I really don't know why a woman lives with a man unless he marries her first. As one judge once said, "Don't do wife duties with a girlfriend price." Ladies, please don't settle for less; know your worth!! You are the prize.
@mer G Yes, I don't know their entire situation. But their situation doesn't change the fact. No woman should serve as a wife while she is just a girlfriend.
ክፍል 2
th-cam.com/video/GCPXDR399kk/w-d-xo.html
ክፍል 3
th-cam.com/video/fqIcBEUVvxI/w-d-xo.html
Thanks
3ክፍል የት ነው ጓጉቻለሁ መጨረሻውን
የጋዜጠኛ አለምሰገድ አድናቂ ማነው🙌🙌🙌መልካም አቀራረብ፣ ስእብና እና እይታ ስላለው በጣም ነው ምወደው፤ ማከብረው✍✍
አንተ 😂
@@tmuniye795😅
ስወደው ጨዋ ትሁት አዛኝ መግለጽ አልችልም
እኔ ስወደው አለምስገዲን😍😍
ምንድነው አንድ ኮመንት መደጋገም🤔 አለም ሰገድ ጥሩ ሰው ነው የሰራውም ፀባይነው በቃ አቧራ አታንሱ ። የመቼም ማዳም ልጆች ናችሁ ባለከመንቶች🙉🙉
የበሰለች ስነ ስርአት ያላት ሴት ናት እንኳን ቀረብሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚክስሽን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ይስጥሽ🤲❤
BETEM SEBENAW DAS YELALE WOOOW KIND OF WOMAN
የልጅቷ እርጋታና ለምትጠየቀው ጥያቄ አመላለሷ በጣም ጎበዝ ጥንቅቅ ያለች ራሷን ያከበረች ለሌላው ትምህርት የምትሆን ሴት ናት ህይወት ትርጉም አላት ይህ ቢፈጠርም እግዚአብሔር ያንቺ ስላልሆነ እንኳንም ማንነቱን አወቅሽ !!!
መኖር በትርጉም ውስጥ ሲሆን ሁሉም ይሆናል ቸር ይግጠምሽ !!!
❤❤❤❤❤❤እውነት ነው
ትክክል ❤😊
Betkekle terka mesam eskmselye yechen yemselche jagen amltchew❤
Tekekel❤
ምርጥ አስተዋይ ልጅ ናት በተለይ ንዴቷን የመቆጣጠር ችሎታዋ ትንግርት የሚባል ነው::
ሴቶች ሽማግሌ ሳይልክ : ቤተሰብ ሳትተዋወቁ እና ጋብቻ ሳታረጉ አብራቹ ለምን መኖር እንደምትጀምሩ አይገባኝም : ባህላችንም ሀይማኖታችንም አልፎም ክብራችንም አይፈቅድልንም : አሁንም ከዚህ ታሪክ ተማሩ ለራሳችሁም ክብር ይኑራቹ ከትዳር በፊትም አልጋ ላይ አትውጡ ኧረ አስተውሉ
በውሽት ሽማግሌም የሜልኩ ወንዶች አሉ እኮ ዋናው እግዚአብሔር ፈሬ ያጋጠመኝ ነው
tedare yezewe yememagtutes mestochachewen ebate askemetew kelala sate leje gara 😮😮😮
ሁሉንም ቢያደርጉም የባህሪ ችግር ስለሆነ የተፈጠረው ሁሉ ከመሆን አይቀርም
ምን ክብር አላቸው ልክ እንደውጭ ሀገር መኖር ስለሚፈልጉ ገና ቂጣቸውን ሳይሸፍኑ ምንም አያሳዝኑኝም በጣም ይርዋርዋጣሉ ወንድ ለመያዝ 5 ልጅም ቢኖረው ግድ አይሰጣቸውም በጣም እርካሾች ናቸው!!!
@@amasnaku2738አያምጣው የናቴ ልጅ😢
ታሪኩን ሳልሰማው ኮመንቶች ሳነብ ጋዜጠኛው እጅግ በጣም ምርጥ እንሆነ ነው የገባኝ ለራስህም ለሚወዱህም ሰዎች ከከፍታህ እንዳትወርድ አደራ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
የጋዜጠኛ አለምሰገድ አድናቂወች የት ናችሁ ስወድህ ኮ❤
የባለታሪኳ ትረካ (አገላለጽ) በጣም ይገርማል ስለእውነት አንች ሳይሆን እሱ ነው ያጣሽ እህትየ ባለቤትሽ ሁኘ አይደለም የቤት ሰራተኛሽ ሁኘ ብኖር ደስታየ ወደር የለውም በዚች ደቂቃ እንኳን ሙሉ መጽሀፍ ያነበብኩ ያክል ነው የተሰማኝ
Wow, why don't you reach out to her?
አዱ ጥሩ አዱ ደህና ሁኖ አለም ግራ ገባት መልካሙን ከመጥፎ መጥፎን ገደህናው እያጋጠመ ህዝቤ ተገላታ እናም መልካሞች ይብዙልን
tegbo ekonew wende sutekeb aychalem
የሴትን ልብ እስክታቀልጡ ድረስ የምትጠቀሙበት ቃል ሰራተኛሽ ልሆን ልሞትልሽ 😒 ልባችን ውስጥ ካስገባናችህ በኋላ ለናተ አሻንጎሊት ነን😢 እውነት ወንዶች ልብ ይስጣችህ ኡፍፍፍፍ ትዳር የሚባለውን ነገር እንድንፈራ አደረጋችህን ማርያምን😥😥
@@mekdes5013 ተቃአጠልነ በገዛአ አገርነ አለ ትግሬ አቃጠሉን
ሚሰቱ አነጋገርዋ እርጋታዋ ደሰ ሲል አይይ ወንድ ጥሩ ነገር አይወድላቸውም❤❤❤
ሁለተኝዎ የለመደች ቆሻሻ ሴት ነች በትዳሮም ላይ የምትማገጥ እያወቀች ነው ለጥቅም አብራው የነበረችው ባለጌ ነች
ወንዶችዬ ከኛ ከሴቶች ብደብቁ ከፈጣሪ እንደ ማትደበቁ ማወቅ አለባቹ ያቺንም እቺንም እያላቹ አትሙቱ
የዚ ጋዜጠኝ እርጋታ ትህትናው አቀርቡ ያስላም አላህ ይጠብቅህ
አለምሰገድን አለማድነቅ አይቻለም 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽
ሞኑ ነው እሚደነቀው ? አታሽቋልጡ።
የኔንም ሀቅ ድግል ታወጣልኝ ሁላችንም የማንችለውንም ነገር እየሮርን ነው
የመጨረሻው ዘመን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅን እየሱስ ተመልሶ ይመጣል የአዳም ዘር ሁሉ ንስሐ ግቡ ጆሮ ያለው ይስማዉ ዉ ዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ eysus geta naw 🙏
Yes
That's right may God help us!
አቤት መታደል ጋዜጠኛ አለምሰገድ አዳማጭ አመዛዛኝ ታድለህ❤❤❤❤❤❤
የተማረ ይግደለኝ ይላል የአገሬ ሰው ተባረኩ ሁለታችሁም አድናቂያችሁ ነኝ።
ሁለተኝዎ መጥፎ ነች በባሎላይም ትባልግ ነበር ቆሻሻ
በጣም የምትደነቂ ልጅ ነሽ በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይዞልሻል እመኝኝ
እንደው የአገራችን ወንዶች ምን ቢነካቸው ነው እንደዚህ የጭካኔ ጥግ የደረሱት አላህየ ጠብቀን
ጋዜጤኛ አለመ ሰገድ በጣም የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ አቀራረብህ ሁሌ ነው የሚያስደንቀኝ አላህ ይጠብቅህ
አለም ሰገድ ጌታቸዉ ያለማድነቅ አይቻል❤ እደዚ አይነት ወድ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን
አለምሰገድ ታደሰ ነው እኔም አድናቂው ነኝ::
@@hanaethiopia1059ይቅርታ ተሳስቻለዉ🙏
@@mrkbemrkbe6748😂 አሺ ምን ይሁንላቹ ጥሩ ሰው ነው እና
@@m.5328 አድንቂልን😊
ምንድን ነው ምታደንቂት የተለመደ ነው በእኛ ባህል ሰው ዝም ብሎ ማድነቅ? ከምር በቅነት ነው የምጥይቀው
ውይ ፈጣሪ እውነት ሴትን ልጅ የወለደች እናት እንደነዚህ አህያ የሆኑትን ወንዶች ፈጠረች ።
ያሰኛል
ፈጣሪ የተባረከ ይስጥ እንጂ ሴት ወንድ ባትይ ጥሩ ይመስለኛል እህቴ ።
@@danieltilahun8151 wendi babizate idayum hukum balage nachew
@@danieltilahun8151 ምን ላድርግ ቢሰማ ወንድ ወንድ ነው መስማት እራሱ ያማል።
እውነትም አህያ
ጀግና ጥሩ ስብዕና ያላቸው ሴቶች እንደዚህ ክብርና የሌለውና ታማኝ ያልሆነ ወንድ ላይ ሲወድቁ ያመኛል!
❤
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንደው ምን አይነት ጉደኛ ሰው ነው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ወንዶች ይጠብቀን
Amen
እሜን😢
ምርጥ፡ልጅ፡አንደበተ፡ርቱዕ፡ነገሮችን፡የማብራራት፡አቅም፡ያላት፡የተሻለ፡ወንድ፡እንደምታገኝ፡እርግጠኛ፡ነኝ።መልካም፡ዕድል!
ያአላህ ትወናዉ ከንደዚህ አይነት ወንዶች አላህ ይጠብቀን ኡፍ
በጣም ታምር ነው እኮ የሚሰማው ሁሉ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው ላንቺ ለሌላኛዋም ፈጣሪ የተሸለውን ይስጥሽ መልካም ትዳር ይስጠን ለሁላችን
አለምሰገድ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አዳማጭ ነህ ዝግ ያልክ ነህ ጠይቀህ ጊዜ ትሰጣቸዋለህ ሃሳባቸውን ያለ ፍሃት በግልፅ እንዲናገሩ ታደርጋለህ እና ችሎታህ የአንተን ፕሮግራም ለማየት ያጉዋጉዋል በርታ በቲቪ ትላልቅ ስራዎችን መስራት እንዳለብህ ይሰማኛል በርታ
የቦይ ፍሬንድ እና የገርል ፍሬን መጨረሻው ይህ ነው ከአምላክም ጋ ከራስም ጋ መጣላት
አንድ ሰው ማግባት ከፈለገ እምነቱ በሚያዘው እና በህግ መንግስቱ በተቀመጠለት ሁኔታ ማግባት አለበት ባይ ነኝ ትዳሩ ከሰመረለት እሰየው ካልሰመረም እንደዚያው
ግን አብረው ካለምንም ፊርሚያ ቤተሰብ የሀይማኖት አባቶች መንግስት ሳያውቀው መኖር በምድርም እራስን ይጎዳል በሰማይም እንደዚያው
ቦይ ፍሬንድ ገርል ፍሬድ ስልጣኔነት አይደለም ይቅርብን ስንቶቻችን በዚህ ህይወት ውስጥ ተጎድን 😢
እንደዚህ አይነት ነገር በአለም ላይ ያለ ነው እኔ ግን ለሴቶች የምለው ወንድ ወተቱን በነፃ ካገኘ ለምን ላምዋን ይገዛል: እህቶቼ ተጠንቀቁ::🙏🏾
ድንቅ አባባል
የመጀመሪያ ነኝ ያልሽው ሴት አነጋገርሽን አሰተካኪ የሰው ትንሽ የለውም ጋዜጠኛ አለሜ ተባረክ አሰተማሪ ነው ሴቶች ሳትጋቡ ሳትፈራረሙ ከውንድ ጋ አትኑሩ ወንዱ የሚነቀው ለዚህ ነው
አለምሠገድ በጣምበጣም አወድሀለሁ ምንአይነት ቤተሠብነው ያሠደገህ ትህትናህ ፀባይህ የሠውያለህ ክብር ሺአመት ኑርልን ለወላጅችሃ ትልቅ አክብሮት አለኝ ሠው አክባሪነት ከቤተሠብ የሚወረሥ ነገር ሥለሆነ እንወድሀለን እኔና ቤተሠቦቼ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው ማመን ቀብሮ ነው አለች ቀበሮ ሰወችዬ ሁሌም እራሳችሁን ውደዱ እራሳችሁን 1ኛ ሌላውን ሰው ሁለተኛ
👍🏽👍🏽👍🏽
እንዴት ጨዋ ነች አነ ገረ ጨዋነት የተሞላበት ነው አይ ዞሽ እግዚአብሔር ይከፍልሻል በመልካም ሰው ❤❤❤
እግዚኦ የመጨረሻው ጊዜ በዚህ የአውሬው 666 መንፈስ ሀገራችንን ያምሳል በዚህ ሰዎች ይወሰልታሉ በዚህ ስርቆቱ ኧረ ስንቱ ኢትዮጵያ ሆይ እግዚአብሔር ያስብሽ
😊 😊😊 😊 😊 😊 😊😊 ሽቅቅቅፕ
@@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ❤
እውነት ነው ጌታይቅር ይበለው ሴጣን ነው ለማንኛውም
እህቴ በጣም አዝኛለሁ ግን እንኳን እውነቱ በአጭር ቀን ተጋለጠልሽ አንቺ እራስሽን ጠብቂ ነገም ሌላ ቀን ነው በተቻለሽ ሀይማኖትሽን ባላውቅም ወደ እግዚአብሔር ፀሎት እድርጊ እሱ የሚያድርገው ነገር የጤነኛ ሰው ድትጊት አይደለም አንቺ ቀረሽበት እንድዚህ አይነት ሰው አብሮሽም ቢቆይ ግዜሽን ነው የሚገለው ብቻ አንቺ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት
እውነት የተረጋጋ ስው ነው ሁል ግዜ እርግት ብሎ የሚያዳምጥ አጠያየቁ ስርአቱ ደስ የሚል ስው ነው በዚሁ ቀጥል አለም ሰገድ
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደረ ይፋጃል አሉ እግዞኦ 😢
የኢሉማቴ መንፈስ ይሆናል እህቴ በደ ፀሎት ትጌ😢😢😢 ሰውጭካኔውበዛ ።እሲኪመምህር ተስፋዬብለሽ ሰርችአድርጌ ገጠመኝ አዳምጭ❓መንፈሱ የባለሽ መያዝትችያለሽ❓ወንዶቼ እራተው አደብግዙ❓❓❓ሴት መጉባት እናት መጉዳት መለትነው❓
አለምዬ በጣም ብዙ የሚያሳዝን ታሪክ ከመስማትህ የተነሳ አስተያየትህ እራሱ አንጀት ይበላል አይዞሽ እህቴ የማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች ሁሉ ያልፋሉ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው አሁንም በሱ እጅ ተይዟል
Tawkuwalesh ende.
@@nejatali7088 አዎን አውቀዋለሁ ምነው ?
አለምሰገድ እርጋታህ ስብእናህ አጠያየቅህ ሁሉንም ያሟላህ ሰው ነህ አደንቅሀለሁ
አንደበተ እርቱ አለምሰገድዬ ፈጣሪ ይባርክክ❤
ጋዜጠኛው አደንቀዋለሁ ሰለምታደርገው መልካም ነገሮች አመሰግነሀለሁ።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ጌታሆይ ይቅር በለን አቤቱ ማረን አሜን ፫ ። ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው አለምሰገድ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ ።
አለምሰገድ በጣም ምርጥ ሰው
አይ ክፉ ወንድ ስራው ይገርማል
ይናትስ ???????
የኔ እናት አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤እንዲእ አይነት ወንዶች በየክፍለከተማው ሴቶችን ቅምጦችን ያስቀመጣችው ተመለሱ❤❤የሠው እይወት የምታበላሹ ፈራጅ ከላይ ነው!!!የመኪናው አደጋ ምልክትኸ ነው???ተመለሡ !!!!ሴት ልጅ እናት ነች!!አህት ነች!!ሚስት ነች!!ኡለታችውንም ሳላደንቅ አላልፍም!!!!!ሴቶች ተጠንቀቁ?!???
እግዚአብሔር ሲረዳሽ ብቸኝነትሽን አውቆ እርሱንም በጥቂቱም ቢሆን ሊቆነጥጠው ሞከረው ግን እርሱ የሚማር ስላልሆነ ጊዜሽንም ጤንነትሽንም ጠብቂ አይዞሽ እህቴ ቁስሉን አውቀዋለሁ::
አለምዬ ተባረክ እየሰራህ ያለህው ሥራ ታላቅ ነዉ እረጅም እድሜ እመኝልአለው ! ለእህቶቼ የምለው ነገር ቢኖር ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው!
የሚቀርበው ታሪክ ሁሉ እውነት አልመስልሽ እኛለኝ እግዜኦ የሚቀርበው ሁሉ ታሪክ ያስፈራል እር ወንዶች ፈጣሪያችሁን ፍሩ😢😢😢
ሴት ልጅና ምድር እማትችለው ነገር የለም 😢😢😢😢😢
ትክክል
አለምስገድ እርጋታህ ደስስስ ይላል ተባረክ🙏🙏🙏
አንች እንደሚስት ሳይሆን እንደእናት ነው የሆንሽለት እህቴ ሚስት ማለት እኮ ባሉዋ ሲያጠፋ በተደጋጋሚ ማለፍ አስፈላጊ አይደለም በጊዜው ማስተካከል ነበረብሽ ግን የትም አድሮ ሲመጣ ዝም ብለሽ እየተቀበልሽ ልክ እንደእናት እራት አቅርበሽ ማጉረስ ምናምን የሴትዮልጅ ሴትዮ ይባላል አባባሉ ባልን እንደባልነቱ ሚስት ሁኑለት እህቶች ወንድ ልጅ ልክ እንደ እናት ስትሆኑለት ሚስት ፍለጋ መሄዱ አይቀሬ ነው
በጣም ትክክል እህቴ
ትክክል
አይ ምድር ላይ ያለ ሰው!
ወንዶቻችን ማ የሆነ ሸይጧን ለክፏቸዋል ሁሉም በዳይ ሁሉም ክፍ ይሆናሉ እኔማ ፈራኋቸው
አሰተማሪ እና የሚያሳዝን ለሴቶች ትምህርት የሚሆን ነው ታራክ ነው ኧረ እንዚ ወንዶች ያማሉ ያማሉ
አለም ሰግዳ ምረጥ ጋዘጠኞ ትቸላለክ የማትወግን ልዩ ሰው የሁሉ ወንዳም ነክ ጤና ከዕዳሜ ጋር የሰጠክ ❤❤❤
አይዞሽ አንቺ በሰው ላይ ክፉ አታድርጊ እንጂ እግዚአብሔር ለሁሉም እንደስራው ይከፍላል ጥሩ ገላጭ ነሽ 😊
ጋዜጠኛው እጅግ በጣም ጥሩ ሰብዕና እና ዕውቀት አለው። በጣም ነው የማደንቀው።
ከምንም በላይ የጋዜጠኛውን አቀራረብ ስወደው
ልጆቻቸውን የሚደፍሩ አባቶችን አንድ ሁለት እያሉ በየ ቤቱ ሴት የሚያሰቀምጡ ወንዶችን ስትጠረጥሩ በተለያየ ዘዴዎች የራሳችሁን እርምጃ ውሰዱባቸው ምክንያቲም ምን ያህል እንደ ሚያም የደረሰበት ነው የሚይውቀወ የረከሱና የወደቁ በህይወት እያሉ የሞቱ ናቸውሴይጣኖች
ወንድነታቸውን ቆርጦ መጣል ነው
@@almaz-rudy8793 ትክክል ጥሩ ብለሻል እንዴት ሰውነቱ ታዞለት ነው ከልጁ ጋር የሚተኛው
ሴት ልጅ የቱንም ያክል የተማረች ስኬታማ ብትሆንም በፍቅር ሰባሪ ወንዶች ግን እጅግ ትጎዳለች የሰውን ዘመን ከሚበሉ ክፉዎች ሴሰኞች እግዚአብሔር ይጠብቀን
አሜሜሜን😢😢😢 ለሴት ልጆቻችን የጌታ ፍቃድ ያለበት ትዳር ይስጣቸው
ምርታማ ባል ነው 😢😢😢
የልጅቶ ጥንካሪ ግን ገራሚ ነው
በጣም በጣም በጣም ጀግና እና ትሁት ሰው ነው
አንደበቷ ሲጣፍጥ እንኳንም ሳትወልጅ ቀድመሽ አወቅሽ ቀጣዩን ለመስማት ጓጓሁ
እግዚአብሔር መልካም ነው ላንቺ የተሻለ ይሰጥሻል አደጋውም የተፈጠረው ምናልባት ያለውን ነገር እንድታይና እንዲቆርጥልሽ ይሆናል ሆስፒታል ያገኘሻት ሴት ግን ጤነኛ ናት? ነግ በእኔ አትልም
አቤት ኢትዮጵያዬ የሃይማኖትና የባህል እሴታችን እንዴት ተሸረሸረብሽ እስኪ ፈጣሪ ይመልከትሽ😢
እስኪ ላዳምጥ መቼም የወንድ ልጅ ጉድ ሲሞት ወይ ሲለያይ ነው ጉዱ የሚወጣው እውነት መቼም በሴት ልጅ ላይ ግፍ የምትሰሩ ወንዶች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ።
Ewint new yifiredibachew, ye set inba esat yihunibachew
እማ፣ እንዲህ ያሉ ሴቶችም አሉ። ሆስፒታል የተመናቀረችው ሴት ጨዋ ነች ብለሽ ትገምቺያለሽ?
@@girmaabdi182 ሀቅ ለመናገር ሁሉንም ገና አላዳመጥኩትም ግን የወንዶች ክፋት ማለቂያ የለውም ብዬ ነው።
@@hiwettesefu5479 ጥሩ ሰው ትመስዪሻለሽ። እባክሽ እዚህ ድምዳሜ ላይ አትደረሺ። ብዙ መልካም ወንዶችም አሉ። እውነት እልሻለሁ የስንቱን ህይወት ያበላሹ ሴቶችም አሉ።
@@girmaabdi182 ወይ አላምንም 95%ወንዶች አጭበርባሪዎች ናቸው ።
በጣም ትእግስታም ነሽ እህታችን
እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ሠውነው በፈጣሬ እኔ የሜገርመኝ የጋዜጠኛው ትግሥት ምን አይነት ሥብናነው የተሠጠው በውነት ያለማድነቅ አይቻልም ሠውን በትግሥት ማዳመጥ ቀላልነገር አደለም 🎉እደድሜ ይሥጥህ
እኔን አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይሰጥሻል
በመከራ የተፈተነች ሕይወት ትጣፍጣለች በጣም አራዳ ነኝ የሚል ሰው ይሸወዳል ነገ ሌላ ቀን ለራስሽ የጥሞና ግዜ ውሰጅ።
የበለጠ ደግሞ Dr ወዳጄን (ፖስተር ቸሬን ) ብታወሬ ጥሩ ይመስለኞል 🙏 2ኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኪ ብየሻለሁ 🙏🙏🙏
አለምሰገድ አንተን አምላክይጠብቅህ 😊😊ልጀችምካለህእመቤቴማርያም😊ጥሩደረጀላያድርስልህ😊ላንተጤና እደሜይሰጥህ😊😊የሰዉልብጠጋኘነህ
አይዞሽ እናት እግዚአብሔር ሁሉን የሚያይ አምላክ ነው የዘራውን ያጭዳል ግን አንችም ጋር ስህተት አለ አንዳንድ ሴቶች በጣም ወንድልጅን በመከባከብ ከነሱ ሌላ የሚሄድ አይመስላቸውም ግን ሞኝነት ነው አዎ ባል ከሆነ እንደባል የሚሰጠው ክብር አለ ግን ከዛ ያለፈ እብልቼው እንደልጅ እጠጥቼው የሚሉት ነገር መጃጃልና መናቅ ነው ስለዚህ ሁሉም ነገር ባግባቡ ሲሆን መጨረሻው መልካም ይሆናል ምክንያቱም ወንድ ልጅ ምንም አረግሽለት ሌላ ሴት ጋር መሄድ ከፈለገ የሚያግደው ማምን የለም በተረፈ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
I really don't know why a woman lives with a man unless he marries her first. As one judge once said, "Don't do wife duties with a girlfriend price." Ladies, please don't settle for less; know your worth!! You are the prize.
Amen Amen Amen 🙏🏽 preach
Cheater is always cheater regardless.
It’s very easy to judge from outside. You don’t know their situation unless u r in their shoes
@mer G Yes, I don't know their entire situation. But their situation doesn't change the fact. No woman should serve as a wife while she is just a girlfriend.
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ እደኛ ሀጢአት በደል ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይቅር በለን😢😢 በሴት ልጅ ሒወት የምትጫወቱ አዳድ ወዶች ወየሁላችሁ እግዚአብሔር የጃችሁን ይሰጣችኋል😢😢 ለነገሩ በጤናቸው አይደለም መንፈስ ነው እደዚህ የሚያረጋቸው አቤቱ አምላካችን ሆይ ሐገራችን የገባውን የዝሙት መንፈስ ነቅለህ አወጣልን አሜን፫ 😢😢😢
amen 🙏 lebona yestan 🙏
Amen አሜን
በጣም አሰተዋይ ነሸ የተረጋጋሸ ነሸ በጣም ደረሰ ትያለሸ ያንቺ ያለው እግዚአብሄር ይሠጥሻል ሥራ ያለሸ የተማርሸ መልካምና ትዳር አክባሪ ነሸ እናም ጥሩ ተዳር አንደሚሠጥሸ አለጠራጠርም በጣም ስፖይልድ አርገሸዋል ነገር ለመልካም ነው
ጋዜጠኛው በጣም ደስ ይላል ተናጋሪዋም ባለጉዳይዋም አነጋገርዋ የተረጋጋች ነች
ጋዜጠኛ አለምሰገድ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ሁሉ ዘመንህን ይባርክልህ።እህቶቼም አይዟቹ ከሱጋ ር የጠፋው ጊዜ ቢቆጭም ፈጣሪ ግን እንደሚወዳቹ ነው የተረዳሁት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከዚ በኋላ ያለውን ህይወታቹን ከፈጣሪጋር ስሩበት በዳዩም ቅጣቱ ጀምሯል ከዚም በላይ እንዳይመጣበት ከጥፋቱ ተምሮ ከተመለሰ ጥሩ ነው የሌሎች የማያውቁ እህቶች ህይወታቸው እንዳያበላሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው።
አይዞሽ እህቴ ወንዶች ልማዳቸው ነው. ግን ድምፅሽ እርግት ያልሽ መሆኑን ያስታውቃል ጥርት ያለ ንግግር.
ማጀማር አለምሰገዲን አለማዲናቅ አቸልም እግዚሐብሐር እደቴ አይናቱን የብዘልን የሰውንችግር የሚትረደ አረጌ አጠያቅ ውስጠቻውን እየደመጥክ ሰዎቹሚ አሰበቻውን በናፀናት ይናገረሉ❤❤
አለም ሰገድ የሰው ልክ ስወድህ❤❤❤
እስኪ ልክ እንደ ጋጤጠኛ ተክለሐይማኖት አዳነ ጎጆ ውጣ ❤
እልልልልልልል ተክለሐይማኖት አገባ እንዴ? ተወዳጁ አለምሰገድ ግን ካልተሳሳትኩ ባለትዳር መሰለኝ።አርሙኝ?
ከለምዬ እርቅ ማእድን አንተና እዳልክ ስትወጡ መስማት ተውኩኝ በዚህ ፕሮግራም ስለማገኝህ ደስ ይለኛል
እግዚህአብሄር ይካሰሸ
እኔ እማልወደው ነገር የማንዘልቅበት ነገር እንጎዘጎዛለን እንደ ህጻን ልጅ ማጉረስ ባልሽ እንጂ ሰራተኛ አይደለሽም ተከባበሩ ተረዳዱ እንጂ የምን መስገድ ለፈጣሪዬ ብሰግድ ብዙ ነገር ይደረግልኛል ይሄን እናስብ በትዳራችን ውስጥ
ግን ለምድነው ለአጭር ህይወት እራስ ወዳድ ብቻ የምትሆኑት 😢😢 ኧረ በስማም ለአጭር እድሜ መክፋት
እውነት እነኝህን ከሀድወች በሴትም በወድም ያሉትን ድፍት አርጋቸው😢
Welcome alemseged you are one of the best journalists in Ethiopia
በእየሱስ ስም ክፉ ወንድ ሴቶች በህይውታቹ አይምጣ
አረ ምን እየሁንን ነው እህቶቼ አረ እንጠንቅቅ የእግዚአብሔር ቃል ጋብቻውም ክቡር መኝታውም ንፁህ
ይህን ይላል ቃሉ ዝም ብሎ መኝታ ዝሙት ነው ባህላችንን ጠብቀን ቢያንስ ሽማግሌ አስልክን ቢሆን ጥሩ ነው
እህታለም ፈጣሪ ይካስሽ የምትገርም እህትም ሰቶሻል እየረዳችሽ ያለው በቀላል አትይው
አለምሰገድ ባለትዳሮች አንዳቸው ቢማግጡና ሌላ ሰው ጋር ቢሄዱ በፍፁም የቀሪው ጥፋት አይደለም። ምን ያጎደልሽበት ነገር ነበር በፍፁም አይባልም።ትዳሩን በየትኛውም መንገድ ካልፈለገ ፍቺ ማድረግ ነው ያለበት እንጂ መማገጥ ምንም አይነት ፍትሃዊ ምክንያት ሊገኝለት አይችልም።
😢😢😢😢አይ መጨረሻ ዘመን ከንዲዚህ አይነት ነገር ጠብቀን
ከሚያስጠላው በደላቸው ባሻገር ፤ በጣም ደስ ያለኝ ነገር እነዚህ ሁለት ሴቶች በጣም የበሰሉ የተረጋጉና ስራቸውን በሃላፊነት መወጣት የሚችሉ መሆናቸው ነው። ጓደኝነት ፍቅር ትደር በመላመድ ውስጥ የሚመጣ ነው። በመላመድ ውስጥ የሚመጡ up and down የሚኖር ቢሆንም ሁለቱም ለ perfect ትዳር ከበቂ በላይ ናቸው። በተለይ በሚስትነት አብራ የተቀመጠችው ለሚስትነት እንከን የሚወጣላት አይመስለኝም። ታዲያ ምን ያደርጋል..............ለማንኛውም ፈጣሪ ይርደችሁ። እርሱም በስተመጨረሻ ቢጤውን ቋሚታዋን አግኝቷል።
በኢየሱስም😢ሰወ በዚደረጃ መወረድ ሒሊና የገደለው ኢየሱስ ያለመነ ሕየወቱ ተቀብዥባዥ ይሖናል ወገን ኢየሱስ አመኑ ከተሰት ንሮ ትወጣላቹ❤❤
ምስጊን የኔ ቢጤ ነሽ የኔ ምስጊን እኔም እደዚህ አይነት ሰውነው የገጠመኝ😢😢😢😢
እና እንደት ሆንሽ😢😢
እህቴ ጌታ ነውየረዳሺ እንጂ በሺተኛ ትሆኝ ነበር ወንድ ልጂ የሜዳ አህያነውሲፈጠር ለማንም አይሆንም እህቴ ህይውት ይቀጥላልየኒን ብነግርሺበጣምታዚኛለሺየረጂምአመት ባሊ ነበርእንደዚህያማይባነው በጣም ድብቅናሊባ ነው የኔንንብረት ሰርቆ ለሌላ ሰትይሰጥ ነብር እኔ ነኝ ከአመድ ላይ አንሰቼ ሰው ያረኩት አሁን ግን ተለያይተናልወንድንማመን ቀብሮነው የሚተርፈንየእነሱንሆድና የነሱንጭቅቅት ማጠብ ነበርዐትርፉ እፎይ ብያለው ሰንትሰአት ገባዐወጣ ማለት ቀረ ዘና በይ🎉🎉🎉
ከአለምሰገድ የጋዜጠኝነት ስነምግባር የማዳመጥ የእርጋታ ብዙዋች ብትማሩ ብዬ እመክራለው ለቤትህም ድንቅ ባል እንደምትሆን ጥርጥር የለኝም እንወድሀለን።
በጣም ይገርማል በርቺ እህቴ በጣም ጠንካራና ድስፕሊን ያለሽ ሴት መሆንሽ ከንግግርሽ መረዳት አይከብድም!!!
የዘመናችን ወንዶች ግን ምን ነካቸው በፈጣሪ የሚያደርጉትን አያስቡም ማለት ነው ልበል መወስለትና መንዘላዘል ፋሽማቸው አደረጉት ፈጣሪ የሥራህን ይስጥህ!!!
ጌታሆይ ማን ይሆን ታማኘ 😭😭
አስተዋይ ሴት ብዙ ግዜ ምናምንቴ አጭበርባሪ ወራዳ ወንድ ላይ ለም ን ድነው ብዙ ግዜ የማያጋጥማት 💔💔💔
ካለፈ በኋላ ሰማሁት ወላሂ የኔ ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭
ኡሙ ሱኡድ በአላህ. ለገኝሽ እፈልጋለሁ ቁጥርሽን. ስጭኝ????
አዎ በጣም ልዩ ሰው ነው
ጌታ ሆይ አንተ ድረስ