Be Betekristianachn wist yalewn tinkola lemedebek yetederege mabirariya yimesilal. Manew gn betekristian wist yalewn hatiyat nekilo lemawitat mesirat emifeligew. Lemn erasachinn memerimer anifelgm? Lemn rasachinn be abatochachin kidisina lay akumen ende nitsuhan honen lemetayet enimokiralen?
You mean he rightly explained the so called 'Debtera'? More than fifty percent of those debteras in the church are spell doers and believe in and use evil sprits' wisdom. Do a research if you want to know the reality. Yehone akal lemeglets alemawekun lemin yigeltal sew.
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ብዙ ያስተማረኝ እና ሰምቼ የማላዉቃቸዉንም ብዙ ትምህርቶች አግኝቼበታለሁ ፀጋው ይብዛሎት እድሜና ጤና ያድልልን
ዲ/ን ዘማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሬ እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን ❤🙏❤🙏❤🙏
ዲ/ን ዘማርያም ቃለህይወት ያሰማልን በእንደዚህ አይነት መድረክ ላይ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን!
ቢያንስ እንኳ የደብተራን ስራ የምናውቀውን ወይም የደብተራ ልጆችና ስለአሰራሩ የምናውቀውን ስትዋሹን ቤተክርስቲያን ንፅህትና ጥንቅቅ ያለች መሆኗን ባናውቅ በናንተ ውሸት በንስሃ ሳንመለስ ጠፍተን በቀረን ነበር። ሊቃውንት አገልጋይ ሆኖ የሚኮፈሰው ሁሉ 90 በመቶ የተነካካ ነው። ለማንኛው እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንንና የሚታደግበት ህዝቡንም ከደብተራና ጴንጤ ከዛር አንጋሾች ቅብብሎሽ የሚታደግበት ጊዜ መጥቷል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ነገር ግን ቤተክርስቲያን ውስጥ ተቀምጠው የሰው ህይወት የሚያበላሹትን ደፍተራዎች ተቃወሙልን እንደ መምህር ተስፋዬ አሁን እያየን ያለነው ግን እውነቱን የሚናገረውን መግፋት ነው እሄ ደሞ ትክክል አይደለም የኛ መድሀኒት ፀበል እምነት ቅባ ቅድስ ስጋው ደሙ ነው እንጂ ሌላ አይደለም😢
ለእነሱ እግዚአብሔር። ልብ ይስጣቸው
ግን መምህር ተስፋየ ተብሎ ለምሳሌ የዘወትር ውዳሴ ማርያም የቅደሜ ደብተረ ዱንከን አንቺ ነሽ ይላል ይህን ያለፈ ነዉ አብዛኛው ስለ ደብተራ ትምሕርት አስተያየት ሥሐ ሚሰጥ ነዉ😢😢😢
ምዕመናኑ ሲያምሩ❤❤❤❤❤❤ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ዲ/ቆ ዘማርያም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
ዘማርያም ወንድሜ ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት
እንደኔ ሀሳብ እኛ ማተኮር ያለብን እየሱስ ክርስቶስን እንዴት ትዕዛዙን እንደምንፈፅም እንዴት ንስሀ እንደምንገባ እንዴት ከቅናት ከተንኮል ከዘረኝነት ከሱሳ ሱስ እንደምንወጣ በአጠቃላይ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ የተግባር ክርስትያን እንደምንሆን ብንጥር እግዚአብሔር ሁሉንም እሚጨምርልን ይመስለኛል ሰው መሆን እኮ አቃተን ጃል የሰውን ችግር ህመም ሞት መፈናቀል ለምደነው እኮ ማዘን ተውን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ፍቅር ይስጠን ብቻ ሰው መሆን አቃተን ጌታ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ማረን ይቅር ይበለን 😢😢😢
አሜንቃል ህይወት ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የኛ እንቁዎች ብዙልን ❤❤❤
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልወት 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ቴዎድሮስ መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን
እግዚአብሔር አምላክ ለዲያቆን ቴዎድሮሰ ዘለቀ ቃለህይወትን ያሰማልን ።
esti yetemarkewin bachiru asredagn ebakih?????? wefyelem.
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
የአገልግሎት ዘመንህ የአርዝምልን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🥰
በእውነት መምህራችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
እና አንድ ደብተራ ጋር ሄጄ መስተፋቅር ስራልኝ ብዬ እሱ መፋቂያ ላይ መስተፋቅር ደግሞ በዛ አንድን ሴት አለፍላጎቷ እንድትወደኝ ባደርግ ጥበብ ነው ማለት ነው?
መፅሃፈ አእባን እኮ ስለ አንድ ድንጋይ ምን ይላል። ከባህር ይገኛል እና ይሄን ድንጋይ አንስቶ አንገት ላይ ቢታሰር እንደ አቃቤ ርእስ ይሆናል ይላል። አቃቤ ርእስ እኮ ጳጳሳት ከጠላታቸው ለመከላከል የሚያስደግሙት ድግምት ነው።
ጳልቃና ጣልቃ የተባሉት ወፎች አንተን ይመስላሉ...ገበቶሀል አይደል
@@yodaheyoo-18 ምንም ያህል ቢያጠፋ ወንድሜ በእግዚአብሔር አምሳል የሆነን ሰው በወፍ መመሰል ተገቢ አይመስለኝም በመልካም አንደበት ብታስረዳው ይሻላል
ewinetihin new??? endih ayinetun new engidih tekebel yemilut.
ልክነው ውድሜ
የተናገረውን ለምን በደብ አንሰማም ደብተራ በራሱ ከፈጣሪ የተሰጣቸው እውቀት ነው እናንተ የምታውቋቸው የተሰጣቸውን ፀጋ ለክፋት የተጠቀሙበትን የሳጥናኤልን መገድ የመረጡ ፀጋቸውን በክፋት የለወጡ ሳጥናኤሉች አሉ ምን እናድርግ ለነሱ ሲባል የክብር ሰመን እንሻር እደዛማ ቢሆን እግዚአብሔር መላእክትን ፈጠረ ከፈጠራቸውም ሳጥናኤል አለቃ ነበር በክፋቱ በትቢቱ ወደቀ እና 99ኙ ነግድ ቅዱሳን ከወደቀው ጋር ልደምር ነው በፍጹም
በደብተራ ስም ተሸፍነው ብዙ ጠቋዮች አሉ ስር ቅጠል በጣሽ እዴት እደዚህ ያሉ አታጋሉጡም ?ንፁህ ደብተራ እዳለ ሁሉ በደብተራ ስም ተሸፍነው የቤተክርስትያንን ስም የሚያጠለሹ እዳሉ አትርሱ ቃላትን አሳምሮ እደመናገር ቀላል አይደለም ንቁ‼️
እሱ የሚናገው በቤተክርስቲያን ውስጥ ስላሉት ብቻ ነው ።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ!!
እግዚአብሔር አምላክ ባለህመት ይጠብቅልን ባለምጡቁ አእምሮ ቃለሂወት ያሰማልን❤
ዳቆም ዘ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማል
Waw🙏🏾 .Setochu yebahel lebes lebesew bet christan setayou endet yameralu ::men alebet wedochum bete christan seyedu endesetochu yebahel lebes lebesew behedu betam yamerbachew neber:: 🙏🏾💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን
❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃል ሕይወት ያሠማልን ዲ/ንየ ቴዲሻ😊❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
በጣም ብዙ ተምሬበቷለሁ ፈጣሪ ይስጥልን
የኦርቶዶክስ መምህራን ብዙልን❤❤❤
ቃለሕይወት ያሠማልን
ዲ/ን ዘማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወንድማችን ዘማርያም ቃለህይወትን ያሰማልን❤
እና አሁን ቅጠል በጣሺ ስማሺ በ አጋንት ሰው እምተበትቡ ደብተራ መርጌታ እያለ ለመስተፋቅር ለ ተለያየን ነገር እያሉ ሰውን ወደ ጸበል ወደ ስግደት ወደ ንስሐ ወደ ቅዱስ ቁርባን ወደ ጸበል እደ መምራት እኛ መፍትሄ አለን እያሉ ሰውን እውቀት የሌለውን እያጃጃሉ ነው ያሉት
Tekekel .yesyetana denkuna (debtera) yehun sentna sebta alu Egziabiher yegesetsachewu!
ደብተራ የጥበብ የእውቀት ሰዎች ናቸው ሰው ጥበብን ለመልካም ለክፉ ሊጠቀመው ይችላል ለክፉ የሚጠቀሙትን በማየት ብቻ ጥበቡን መውቀስ ልክ አይመስለንም
ጥሩ ማሰተዋል ነው
ትክክለኛ መርጌታ እንዳለ እናውቃለን
ግን እውቀና ተሰቶቸው በየ ቴሌግራምና በፌሰቡክ
ለመሰተፍቅር ለሀብት ለግረማ ሞግሰ እያሉ
የሰለሞን ጥበ ብ እያሉ የማያውቀውን ህዝብ
የሚጫወቱበት እነማናቸው
በየቤተክረሰቲያኑ ተሰክሰከው እናሰታውል
የግእዝ በክር ኣማርኛ ኣይደለምን።
1ኛ የግእዝ ቅርብ ትግረ።
2ኛ የግእዝ ቅርብ ትግርኛ።
3ኛ፡የግእዝ ቅርብ ኣምርኛ ነው
3ቱ ቋንቋች ስለ፡ ምሰማ ነው ይቅሬታ ኣድርገለይ የኔ ሐሳብ ነው🎉
በምሳልየ
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሜ
እድሜከጤናጋይስጢልን❤❤
መምህር ረጅም እድሜ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜና ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
amennnnn yewnet kale ywetn yasmaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzabher ymesgen enaten yeseten amlake ❤❤❤❤❤
ለምን በደብስስ ታልፋለህ መምህር ተስፋዬ እመቤት ትጠብቅህ ስንተ አስተምርህናል❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ዘማርያም❤❤❤❤
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ሂይወት ያሰማህ
Kale ewetn yasemalen mamery
ዲ/ን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
kalehewoten yasemalen memeher
ክር ጊታየ እንደእናተ አይነትን መምህራንን የሰጠ ይክበር ።
ወንድማችን በርታልን
ቃለህይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
kalayoten yasamalen❤
ዲያቆን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiwet yasemalen temertachun betketataye akerbulen
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ኮመንት ለሚፅፉት መልስ ስጣቸው ደብተራን እና ደፍተራን እንለይ በልልኝ
Egnam eko kesmu gar chgr yelebenm gn bedebtera sm yemingdu koshasha sran yemiseru sewochn new
Kale hiwot yasemalen
የቤተክርስቲያን ልብስ ለብሰው የሚጠነቁሉ ህዝብን የሚያርክሱ በተለይም መሪ ጌታ ነን የሚሉት መሪጌታ ሳይሆኑ መሪ ሰይጣን የሆኑት ምን እንበላቸው እናንተ ህዝቡ ዘማዊ መናፍቅ የሚሆንበትን ሚስጥር ምንድ ነው ብላችሁ ብትመርምሩ እነዚህ በሰይጣን መሪዎች ምክንያት መሆኑን ትርዱት ነበር
betam yegeremugn kale hiywet yasemalin yemilut nachew? bemin guday lay geletsa endetedereg enkuan aligebachewim.
Ante kegebah yebeqal🤪
Demo kale hiwot yasemalen mengeste semayat yawerselen sibal yeminaded .....lela chgr alebet mengestun endanors yemifelg man endehon taqaleha??😂
Ene memher Germa ewnet mehenu emen ante zembel memher memher atchawet
የግእዝ የበኩል ልጅ ትግረ ሚባል ኣለ እሱ ነው ከሱ ቀጥሎ ትግርኛ ኣማርኛ ነው የበኩር ልጁ በማለት ብዙ ሰው ኣሳዝነሃል የኛ የኛ ኣትበሉ መሰረት የሌለው ኩራት ኣይጠቅምም መጠየቅም ኣለባችሁ ብዙ ሊቃውንት ኣሉ ሚጠየቁ
አሁን የምጠቅምህ ትምህርት ያዝ ዝምብለህ ትግርኛ አማርኛ አትበል
@LeltiHailetsion ትክክል ነው ታድያ እሱም እኮ እኛን ሚጠቅም ትምህርት ማስተማር ኣለበት
@@MussieAfewerki-f9i እዛ ናይትግራይ ሃፍታ ኩሉ ስለ ዝናፍቃ ምንም ክንብል አይንኽእልን ፣አለና ሰብ ታርኽ ክንብሎም ነይርና ግን ንሕደጎ እንሕና ችግር የብሉን
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዲ/ን ዘማርያም ለምን ደብተራነት የጠንቋይነት መጠርያ እየሆነ መጣ ...የበደብተራ ማንነት፡-
በቤተእስራኤልም ይሁን በቤተ ክርስቲያን ማኅሌታዊ ሥርዐት ውስጥ በተወሰኑ አከባቢዎች ደብተራ በካህንና በዲያቆን እንዲሁም በማኅሌታውያኑ መካከል ያለ ክህነቱን ያፈረሰ አገልጋይ እንደሆነ በትውፊት ቢታወቅም እንኳን አሁን ግን አወዳሽ ወይም መዘምር ይባላል እንጂ “ደብተራ” እንደማይባል በአጽንኦት የሚናገሩ ምሁራን አሉ፡፡ ይህንን የሚሉበት ምክንያት አብዛኛውን በደብተራ ስም ያለ ሰው በጥንቆላ ስራ ተሰማርቶ ስለሚኖር ነው ይላሉ ፡፡ በዚህ ምክንያት ደብተራነት የጠንቋይነት መጠርያ እየሆነ መጥቷል ፡፡ ይኸው ደብተራ ነው-በኢመደበኛ መንገድ ጥንቆላና ሟርት እያጠና ከቤተ ክርስቲያን ውጭ በጥንቆላ ስራ የሚሰማራው ፡፡ በዚህ መንገድ ላይ በድብቅ /በሚስጥር/በጥንቆላ በአብዛኘኛው አጋንንት ጎታችነት ሥራ ላየ የተሰማሩ ግለሰቦች ዲቁና ወይም ክህነት ሊኖራቸውም ላይኖራቸውም ይችላል፤ በአብዛኛው ግን በህዝበ ክርስቲያኑ ዘንድ አንቱ የተባሉ አባት፤መለኩሴ፤ አዋቂ፤ የቅኔ ሊቅ፤ መሪጌታ ፤ከፍ ሲልም እሰከ ከፍኛ የክህነት ስለልጣ ጵጵስና ማዕረግ የደረሱ ሊሆኑ ይችላሉ ፡፡ በቤተ ክህነትም ሆነ ከቤተ ክህነትም ውጭ በግልም ሆነ በመንግስት ስራ፤ በንግድ፤በግብርና፤አለፍ ሲል በቤተ መንግስት ሊያገለግሉ ይችላሉ ሲሉ በደብተራ ማንነት ላይ የተሰሩ ጥናታዊ ጽሑፉች ያብራራሉ።ቤተ ክርስቲያን ወንበር ዘርግታ በወንበር መተት ፤ሟርትናጥንቆላን አታስተምርም፤ ነገር ግን በዛሬ ዘመንም ቢሆን አንዳንድ ግለሰቦች የእርስ በእርስ የአስማት፤የጥንቆላ፡የድግምት፡የመተት አጋንንታዊ ስራ ልምምድ እና ልውውጥ በማድረግ ኢመደበኛ በሆነ መንገድ አስማት የሚለውን ቃል በመተው ጥበብ በሚል የውስጠ ወይራ ስም ጥንቆላን /አጋንንት ጎታችነት/ ሥራን ይለማመዳሉ፤ ይማራሉ ፤፤ ከዚህም የተነሣ እገሌ መስተፋቅር አለው/ያውቃል ፤ እገሌ መስተባርር(የሚያሰድድ) አለው ፤ እገሌ መስተአብድ(የሚያሳብድ) አለው ፤ እገሌ መስተጻልእ(የሚያጣላ) አለው እየተባለ የሚነገርላቸው ዛሬም የሚፈሩና የሚያስፈራሩ ደብተሮች በየደብሩ አድባራቱና ገዳማቱ እሰከ በቤተ ክህነቱና ቤተ መንግስቱ ከፈፍ ሲል ሲኖዶሱ ውስጥ ተሰግስገው እንዳሉ የአደባባይ ሚስጥር ነው ፡፡ በዚህ አንጻር የደብተራዎቸ ፍቺ ሲደመደም ፤ ደብተራዎች በአንድ በኩል አገልጋይ ነን የሚሉ (በቤመቅደስ ገብተው የሚያገለግሉ ሊሆኑም ላይሆኑም ይችላሉ (ይምሰል እንጅ)) እንጂ በሌላ በኩል ጀጀጀ፤ ቀቀቀ፤ ጠጠጠጠ ፤ኩማኤል፤ብራኤል፤ጨጨጨ፡እያሉ መልክዐ ሳጥናዔል እየደገሙ፤የርኩሰት ስራን በተቀደሰው ስፍራ ሳይቀር እየሰረሩ ሕዝብን በጥንቆላ፤ በመተት፤ በክፉ ሰራቸው የሚያስቱ ፤የሚያፈዙ፤አጭበርባሪዎች ፤ ከፍ ሲልም ቤተመንግስት ገብተው ንጉሥን/ጠቅላይ ሚንሰትርን/ ሳይቀር የሚያስቱ ሐሰተኛ መካሪዎችን በአሁኑ ጊዜ እንደ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት🤥 ያሉትን ይጨምራል ማለት ነው፡፡
❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
የመንፈስ ቅዱስ መልእክት ስነ ጽሑፍ አይደለም እባክህ ተጠንቀቅ። ስነ ጽሑፍ የአጻጻፍ ሥርዓት ነው።
አርቲስት ፍቃዱ ለቤተክርስቲያናችን ምንድን ነው?
ከካህናቱ እኩል በአደባባይ የሚጠራው አልገባኝም
ኢየሱስ ጌታ ነዉ ስባል ስድብ
ደብተራ ስባል ቃሌ ሕይወት ያሰማን ማለት ያሳፍራል
መዳን በሌላ በማንም የለም።
Mn tseraleh ezi😂😂
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውድ ወንድም ዲ/ን ዘማርያም አንተ በባህር ውስጥ ጠልቆ እንደማይገኝ እንኮይ በዚህ በጨካኝና ልቡሰ ሰይጣን በበዛበት ባለቀ ዘመን ላይ የተገኘህ የእምዬ ተዋህዶ አብሪ ኮከብ ከሆኑት ድንቅ ልጆች ነህ ነገር ግን ደብተራ ማለት ከኢየሱስ ክርስቶስ ባገኙት የድንቅና ተዓምራዊ ጥበብ ትምህርት ህዝቡን ከአጋንንት ከመፈወስና ከመጠበቅ ይልቅ በተጣመመ መንገድ የአዳምን ፍጥረታት በአጋንንታዊ ሀይል ጂኒ እየጎተቱ ስለሚያስሩ ደብተራ የሚለው ስም ከአስጠያፊ ስድብ የመጀመሪያውን ተራ ይዞ ይገኛል እስቲ በእንደዚህ ዓይነት የአውደ ምህረት ጉባዔ ት/ት ላይ በዚህ ምክንያት ስድብ እንደሆነና ከዚህ አስጠያፊ ሰይጣናዊ ድርጊታቸው እንዲመለሱ አስተምራቸው በተረፈ እንወድሃለን አቦ የአገልግሎት ዘመንህ ከዕድሜና ጤና ጋር ይባረክ። አሜሜሜኔ🤲🤲🤲።
ግን በቃ ቤተክርስቲያንን አትሰሙም ማለት ነው ? እስኪ የቃሉን ትርጉም እወቁ ዝምብላችሁ የመንደር ወሬ አታውሩ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የ ግዕዝ የበኩር ልጅ ትግርኛ ነው
እኔ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ግዕዝ እወዳለሁ ...ትግርኘው እንዲሁ ሳወሩት የግዕዝ ቃና አለው....I love society of Tigray.....Balmak from Gojjam.
መፃፎቹን የት እነናግኝ
DEBTERA aydel ende
Mestefaker ena Degemet eyesra sew yemeyasadebew
እባካቹህ ወንጌል ይሰበክ ፉልስፉና ለትውልድ አልጠቀመም ዛሬ ነጠላ የለበሰው ፉልስፉና አስተምረኽ ነገ ቁማር ፣ዝሙት፣ፀብ፣ስድብ፣ጭፈራቤት ታገኘዋለክ ሴቶቹም አንደዛ የወንጌል እውቀት የለም ገለፆና ስድ ንባብ በቅዱስ ቤቱ ምንም አይጠቅምም አርቲስት ምን ሰርቶ ይብላ
ወንጌል እየተሰበከ ነው ወደፊትም ይሰበካል መምህራኖቻችን ያስተማሩት ወንጌል የሰበኩት ስብከት ዮቱብ ላይ በዓይነት በዓይነቱ አለሎት ደግሞ መርሃ ግብሩ ላይ ሳይገኙ ለትችት አይቸኩሉ
ለትችት ሳይሆን ሰለ ደብተራ አገላለፁየሰዉን ችግር አለመረድት ማእመንን መናቅ ነዉ@@abelb8555
@@abelb8555amesegnalew wendme lek blehal❤❤
እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን ❤❤❤
❤❤❤🎉
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️
Be Betekristianachn wist yalewn tinkola lemedebek yetederege mabirariya yimesilal. Manew gn betekristian wist yalewn hatiyat nekilo lemawitat mesirat emifeligew. Lemn erasachinn memerimer anifelgm? Lemn rasachinn be abatochachin kidisina lay akumen ende nitsuhan honen lemetayet enimokiralen?
Man netsu lmehon mokere??
Yefelegachutn bcha nwa mtesemut meteredut..... yemeslal nw yalkw ....ay arif enkuan mesele
Aqebabeleh lek slalehone Gena bzu ngr yemeslehal😒
😅😅ቀጣፊ ስለደብተራ ይሄናህል ማቆለማመጥ ደብተራ ደብተራነው አለቀ የፈገ ትርጉሙ ቆንጁ ቢሆንም የስም ውስጥ እሾክ ነው!!
Jesus is lord እየሱስ ከበቂም በላይ ነዉ ደብተራ አያስፈልገንም
ወንድሜ ተፈጥሮ እንኳ አያስተምርህም? ሁለት ጆሮ አንድ አፍ ለምን እንደተፈጠረ?! ካዳመጡ በሏላ መናገር ማስተዋል ነው:: ወይም አለማዳመጥ!!!
@@johnnybelay9198amesegnalew wendme
Tekekel blehal ❤❤
ይህ ሁሉ ህዝብ ተሰብስቦ ስለእግዚአብሔር መንግስት ብታስተምሩት ምን አለበት ? ለዚህ ሁሉ ነፍስ ትጠየቃታለህ! ሕይወት የሌለውን ደረቅ ነገር ተወራለህ! ወልድ ያለው ሕይወት አለው።
ende min eyastemark new? sele giez asmesleh sledebtera eyesebek new? miemen(hizib) yemadenzze sira? erbakachihu bedebtera mikiniYat edulu teseriko emiserawin ato behaTiYat ena bwenijel Yedenezezew hizib yenanteg guday ayidelem????????????
Gebtognal beleh alnber ende brother endet endet nbr yegebah yemeseleh??🧐🧐
zafun korto teshekimo mezorisa?
Be TH-cam comment sayeho qerbeh teyeq adera😉
ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ለሁሉም መልስ አላት
አንደበትህ መልካም ነው ነገር ግን ስለሃይማኖት ስትናገር ተጠንቀቅ ከሃይማኖት በላይ የሚበልጥ ምን አለ እና ነው
Wendme berta menafkoch errrrrr alu
benegerachin lay zafun korto meshekem hatyat new pls read ibrawiyan from chapter 9 till the end ante debtera!!!!!
TH-cam lay comment kemetsaf qerbeh teyeq
Betechirstianachn lehulum mels alat😉😉
Matsfe keduse sela kerstose ayaworam😢😢 enda biology adrakawu
ጥሩ ነዉ ደብተራን የክብር ስም ቢሆን በስሙ የሰዉ ህይወት የሚበላሽ መናገር ይሳንሃ ምናልባት ሳታቅ በልጅነትህ የተሰጠህ ነገር ያለ ይመስለኛል ምክንያቱም ብዙ ጊዜ በጣም ትከራከራለህ እዉነት ትቀጥናለች እጂ አትበጠስም እኛ በነዚህ በደብተራ ስም አጋንንትን የሚስቡ አለመቃወም ተጠያቂ ነህ ቃላት አሳምሮ እደመናገር አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
tikikil nacii naxala labash bicha hizibee
ምን ማለት ነው ወ/ሮ ጤንጤ !
የሚያበላሹትን ፈጣሪ ይጠይቃል ማነህ እና ነው የምትፈርደው አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል ቅዱስ ቃሉ
@@alemayehufikremariam6025 ende? biYans eko yedebteran sim eyagodefu yalu aganinit tewarsew hizb yemiyangelatu yeawaki atifiwochin leyito mekawem yichill neber. asmessay new.
betam tazibewalew. ergitegna negn ezih yetesebesebewe sew yetemarew debtera awaki silehone hulunim debtera yemiserawin neger mekebel endalebet new? hizbu beyet bekul yidan??????????????????
ለደብተራ ሰያም መጥፋት ይህን ያክል ከመቆጨት ወንጌሉን ለህዝቡ ቢሰበክ ብዙ ሰው ይጠቀም ነበር ;:🙏🙏🙏
You mean he rightly explained the so called 'Debtera'? More than fifty percent of those debteras in the church are spell doers and believe in and use evil sprits' wisdom. Do a research if you want to know the reality. Yehone akal lemeglets alemawekun lemin yigeltal sew.