ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የጌታ እጅ በእንዲህ አይነቱ ግብዝ እራስ ላይ ፈፅሞ ሊያርፍ አይችልም, አቤቱ ይቅር ይበልህ !!!
እውነት ነው ሚጋባው ሰው ለፅድቅ ብሎ ሳይሆን ሠው ምን ይለኛል በማለት ነው
እረ ተሰፋዬ አላማው ምንድነው መንፈስ መንፈስ እያለ እራሱ መንፈስ ነው የሚያ ናግረዉ መሰል ትዝታው ም ሴጣን እያስመ ሠለበት ነው ሲያሳዝን እግዚአብሄር ይር ዳው
በርታልን ወንድማችን
ትዜ ህልሙን ሳይጨርሽ እኔ ተኝቼ ተነሳው::በቃ ጨለልክ ብሮየ::ይመችህ
ዛሬ ተስተካክልክ ያመንክበትን መናገር መብትህ ነው እውነቱን እግዚአብሔር ይገልፀዋል መምህር ብለህ ስትጠራቸው ጥሩ ነው በእድሜ የሚበልጡህን ክህነት የተስጣቸው በማረጋችው መጥራት ተገቢ ነው::
Thank you semere
ሁሉን ነገር ከመንፈስ ጋር ማያያዝ ግን አይሰለችም? ምን የሚሉት በሽታ ነው የመንፈስን አይነቶች አውቃለሁ ማለት
ሥርዓተ ተክሊልን ለማወቅ ከሠርግ በፊት ስለ ሥርዐተ ተክሊል መማር ያስፈልጋል ።መቁረብ ብቻውን የራሱ ሥርዐት አለው እንኳን ባእድ አካል የራስ ልብስ እንኳን ተመርጦ ነው የሚለበሰው
በመንፈስ የሚዘባርቅን አንድ ተራ ሰው በቅዱስ መንፈስ ውይይት ላይ እንደ ማስረጃ ማቅረብ የሚዲያውን ተአማኒነት ??? ያስገባል:
ድራሚስቱ ትዝታው ቢዝነሱ ጎረፈ በለው: ሆድ አምላኩ!!!
ኧረ ወይኔ ያሳዝናል አይ ትዝታው 🙄
እስ ሊቃዉንት መምህራን ሰብሰብ ብለዉ ስለቅዳሴ ስረአት ስለፀበል ስለአለባበስ ስለፆም ብቻ ሰለ ቤተክርስቲያን ሰብሰብ ብላች ተማመኑና አስተምሩን በመደበኛ ፕሮግራም ለምሳሌ የቅዳሴ ፀበል አንዱ ሁሉም ይጠጣ ሲል አንዱ አይሆንም እኛ ኳ ግራ አተጋባን
ስንት ባርያው መጽሐፍ ሔኖክን ኣንበው ስለ ንቅሳት ማውቅ
ሰላም ለዚህ ቤት
እግዚአብሔር ይመስገን
ትዝታው ሳሙኤል እብደቱ ጨመረዴ?????
ለይቶለታል ከእንዳልካቸው ጋር ሲገናኝ ደግሞ
ልብ ሱም አክሊሉም ከቤተ ክርስቲያን መሆን አለበት።ዛሪ ካባ የክብር ልብስ መሆኑ ቀርቶ የፍክክር ሆኗል፣ከገበያ የገዙትን ለክብር ያገኙ ሰላልሆነ አንደምናየ በገበያና በሆቴልም ቢሆን ቢለብሱት የጉራ ስለሆነ በኛዘንድ እንደቁም ነገር አይታይም ዋጋ የለውም።
ትዝታው ገና ተኝቷል ከእንቅልፉ ሲነቃ እንገናኝ 😂😂😂
መንፈሱ ስሲጮህ ደብተራ ነኝ ይላል ወይስ ጥበብ ነው እያሉ አይመትቱም እያላችሁ ነው? ስውን እያሰቃዩ ያሉት እውቀቱ ያላቸው ደብተራዋች ናችው እየደገሙ ይሉት ለምን ለመሽፈን ጥረት ይደረጋ ባይሆ መጥፎ መንገድ የሚሔዱትን ማፅዳት አይሻልምመምህር ግርማ የነዚህን ተንኮል ነው ያጋለጡት ምን አጠፉ::
እውን ቴክኖሊጂ እንድያው ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር እንዴት ተቀለደ ይቅር ይበልህ ጠያቂውም ባለሕልሙም ይቅርይበላችሁ
ትዝታው ይሄ ሁሉ ህልም በአንድ ቀን ነው? በሌላ ቀን ደግም እንዳልክ ይሄንኑ ይደግመዋል።
አይ ትዘታው ዲያብሎስ በቁምህ እየተጫወተብህ ነው መንፈስ ቅዱስ ተለይቶሀል አይ ጉድ
አይ ትዝታው ዝም ብትል ይሻልህ ነበር ምክንያቱም ትንሽ በጣም ትንሽ ሆነህ ያየህው ከተዋህዶ ስትወጣ ማንነትህን ማጣትህን ነው ያየህው ስለዚህ አሁንም አረፈደም ተመለስ።ወይ ተረተረት 😂😂😂😂😂😂😅
ተሽከርክኘህ ማብጠልጠል ውስጥ ማጋጨት ውስጥ ትገባለህ!ለምን ድህነትን ብቻ አትሰብክም?
እሱን ነው እያደረኩኝ ያለሁትኝ
Teza yemchgnle sifoger aye syetan yechawtbtal
ያሳዝናል መጫወቻ መሆኑ
አንተ ስለመምህሪ ተስፍየ መልስ ሰጠህ አልሰጠህ ማን ይሰማህና መቼ ነው የራስህን ስራ የምትሰራው
የኔ ስራ አጽራረ ቤ/ክንን መከላከል ነው ድራማ አልወድም
አንተ ራስህ ቁጭ ብለህ ከእግዚአብሄር ይልቅ አጋንንት ሲሰበክ መስማት ከፈለክ የራስህ ምርጫ ነው

ተሽከርክኘህ ማብጠልጠል ውስጥ ማጋጨት ውስጥ ትገባለህ!
ለምን ድህነትን ብቻ አትሰብክም?