God bless you but you are already aboundently blessed with his grace and mercy. I am following all your programs. everyday I hear I feel I am closer to the kingdom of our God Jesus. Your detail decryption about the gospel makes the book is real physical body. Amazing grace Thank you pastor Dav, I'm addicted to hear your programs, I can't wait until you post the next. What a blessed people are there to have you as a pastor in your church. From los Angeles
I have no idea how I haven’t come across this brother’s teaching so early, but I am so happy that I have now( I don’t even know how I started listening to him because I have never heard about Dave from anybody, it’s just God’s providence that led me here - to feed me his word) Dave, I thank the grace of God on you. May you increase even more in His grace!
ብሉይ ኪዳንን እያስተማረ ክርስቶስን ፍንትው አድርጎ መግለጥ የሚችል እንዲህ አይነት ፀጋ አላየሁም እና ክብር ለሰጪው ለፀጋው ባለቤት ለመንፈስቅዱስ ይሁን ። ብዙ ተማርኩኝ ጸጋውን ያብዛልህ ዴቭ አንተ ብሩክ ነህ።
ይሄን መገለጥ የሰጠህ ልዑሉ ኢየሱስ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Orthodox negn amarigna manbeb sile michil bicha neber metsaf kidus manebew .... Ewnetawun sile geletkilign Tebarek
በስስት የምሰማው ነገርስ ወንድሜ ዴቭ ለአንተ የተሳጠ ጸጋ እንዴት ድንቅ ነው አንድም ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ስየስተምር አልሰማሁም እኔም መንፍስ ቅዱስ እርቶኝ አንተን መስማቴ በጣም እድለኛ ነኝ ሰላም ጸጋና ምህርት🙏 በክርስቶስ ይብዛልህ
በጣም የሚደንቅ ነው! ፀሎቴ ይህ መልህክት ለሁሉም አማኝ ይደርስ ዘንድ ነው.
ንፁህ የቃሉ ወተ ት ዋው
Geta abezeto yebarekeh ye egezabeheren feker enedenay yadereg temehert new
Pure word of God
Tsega yabzalih 😘😘😘
በናታችሁ ይህ ትምህርት ብዙዎች ዘንድ እንዲደርስ
ሸር Like በማድረግ ጀምሩ
ሁላችሁም በግሩብ ሸር አርጉት።
Thank you !
ወይ ጌታ ሆይ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ወንድማችን አንተን የሰጠን አባታችን ይባረክ
በብሉይ ዉስጥ አዲስን ኪዳን እንዲህ ማየት ባርኮት ነዉ❤❤❤❤
Dave ❤ You are Blessed!
U r blessed
❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ሁሉ ለእኔ ብቻ ነው! አሜን ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከዚ በሃላ ከ ዘፍትረት እስከ ራኢ እየሱስ ይዘበካል በጣም ከሚኣሳዝን ነገር ግን በዚ ምጨረሻ ዘመን ጠናማ፥ እየሱስ ሚገልጥ፥ መስቀል እሚኣስገንን ሂወት በየሱስ ጀምሮ እየሱስ ሚጨርስ ትምርት ለዚ ኣሁን ያለው ለኣብዛኛው ኣይመቸውም፥ ኣሁንኮ ከተለያየ ሃይማኖት ስንመጣ ጌታና ጌታ እንል እና ወደ ቸርች ወደ ክርስቶስ ኣካል ስንገጠም በወንድሞች ማሃል (ኣልጠፋም ተወሊጃለው ከማይጠፋ ዘር ነይ ) ለማለት ግን እሚኣስፈራ ሆነ እኔ ግን ዛረም እላለው በሰው ፊት የታመነኝ እታመነዋለው ያለው ጥቅስ በሃይማኖቶች ሰዎች ብቻ ሰተን ኣርፈናል ኣደለም በወንድሞች ማሃልም ኣሁን እሄ ኡነት የገባው ለማንም መፍራት የለበትም መሰደድ ከሆነማ ለዚ ኡነት እዚ እሰደዳልለው ለዛ ነው ደግሞ ለጌታ በመፍራት መኖር ሚፈልግ ሁሉ ይሰደዳል ሚሎው ጋሁን ያለው ነው ጌታ ና ጸጋ በተባለበት ስፍራ ሁሉ ስህተት ሆነ ግን ስህተት ሚሆነው ክርስቶስ እና ጸጋ ከሃጥያት ጋር እሚለው ነገር እኛም ለዘላለም እንቃወማለው መዳን ግን ኣሁንም ክርስቶስ እና ጸጋ ነው ለጌታ መፍራት ጌታ ባደረገው ነገር ኣሜን ብለክ በትህትና መቀበል፥ ከራሳችን ትምክት መውጣት ከእየሱስ እኩል እሰቀላለው እኔም እከፍላለው ማለት ከዚ በላይ ክደት የለም እኔ ግን ዛሬ እላለው ከመካድ መድከም መሪጫለው መካድ ሌላ ነው መድከም ሌላ ነው ለዘላለም ታሽጎ የተሰጠኝ ክርስቶስ፥ ቅድስና፥ጽድቅ መጠበቅ መግለጽ መንፈስ ቅዱስ ትምክታችን ነው ክርስቶስ በሚሰጠን ሃይል ለሁሉ እንችለዋለን ከጌታ ጋ ድል እንነሳለን በኣርማጌዶን ውግያ የንጉስ ልጆች ተብለን ከንጉሳችን እንቆማለን ሃሌሉያ ክብር ለሚገባው ለየሱስ ይሁን ኣሜን ከእታቹ ከኤርትራ ዴቭየ ቡሩክ ነህ ጌታ ይሳካለት ለዚ ኡነት ሚተባበሩት ትውልድ ጌታየ ይሳካለት ❤❤❤❤
ሕይወትን የምዛራ እውነተኛ ወንጌል 🥰🥰
እናመሰግናለን አምላክህ ስም ይባረክ መምህር እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋው ያብዛልህ በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በዚህ መልክ ተረድቼውም አስቤውም አላውቅም :: የእውነት በተለየ ተመስጦ ነው የሰማሁት ተባረክ ወንድማችን ዴቭ
Your blessed!! thank you,
Thank you Pastor Dave
ክፍል ስድስትን በጣም ስጠብቀው ነበረ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስን አነባለሁ በእንደዚህ መንገድ ተረድቼው አላቅ መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ጉጉት አደረብኝ ይህን ትምህርት ከሰማው ጊዜ ጀምሩ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ተባረኩልኝ ❤🙏
❤❤❤❤ዴቭዪ ተባረክ
❤
The GRACE upon you is amazing!
በቃ ክርስቶስ እንዲ ገባኝ ነው ያደረከው ተባረክ በቃ ሌላ ምንም ቃል የለኝም
የዴቭን ትምህርት ዳውንሎድ አዲርጌ ይዣለሁ ። ወገኖች ዳውንሎድ አድርጋችሁ ያዙና የትም ቦታ መስማት ትችላላችሁ።
ንፁህ ወንጌል ! ጌታ ፀጋና ሠላም ያብዛልህ ወንድሜ
ድንቅ አገልጋይ
እንዴት ነው የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ሲነገር ደስ የሚለው ተመስገን ጌታ ሆይ። ጫጫታ መቦጫረቅ የለ ቃሉን መፈትፈት ብቻ ዴቭዬ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ። ካስተማርከው ትምህርት ብዙውን በአውዶ ዳውንሎድ አድርጌ ይዣለሁ። አንድ አመት እንኳን አልሆነም ካወኩህ ግን እስከዛሬ ባለማግኘቴ አልኩ
ድንቅ ነው !የምገርም መገለጥ !!ገና አሁን ቅዱስ ቃሉ ተገለጠልኝ 👏👏 በጌታ የተወደድክ ዉዱ ወድሜ ስለአንተ እግዚአብሔር ን አመሠግናለሁ 🙏🙏 የቃሉን መገለጥ የሰጠህ የቃሉ ደራስ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን 👏👏🙏❤🙏
ሁሌም ባላየሁት አንግል ነው ምታሳየን thanks
All scripture speaks of Christ for Christ. You are One of the great pastors brother!
እኔ ግን ይህ ትምህርት በመጽሔት መልክ ተዘጋጅቶ ብቀርብ ባይ ነኝ ዴቭዬ ተባረክልን !!❤❤❤
እንዴት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው የዘር ቆጠራው ሚስር አሁን ነው የገባኝ የቃሉን ረሀብ ለቀክብን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
በጣም እወድሃለሁ Dave ።ትምህርት ብሎ ዝም ። እስኪ ሌሎች the so called አስተማሪ ከዚህ ሰውዬ ተማሩ።። ጸጋ ይብዛልህ brother
ስጠብቅ ነበር እንዲህ ያለ የቃል መገለጥ ስላለህ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ እየተማርኩ ነው 🙏🥰🥰🥰🥰
የሰማይና የምድር ባለቤት የሆነው ጌታ ከ
ኢየሱስ አሁንም መገለጡን አብዝቶ ይጨምርልህ ዴቭዪ እንዳንተ እንደዚ እያንዳንዷን ትንቢት ከፍፃሜ ጋር አጣርቶ የሚመግብ መጋቢ ሰምቼም አይቼም አላውቅም
የተለየ ትምህርት ነው ። መጽሓፍ ቅዱስን በቀላሉ ተረዳዉ
በጣም ስጠብቅ ነበር እንኳን በደህና መጠ ተባረክህ
በጥራት እንዲስማ መዝሙሩ ባይኖር ጥሩ ነው። የድምጽ መረበሽ አለ። ክብር ለጌታ ይሁን ወደ መንፈሳዊ የቃል እውቀት ውስጥ እንድንገባ ለወንድማችን ፀጋው ስለበዛልህ ጌታን እናመስግናለን።
አረ ጥርት ያለ ነዉ ዉይ አመላችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም 🥺🥺🥺
@@merontefera8566 እህቴ የእየሱስን ስም ለምን እንደምትጠሪ እንኳ አስተውይ፣ምን ለማለት ነው ወይ አመል? ምናልባት ከአንች በላይ በትምህርቱ የተጠቀምኩ ስው ነኝ ፣የጻፍኩት የስማሁትን የአስተማሪውን ድምጽ የሸፈነ ዝማሪም ስለነበረ ነው፣ሲጀምር የነበረውን እንደገና ስሚ።
God bless you but you are already aboundently blessed with his grace and mercy. I am following all your programs. everyday I hear I feel I am closer to the kingdom of our God Jesus. Your detail decryption about the gospel makes the book is real physical body. Amazing grace
Thank you pastor Dav, I'm addicted to hear your programs, I can't wait until you post the next. What a blessed people are there to have you as a pastor in your church.
From los Angeles
God bless you and your ministry. what a teaching!!!!!!!🙊🙊❣
እሺ እሰማለሁ
Pastor Dave....ይገርማል ....የዘር ቆጠራ የመሰለኝ ነገር ውስጥ ህይወት ዘራህበት ...ላንተ ስለተሰጠው የማስተማር ጼጋ መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለሁ ....በርታ ...በጣም ተጠቅሚያለሁ....ስለ አዲስ ኪዳን ትንብት: አምስቱ ፍርድ ....Amazing
Good morning 🌄 ✨ 💛 🌄 ✨ 💛 🌄 ✨ 💛
ፍትፍት የሆነ ትምርት የሚበላ ሚጣፍጥ ይሄ ሁሉ ለኔ እኮነው
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስኢየሱስ ኢየሱስኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ጠርቼም አልጠግበው
My pastor Dawit Fasil is truly anointed …go on !
May God bless you abundantly 🙏🙌 it's an amazing and valuable lesson. Keep shining. The blessing is continue........!!!
ተባረክ
ወንድማችን ዴቭ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ድንቅ ትምህርት ነው በጣም ብዙ ተጠቅማለው ካንተ ተባረክ በብዙ ኑርልን።❤❤👏
ጌታ ይመስገን ሰለተሰጠ ፀጋ🙏 ይብዛልህ
ዴቭ እንዲ ዋጋከፍለህ የነጠረና የተጨመቀ ትምህርት ስለምታካፍለን እና መሰግንሀለን ፀጋው ይብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
እሰይ እንኳን መጠህ
ዋው ባንተ ይህንን ፀጋ የገለጠ ጌታ ክብር ይሁንለት 🙌🙌🙌🙌 እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው
ቅዱሱን ቃል በጥልቀት እንድመገው አድርገህኛል ተባረክልን ክብር ለቃሉ ባለቤት ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🙌🙌🙌🙌🙌
Egziabher tsegawn yabzalk kekfu hulu ysewrk
ዋው መንፈስ ቅዱስ:: በነገር ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ ወንድሜ ዴv:: በጣም ነው ምወድህ:: ባንተ ንግግር ውስጥ ኢየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ ይታየኛል thank you. 😊
በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዚአሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
Men large wey tebarekehal dinke teacher
ጸጋና ሰላም ምህረትም ለእናንቴ ይሁን፣ እግዚአብሔር ያስፋቹ፣ እውነትን የምትገልጡበትን አቅም ሁሉ ይስጣቹ።
ጌታ ባንተ ተገልጦ እየተናገረ ነወ ቃላት ያጥረኛል ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ
አሸናፊ እና አቸነፍ እደማለት ነው እያሱ እና እየሱስ ልዩነቱ 😊
👋👋👋🙏🙏🙏🙏💯💯💯
Thanks so much ✅ 🤝🏽 God bless you 😘
ወይ ጉድ ለካስ መፅሐፍ ቅዱስ ከቶ አላዉቅም ነበር ማለት ነዉ አሁን ግን በራልኝ
Brother Dev, God Bless You Abundantly!
Wel come 😍😍😍
deva 😍😍😍
Dave ur just wow .God Bless u My Bro in Christ
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው።..ብዙ ያልገቡኝ አገሮች ግልፅ ሆነው አገኘሁዋቸው።..ተባረክ ፓስተር .
Tebarkahaw wandim Dawit i think part 7 taqartsual pls tolo likakulin
I was waiting for this thank you 🙏
This is amazing teaching, Dave. Abundant grace unto you, in Jesus' Name.
Wowww
Much Grace in Jesus Name, Amen!!
የሚገርም ነው ራኬብ ጋለሞታዋ ረአብ መሆኗን አላውቅም ነበር።
እኔም
I have no idea how I haven’t come across this brother’s teaching so early, but I am so happy that I have now( I don’t even know how I started listening to him because I have never heard about Dave from anybody, it’s just God’s providence that led me here - to feed me his word)
Dave, I thank the grace of God on you. May you increase even more in His grace!
ተባርከሃል
Tebarek dave
Dave💪👌
Much grace!
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ረቡኒ
How are you
ኡፈፈፈፈፈ አንተ ሰው የተሰጠህ እውቀት አይወሰድብህ ምን እንደ እምልህ ግራ ቢገባኝ ነው
ኧረ ክፍል 5 የት ነው?
በቃ መጽሐፍ ቅዱስ አልቋል ።
❤
🙏❤❤