እናት ልጇን መካዷ ብዙ አልገረመኝም!የስነ ልቦና ባለሞያ ትዕግስት ዋልተንጉስ!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu - บันเทิง
ሔርሜላ ትልቅ ሰው ነች። ርቱዕ አንደበቷን ለሚሰማ ሰው በዚህ ውስብስብና የተመሰቃቀለ ሕይወት ውስጥ ያለፈች አትመስልም። የምትገርም ድንቅ ልጅ ናት።
My mom tow years ago the told m my mom when she past way l.dont cry because my mom avry thing she did me
በጣም ጎበዝ ልጅ ነች እናት አባት አያት ሁሉም ሳይኖሩ በጎርቤት እራሶን ጠብቃ በወግ በማዕርግ ለቁም እራሶን
ያበቃች ጀግና ልጅ ነች እናትየዋ ደግሞ አልተሳካላትም እንጂ ጥቅም ፍለጋ ስትሮጥ ነው የከረመችው ልጂቶን አልፈልግም ብላ ልብ ይስጣት እንዲህ ዓይነት ጭካኝ እናት አይቼ አላውቅም
ሔርሜላ ከአሁን ቡሀላ እናት አትሆንሽም ጠንክረሽ እየፀለይሽ የራስሽን ህይወት ኑሪ።❤❤❤❤❤❤❤
ነጠላ ለብሳ ምስኪን መስላ አጃጃለችን ወይኔ የዋህነታችን የአዞ እምባ እያነባች እቺ የፒያሳ ዱርዬ ተጫወተችብን።ሁለት ልጅ እያላት አንድ ልጅ እንዳላት ነበር የነገረችን በዛላይ ደግሞ ሳምሪ የልጃገረድ ልጄ ናት ብላ መዋሸቷ🤭የአሮጊት ዱርዬ የስራሽን ይስጥሽ።በውሸት የበዘበዝሽው ሁሉ አይጥቀምሽ።ሄርሜላ ተባረኪ አይዞሽ ዉዴ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ።❤
ምን ያህል እንደእኔ እንደተናደድሽ ነው የተረዳሁት ይህቺ አጭበርባሪ ናት
left to me I will ban netela wearing scammers from appearing on my channel
እግዚአብሔር ከልጇ ጋር አያገናኛት ይህች ፈጣጣ
Winet echi durye wishetam
ሄርሜላ አይዞሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው ብርታቱን ይስጥሽ እንደዚሂ አይነት እናት አይቼም ሰምቼም አላዉቅም በጣም ይገርማል እናት ስንት መሳወትነት ከፍላ ታሳድጋለች እንኳን ልጄ አይደለችም ልትል ምን ጉድ ነው ልጂቱ በጣም ጠንካራ ነች ይቅርታ ግን ይች እናት ጥቅም ወዳለበት የምትዞር ነች
እኔ በበኩሌ በእውነት እስከዛሬ ከውስጤ አልወጣ ብሎኛል እግዚአብሔር ወደ ቀልቧ ይመልሳት ልጆች የድካማችን ዋጋ ናቸው የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው
midiyam bihonbsayaxaru makirab bayinore xiru nawe
የኔ ሀሳብ ደግሞ እናቲቱ የጥቅም ሰው ናት ያቺ ኣሜሪካ ስላለች ልጄ አለች አገር ውስጥ ብትሆን ዞር ብላ አታያትም እንዴት ለዛችናዋ ትጨክናለች ደግሞ ዋሽታናለች በጣም በጣም ስህተት አርጋለች ለአንደኛዋ ልጅዋ እንኳን ለባልዋ ቤተሰብ ብላ ማክበር ነበረባት ያችናዋ ልጅ በጣም ሆዴን በላችኝ እግዚአብሔር ይሁናት
ወረኞች እናትየው ጉዳቶን እራሶ ነች የምታቀው አሜሪካ መንግስተ ሰማያት አደለም ምንም የምትጠቅማት ነገር የለም
እና ልጆችዋን ታዳላ ነው ድመት እንኳን ለልጆችዋ ትንሰፈሰፋለች አንድዋን ወዳ አንድዋን መጥላት በእግዚአብሔር ዘንድ አይወደድም እናት እናት ናት የልጆችዋን ገበና ምትሸፍን እናት ናት ይህቺ የጥቅም እናት ነች it is not fair
@@MesiMesi-jy2rtbakesh atekeliji Ethiopia west yaletebedel man ale yihe hulu hememun bedelun chelo leleje belo a getan defeto nw yasadegew enkuan merta agebeta sew tedeferom welcome yasadegal
ጥቅም ፍለጋ 100%
ብትፈልግም ልጆ ነች ደግሞ ጥላቻ ሳይሆን ማየት አትፈልግም ይሄ ከደረሰባት በደል ነው ተአምር አደለም ምንም ያልተሰራበት ሀገር ላይ ያላችሁ አስመሰላችሁት
ጤነኛ ያልሆነሠው ነዋ እብዶችእንኳን ልጆቻቸው ሥርአያሥቀርቡም ያችሥልጇናት ይችምልጇናት ሁለቱንም አላሣደገቻቸው ያው ኢሮፕ ሥለሆነ ያለችውቢሆንነው@@MesiMesi-jy2rt
እናትየዋ አንድና እንድ ጥቅም ፈላጊ ናት ሌላ ታሪክ ማብዛት አያስፈልግም አሁን ውጪ ያለችው ልጅ እዳትሸሻት እና የወደፊት የምታገኘው ጥቅም እዳያመልጣት አሁንም
አስመስላ ነው የምትቀረበው በእርግጠኛነት በጣም ክፋ እናት ናት አስመሳይ ናት
Exactly thank you
Batekele
ደሀ ስለሆንን ሁሌ ስለፍቅር ሳይሆን ስለገንዘብ ያሳስበናል ይህችን ልጅ የጠላቻት አባቶ ካደረሰባት ነገር የተነሳ ነው አልፈርድባትም ገና ስራ የሌላት አሜሪካ ገንዘብ አይታፈስም ምንም አትጠቅማትም ዝምብላችሁ መንግስተ ሰማያት አረጋችሁት
@@MesiMesi-jy2rtልጅቱ አልበደለቻት ወዳነው ያደረገችው ወደድኩብላ እግሯንሠቅላ ከሠጠችበኋላ ልጆችን ጠፋተኛማድረግ ተገቢአደለም
100% I agree
ምርጥ ዱርዬ ሴት ናት ዘውድነሽ ተብየዋ ዘውዷን ያዋርደው እና በተለይ መሲዬ ስብእናሽን የሚያዋራድ ሰው አትጋብዢ
👍👍
ነጠላዋን ተከናንባ ልጄ ከተገኘች እቆርባለሁ እያለች ስታለቅስ ቆይታ ....ዘንጣ 😁😁ሌባ ሴትዮ😭
መሲና ትግሰት ሁለታችሁንም ከልብ ነው የማደንቃችሁ፡፡ በዚህ ታሪክ የቀረበውን 3ቱንም ፕሮግራም አይቺዋለው፣፣በጣም አሳዝናኝ ነበር፣፣ነገር ግን ጤነኝ ሴት አይደለችም፣፣ምክንያቱም የመጀመሪያ ልጅን ታሪክ ነው ለሁለተኛዋ አድርጋ አሰመሰላ ያወራችው ሁለተኛዎ ልጆንም ነው የዋሸችው ምክንያቱም የሷ ያልሆነውን ታሪክ ነው ለሷየሰጠችው፣፣እናትየው በጣም የሰነ ልቦና ያሰፈልጋታል፣ልጄን አልወዳትም በጣም ከባድ ነው፣፣
@@elsa4 ሞኝ አትሁኚ የጨሰች አራዳ ናት የትኛዋ እናት ናት 9 ወር በሆዷ የያዘች እናት ሊያውም የመጀርያ ልጇን ጥቅም እና አስመሳይ ሰው ናት ቦሃላ ዋጋ ያስከፍላታል
ምናረገች ተአምር አረጋችሁ ልጅን የሚያዳላ በመውደድ የሚጠላስ የለም አባትየው ያደረሰባት ችግር በልጅነቶ ያንን ብትል አልፈርድባትም
አለመፈለግ ሳይሆን የመጀመሪያ ልጅዋን ታሪክ በአደባባይ ዋሽቶ ማቅረብ ከመገፋት ጋር ምን ያገናኘዋል: እኔም መንገድ ላይ መንዳት እስኪያቅተኝ ነው ሔርሜላ ያስለቀሰችኝ : አሳዳጊዎችዋ ሲሞቱባት በጎረቤት ያደገች ጠንካራ ልጅ ነች:
ልጅቶም መጥፎ ነች የፈለገ ብታደርግ ልጆን እንዳታገኝ እህቶን የራሶ ለማድረግ የፈለገች ነች
The lady is so selfish. She didn't miss her first child who is lives closed to her and suffered when she grow up, she must have information about her, but ignored her. But since the other girl is in America, who did not want her help, she waited until she grow up and she wants to take advantage. She cried and acted to get sympathy and money, then 2nd and 3rd time, she acted completely and showed how she is hateful. On general, she is drama queen. Even she didn't want to talk about her 1st daughter and stated she is going to feel sick and held her left side. But on her 1st interview, she stated, she have sickness on her right side, which she blamed her own family about it. Anyway, Mesi we understand your point.
She should not denied her and she should not said she have only one child, please don't cover for her, if she wasn't get loved by her family, and if this is her reason, how come she has love for 2nd one. I understand parents always have their favorite child, but this one denied her completely. Which is very sad. Herself you are very strong and God was your parent still God is with you 🙏 ❤
gedata eko ayiydelem englizegna@@endashashdebella2441
@@endashashdebella2441😊
በጣም የሚያሳዝነኝነገረ ቢኖር ጥሩ ሚዲያ ስም ለማጥፋት ሲቀርብ ያሳፍራል😢😢. እግዚአብሔር ወደ ቀልብዋ ይመልስት😢😢ለናተ ፀጋውን ያብዛላችሁ
ያልተ ነካ ግልግል ያውቃል
ቲጅ አትሳሳች በየትኛውም ሁኔታ ብትሆን ሳትፈልግ ወደዚች ምድር ያመጣቻትን ልጅ በዚህደረጃ መውደድ አለመቻል ያሳዝናል ሄርሜላ ልጀ አይዞሽ ከማንም ከምንም በላይ ፈጣሪ አምላክ አለልሽ መሲዬ እናመሰግናለን
መሲ የኔን እናት ታሪክ ከሰማኋቸው ክፉ እናቶች ሁሉ ጋር ሳነፃፅራት ሁሉም እናቶች መልካም ሆነው ነው የሚታዩኝ። የሚገርምሽ መሲ እናታቸው በሞተችባቸው ልጆች እየቀናሁ ነው ያደግኩት። ምክንያቱም ሁሉም ሰው ያዝንላቸዋል።
አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ
😢😢😢
😢😢
ayzoshe😢😢😢😢
Yene mare egzabher becha new tamaghe ayzoshe wed egzabher eye❤
እውነት ነው ወደአእምሮ ህክምና ብትወስዷት ሳይሻል አይቀርም በወንድ ያልተበደለች ሴት የትየሌሌ ናት ግን ልጇን በባሏ ክፋት ምክንያት ጠላች ወይም ጠላሗት የምትል እናት አኔ የመጀመሪያየ ነው
ትክክል እኔም
ይች ሲጀመር የኢትዮጲያን እናቶች አትወክልም እናት ለልጂቹ ሰሉ ብዙ ወጣወርድ ብዙ ወርጂብኝ እየወርደባቸው ለልጆቻቸው ዋጋ ይከፋላሉ እናት ተበየዋግን የለየላት ዱርየናት
ዘውድነሽ የሰፈሬ ሰው ናት የቅርብም የእናቴ ጏደኛ ከኛ ቤት አትጠፍም ነበር እኔ እስከማውቀ በጣም በወላጅ እናቷ የተገፍች ሴት ናት ያሳደጏት አያቷንም አውቃቸዋለሁ የሳቸው አይን ነበረች አያቷ እና በጣም የምትወዳት እህቷ ከሞቱ በኃላ ትንሽ የአይምሮ ችግር አላት እንደሚባለው ክፉ ሴት አይደለችም ሁለት ልጆች እንዳላትም በጣም ታወራ እና ስለልጆቿ አትደብቅም ነበር የስነልቧና ባለሙያ እገዛ ብታገኝ ጥሩ ይመስለኛል
ሰው ዝብሎ ይፈርዳል
እና ለምን የአእምሮ ሀኪም ቤት አትወስዷትም ካወቃችሁ እቺ ጥቅመኛ ነች አሜሪካ ያለችውን ልጄ ብሎ በአደባባይ መካድ ያማል
አትፍረድ
መስዬ በጣም ያሳዝናል እህትና ማቾችን
አንቺ አገናኛቸው አደራ ሌለው የሚያሳዞነው
የባሏ ዘመዶች ምን ይላሉ እናት ክፉ ስትሆን
ልጅዋን የካደች አዉሬ ያች እድሜዋን የፈጀች ቂጥዋን የጣለች ዱርዬ እናት ምንም አይመስለኝም ልጅዋ ግን ገና ልጅ ናት ደስተኛ እንድትሆን እመኛለዉ ሄርሜላዬ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሔርሜላ እግዚአብሔር ባለቤትሽን ይባርክልሽ!!!!
አንዳንድ እናቶች አሉ የሚያዳሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ግን ምክነያት አላቸው እናቴ ወንድሜን ትወደው ነበር እኔን ትቆጣኝ ትመታኝ ነበር ያለ ምክነያት አባቴ ስለበደላት ነው የማላቀው አባቴ
@@firehiwotbekalu585 yefelege abatsh bibedlat anchin mebedel yelebatm echi demo chirash ljuwan ende yebalwua mushima new act mtadergew 😂😂
ወየው መወደድ እና መካድ ምን አገናኘው ቲጂዬ በጌታ 😊😊😊 እቺ እናት እኮ ሽምጥጥ አድርጋ ነው የካደቻት እቤት ውስጥ ማዳላት ያለ ነው የዚች ግን የተለየ ነው ። ዘውድነሽ ተብዬዋ በሽተኛ ነች ጎፈር ነች እቺን እኔ ዘውድነሽ አልላትም ግልፅ እና ግልፅ ጥቅመኛ ነች የአሜሪካን እና የገንዘብ ጥቅም ነው ምንም ማደባበስ አያስፈልግም እቺ እርኩስ ባለጌ ሴት ነች ።
ያልተሰጠኝን ፍቅር ካለች ለአሜሪካዋ ከየት መጣ? በሰርግ ያገባችውን ክዳ ውይ እኔ ሳስባት ያበሳጨኛል ሁሉን ከስነልቦና ጋር ባታገናኙት ጥሩ ነው መፅሀፍ ቅዱስ እራሱ " የሰው ልብ ጠማማ ነው እጅግም ግፉ ነው " እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ነው የተፀፀተው እና እርኩስ ሰዎች እንዳሉ አትርሱ ሰይጣንን የሚያስንቁ 😊😊😊😔😔😔
እናትየው ልጅ አትወድም እናት ዋጋ ከፍላ ታሳድጋለች አጠገቦ ያለችውን ሳፈልግ አሜሪካ ለጥቅም
መሲዬ የኔ አስተዋይ ሽ አመት ኑሪ ልጅቱ በጣም ነው የተጎዳችው እናት ምን ብትታመም ብታብ እኮን ልጆን አጥልም ማበላለጥ ቢኖርም ነገር ግን ባደባባ መካድ በጣም ያማል
መጣል አደለም የገደሉ አሉ
መሲና ቲጂ በዚህች ሰትዮ ጊዜ ባታጠፉ ጥሩ ነው
Exactly..she is the most annoying person
እንደዚህ አትበሉ ከእናትነት የወጣችበት ችግር ሊኖርባት ይችላል እኛ ሰው ላይ ለመፍረድ በጣም ቀላል ይመስለናል
ልጅቶ ሳትሆን ታማሚ እናትዮው ናት እግዚአብሔር ይማራት ጸበል ነው የሚያስፈልጋት ስሟ ደግሞ ዘውድነሽ የምን ዘውድ ልጆን የረሳች
የመለአክ ስብስብ ያለበት ሀገር መሰላችሁ ተጎድታለች ታማለች የአሜሪካ ጉዳይ አደለም አሜሪካ ምንም የለም
ሴትዮዋ ጤነኛ አይደለችም የተናገረችውን እናስተውል በድንግልናየ የወለድኳት ልጄ ነች አለች አሜሪካ ያለችዋ ታድያ የመጀመርያዋ ባፍንጫዋ ነው የወለደቻት ክሀዲ ነች እችን የመሰለች እንቡጥ አበባ ልጅ እንኳን ለወለዳት ላልወለዳት እምታጓጓ ናት አግኝታ ነው ልቦና ይስጣት
😅😅😅😅
😂
ትክክል ወላሂ እናት አብዳም ልጇን በጥርሷ ይዛ ትዞራለች ይች አረመኔናት ዉጭ ያለችዉንማ ልጀልጀ አለች እድትረዳት ነጭ አምላኪ
😂😂😂😂😂
በሳቅ ሞትኩ!!!በአፍንጫዋ ነው እንዴ የወለደቻት!🤣
አዳምጨ ልጨርስ እና እኮምታለሁ
በእናት አለመፈለግን ግን ስለማውቀው በጣም ያማል😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን በእናት አባት ያጣነውን ፍቅር በልጀ በአደራ ልጆቸ እያካካስኩት ነው ❤❤❤
ምን ይሳነዋል ለፈጣሪ🙏🙏🙏
That was I’m gonna do
ያሳደግነው ልጆች እንኩዋን የሚያሳሳን ስንት አለን
አንደኛ ነኝ ዛሬ ውዶቼ ሰላም ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን 💚💛❤️
መሲየ የምታቀርቢው ሁላ የሚገርም ነው በርች ውዷ እህታችን
የሄርሜላን ሳቅና ደስታ ለማየት ያብቃን!!! ዉይይቱ አስተማሪ ነበር እናመሰግናለን!!! ።
መሲም ቲጂም የኔ ዉዶች 1000 አመት ኑሩልን
ይቺ ሴትዮኮ ልጇን መካድ ብቻ አይደለም በውሸት ነው የመጀመረችው ልጇ የተወለደችው ከሌላ አባት ሆኖ ሳለ እሷ ልክ የመጀመሪያ ልጇ የወለደቻት ከባለትዳር ሰው ተደርባ እንደወለደች እዛ ስቃይ ስላለ ልጄን አልጥልም ብላ ይዛ እንደወጣች ነው የተናገረችው በኋላ ላይ ግን ያ ያለቻት ልጅ ሄርሜላ ሆና ተገኘች አጭባርባሪ ናት
እሺ እንደሚባለው በሆነ ኬዝ እናት ልጇን ጠላች እንበል በዚህ ደረጃ ግን ጤነኛ የሆነች እናት ልጇን አትጠላም በልጇ አታፍርም እዳው ችግር እንኳን ኖሮ ልጅን አለመፈለግ አይነት ስሜት ከተሰማ ራሱ ወድጀ አይደለም ብለው ይቅርታ ይጠይቃሉ ምክንያታቸውን በግልፅ ያሳውቃሉ።
ይቺ ሴትዮ ግን የበሽታ ብቻ አይደለም እንዳው ግግም ያለ ክህደት + አለማፈር + ልክ ጥሩ ስራ እንደሰራ ሰው ደረቷን ነፍታኮ ነው በውሸት ያጠበችን እሺ ልጇን አትውደድ አትፈልጋት ታሪክ ማጭበርበሩ ለምን መጣ ለምን በእውነቱ አወላለድ አልመጣችም የድግልና ልጄ በመከራ ውስጥ የወለድኳት ልጄን ልፈልግ ብላ መምጣቱስ ከየት የመጣ ነው!? የአነጋገር ለዛ የሌላት የውሸት ጥርቅም ያዳበራት፣ ልክ መልካም ስራ እንደሰራ ሰው እሷ ባትመጣ ህይወቴ እንደዚህ ይሆን ነበር ወይ ልጂቱ አስገድዳ እግሯን አስከፍታ አላሰጠቻት ውለጂኝ ብላ ደብዳቤ አላስገባችላት ኧረ ኡኡኡ ሴትዮዋ ትፈርልን ችግሯ ልጅ የመክዳት ብቻ አይደለም ሄርሜላን የምላት ቢኖር እህትሽን በእናት ተብየዋ በኩል አታግኛት በተለይ በተለይ እንግሊዘኛ መናገር የማትችይ ከሆነ እናትሽን እንዳታስተረጉሚ የተጣመመ ነገር እየተናገረች እህትሽንም ታሳጣሻለች በራስሽ መንገድ እግሊዘኛ ለመማር ሞክረሽ እህትሽን ቃል በቃል ራስሽ አናግሪ / በራስሽ በኩል ባለ ሰው አስተርጉሚ!!! የሴትዮዋን ነገር ግን ተከድኖ ይብሰል ሳይሆን የምንለው ተከድኖ የገማ ነው።።።
I agree she doesn't want the second child too. She needs to go to America. She is totally wrong
ተባረኪ በጣም በጥሩ አገላለፅ ገልፀሻታል
@@nardostetemeqethat what I’m saying
እረ እኔ እንደው በሽታም ያለባት ኣይመስለኝም ከዛ በሁዋላ አለ ባበስዋ ተቀይሮ አይኑዋን በጨው አጥማ የመጣች ደረቅ ባለጌ ናት የመጀመሪያ video ነጠላ ለብሳ ያዙኝ ልቀ ቁኝ ሰትለ I was crying 😢 with her because I’m a mother too !! 😢 ከዛ በሁዋላ ሄርሜላ ሰትመጣ ግን I’m like🤷🏿♀️🤷🏿♀️ speech less I’m so upset 😭 and angry 😡 I don’t understand why she lie to መሲ she is such a dram Queen
በእስዋ የተነሳ ዘውድነሽ የሚባል ስም ጠላው እንደው ድፍረትዋ በህይወት ያለች ልጅ የፈለገ ቢሆን እዛው አጠገብዋ እየኖረች ?? የጥቅም ሰው ናት።
Betkkl yhe machberber new
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ዛሬ ብዙ ተማርኩ ታሪኩን አልሰማሁትም ግን ከትግስት ብዙ ተማርኩ
እዉይይ ስወዳት ቲጅን❤❤😢
መስዬ አይዞሽ በአንቺ ምንም ስህተት የለብሽም ችግሯን ለማቃለል ነው የረዳሻት እሷ ግን በጣም ዋሽታለች ምንአለበት የወለድኮት አለች በዚህ ምክንያት ላገኛት አልፈልግም። ግን ሁለተኛዋን አፋልጉኝ ብትል ትችል ነበር።
በቤተሰብ አለመፈለግ በጣም ተፅእኖ ያሳድራል
እኔ ያጎቴ ልጅ አለይ የመጀመሪያ ልጅ ናት ሁለተኛ ወንድ ልጅ ሲወለድ የመሰደብ የማግለል ድርጊት ይፈራረቁባት ነበር በልጅነት የተነገረን ነገር ስናድግ ጥያቄ ይፈጥርብናል እናቷ በሰአቱ ለማናደድ ብላ የተጠቀመይ ቃላት አንችኮ ወድቀሽ አገኝተንሽ ነው ብላት ከዛም ወንድሟም ተመሳሳይ ነገር ተናገራት እህታችን አይደለም ከመገደ አገኝተንሽ ነው አለት ዛሬ አድጋ ስደት ላይ ሆና እኔግን ወላጆቼ እነማናቸው የሚል በጣም ጥያቄ ፈጥሮባታል
እኔም እናቴ በልጅነት ነው የሞተይው ሁሉም ዘመዶች ለኔ ቦታ የላቸውም ግን ለምን አልተወደድኩም ለምን አልፈለግም እላለው ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
መሲ እባክሽን ከቲጂ ጋር አንድ ሳምንታዊ ፕሮግራም ብታዘጋጁ በጣም ጥሩ ነው ።
ትግስት ኣንቺ ጋር ከመጣች እናት እና ልጅ ተስተካክለው ልጄን ወደድኳት ተመስገን እግዚአብሔር ብላ እንዴትምጣ ተስፋ ኣደርጋለሁ
she will come and act more than a professional actress. You will see, she will come after 2 or 3 week
ትግስት የምታወሪው ስለሌሎች ሰወች ነው
ያቺ የማትረባ ባለጌ ሴትዮ ጥፊ ይገባታል
መሲ ይች እናት ጤነኛ ኣይደላችም ውይም ጥቅመኛ ነች ግን ልጅቶ በጣም ታሳዝናለች እናቶች ልቦና ይስጣቸው
እኔ ስለ ዘውድነሽ ምንም ብሰማ ለልጇ ያላትን ጥአቻ እና ክህደት መቼውንም አልቀበለውም የወለደቻት ልጅ ለዘውድነሽ ፈተና ወይም ስቃይ ያበረከተችው አስተዋጾዎ የለም ዜሮ ነው ስለዚህ የምታቀርበውን ቅራቅንቦ አልቀበለውም አሜሪካ ያለችውን ወዳ የቅርቧን መጥላቷ የሌላ ነው።
የናትነትሀላፈነትዋንያልተወጣች የልጂን ጣእም የማታውቅ ይህ አለመታደል ነዉ መሲእህታማቾቹን ግን አገናኛቸው ሁለቱንም ይቅርታ ትጠይቃቸው
ምንም ማስተባበያ አያስፈልግም እናትየው የገንዘብ ጥማት አለባት በሽተኛ ናት ክብር አይገባትም ካጠገቦ ያለችውን ክስ ዶላር ወደደች አውሬ ናት የእናት ክብር አይገባትም በዛ ላይ ውሸታምምም ናት ታሪክ አቀያይራ ምትናገር በሰርግ አግብታ ወልዳ ተበደልኩ ምትክ ጂብ ናት😢😢😢😢😢😢
You are wrong.
ያልተሰጠኝን ፍቅር እንዴት ልስጥ ትላለች የሁለተኘዋን ከየት አገኘች
እውነት ነው
ታድለሸ እኔ አንቺ ዋልታ ንጉሰ ሰትናገሪ ውሰጤ ደሰሰሰሰሰ ነው የሚለኝ ታድለሸ ምናለ አንድ ቀን ባገኝሸ ፈጣሪ ቢረዳኝ የኔውብ
እኔ ስለ ዘውድነሽ ምንም ብሰማ ለልጇ ያላትን ጥአቻ እና ክህደት መቼውንም አልቀበለውም የወለደቻት ልጅ ለዘውድነሽ ፈተና ወይም ስቃይ ያበረከተችው አስተዋጾዎ የለም ዜሮ ነው ስለዚህ የምታቀርበውን ቅራቅንቦ አልቀበለውም አሜሪካ ያለችውን ወዳ የቅርቧን መጥላቷ የሌላ ነው። የዘውድነሽ እናት ፍቅር ሳትሰጣት አሳደገቻት ተባለ ተጽኖ አሳደረባት እሺ እንመን ባናምንም እንቀበል ከዚህ በመነሳት ለሔርሜላ ፍቅር መስጠት አልቻልኩም አለች ይህንንም እንቀበል ሁለተኛ ልጇን ያን ያህል ተንሰፍስፋ ስትወድ እና እያነባች ስታፈላልግ እናቷ የነጠቀቻትን የእናትነት ወጉን ፍቅር እና ደስታ የሕይወት ውጣ ውረድ የምትለውን መከራ መልሳላት ነበር ??? አሜሪካዊት ልጇን ያን ያህል ያስወደዳት ??? ሲበዛ አውሬ ናት አይምሮዋ የተደፈነ እኔም አባት ነኝ በባይተዋርነት ተችግሬ አድጌያለሁ ለለልጄ ግን የማልሆነው የለም!!! ፈጽሞ
እረ ማን ይረዳል ማወቅ ቀላል ነው እናት ግን ሊባ ኣስመሳይ ትመስለኛል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከባድ ነው እግዚአብሔር ችግሩን ያቅልላቸው እናቴ ልጄ ለመባባል ያብቃቸው በእውነት❤❤❤❤ መሲ ጎበዝ ጋዜጠኛነሽ በርች ቲጅም መልካም አገልጋይ ነሽ በርቱልን እኅቶቻችን❤❤❤❤❤❤
አሜሪካ ካለችው ልጆ
ፕቅም ፈልጋ ነው😎ፕቅመኛ እናት ናት::
ቤተስብዋችም እንዲህ የሚወቅሱ አይደሉም እናትትዋም ተንከራተው ልጆቻችን ለእናታቸው ሲተው ያሳደጉ እናት ናችው እህትዋቸም ሥርዓት ያላቸው ናቸው ወንድዋም ነፈሰሱን ይማረውና አንገቱን ይሰብር ሰላምተኛ ሰው ነበር እስዋ ጋን በልጅነተዋም አፍዋም እጅዋም አያርፍም ነበር በተወለደችብም ስፍር አፀያፊ ሥራ የሰራች
ጀግና እናት ነች እህትዋ አሪፍ አርቲስት ነች እስ😂ዋን በልጣታለች
ሴትየዋ እኔ በግሌ አዉቃታለሁ በጣም አስቸጋሪና ከባድ ሠዉ ነች...የአዕምሮ ህክምና ያስፈልጋታል።
ሴትዮዋ ጤነኛ አድለችም ወደ አማኑኤል ዉሰዷት ልጂቷ ምን አጠፋች 🙄🙄🙄🙄🙄እናቲቱ 100% ጤነኛ አድለችም 🙄
ማገናዘብ ለቻለ ሰው ከዚህ ሁሉ ምሳሌ አንዱን ማንሳት ቀላል ነው።
Sorry ሳርዬ በጭራሽ እንዲህ አይባልም ቢሆንም እንኳ ሙሉ ጤነኛ ነች የሃገሬ ሰው የጤና ባለሙያ ያላለውን ሰው ጤነኛውን ያሳምማሉ የተጎዳ ያቀዋል ከመናገር ማዳመጥ ይመከራል
ሳራዬ የልቦና ባለሞያ የምትናገረውን አዳምጭ እንዲህ አይነት ነገር ያለ ነው ከመጎዳት የሚመጣ ነው እንጂ የእብደት አይደለም የኔ ቆንጆ መልሱን ታገኛለሽ እስከ መጨረሻ ተመልከችው
መስዬ ለብቻ መንገድ ኑሮ ሳይሆን ድምፁን ሲሰሙ ቀኝ ይዘው ቅድሚያ ለአቡላንስ ነው ቀኝሽን ይዘሽ ታሳልፊአለሺ ሕግ ነው
@@asnabelayneh7228 እስኪ ተይኝ ያልተነካ ግልግል ያዉቃል አሉ እኔም ደርሶብኝ ነው ከ 9 ልጆች እኔ እናቴ አትወደኝም በጣም እሰቃያለሁ እቤት ዉስጥ ሳድግ ለምን ብዬ ጠየኩ አንቺ ሳረግዝ ጀምሮ ባሌ ሁሌ ይጣላኛል ይደበድበኛል ተፍተን ስወልድሺ ለምኖ ከቤት መለሰኝ እና በጣም ያሰቃየኝ ነበር እና አልወድሺም አለችኝ 😭 እኔ ግን በጣም ነው የምወዳት ግን አንድ ቀን የልጂ ፍቅር አግቸ አላዉቅም 🤔 ልብስ አይገዛልኝም በቃ ምን አለፍሺ የቤቱ ሰራተኛ እኔ ነኝ 💔 በቃ ስድት ይሻላል ብዬ ብመጣም ይህም እሳት ነው እና አባት ባጠፍ ልጂ እንዴት ይሰቃይ ዉዴ እና የጤና ችግር ነው 🙏 ብዙ የማወራዉ አለ ግን እዛዉ በሆዴ ይቀመጥ
ለእውነት ከሆነ የመጀመሪያ ስታለቅስና ስትጨነቅ ሳይት በጣም አዝኜ ጸለይኩላት በሓላም ስትደሰት ደስ አለኝ ልጇን ግን ስትሄድ በጣም ነው ያዘንኩት ሴትየዋ ትንሽ ጤና የጎደላት ይመስለኛል ብቻ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የልጇ እንባ በእውነት ያሳዝናል ለናትየዋም ፈጣሪ ልቦና ይስጣት።ልጃም ደህና ትሁን
❤❤❤ኡነት ብለሻል እኔ ያሳለፍኩት ሂወት በልጆቼ ማለፍ ኣልመኝ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን❤🎉
WOW!!!!በእነዚህ እናትና ልጅ ጉዳይ በጣም የምወዳችሁን መሲዬና ትጊን መድረክ ላይ ሰላገኘኋችሁ የተሰማኝ ደሰታ ከፍ ያለ ነው።በጣምም የምመኘውና የምጠብቀው ነበርና ነው።ትጊዬ በጣም ነው የምወድሸ የማከብርሸ ኑሪልን
My mom my sister my brother after sleep she gave me job antle morning
ውይ ልጅትዋ እጅግ ታሳዝናለች እናትየው ግን ትንሽ ሳያማት እይቀርም
መስዬ አንቺ የእውነት ምርጥ ሴት ለሁሉም እንዱመች እያደረግሽ መሄድ ያለብሽ እርቀት ሁሉ ሄደሽ ነገሮች ለማጥራት የምትሄጅበት መንገድ ምንያህል ለሰዎች ሂወት ቦታ እንዳለሽ ያሳያል
ባለጉዳይዋ እናትዬዋ ምንም ማለት አያስፈልግም እናትነት ፍቅር ነው ይህን ፍቅር ማጣትም ማሳጣትም ጤነት አይደለም ለማንኛውም ሄርሜላ ጀግና ልጅ ነሽ ለልጅሽም ጀግና እናት እንደ ምትሆኝ አልጠራጠርም ካንቺ ምንም አልቀረም በርቺ ።
መሲቲራፒ ያስፈልገኞል መሰለኝ ያለችው ተሰምቶት ነው ግን ሰው ለመርዳት ነው መስዬን አሁን ላይክ ላይክ ላይክ
በምንም መመዘኛ እናትየዋ ልጃዋን መካድዋ እብደትነው ጥቅመኛ ናት ልቦናይሥጣት
ሴትየዋ እኮ የገንዘብ ፍቅር አንጂ የልጅ አምሮት የላትም ምን አጠፋሁ ቤት እንድትወርስ አደረግኳት አለች ይሄ ምንም መፍረድ አይደለም ምርጥ አጭበርባሪ ናት።።።።
እግዚአብሔር ይማራት እናትየው ሰው እንዴት ልጅን ይክዳል ፈጣሪ በአደራ የሰጠውን የመጀመርያዬ ነው ስሰማ ሄርምዬ እመብርሀን እናት ትሁንሽ አይዞሽ
ምን ማለት ነው ያልተሰጣት መውደድ እኔ እንዴት ልውደድ ማለት እንዴት አሜሪካስ ያለችውን እንዴት ወደደች?እትም ወረደ ሴትየዋ ገንዘብና ጥቅም ፈልጋ ነው እንጂ እውነት ያችኛዋንም ልጅ ወዳ አይደለም
ትክክል
Dear Sisters I' m proud of you. You handle the case professionally. Thank you
መሢ እና ትእግስት እናመሰግናለን 🙏
"ትእግስት ዋልተንጉስ ድንቅ የስነልቦና አማካሪ ባለሞያ! በፋና ሬድዮ ፕሮግራም ላይ እንሰማት ነበር❤️👏🏼👏🏼🇪🇹❤️👍🏼🙏🏼
መስዬ አንች መልካም ሰው ነሽ አየዞሽ ቲጂዬ መልካም ሰው ስወድሽ ተባረኩ እወዳችኋለሁ
እውነት ነው አንፍረድ እግዚአብሔር ያስማማቸው ፈጣሪ ያግዛቸው።
መሲየ ዉደ ደግሞ አንችንም እግዳዋን በጣም የምወዳችሁ መዉደዴን ሳልነግራችሁ እንዳላልፍ ብየ ነዉ ንገሪልኝ ለጓደኛሺም ጤና እርሜ ይሰጣችሁ የኔ ዉዶች❤❤
መሲ ትዕግስት ከእርቅ ማዓድ ጀምሮ ነዉ የማዉቃት ሰምቼ አልጠግባትም
Tg I've got of respect for you sister we need more wise and intelligent therapist like you stay blessed,,,,and you need your own channel im you will change peoples life
Tigest l wish you long life with your family and country people
ብዙ እናቶች ብዙ ክፉ ትውስታ ይኖረናል ግን ሳይፈልግ ያመጣነውን ልጅ ተጠያቂ ማድረግ ምሃይምነት ነው ሴትዮዋ ጤነኛ አይደለችም ልጅቷ በጣምም የተረጋጋች ልጅ ናት ምንም ጥፋት የለባትም
አታለባብሱ ሴትዮዋ ልጆን መጥላቷ ብቻ አደለም የሚገርመዉ ታሪኩነ ቀዪራ ያቀበቺዉ ጥቅም ፍለጋ ነው😊
ትዕግስት ዋልተንጉስ ባንቺ ጫማ ሆኜ ማሰብ ከብዶኛል በእውነት አልችልምም ። እግዚአብሔር ግን ምን አይነት ፀጋ እንደሰጠሽ መገንዘብ ችያለሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳሽ ! ይችን ግን እኔ እናት ናት ብዬ ማሰብ አቅቶኛል ግን ፈጣሪ ፈቅዶ ወደ ልቦናዋ ተመልሳ እንደምናውቃቸው የኢትዮጵያ እናቶች እነዛ ሆደ ቡቡዎቹ ሁሉ ልጃቸው ሆኖ የምናውቃቸውን ሆና ለማየት በጣም እጓጓለሁ። ከልሆነ ግን ከአሁን በሗላ ግን በናታችሁ ሚዲያ ላይ አታቅርቧት ንግግሯ ያማል አጥንትን ይሰብራል
ከዓመታት በፊት በደረሰ ፈተና ለጊዜው ቢረሳም ተቀብሮ ግን በውስጣችን ይኖራል ያልሽው እውነት ነው:: እኔ እረስቼዋለሁ ግን ስሜት አልባ, ፍቅር የለሽ, ገለልተኛ ብቸኛ አድሮጎኛል ደግነቱ የሰው ሀገር ኑሮ ሲነጋ ሲመሽ ብቻ ነው የሚታወቀው::
😢😢😢😢❤
Thank you ❤❤❤
ውይ ያችን እናት ሰውአደለችም አውሬ ናት እህህህ
ያልተጠኝን ፍቅር እዲ ልስጣት ላለችው ለዝችኘዋ 🇺🇸ስላለች ነው ፍቅር የስጠቻት እች ሴት ትጅዬ በጣም እርዳታና ህክምና ያስፍልጋታል
እእኔ ያደኩት በእንጀራ አባት ነው ግን ስታሳድገኝ እርግማን ደፊ እንደሆንኩ እየረገመችኝ የምሰራው ሁሉ አይጥማትም ግን ጥያት ስውጣ ልጀ ማለት ጀመርች አብሪት ስሆን አንስማማ ስንራራቅ ደግሞ ልጅ እንዴህ አድጊት ትላለች በሰውች እሰማለሁ እና አልደነቀኝም😢
Mesi mar thank you sharing us we have to pray zewditu
እሰካሁን ድረስ ከልቤ አይጠፉም ነጠላ ለብሳ የመጣች ቀንና ሰለሄርሜላ ለመናገር የመጣች ቀን ሁለት አይነት ሴት ነው የመሰለችው አነጋገሯ ራሱ በቻ ዘግናኝ እናት ናት
በትዕቢት ተሞልታ አይንዋን አፍጣ ነው ደሞእኮ የመለሰችው
ሴትየዋ ዋቴ ናት ገዳም የሚትሔድ ሠው አትመስልም
ያማቀፍእናይህምንአግናኛ ተይቲጂየ
ሰው በልጆነቱ በለቅሶ ከማይገለፅ በላይ ብዙ ይቅር የማይልበት ነገር ኣሳልፎ ለፈጣሪም ደስ እንዲለው በሂወት ለመኖር ብዙ ይቅር ይላል የዚች እናት ግን የሴጣን መንፈስ ኣይምሮዋ ኣስጨንቋታል ፀበል ቢወስዷት ወደ ልቧ ትመለስ ይሆን❤❤🎉
እብድ እናቶች ብያቸዋለው!!
ጠበል ይወሰዱ
ልጅ አይጠላም
ብዙ ልጆች ወልዳቹ
እየተጫወቱ ይደጉ
❤❤❤
ብቻ
Tg and Mesi ቆንጆ አስተማሪ ዉይይት ነዉ አመሰግናለዉ...ስህተቱ ግን ይታረም አንቺ busy ስለሆንሽ ባለታሪክ ሲመጣ ተአማኒነቱን እሚያጣራ ሰዉ ያስፈልግሻል አለዛ ከአብዛኛዉ ዉሸታም ሚዲያ በምን ትለያለሽ??...keep your hard work just becarfull not to loss your subscribers,who suport your clients!!
የዛሬውን ቪዲዮ ግን አዳምጬ ጨርሼ ነው አስተያየት ብሰጥም ብዬ እያዳመጥኩ ነው😊
ግንኮ 😂😂😂😂ፃፍሽ
ወይ ነዶ በጣም ተበሳጭቤባት ነበረ ግን አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው ነገሩ ..የጤና አይመስለኝም..በልጅነቷ የደረሰባት የአስተዳደግ ችግርና ያለፈችበት ሁኔታ ጨካኝ አድርጓታል ..እግዜር ይርዳት ..
እንደት ምንስ ቢፈጠር እናት በወለደቻቸው ልጆች ልዩነት ትፈጥራለች. ከፉም በጀም ልጅ ልጅ ነው እናቲቱ ጤናኛ አይደለችም
መሱድዬ ቆንጆ ጣፋጭ
የተጠየቀችዉን ትታ ሌላ ታሪክ ደንበኞቼ እያለች ጊዜዉን ጨረሰቺዉ ለቢዝነሷ ብቻ ነዉ የመጣችዉ ።እናት የፈለገ በባልዋ ብትበደል በናቷ ብትበደል የገዛ ልጇን መጥላት ግን አይቻልም ባጭሩ ባለጌ እናት ነች እንዴት የአሜሪካዋን ወደደች ከጠላች ሑለቱንም መጥላት ነዉ ።የዚች ግን ለጥቅም ነዉ የአሜሪካዋን የፈለገቻት አታላይ ነች ።ባለሞያዋ ቂጣዋን ነዉ እያበሰለች ያለችዉ ።
ቲጅዬ አሁን እናትዬዋ ይህን እንዳደረገቻት አይፈጠረች ነው የምታወራ መቸም የሞተ ተነስቶ አይናገርም ብላ ነው
መሲ አቺና ያቺ ልጃን የካደች
እናት ተመልካች ይቅርታ ጠይቁ
ለምን? ምን ተፈጥሮ ነው?
እ መሢ ምን አገባት የሚዲያ ሰዉ ናት እኮ ጉዳይ አለኝ ሲሉ ማስተናገድ ነዉ ስረዋ የሰዉን ልብ ማወቅ ትችላለች እንዴ ለሴትዮዋ ልብ ይስጣት ከባድ አረመኔ ናት የማያዉቁትን ሰዉ አምጥቶ እሷን ሳይ አባቶን ያስታዉሰኛል ማለቷ የተጠናወታት ክፉ ከባድ ነዉ እግዚያብሔር ይማራት
መሲ ስለምን ይቅርታ ትጠይቅ?
ማጣራት ነበረባት
@@rosaroza5555 ልጅ ትክዳለች ብላ እንዴት ትጠርጥር በጌታ ስም ገራሚ ድራማ ሰሪ ነች።
ትግስት እናቴ በኔ ትከፊ እንደነበር አቅ ነበር አንድ ቀን በኔ ተደስታ አታቅም ልክ ናት ስራ ስትሄድ ለኔ የቀጠረችውን ስራተኛ አግባት ተፊቱ እና እኔ ባልወለድ ትዳሮን አታጣም ነበር
እናት አዴለም የለደቾን አጥበ የደፈቾን አትረሰም ለዘለም😊😊😊
በነገራችን ላይ ልጇን የከዳችው ብቻዋን አይደለችም አጋንንት አብሯት ቢሆን እንጂ ሰብአዊነት አይደለማ
Thank you both my favourite ladies ❤❤❤....its impossible to understand this situation unless you are a physologist. But Zewdinesh lied a lot. Her story has so many lies, how can we ever trust this woman? I hope we will see Hermela healed.
መሲ pleas ደግመሽ እንዳታቀርቢያት
በነጠላ ሙድ ገብታ በለቅሶ ታጅባ ድራማ ሰራች
እሁን እድሜዬ ሲጨምር ነው መስለኝ እኔም እናቴን መሆንዋንጠይቄለሁ
ሌላው ለወንድሜ ምርጥ ምግብ ችክን ተብሎ ይሰራ ነበር በጭራሽ እንድቀምስ እይፈቀድም እንደውም ሳድግ እኔም እራሴ ግዴታ እንዳለብኝ አጣፍጬ እየራበኝ እቀርብ ነበር ያኔ እረፍት ይሰማኝ ነበር : ዛሬ ግን ምን ሆኜ ነው ለምን ብዬ እራሴ እጥይቃለሁ ?
እቤት መስራት ከለሊቱ 10 ተስተ ን ጠዋት ተጣጥቤ ምንም ሳይመስልኝ ትምርትቤት እሄድ ነበር ; ከደኩኝ ቦሄላ ግንጥሩባል እግብቼ ወይም ለመጥፉት እስቤ አልተሳክልኝም
የወንድምዱላ የእናት ዱላአረስንቱ እንደእለፈ ውሃ አለፈ ተመስግን
ደስ የሚለው ግን አሁንም አወዳችዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን::