🔴በድብቅ የተቀረጸው ቪዲዮ | እዩ ጪፋ ዳግም በቤተ ክርስቲያን ላይ ተሳለቀ❗

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 มิ.ย. 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

ความคิดเห็น • 51

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 หลายเดือนก่อน +4

    አመተ ምህረት ይቅር ያሉት ሰዎች ለአመተ ፍዳ ይዘጋጁ እንግዲ።

  • @user-im6sc1ob4c
    @user-im6sc1ob4c หลายเดือนก่อน +5

    ወንድማችን መንፈሳዎ ነገር ስለምታስተላልፍ አፀያፍ ቃላቶችን እያጠፋክልን ስለምትሰጠን አገልግሎት እናመሰግናለን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +2

      እሺ አስተካክላለሁኝ

    • @user-im6sc1ob4c
      @user-im6sc1ob4c หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን በእውነት እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 หลายเดือนก่อน +3

    በዓለ ሃምሳን ቀኑን ማን ሊነግራቸው ነው ፈረንጅ?😅

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +1

      እኛ ከሰራነው ሊወስዱ ነዋ😂😂

    • @meazakefeni678
      @meazakefeni678 หลายเดือนก่อน

      አይ ተዋህዶ በአለ ሀምሳን ተንትነሽ ነገሪ እንግዲህ ።

  • @SaraAhmed-lm1rp
    @SaraAhmed-lm1rp หลายเดือนก่อน +3

    እዮ ጩፋ ባለ ጊዜ መንገስትም ይወድቃል ኦርቶዶክስም ዘላለማዊት ናት:: ሀገረም ትቀጥላለች ወየው የደነፋህው መናፍቅ ወየዉልህ አፍህን ከፍተህ አትቀጥልም

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 หลายเดือนก่อน

      Zelalem yeminor Eyesus becha new

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 หลายเดือนก่อน

      Dersan degemet new! Orthodox sele nebey mawerat atchelem mekeniyatum betenbit atamnum yelachehum!

  • @BazeTsegay
    @BazeTsegay หลายเดือนก่อน +1

    ኢዩ ምን አለ ምን አደረገ? አልገባኝም። ተስማምታ ወደ ቤተ እምነቱ ከሄደች እህት ጋር ነው የሚናገረው የሚያደርገው እንዳሳየኸን።

    • @TigistTg-iw6dx
      @TigistTg-iw6dx หลายเดือนก่อน

      Lemin yisalekal????????

  • @zshow984
    @zshow984 หลายเดือนก่อน

    ጩፋ መቼ ይሆን ሰው የምትሆነው???
    ጉማሬ
    Protestant በእውነት የማንነት ቀውስ ውስጥ ገብተዋል

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤

  • @habtamulemma7448
    @habtamulemma7448 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesus geta new. Lantem wendime geta yidresilih!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ደርሶልኛል ከምንፍቅናም አድኖኛል

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g หลายเดือนก่อน

    ሠላም ወንድማችን እንኳን በደህና መጣክ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና ቆያችሁኝ

  • @MesfinArekachw
    @MesfinArekachw หลายเดือนก่อน

    aye chufa yanten ngre gezay yftawe hulume yalfale

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g หลายเดือนก่อน +1

    ቄስ ንስሀ መግባት ቢፈልግ ለሌላ ቄስ ነው የሚገባው ለማነው የሚገባው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      አዎ የየራሳቸው የንስሐ አባት አላቸው

  • @user-jh3es5pb1y
    @user-jh3es5pb1y หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ሲጀመር ያላማረበት ነው መጨረሻውም አያምርም

  • @user-fz4kg4qt4n
    @user-fz4kg4qt4n หลายเดือนก่อน

    የቤተሠብ ነብስ አባት እንዴት በቤተሠብ ሠርግ ላይ አይገኙ ትላላቹ መመገብም መጠጣትም ይችላሉ አይስከሩ እንጂ ግን የነሱን ጉድለት የምትከታተሉ ሰዎች ነብሳቹ አይማርም

  • @natnaelermias.official4291
    @natnaelermias.official4291 หลายเดือนก่อน +1

    ጣኦተሰ ደብተራ አያድንም

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 หลายเดือนก่อน

    Endalk yehe eko yebefit tariku new orthodox beneberebet gize new ahun denoal ke siol amelexoal teqaxelu

  • @MSs-kp3he
    @MSs-kp3he หลายเดือนก่อน

    Berta wenedemahene yetewhedo lejohe layeke sebesekerayebe aderegu alebala bota eyegebahewe gezayhewene kemetatefu belayeke enasadegahewe

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 หลายเดือนก่อน

    ኘሮቴስታንት የራሱ ምን አለው

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. หลายเดือนก่อน

    ምነው፡አላማተብክም፡ወንድሜ።
    ፕሮግራሕምን፡ስትጀምር፡ማለቴ፡ነው።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ይቅር በለኝ🙏

  • @pastersolomonadane4250
    @pastersolomonadane4250 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ብዙ ፕሮግራሞችህን የምከታተል ስሆን ሁል ግዜ ምንፍቅና የምትለውን ቋንቋ ካልተናገርክ የቲክቶክ እንጀራ የማትበላ አስመሰለብህ ሲጀመር የምንፍቅና ትርጉም የገባህ አልመሰለኝም ስንት አንተን እና መሰሎችህን መናፍቅ የሚያደርጋችሁ ትምህርት ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምሮ በገድላት ይሁን በድርሳናት እንዲሁም የሰው ልበ-ወለዳዊ ቶፊቶች እና በደብተራዎች እና በመጽሐፍ ገላጮች የሚከወነውን አገር የሚያቀው ሌላው ትውልድህን ከጠጅ ቤት ፣ከጭፈራ ቤት፣ ከጫት ቤት ፣ ከዕርኩሰት ቤት፣ ከጠንቋይ ቤት .....ወዘተ መታደግ ያልቻለ ድርጅት ውስጥ ሆነህ ስለምንፍቅና ለማውራት ሞራል የለህም ፍሬህ የተገለጠ ፀሐይ የሞቀ በመሆኑ !!! ምንፍቅና ለማለት መለኪያ አለው ይህውም ጴንጤ(ወንጌላዊያን) ፣ ኦርቶዶክስ ፣ ካቶሊክ እነዱሁም የትኛውም የሐይማኖት ተቋም አባል እና ተከታይ መሆን አይደለም የፈጣሪ ቃል በሆነው በመጽሐፍ ቅድስ ሐሳብ እውነት ተመዝኖ ነው የተሳሳተውን ያፈነገጠውን መናፍቅ ከእውነት የሳተና የወጣ በማለት በምንፍቅና ይፈረጃል !!! አየህ ወንጌላውያን ለመፈረጅ የሚያስችል ሞራል የላችሁም የምንመራው በመጽሐፍ ቅድስ ብቻ ስለሆነ እናማ ከመዘገብህም የተለያዩ ነገሮች ከመናገርሀህም በፊት አጣርተህ አውቀህ ቅረብ ??? ተራ የሐይማኖት ቲፎዞነት ተቆርቋሪ እውነት ያለህ በመመምሰል እውሸትን ማድበስበስ አይቻልም ለምን ሲባል የሚያነብ የሚመራመር ጠያቂ ትውልድ ስለሆነ ያለው እሩቅ የማያስኬድ በመሆኑ ባዶ ትግል ነው የሚሆንብህ ታረም ማለት እፈልጋለሁ !!!ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ትምህርቴን ስለምትከታተል ደስ ብሎኛል አንድ ቀን ወደ እውነት መንገድ ትመጣለህ

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 21 วันที่ผ่านมา

      እውነት ኢየሱስ ነው ! ሰው አንዴ ኢየሱስ ከገባው ሌላ ነገር እንዲገባው አይፈልግም

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. หลายเดือนก่อน

    እኔ፡የእምዬ፡ኦርቶዶክስ፡ልጅ፡ነኝ።

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 หลายเดือนก่อน

      Orthodox mehon becha ke siol ayadenem

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y หลายเดือนก่อน +3

    ምናለ ይህፓስተር ዮናታ የተባለዉ ከኦርቶዶክሳዊያን ለይ ቢወርድ እስከመቼነዉ ድራማዉን የሚሰራብን

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 หลายเดือนก่อน

      እዩ ጩፍ የሚባልስ በሽተኛ?

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx หลายเดือนก่อน

    የፕሮቴስታንት ጉድ የቅዱስ ገብርኤል ድርሳን ጣዩና ባይሆን የኔ ፎቶ አድርጊ ተመልከቱ ድያብሎስ እንደሚጫወትባቸው የእግዚአብሄር አገልጋይ የሆነ ቅዱስ ገብርኤል መፅሐፍ ቅዱስ የመሰከረላቸው መላኢክት ስያንቋሽሽ ትስቃለህ አሜን ትላለህ መፅሐፍ ቅዱስ የማያውቀው እዩ ጩፏ ታከበረዋለህ እምነታቹ የውሸት እንደሆነ ግፅ እየሆነ መጣ የቅዱስ ገብርኤል ስእል ወደመጋዝን እንዲጣል ባይሆን የኔ ፎቶ እያለ ነው የናንተ አገልጋይ ተብየው ጩፏ ቀስበቀስ ወደድያብሎስ እየገባቹ ነው አስተውሉ

  • @natnaelermias.official4291
    @natnaelermias.official4291 หลายเดือนก่อน

    አንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ወደ ኢየሱስ ና ትድናለህ

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b หลายเดือนก่อน

    አንተ ቆይ ዛሬ ጥጋብክ ማሰቢያክን ደፍኖታል ይከፈልካል

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 หลายเดือนก่อน

    በዚህ መጠን 70/80% የሚሆነውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሁልጊዜ በተከታታይ ለአመታት የሚዘልፈው የሚያንቋሸሸው ይሄ ዱዳ ጉልድፍ የስው ትንሽ ልጋጋም ማን ስለሆነ ነው እባካችሁ ቸርቹ ብሔረፅጌ አካባቢ ያላችሁ ወጣቶች ቤታችሁ አጠገብ ሲያደነቁራችሁ ሲዘልፋችሁ ሞትችኋል ቸርች ግብታችሁ አናግሩት ሎሚና ሚዛን የሚሰሩ የወላይታ ልጆችን ሲጫወትባቸው ይውላል

  • @mulukentilahun5610
    @mulukentilahun5610 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ኦርቶዶክስ ደሞ የሰው ሀይማኖት ሚሳደብ ተቋም አለ እንዴ አንተ ጀዘባ 😅😅😅

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ማስረጃውን ስጠኝ እስኪ የሰውን እምነት ያለ ምንም ምክንያት የሚሳደቡበት

    • @JalekoKo-rv3fs
      @JalekoKo-rv3fs หลายเดือนก่อน

      ፔጤ ስድብ ሲያንሰው ነው ምክንያቱም የፔጤ አምላክ ከማርያም የማይወለደው ዲያቢሎስ ስለሆነ ፔጤን ብንቃወም ቅር አይበላችው ይልቅ ንቁ

    • @KegnHaymi
      @KegnHaymi หลายเดือนก่อน

      Orthodox keleloch haymanot beteleye rasu lay bcha tkuret yadergal protestant gn mulu sraw orthodoxn mesdeb nw

    • @mulukentilahun5610
      @mulukentilahun5610 หลายเดือนก่อน

      @@KegnHaymi yegna ye kiristina telikowachin sewochin ke dikdik chelema wede midenek birhan metirat silehone nw eshi brother

    • @KegnHaymi
      @KegnHaymi หลายเดือนก่อน

      @@mulukentilahun5610 dikikk chelema wust eko yalachihut enante nachihu wedaje

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน

    ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም ቆሻሻ እየሰበሰብክ አታምጣ መንፈሳዊ ከሆንክ መንፈሳዊ ነገሮችን አምጣ ደሞ በኛ አስተያየት የሚቀየር ነገር ምን አለ በስራ እንጂ በአስተያየት የሚቀየር ነገር የለም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      የኔ ቻናል መንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን ማኅበራዊ ጉዳዮችንም ይዳስሳል እስከ አሁን አለመገንዘብሽ ያሳዝናል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +1

      የኛ አስተያየት እንደሚቀይር ለማወቅ ማኅበራዊ ሚዲያ ምን ያህል ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ማወቅ ብቻውን በቂ ነው(በመልካምም ይሁን በክፉ)