱን ደግሞ በማየት አይታወቅም: Mental health is the cause of many Suicide all over the world . እግዚአብሔር ይርዳን ይጠብቀን
እግዚያብሄ ያፅናችሁ ነብሳን ይማረ
በሃገር ልጅ እንዲህ ሲሆን ግን ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድ ምን ይደረጋል
Even she looked happyYou never know what she was hiding. It is hard to tell who would commit suicide.
ዳንኤል የሚባለውን ሰው ካልተሳሳትኩ ከኢትዮጵያ አብረው ነው የመጡት ፖላንድ አቃቸዋለው በጣም አደገኛ ሰው ነው ፖላንድ እያለን አንዲትን ሴት ካልደበደብኩ ብሎ ነበር
ብዙ ጊዜ ልጆች ይደብቃሉ ግን ግን ይህች ልጅ እራሷን ትገላለች ብሎ ማሰብ ግን እማይመስል ነገር ነው:: እግዚአብሔር ያፅናችው ::
ለመገመት በጣም አስቸጋሪ ነው case worker ዋ ባትናገር ኑሮ ጓደኛ የላትም ይባል ነበር ድብቅነት ካለ ከባድ ነው እግዚአብሔር ብቻ ይርዳቸው
መጽናናትን ይሰጣቹ እግዚአብሔር ፍርድን ይሰጣል 😢😢😢💚💛❤
እኔ ግን የገረመኝ የእንግሊዝ መንግስት ወንጀል ሲሰራ በዚህ ልክ የወረደ የምርመራ ሂደት ነው ያለው ? እንዴት ሰው ሲሞት ቤት አያሽጉም ፣ የነበሩ ሰዎችስ አይጠይቅም ብቻ ገራሚ ነው !! ምንም ጥርጥር የለውም ገድሏት ነው ይሄ እርኩስ እግዚአብሔር እውነቷን ያውጣላት 😢😢😢😢😢 አንቺ ግን ከልብ አክስት ነሽ ተባረኪ
መንግስት 😏 እኔም እዚው እንግሊዝ ተብዬው ነኝ ግን ሰነፍ ናቸው ቶሎ አያዩም ይቆያሉ ብቻ አይመቹኝም
Cazon yayzot all azagniaw yalawo
Enam yegrmg Esu new ye Ethiopia polis wonuko yegrmal ena yalubet ager wodiyau new yemitawokeu
እንደው ስደተኞች ናቸው የራሳቸው ጉዳይ ይተላለቁ የእኛን ሰው ካልነኩ ያሉ ይመስላል ,God bless America ሰው ሞቶ ሲገኝ የቅርብ ሰው ባል ወይም ሚስት ነው የመጀመሪያው ተጠያቂ እንኳን እቤቱ ተገድላ ተገኝታ ። ብቻ ይገርማል 😢😢😢😢
@@bekojiimedia2018England is same like Africa. I’m so scared living here I swear to God
እግዚአብሔር ያፅናችሁ፣ግን አንዳንዴ ድብቆች መሆናችን ይጎዳል፣ምንአልባት ፈርታ አልተናገረችም ይሆናል ቦይ ፍሮንድ መኖራን?
ያማል እግዚአብሔር መፅናናቱን የስጣችሁ
እግዚአብሔር መፅናናት ይስጣቹ ኢሩት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ
እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣው
እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዛቤር ፅናትን ለ እናትዋ ላባትዋ እንዲሁም ለሁሉም ቤተስብዋ ይስጥ ሩትንም ነብስዋን ይማር
እግዚአብሔር ያፅናችሁ እሷንም ነፍሷን ይማር!!
የእውነት አክስት ይህች ናት እግዚአብሔር ውልታሺን ይክፈልሺ ምፅናናት ይስጣችሁ 😭😭💔
አሁንም፡አግዚያብሄር፡ለአናትዋ፡ለኣባትዋ፡ለመላው፡ቤተሰብ፡ይሄንን፡ከባድ፡ሀዘን፡፡መጽናናት፡የምትችሉበትን፡ጸጋ፡ያብዛላችሁ።
Further investigation ያስፈልጋል 😭😭
ዋው😢😢 እግዚአብሄር እውነቱን ያውጣው😢😢 ለሁላችሁ መፅናናት ይሁን❤
እግዚአብሄር ያጽናናችሁ ፍርድ ከእግዚአብሄር ዘንድ ይምጣላቹ ለእናቷ ግን መጽናናት ይሁንላት።
UK ውስጥ ሰውን የሚያክል ክቡር ሕይወት አጥፍቶ መኖር አይቻልም በጣም Strong ሕግ ነው ያላቹው አይዞሽ እሕቴ
ይብላኝ ለእናቷ ዘመኗን ሙሉ ለምትቃጠል 😢😢😢😢
ነፍሷን እግዝሐብሔር ይማር ለቤተሰቧ መፅናናትን ይስጣችሁ ያክስት መጨረሻ ተባረኪ
አላህ. ደማን.ያውጣላት.ያማል. በጣም.ልብ.ይነካል💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭ብርታቱን.ፅናቱን.ይስጣቹ💔💔💔
እውነት ፍትህ ያስፈልጋል።ፈጣሪ ያፅናችሁ
በጣም ያማል ነፍሷን በአጸደ ገነት ያሳርፋት፡፡ ለመላው ቤተሰቦችዋ መጽናናትን ይስጣችሁ
መሲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ❤ አክስቷ የኔናት በጣም በጣም ጥሩ ሰዉነሽ ጌታ ያፅናሽ
ከሰው መደበቅ ይቻላል ከእግዚአብሔር ግን መሰወር አይቻልም እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው እግዚአብሔር ያፅናችሁ በተለይ እናት እና አባቷ ለሩትም ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
የእህታችንን የሩትን ነብሷን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን።አክሰቷ እፀገነትና ዘመዶቿ እግ/ፅናቱን ይሰጣችሁ።እፀገነት በርቺ በጥንካሬሸ ኮርቸበሻለሁ እሰከ መጨረሻ ጠብታዋ እጅ እንዳትሰጪ እውነቷን ፍትህን እንደምንሰማና የሩትን ነብሰ ያሳጠረውን ሌላ አልልም።ፍርዱን ፈጣሪ ይሰጥልን
በጣአም ያሳዘነኝ ታሪክ ነዉ ግን ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣላት ነፍሶዋን ይማር😢😢😢😢😢😢
ምንም ማለት አልፈልግም እግዛብሔር ያፃናችሁ
ሳይኮሎጂ እንደሚለው አብዛኛው የሚሰቁ ሰዎች ደሰተኛ አይደሉም ይባላሉ ነፈሰ ይማር እህቴ ውሰጣን ማንንም አያቅም ሳቂታ ናት ሰላልሸ ነው
እኔም የምለው እንደዛ ነው የውስጣቸውን ስሜት ለመደበቅ በጣም ሳቄታ ተጨዋጭ ናቸው ራሳቸውን የሚያጠፉ ሰዎች
@@liethiopawit3584ቢሆንም ደረጃው እና ጣራው አጭር ስለሆነ እራሷን ማጥፋት አትችልም
@@liethiopawit3584"ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው...." 👈🏽የዩቱዩብ ዶክተሮች ቴራፒስቶች እትቀባጥሩ እስቲ ዝምምም በሉ😷
ትክክል
ትክክል ብለሻል፥ አቺ ልጅ በሆድዋ የያዘችው ኖርዋት ይሆናል።😢
እውነት ያሳዝናል 😢
እኔ ሊድስ ሆኜ ይህን ሁላ ሀዘን እና ችግር ሳልሰማ ሳልካፈልሽ በመቅረቴ በጣም ነው ያዘንኩት ፀጊዬ 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት 😢😢😢😢 ነፍሷ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢😢
ፎቶ ማስረጃ ቦይፍሬንድ ተብዬው ነኝ ያለው ይጠየቅ😢😢😢😢
ምናባሽ በቂጥሽ ላብሽ እስኪወርድ ድረስ በበረሃ ከእባብ ከጊንጥ አልጠሽ እንግሊዝ ገብተሽ የምን ያሽቃበጥ ነው አርፈሽ ለስራ ነው ተንገላተሽ የገባሽው አርፈሽ ስራ ስሪ አንች አህያ
በጣም ያሳዝናል።ነብስ ይማር።መጽናናቱን ያብዛላችሁ!!!
ነብሷን ፈጣሪ ይማር 😢 የ24 ዓመት ልጅ ለቤተሰብዋ በዚህ ልክ ድብቅነት ከባድ ነው እባካችሁ ልጆቻችሁን መርምሩ ወላጆች ግልፅ ሁኑ ለልጆች እኛም ወጣቶች ለወላች በእያንዳንዱ እንቅስቃሴ ግልፅ መሆን አለብን በእውነትፈጣሪ ፍትዋን ያውጣላት😢
Tetenkeki wond atiyazi silemitibal ferta new
ኣወ የኛ ወላጆች ከመረዳት ይልቅ ስለሚቆጡን ድብቅ እንሆናለን😢
ሁለቱም ወገን ግልጽ መሆኑን ማመን አለበት እንደጓደኛሞች በሁሉም ነገር ላይ ተቀራራቦ መወያየት መቻል ቢለመድ ጥሩ ነው ብዬ አምናለው ግን ከባድ ነው አያድርስ ክፉው ቀን ሲመጣ በጣም ይቆጫል ወደ ኋላ መመለስ አይቻልም ከዚህ ታሪክ ሁሉም ሰው ትምሕርት መውሰድ አለበት ለሁሉም እግዚያብሄር ይርዳ አሜን አሜን❤❤❤😢😢
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን እግዚአብሔር ነፍሷን ፈጣሪ በሰላም ያሳርፋት።
ይብላኝ ለእናቷ 😭😭😭 እግዚአብሔር ይጽናናት🙏🏾 የሩት ነብስ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አንቺ እውነት አክሰስት ብቻ አይደለሽም እናት ከእናትም በላይ ነሽ የተረጋጋሽ ንግግርሽ ሁሉ የሚጥም ድንቅ ሴት እግዚሐብሄር ያፅናሽ ቤተሰቡ ሁሉ ፅናቱን ያፅናናችሁ
Private investigators ቅጠሩ በእውነት ግድያ ነው
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሄር ያፅናችሁ ሚስጥሩንም እግዚአብሄር ያውጣው
አላህ ሆይ የዚችን ልጅ ሀቅ እውነታውን አውጣለት
የልጅም ስልክ አለሽ ደውለሽ መጠየቅ ትችያለሽ ለምን እንዳልመጣ፣እሱ ምን እንደሚያስብ፣ጎደኞዋ ከሆነ በምን ምክንያት ይሄን ልታደርግ እንደቻለች ብዙ ጥያቄ ልትጠይቂ ትችያለሽ። ሶሻልወርከሮንም እየደወልሽ ስለልጆቹ መጠየቅ ትችያለሽ። ሌላው እናንተ ቤተሰቦቾ እያላችሁ እንዴት ነው ፓሊስ ደውሎ መሞቶአን ያልነገራችሁ❓ልጅ ለምን ደውሎ እስኪያሳውቅ ተጠበቀ❓ ወይስ ቤተሰብ መሆናችሁ በሀገሩ ላይ አይታወቅም❓ይሄኔ ዞር ብላችሁ አይታችዋት እንኳን አታውቁ ይሆናል መቼም ሀበሻ ሰው ሲሞት ነው የሚያውደለድል። በተለይ ስደት ላይ ያለ ቤተሰብ 😢 ስንቱን አይተናል። ጎደኞዋን አግኝቶ ማናገር ቢቻል ጥሩ ነበር ያኔ ሁሉ ሚስጥር ይወጣል❗❗❗❗
በሱዳን ፣ በሰሃራ በረሃ ከዛ ሊቢያ ከዛም በባህር በብዙ ጭካኔ ውስጥ እያለፍ ጤነኞች አይደሉም ሀበሾቹ ።
በተለይ ኤርትራውያን።
Yebereha guday aydelem bager wisitim yaw new hashish new wetatun gud yaderegew.
ትክክል ነው
Tekekel
Esu new yegedlat
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁእሷንም ነፍሷን ይማር.
የሚሞት ስው ፕላን ይላትም አይባልም ሰይጣን በደይቃ ታሪክ ይቀየራል እባካችሁ ተዋት
በዚህ ዘመን ብሄድ ይሻለኛል ተብሎ ስም የተሰይመለት ሴጣን ሹክ ብሏት እራሷን እጥፍታ ቢሆንስ
zembey baksh kenesu belay anchi takitalesh? tegela endehone gelts new
ተገድላ ቢሆንስ
የዛሬ ልጆች መች የልባቸውን ይናገራሉ ሰይጣንን ከልጆቸቻችን አይምሮ ያውጣልን ነፍስ ይማር በተለይ ለናቷ የባዳ ሆድ ይስጣት ሆዷ ውስጥ ድንጋይ ይጨምርባት ሌላ ምን ይባላል
ጌታ ነብስዋን በሰላም ትረፍ ለናትዋ ለአባትዋ ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ በሙሉ እግዚያብሄር ያጽናችው BF የተባለው ሰው ላይ ግን ትኩረት ይደረግ አክስትየዋ በርትተሽ ትክክለኛውን እግዚያብሄር ረድቶሽ እውነቱ ወጥቶ ያንችም የቤተሰብም ልብ እረፍት ይሁን 👏😭😭😭
Justices for rut
እኔስ ቃል የለኝም ሳላቅሽ አስለቀስሽኝ የት ልጩህ አመመኝ ግን ለምን ልፋትዋ ድካምዋ ኦ አምላኬ ቤተሰብን አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ላክላቸው ፈጣሪ ነፍስዋን ይማር😢😢😢😢
የማል ፈጣሪ መፀናናቱን ያብዛላቸዉ
ልጁ ሆስፒታል የሄደው ጭንቅላቴን ስለሚያመኝ አለ ነው ያለችው? ከሆነ ሁሉም ጎረምሶች እዛ ቤት የሚኖሩ ሁሉም ይመርመሩ አንዱ ገልዋት ይሆናል።
It is very sad. Beautiful soul is gone. May God comfort all the family and friends.
እዚህ ላይ ገዳይ እሱ ነው ብላችሁ የተጠራጠራችሁት ሰውን ለምን አብሮን አላዘነም ማለት ትክክል አይደለም። ደሞም ይህ ምርመራ ለእንግሊዞች ቀላል ነው። ሰው በጉልበት ይዞ የተሰቀለ እና እራሱን የገደለ ይለያል። እና እውነቱ እስኪወጣ ጠብቁ። አንድ ሰው እራሱን የሚገልበት ብዙ ምክናያት ይኖራል። ጉዋደኛዋን ማንነቱን ያልተናገረችው እናንተንም ፈርታለች ማለት ነው። ፍርሀትም እራሱ ሩትን ጭንቀት ውስጥ ከቱዋት ይሆናል። ቁርጡ እስኪታወቅ ጠብቁ። ዋናው የማዬው ለፖሊሶቹ ተውት። ሳያጣሩ ልጁን በይሆናል መወንጀል አገሩ ኢትዮጲያ አይደለም። ሩት ባትፈራችሁ ጉዋደኛዋን ታስተዋውቃችሁ ነበር
ትክክል ዬኔም አስተያየት ነው ።
እኔም እስማማለሁ እቃ እንኳን ጠፋብኝ ስትኛቸው እየተመላለሱ ነው መረጃ የሚጠይቁት ነገሩን በፍፁም አይተውትም ወንዶቹ ጋር የሚያጠራጥር ነገር ቢኖር በፍፁም አይለቋቸውም ደግሞ በትትክል የወንድ ጓደኛዋ ከሆነ ምን ያህል በድንጋጤ ውስጥ እንደሚሆን አስቡት በዛ ላይ እሱም በሰው ሀገር ችግር ውስጥ ገብቷል።
Exactly!! Let the police do their job. We can’t just assume he killed her without any proof.
ባይገላት ለምን የአዕምሮ ታማሚ ማስረጃ ቀድሞ አወጣ?
ትክክል በዛላይ የእሷተጠሪ እሡ የሡተጠሪ። እሧነቺ። እሄንየማታቅእክሥት። ትከራከራለች
ላትናገር ትችላላች እባካችሁ ልጆቹ ከባድ ናቸው በዚህ ዘመን
If she didn’t tell them that she had a boyfriend, then she didn’t tell them all her secrets.
Right! They don't know her at all
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ። ብቻ ፈጣሪ ነብሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍ ።
ባጠቃላይ እዛ የሞተችበት ቤት የሉ ወዶች ለህግ ቀርበው መመርመር አለባቸው ከነሱ ውጪ የገደላት የለም ደሟን እግዝያብሄር ያውጣው
ምናልባት በዘመኑ አሪፍ ስም የወጣለት ብሄድ ይሻለኛል የሚባለው ሴጣን ሹክ ብሏት ራሷን አጥፍታ ቢሆንስ ለምን ወጣቱ በአሁን ሰአት እያጨደው ያለው መንፈስ ይህ ስለሆነ መፍረድ ያስፈራል
እነሱ ቢሆኑ እመኝኝ የእንግሊዝ ፓሊስ ዝም አይላቸውም ነበር ድንገት የመጣ ክፉ መንፈስ ይሆናል
Exactly!
እግዚአብሔር ያፅናቹ ከልብ ያሳዝናል እግዜአብሔር ፍርዱን ይስጣቹ
ሴት ወጣት እህቶቸ አብሶ ስደት ያላችሁ ለቤተሰብ ግልፅ ሁኑ በምድር ምንም አዲስ የለም እራሳችሁን ጠብቁ ያሳዝናል አበባ የሆነች ልጅ😢
የድብብቆሽ ጎጂ ባህላችን ፡ መልካም ሰዎችን ፡ በተለያዩ ወንጀሎች ፡ ሰለባ እያደረጋቸው ይታያል። 🤔
ብዙ ሰዎችን የሰበሰበው አሻራ ለመጥፋት ይሆናል ...very suspecious man....outside london ብቻዬን ኖሬአለሁ አሁን ሳስበው በድንቅ ሁኔታ ነው ከዚያ የወጣሁት ለካ? የእኔ ቆንጆ ነፍሷ በሠላም ትረፍ እ/ር ግን መልስ ይስጥላት እንግሊዞች ዝም ያሉ ይመስላል እንጂ investigate ማድረጋቸው አይቀርም በቅርቡ ውጤቱ ይሰማል አንቺ ግን ዝም አትበይ follow Up አድርጊ አይዟችሁ
ልጁታ በጣም ታሳዝናለች ትፈራላች ማለት ነው ለልጅሽም አለነናገረችም ብታቀርባት ጥሩነበት አታቀርባትም እራስሽ አክስትየው ታስታውቅያለሽ እናታብቻ ነው የምታሳዝነው
Betekeke
ነፍሷን ይማራት ቤተሰቦቿንም እግዚአብሔር ያጽናችሁ
ሲጀመር ፖላንድም ለንደንም የሄደችው በእርሱ ምክንያት ነው አብረውም ነበር ፖላንድ የሚኖሩት ለንደን ሲገቡም ሪፊውጂ ካምብ ሲወጡ ከተማ ተለያይተው ሆነ እንጂ ገና ኮቪድ ከመግባቱ በፊት ራሱ ሻሸመኔ ከተማ ላይ ምግብ ቤት አብረውም ይሰሩ ነበር እንዴት አላውቅም ትያለሽ በደንብ ነው የምታውቁት እሱ እንደወሰዳት ግን ይህ የቱንም ያህል ውለታ ቢሆንም እሷ ሞት አይገባትም ነበር ምክንያቱም በጣም የምታሳዝን ልጅ ነበረች እሱ ገድሏት ከሆነ እግዚያብሄር ይፍረደው ከሆነ ይብላኝ ለእሱ ደሟ ሁሌም ስለሚጮህ ግን ሁሉንም ነገር ሽምጥጥ ማድረግ ልክ አይደለም
ነብስ ይማር እውነተቱን ፈታሪ ያውታው
ልጁ በሰላም የተለያትን ሬሳ ሲያገኝ ወይ ደንግጦ አይምሮው ታውኮ ሊሆን ይችላል ደግሞ የቅርብ ተጠሪ አርጎ የመዘገባት እንደ አነጋገርሽ ልጁ የገደላት አይመስልም
ነብስ ይማር ወይኔ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ያፅናችሁ ,,,,,,
እጅግ በጣም ያስዝናል ነፍሷን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን! ሻሸመኔ ግን በ 20ኛው ክፍለ ዘመን ሰው ተዘቅዝቆ የተሰቀለበት ሀገር ነው! የኦርቶዶክስ ምእመን እና ካህናት በግፍ የተጨፈጨፋበት ቦታ ነው!
ምን ያገናኘዋል።
@@FREEDOM_RT222 ሙሉውን እየው ለምን እንደተገናኘ ይገባሀል!
አየሁት እኮ
ምንአገናኘው
ፀጉዬ መሳይ እህትሽን አጣሽት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ ለመለው ቤተሰብ ሁሉ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥ
እግዚአብሔር ይስጣቹ ከዳግም ሀዘን ይጠብቃቹ እናቷም እርፍፍፍፍ ትበለው ልጇን ቀብራ ድንግል ማርያም ልቧን ታጽናናላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር በእውነት ያማል ፍትህ ፍትህ ፍትህ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥላችሁ
እግዚአብሔር ይፍረድ ለዚች ሚስኪን❤😢😢😢😢 ገድለዋትነው😢😢ነብስ ይማራ
ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላት
የአክስት ጥግ ነሽ ተባረኪ
አሜን ልጆችሽን ይጠብቅልሽ
ይህ ትምህርት ነው ለሁላችንም ነገሮችን ግልፅማድረግ ለቤተስብ መልካም ነው ካልሆነ ግን መዘዙ ከባድ ነው ያሳዝነል
ለዛውም በእስር ስምንት አመታቸው የወንድ ጋደኛ እየያዙ ለቤተሰቦቻቸው የሚያስተዋውቁበት አገር እየኖረች
ቤተሰቡን በሙሉ እግዚአብሔር ያፅናቹ አኔ የአንድ የሴት ልጅ እናት ነኝ እና ሃዘኑ ልቤን ነዉ የነካኝ በቃላት መግለጽ ያቅተኛል
የጎረምሶቹ መሰባሰብ ሰላም አልሰጠኝም ብዙ ነገሩ ያጠራጥራል ግድያ ሊሆን ይችላል እውነቱን ያውጣላቹ ኡፍ እናትየዋ😢
አይ እናት, እናት ተቃጥላ ቀረች, አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ እሱ ያፅናናቹ, የኔ ወርቅ ኢቺን ትንሽ ልጅ መድሀኒአለምዬ አንተ በእቅፍ አኑራት
በሩን የከፈተዉን ልጅና ዳንኤልን ጠበቅ ነዉ ሁለቱ እንዳነጋገርዋ ተጠርጣሪወች ይመስላሉ እህቴ አች ወደህዋላ እንዳትይ ፍትህ ለሩት ገዳይዋ በምርመራዉ ይገኛል በርች።
ተጠርጣሪ ቢሆኑማ ፖሊስ ይይዛቸው ነበር በመሰለኝና በደስአለኝ የሚሆን ነገር የለም አገሩ ሕግ ያለበት ነው።
@@andenetyemetal4102ትክክል። እራሷንማጥፋቷንስላላመኑ በግድወንጀለኛ ሊያጉነው
ከልብሽ አክስት ነሽ 😭😭😭 ነብሷን ያማር ለ ቤተሰቧ ፅናትን ያስጥ ፈጣሪ እወነቱን ያውጣ
በሰንት ዉጣ ዉረድ ዉሰጥ እንዳለፈች ነዉ የሚታወቅ ነዉ ይሔንን አሳክቶ አሰከሬኑን እዚህ ቦታ አደርሶ ለቀብር ማብቃት ከባድ ነዉ እግዜብሔር ይመሰገን በመገጣጠሙ አሁንም የተሰተካከለዉን ፍርድ ያሳካልክሸ በርቺ 🙏🙏🙏🙏
Nebs ymar
😂😂😂😂የትስትብትቀበር። ከሞተች
Hahaha ye akist tebiye gebena siweta hulum gelts yihonal
ሩት ቆንጆ አክስቷን የሚመስል ነገር አላት እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እጅግ ከባድ ሃዘን ነው ( RIP ) ለታመሙት ፈውስ ለአዘኑት መፅናናት ለህፃናት ማስተዋል ይስጥልን ፈጣሪ
Yichi akist sathon achiberbari nat ruth be black yeserechibetn birr yekelekelechat set nat kehadi
በጣም ታሳዝናላች ለሁላቹውም እግዛብሔር ፅናቱን ይሰጣቹ እግዛብሔር እውነታውን ያውጣላቹ
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ ምን ጥሎሽ ነው ምን ፍርጃ ነው ? ወየው ልጄን እግዚአብሔር ሃቅሽን ያውጣልሽ ! እንኳን ኖርሽላት እግዚአብሔር ይባርክሽ ፅናቱን ይስጥሽ! ሩት ነብስሽ በገነት ትረፍ! ለከርታታዋ እንትሽም ፅናቱን ይስጣችሁ❤
በጣም ጠንካራ አክስት ነሽ ❤እግዚያብሔር እውቱን ያውጣልሽ እህቴ ❤❤
እንግሊዝ አገር ከእሷ ሞባይል network ጋር በመደወል በወቅቱ የተደዋውሉትን መረጃ ማግኘት ይቻላል
ሌላዉ ሰልዃ ተከፍቶ ያሉት የፎቶ ዶክሜንቶች (text) የተደራረገችበት ሁሉ ነገር ይኖራል ሰልኩ ካለ ማለት ነዉ
አረምከራከርስለጠፋጅ በሯላይ እንደቆመሁሉ መልክትልካየለ ለጓደኞቿ ሲጀመር ለዜጋውማንቁሞልን መንግስትም የገደለ ይኑርብሏል እንኳንበሰውሀገርና
Awe !
Esu yetm ager yechalal it's normal
What does the autopsy report say about the cause of death?
እግዚአብሔር ያጽናችሁ። በጣም የምታሳዝን ልጅ ነች።
የኛ ባህል ትንሽ ተፅእኖ አለው የፆታ ግንኙነት ቤተሰቦቻችን እንደ አንድ ርእስ አድርገው አያስተምሩንም ተቀባይነትም ስለሌለው ልጆች ደፍረው ያላቸውን ግንኙነት ለቤተሰብ አይናገሩም።
የዚችን ወጣት ደም የፈጠራት አምላክ ያወጣላት ነፍስ ይማር
አሚን በ እውነት ❤❤❤❤😢😢😢😢
ይብላኝ ለናትዋ እድሜ ዘላለምዋን እደተቃጠለች ትናራልሽ የኔ እናት እመቤቴ ታጽናሽ ግን የሆነ ነገር አለ ገልዋት ይሆናል
እደለኛ ናቸው ሬሳዎን ማየትም ትልቅ እዲል ነው ቤተሰብ ሳያገኝ በበረሐ ሰንቱ ሞቶ የቀረ አለ የባሰ
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ
የእንግሊዝ ፖሊሶች ስላዮች ናቸው በጣም ጎበዞች ናቸው ገዳይ ሳይገኝ ኣይቀርም እህታችን በኣፀደ ገነት ያኑርልን
እግዚሐብሔር የሞተችበትን ምክንያት እውነቱን ያውጣላት ነፍሷን ይማረው።
የኔ እህት እግዚአብሔር ያጥናሽ ለመላ ቤተሰቧ የኔም ልጅ ለንደን ስለሆነች በጣም ዘገነነኝ አይዞሽበጣም ጥሩ አክስት ነሽ እግዜያብሄር ልጅሽን ያውጣልሽ ነፍሷን በአፀደነ ህፃናት ያኑራት
አምላክ እውነቱን ያውጣ በጣም ያሳዝናል አድፍሬ ልጅ
ሚገርም ነው እግዚአብሔር ያፅናት እናቷን አባቷን
እግዚአብሔር ይገስፀው ራስ የሚያስጠፋ እርኩስ መንፈስ🙌
ፈጣሪ ለቤተሰቦቹዋ መፅናናትን ይስጥልን ለእሷዋም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑሪልን። አሜን!
የኔ እህት ነብስሽን ባጸደ ገነት ያኑርልሽ ፈጣሪ ለመላው ቤተሰቦችሽ መጽናናትን ይስጥ በጣም ያሳዝናል
እንደዚች ልጅ አሟሟት ያሳዘነኝ የለም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሀቅ መውጣቱ አይቀርም።
ደሟን እግዚአብሔር ያውጣላት ውስብስብ የሆነ አሟሟት ነው የኔ ቆጆ ነፍስሽን ይማረው ለእናትሽ ፍፁም መፅናናትን ያድላት
Fth ke egzabhr ewentun erasu ewente yawetawe 😢😢😢😢😢betam yamale
መሱዬ እግዚአብሔር እድሜ፣ ሰላም ፣ ጤና እና ፍቅር ይስጥሽ።❤❤
አክስትየው ወላጆችወዏ ጌታ ኢየሱስ ያፅናናችሁ። ለንደኖች ተባረኩ። መሢ ተባረኪ ለቅሶ እንድደርስ አረግሺኝ😢😢አንቺም መልካም ስለሆንሽ ጌታ ይባርክሽ!!!!
የሞተችበት ሰአት እሱ ከገባበት ሰአት ላይ ያለውን መለየት ለነሱ ቀላል ነው : በድንጋጤ ይሆናል እሱም ያወረዳት: ድንጋጤ ብዙ ያደርጋል:: ብዙዎቻችን ሰለአይምሮ ጤንነትን ብዙ ግንዛቤ የለንም: እድሜያቸው 20-30 አካባቢ ያሉ ሰዎች ላይ በብዛት ይከሰታል : በውስጥዋ ለዚህ ህመም ያጋለጣትን ችግር እስዋ ብቻ ናትና የምታውቀው ለዛ ነው ለማመን የሚከብደው: ከብዙዎች ራስን ማጥፋት በስተጀርባ የአይምሮ ጤንነት እክል ነው እሱን ደግሞ በማየት አይታወቅም: Mental health is the cause of many Suicide all over the world . እግዚአብሔር ይርዳን ይጠብቀን
እግዚያብሄ ያፅናችሁ ነብሳን ይማረ
በሃገር ልጅ እንዲህ ሲሆን ግን ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድ ምን ይደረጋል
Even she looked happy
You never know what she was hiding. It is hard to tell who would commit suicide.
ዳንኤል የሚባለውን ሰው ካልተሳሳትኩ ከኢትዮጵያ አብረው ነው የመጡት ፖላንድ አቃቸዋለው በጣም አደገኛ ሰው ነው ፖላንድ እያለን አንዲትን ሴት ካልደበደብኩ ብሎ ነበር
ብዙ ጊዜ ልጆች ይደብቃሉ ግን ግን ይህች ልጅ እራሷን ትገላለች ብሎ ማሰብ ግን እማይመስል ነገር ነው:: እግዚአብሔር ያፅናችው ::
ለመገመት በጣም አስቸጋሪ ነው case worker ዋ ባትናገር ኑሮ ጓደኛ የላትም ይባል ነበር ድብቅነት ካለ ከባድ ነው እግዚአብሔር ብቻ ይርዳቸው
መጽናናትን ይሰጣቹ እግዚአብሔር ፍርድን ይሰጣል 😢😢😢💚💛❤
እኔ ግን የገረመኝ የእንግሊዝ መንግስት ወንጀል ሲሰራ በዚህ ልክ የወረደ የምርመራ ሂደት ነው ያለው ? እንዴት ሰው ሲሞት ቤት አያሽጉም ፣ የነበሩ ሰዎችስ አይጠይቅም ብቻ ገራሚ ነው !! ምንም ጥርጥር የለውም ገድሏት ነው ይሄ እርኩስ
እግዚአብሔር እውነቷን ያውጣላት 😢😢😢😢😢 አንቺ ግን ከልብ አክስት ነሽ ተባረኪ
መንግስት 😏 እኔም እዚው እንግሊዝ ተብዬው ነኝ ግን ሰነፍ ናቸው ቶሎ አያዩም ይቆያሉ ብቻ አይመቹኝም
Cazon yayzot all azagniaw yalawo
Enam yegrmg Esu new ye Ethiopia polis wonuko yegrmal ena yalubet ager wodiyau new yemitawokeu
እንደው ስደተኞች ናቸው የራሳቸው ጉዳይ ይተላለቁ የእኛን ሰው ካልነኩ ያሉ ይመስላል ,God bless America ሰው ሞቶ ሲገኝ የቅርብ ሰው ባል ወይም ሚስት ነው የመጀመሪያው ተጠያቂ እንኳን እቤቱ ተገድላ ተገኝታ ። ብቻ ይገርማል 😢😢😢😢
@@bekojiimedia2018England is same like Africa. I’m so scared living here I swear to God
እግዚአብሔር ያፅናችሁ፣ግን አንዳንዴ ድብቆች መሆናችን ይጎዳል፣ምንአልባት ፈርታ አልተናገረችም ይሆናል ቦይ ፍሮንድ መኖራን?
ያማል እግዚአብሔር መፅናናቱን የስጣችሁ
እግዚአብሔር መፅናናት ይስጣቹ ኢሩት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ
እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣው
እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዛቤር ፅናትን ለ እናትዋ ላባትዋ እንዲሁም ለሁሉም ቤተስብዋ ይስጥ ሩትንም ነብስዋን ይማር
እግዚአብሔር ያፅናችሁ እሷንም ነፍሷን ይማር!!
የእውነት አክስት ይህች ናት እግዚአብሔር ውልታሺን ይክፈልሺ ምፅናናት ይስጣችሁ 😭😭💔
አሁንም፡አግዚያብሄር፡ለአናትዋ፡ለኣባትዋ፡ለመላው፡ቤተሰብ፡ይሄንን፡ከባድ፡ሀዘን፡፡መጽናናት፡የምትችሉበትን፡ጸጋ፡ያብዛላችሁ።
Further investigation ያስፈልጋል 😭😭
ዋው😢😢 እግዚአብሄር እውነቱን ያውጣው😢😢 ለሁላችሁ መፅናናት ይሁን❤
እግዚአብሄር ያጽናናችሁ ፍርድ ከእግዚአብሄር ዘንድ ይምጣላቹ ለእናቷ ግን መጽናናት ይሁንላት።
UK ውስጥ ሰውን የሚያክል ክቡር ሕይወት አጥፍቶ መኖር አይቻልም በጣም Strong ሕግ ነው ያላቹው አይዞሽ እሕቴ
ይብላኝ ለእናቷ ዘመኗን ሙሉ ለምትቃጠል 😢😢😢😢
ነፍሷን እግዝሐብሔር ይማር ለቤተሰቧ መፅናናትን ይስጣችሁ ያክስት መጨረሻ ተባረኪ
አላህ. ደማን.ያውጣላት.ያማል. በጣም.ልብ.ይነካል💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭ብርታቱን.ፅናቱን.ይስጣቹ💔💔💔
እውነት ፍትህ ያስፈልጋል።
ፈጣሪ ያፅናችሁ
በጣም ያማል ነፍሷን በአጸደ ገነት ያሳርፋት፡፡ ለመላው ቤተሰቦችዋ መጽናናትን ይስጣችሁ
መሲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ❤ አክስቷ የኔናት በጣም በጣም ጥሩ ሰዉነሽ ጌታ ያፅናሽ
ከሰው መደበቅ ይቻላል ከእግዚአብሔር ግን መሰወር አይቻልም እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው እግዚአብሔር ያፅናችሁ በተለይ እናት እና አባቷ ለሩትም ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
የእህታችንን የሩትን ነብሷን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን።አክሰቷ እፀገነትና ዘመዶቿ እግ/ፅናቱን ይሰጣችሁ።እፀገነት በርቺ በጥንካሬሸ ኮርቸበሻለሁ እሰከ መጨረሻ ጠብታዋ እጅ እንዳትሰጪ እውነቷን ፍትህን እንደምንሰማና የሩትን ነብሰ ያሳጠረውን ሌላ አልልም።ፍርዱን ፈጣሪ ይሰጥልን
በጣአም ያሳዘነኝ ታሪክ ነዉ ግን ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣላት ነፍሶዋን ይማር😢😢😢😢😢😢
ምንም ማለት አልፈልግም እግዛብሔር ያፃናችሁ
ሳይኮሎጂ እንደሚለው አብዛኛው የሚሰቁ ሰዎች ደሰተኛ አይደሉም ይባላሉ ነፈሰ ይማር እህቴ ውሰጣን ማንንም አያቅም ሳቂታ ናት ሰላልሸ ነው
እኔም የምለው እንደዛ ነው የውስጣቸውን ስሜት ለመደበቅ በጣም ሳቄታ ተጨዋጭ ናቸው ራሳቸውን የሚያጠፉ ሰዎች
@@liethiopawit3584ቢሆንም ደረጃው እና ጣራው አጭር ስለሆነ እራሷን ማጥፋት አትችልም
@@liethiopawit3584"ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው...." 👈🏽የዩቱዩብ ዶክተሮች ቴራፒስቶች እትቀባጥሩ እስቲ ዝምምም በሉ😷
ትክክል
ትክክል ብለሻል፥ አቺ ልጅ በሆድዋ የያዘችው ኖርዋት ይሆናል።😢
እውነት ያሳዝናል 😢
እኔ ሊድስ ሆኜ ይህን ሁላ ሀዘን እና ችግር ሳልሰማ ሳልካፈልሽ በመቅረቴ በጣም ነው ያዘንኩት ፀጊዬ 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት 😢😢😢😢 ነፍሷ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢😢
ፎቶ ማስረጃ ቦይፍሬንድ ተብዬው ነኝ ያለው ይጠየቅ😢😢😢😢
ምናባሽ በቂጥሽ ላብሽ እስኪወርድ ድረስ በበረሃ ከእባብ ከጊንጥ አልጠሽ እንግሊዝ ገብተሽ የምን ያሽቃበጥ ነው አርፈሽ ለስራ ነው ተንገላተሽ የገባሽው አርፈሽ ስራ ስሪ አንች አህያ
በጣም ያሳዝናል።
ነብስ ይማር።
መጽናናቱን ያብዛላችሁ!!!
ነብሷን ፈጣሪ ይማር 😢
የ24 ዓመት ልጅ ለቤተሰብዋ በዚህ ልክ ድብቅነት ከባድ ነው እባካችሁ ልጆቻችሁን መርምሩ ወላጆች ግልፅ ሁኑ ለልጆች እኛም ወጣቶች ለወላች በእያንዳንዱ እንቅስቃሴ ግልፅ መሆን አለብን በእውነት
ፈጣሪ ፍትዋን ያውጣላት😢
Tetenkeki wond atiyazi silemitibal ferta new
ኣወ የኛ ወላጆች ከመረዳት ይልቅ ስለሚቆጡን ድብቅ እንሆናለን😢
ሁለቱም ወገን ግልጽ መሆኑን ማመን አለበት እንደጓደኛሞች በሁሉም ነገር ላይ ተቀራራቦ መወያየት መቻል ቢለመድ ጥሩ ነው ብዬ አምናለው ግን ከባድ ነው አያድርስ ክፉው ቀን ሲመጣ በጣም ይቆጫል ወደ ኋላ መመለስ አይቻልም ከዚህ ታሪክ ሁሉም ሰው ትምሕርት መውሰድ አለበት ለሁሉም እግዚያብሄር ይርዳ አሜን አሜን❤❤❤😢😢
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን እግዚአብሔር ነፍሷን ፈጣሪ በሰላም ያሳርፋት።
ይብላኝ ለእናቷ 😭😭😭 እግዚአብሔር ይጽናናት🙏🏾 የሩት ነብስ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አንቺ እውነት አክሰስት ብቻ አይደለሽም እናት ከእናትም በላይ ነሽ የተረጋጋሽ ንግግርሽ ሁሉ የሚጥም ድንቅ ሴት እግዚሐብሄር ያፅናሽ ቤተሰቡ ሁሉ ፅናቱን ያፅናናችሁ
Private investigators ቅጠሩ በእውነት ግድያ ነው
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሄር ያፅናችሁ ሚስጥሩንም እግዚአብሄር ያውጣው
አላህ ሆይ የዚችን ልጅ ሀቅ እውነታውን አውጣለት
የልጅም ስልክ አለሽ ደውለሽ መጠየቅ ትችያለሽ ለምን እንዳልመጣ፣እሱ ምን እንደሚያስብ፣ጎደኞዋ ከሆነ በምን ምክንያት ይሄን ልታደርግ እንደቻለች ብዙ ጥያቄ ልትጠይቂ ትችያለሽ። ሶሻልወርከሮንም እየደወልሽ ስለልጆቹ መጠየቅ ትችያለሽ። ሌላው እናንተ ቤተሰቦቾ እያላችሁ እንዴት ነው ፓሊስ ደውሎ መሞቶአን ያልነገራችሁ❓ልጅ ለምን ደውሎ እስኪያሳውቅ ተጠበቀ❓ ወይስ ቤተሰብ መሆናችሁ በሀገሩ ላይ አይታወቅም❓ይሄኔ ዞር ብላችሁ አይታችዋት እንኳን አታውቁ ይሆናል መቼም ሀበሻ ሰው ሲሞት ነው የሚያውደለድል። በተለይ ስደት ላይ ያለ ቤተሰብ 😢 ስንቱን አይተናል። ጎደኞዋን አግኝቶ ማናገር ቢቻል ጥሩ ነበር ያኔ ሁሉ ሚስጥር ይወጣል❗❗❗❗
በሱዳን ፣ በሰሃራ በረሃ ከዛ ሊቢያ ከዛም በባህር በብዙ ጭካኔ ውስጥ እያለፍ ጤነኞች አይደሉም ሀበሾቹ ።
በተለይ ኤርትራውያን።
Yebereha guday aydelem bager wisitim yaw new hashish new wetatun gud yaderegew.
ትክክል ነው
Tekekel
Esu new yegedlat
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ
እሷንም ነፍሷን ይማር.