የእውነት ክርስትያን ነው~~ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም ከነብይ ጥላሁን ጸጋዬ እና እህት ፍሬህይወት አሰፋ // አዘጋጅና አቅረቢ ዘሪሁን ግርማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 361

  • @sofie7827
    @sofie7827 8 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen የሱ ውለታ ተቆጥሮ አያልቅም እየሱስ መልካም አምላክ ነው ተባረኩ ❤

  • @shimeliskassahun584
    @shimeliskassahun584 21 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ኦርቶዶክ ነኝ ነገር ግን ጥሌ ወርቃማ የወንጌል ሰባኪ ነዉ ብዙ አስተምሮኛል ተባረክ ጥሌ❤❤❤❤

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 3 วันที่ผ่านมา

    ያ ያ ያ ኤድያ ጥልዬ ብዛልን

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ እየሱስ ፍቂራችሁ ለ ዘላለም ያርጋችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

    • @ItelA70-b5u
      @ItelA70-b5u 2 หลายเดือนก่อน

      ዋው ደስ ሲሉ 👍💯

  • @jomoadune4584
    @jomoadune4584 หลายเดือนก่อน +3

    Wow endi newu mist malet tidar endi newu ❤ The perfect much biyachuhalewu. Ihen comment yemitanebu geta endezi ayinet tidar yisxachu🙏🙏🙏🙏

  • @fekaduendrias3461
    @fekaduendrias3461 4 หลายเดือนก่อน +133

    Yea yea..wow .. የምትለዋን ዘርሽ ብትተዋት በጣም መልካም ነው ።ተባረክ

    • @karemkabadade
      @karemkabadade 4 หลายเดือนก่อน +3

      Uffff betam yerabeshale yeah yeah

    • @nahom0
      @nahom0 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yeah

    • @alembezaabebe2256
      @alembezaabebe2256 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ጥሌ የክርስቶስ
      ደቀ መዝሙር ነው።

    • @saragirma3927
      @saragirma3927 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @selaamselam5928
    @selaamselam5928 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጥሌ እና ባለቤቱ ጋዜጠኛውም ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ጋዜጠኛው ኢየሱስ ጌታ ነው ሲል በጣም ያምርበታል ሞገስ አለው ተባረኩ

  • @Mintealex-rr8vc
    @Mintealex-rr8vc 4 หลายเดือนก่อน +51

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብካለን 🙏 ትኩረት ሁሉ ወደ አየሱስ

  • @melakuanulo1927
    @melakuanulo1927 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tile and his wife betam des tilalachu. God bless you

  • @Wesen-my8ss
    @Wesen-my8ss 3 หลายเดือนก่อน +25

    ፍርዬ ላንቺ ብቻ አይደለም ለኔም እየሱስ እንዴት እንደሚጣፍ ያየዉብት ጥሌ እዉነት የዘመናች ጳዉሎስ 🥰🥰🥰

  • @Betty-tr1ps
    @Betty-tr1ps 8 วันที่ผ่านมา +1

    May God bless your unity and love.❤️ What a beautiful and blessed marriage 💑 you have! You are an inspiring example to others. May God use you even more to spread the Gospel across the world 🌎 1 Corinthians 1:18 For the preaching of the cross is to them that perish foolishness; but unto us which are saved it is the power of God."
    1st Corinthians 1:23 But we preach Christ crucified

  • @hanaayele2460
    @hanaayele2460 3 หลายเดือนก่อน +4

    አንቺ እህታችን ጎበዝ ሴት ቤቷን ትሰራለች የሚለውቃል ይህ ነው።❤❤❤

  • @YosephTolaMideksaGeda
    @YosephTolaMideksaGeda หลายเดือนก่อน

    Tabarakulng😍

  • @danitube7777
    @danitube7777 4 หลายเดือนก่อน +187

    ለጠያቂው አስተያየት አለኝ እባክህን እግዶችህ እያወሩ በማሐል ምትጠቃማቸውን ቃላቶች ብታቆም ባይ ነኝ በብዛት ምትጠቀማቸው ቃላቶች ትክክል '፣ ያ ለኔ እረብሾያል

    • @Danimandan54
      @Danimandan54 4 หลายเดือนก่อน +6

      ere ayrebshm edewm betam des yemil akerareb new
      wedjewalhu ketlibet
      yaaa

    • @lijeyasu-29
      @lijeyasu-29 4 หลายเดือนก่อน +8

      አሸብሻቢ ነው ጋዜጠኛው

    • @alemabebe2674
      @alemabebe2674 4 หลายเดือนก่อน +17

      እኔ እንደዚህ ኢንተርቪ የሚያደርጉ ሠዎችን፡ የትግስት እጅጉ ኒቆዲሞስ ሾ እንዲያዮ ነው ምገብዘው፡እንዴት ፀጥ ብላ ጭንቅላቷን በመነቅነቅ ብቻ ፡ጣልቃ ሳትገባ፡ በሠዎቹ ልብ ውስጥ ያሉትን ሁሉ ታስጨርሳለች፡በጣም አደንቃታለሁ፡ያው ፀጋነው❤ ሠዎችንም ይሄንን ባህሪ እጋብዛለሁ፡ከበጎ ህሊና የተነሳ ተባረኩ🎉❤

    • @teshomegugsa8156
      @teshomegugsa8156 4 หลายเดือนก่อน +4

      This is what I was about to comment

    • @urim.thumimm37
      @urim.thumimm37 4 หลายเดือนก่อน +9

      አዎ 👍👍👍 በኢየሱስም በጣም ነው የሚረብሸው.......... ደናነህ ግን 🤔🤔🤔

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 3 หลายเดือนก่อน +11

    ታድለሽ ላንቺ ብቻ አይደለም ለኛም ኢየሱስን አስፈቅሮናል የኛ ጥሌ እንወድሀለን❤

  • @samieg2561
    @samieg2561 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ ያለምልማችሁ ፍሬአችሁ ይብዛ የተወደዳችሁ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 🙏 ene gen yetesekelewen esebkalhu erese alkeyerm ❤yabate berukan leberket hunulege lemlemu eyesusen becha selemetesebku egige betam nw yemewedachehu lemlemu enante setotawochachen nachehu elfe amet belemelame nurelene zerachehu yebarek ❤❤❤

  • @aschalewasefa8911-l6f
    @aschalewasefa8911-l6f หลายเดือนก่อน

    Tebareku Ayleyachu ❤❤

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 3 หลายเดือนก่อน +5

    የእግዚአብሔር ፈቃድ በጎና ደስ የሚያሰኝ ነው የናንተ ትዳር የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ጌታ ይመስገን።

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 4 หลายเดือนก่อน +67

    ጋዜጠኛው ወንድም yeah yeah yeah yeah ..........ብትተወው ጥሩ ነው

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 3 หลายเดือนก่อน +3

      Yeah 👍you are right 🤣🤣🤣🤣

    • @betheltamiru9196
      @betheltamiru9196 3 หลายเดือนก่อน +1

      Unlimited yeah😂

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 3 หลายเดือนก่อน

      @@betheltamiru9196 Lol 😝

    • @idhdudga7544
      @idhdudga7544 3 หลายเดือนก่อน

      Betem😂

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 3 หลายเดือนก่อน +41

    ጠያቂው ያ ያ ያ ያ እያለ አዛከን እኮ አሪፍ ጥንድ እና አገልጋዮች ናቸው ጠያቂው ግን ያ ያ ያ ያ የሚል ቃልህን አውጥተህ ጣል

    • @CxbzbssBdbdbbss
      @CxbzbssBdbdbbss 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @miretmi3845
      @miretmi3845 3 หลายเดือนก่อน

      ዴስ ስል

    • @miretmi3845
      @miretmi3845 3 หลายเดือนก่อน

      ያ የሚል ቃል ደስ ይላል

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 4 หลายเดือนก่อน +16

    📌እጅግ በጣም የምወደዉ የማከብረዉ የእግዚአብሔር አገልጋይ ጥልዬ ፣ ለኢየሱስ ያለህን ፍቅር ሳይ ልቤ ሀሴት ያረጋል ስብከትህ ስኢየሱስ ጀምሮ በኢየሱስ ነዉ የሚያልቀዉ የእግዚአብሔር ቃል በጥልቀት የተረዳህ ሰዉ ነህ በጣም ትሁት
    ብቻ አንድ ፀሎት የምፀልይልህ እዲሁ ስለ ኢየሱስ እየሰበክ እግዚአብሔር አብን መንፈስ ቅድስን እያደመክ እድትኖር ዝና ገንዘብ የሰዎች ሆይ ሆይ አሁን ካለህበት መንገድ እዳያስትህ ልብህን አጥብቀህ ጠብቅ አገልጋይ ነኝ ብለዉ በአገልግሎት ስም ከሚሸቅጡ ሰዎች እራስህን ጠብቅ..ፍሬክስ ዘመንሽ ይለምልም በሱ አገልግሎት ዉስጥ ከእግዚአብሔር በታች ትልቁን ድርሻ አንቺ ነዉ ምቶሽጂዉ ተባረኪ እግዚአብሔር አገልግሎታቹን፣ ልጆቻቹን ፤ ኑሮዋቹን ይባርክ።

  • @AaAs-k6o
    @AaAs-k6o 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ተባረኩ ፀጋ ያብዛላቹ ደስየምሊ ፀጋ ነው በሁሲጣቹ ያለሁ ተባረኩ አራት መቶሽ ህዚቢ የሚወሲዲ ህፃ ተመኜው ኔቢ ጥሌ ናፍርየ ተባረኩ ሲወደዋቹ ደስትላላቹ

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሌ ደስ የሚል የጌታ አገልጋይ ነው እየሱስን አጉልቶ ያሳየናል ስለ እየሱስ ሲያስተምር ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ተባረክ ጥሌ ባለቤትክም ትባረክ እንወዳቹሀለን❤❤

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 3 หลายเดือนก่อน

    ጥላሁን ፀጋዬ እና ፍሬ እንኳን አደረሳቹህ
    እባካቹህ ይህንን አላማ ደግፈን እንቁም
    እናግዛለን ከጎናቹህ ነን እንበላቸው

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 4 หลายเดือนก่อน +31

    ጋዜጠኛው አዲስ ነህ መሰለኝ ዛሬ ነው ጥሌን አይቼ የገባሁት እባክህ ከጠየቅህ በኋላ መኖርህን እስክንረሳ ዝም ፀጥ በል!!!!
    በጣም ይረብሻል በግድ ነው የጨረስኩት ቃለመጠይቁን!! ጌታ ይባርክህ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 หลายเดือนก่อน +10

    ዬ...ዬ... ጠያቂው ያሰለቻል!!
    ጥሌ ፍሬ ተባረኩልን
    እናመሰግናለን❤

  • @kid7188
    @kid7188 3 หลายเดือนก่อน

    Menedenew Yeah ale belo endeze mekebabele 😊😊😊

  • @DerejeAmente-fx8fc
    @DerejeAmente-fx8fc 4 หลายเดือนก่อน +7

    በነገር ሁሉ ዘመናቹ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ🙏🙏

  • @HelenBeyene-lf8yy
    @HelenBeyene-lf8yy 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku sewedachue ❤❤❤ tebareku

  • @comcell1549
    @comcell1549 3 หลายเดือนก่อน

    እኛ ግን የተሰቀላዉ ክርስቶስን እንሰብካለን 💪💪💪🌻🌻🌻🌻🌻🌻ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ ❤❤❤❤❤ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እየሱስ ያድናል 🌻🌻🌻❤❤❤❤

  • @fasikameskelo
    @fasikameskelo 3 หลายเดือนก่อน +10

    ፍሬክስ በጣም ምትገርም ድንቅ ሴት ናት ሁሌ በትጋቷ ምደነቅባት ትሁት ጀግና ሴት ናት

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሌ ጌታ ኢየሱስን እንደሰበክ ቅር ስሙንገና ስትጀምር እዴት እደሚያምርብህ ኢየሱስ ብለህ ስትጨርስ ድምቀትህ ሚስት ልጆችህ ሁሉ ይባረኩ።

  • @BirhanMulugeta-h4e
    @BirhanMulugeta-h4e 3 หลายเดือนก่อน +1

    Teyakiw,teyikeh zim bileh bitisema
    Admachin ayirebishim.
    Nebiy Tilahun ante sile kiristos sitisebik meredatie betam yichemiral,

  • @MeseretFg-ep9gm
    @MeseretFg-ep9gm 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጠያቂው ጠይቀህ አብረህ የምትመልሰውስ ነገር ይስተካከል ሁለተኛ ያ ያ ያ ከጠየክ በኋላ እነሡ እስኪጨርሱ ዝም በል

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 หลายเดือนก่อน

    የፃድቅ ፀሎት ሀይል ታረጋለችእግዚአብሄር ታማኘ ነዉ በርቱ።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 หลายเดือนก่อน +5

    ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎት በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር ወደ ሃገር ስንመጣ እንጎበኛችኇለን በአካል እንተዋወቃለን በርቱ !

  • @danimath
    @danimath 3 หลายเดือนก่อน

    ya ya ya batele noro degeme ayewe neber pls tewawe hulachuhum tebareku❤❤

  • @AlfiadoJulio-my4yr
    @AlfiadoJulio-my4yr 3 หลายเดือนก่อน

    ለጥሌ ና ለፊሬ ረጅም እድሜ ከጤና ከበራካት ጋ ይስጣቹ እግዚአብሔር

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 4 หลายเดือนก่อน +10

    ጌታ ይባርካችሁ ጥሌ ባለቤትህ ልጆችህ እንኳን አደረሳችሁ ስለናንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ!!!
    ቤተክርስትያን በመትከልህ በጣም ተደስቻለሁ ባለቤትህ እንዳለችው ነው የምትከታተለው ምዕመን ያስፈልጋል የፀጋው ባለቤት ጌታ ይክበር። አሁን የእህትነቴን ልመክርህ ነው ለፀጋህ አጥብቀህ ፀልይ ተጠንቀቅ አስተውለህ ቁም ውጣ ግባ ዝና ክብር ጭብጨባው ወደውስጥህ እንዳይገባ!!
    አሁን የማየው ነገር በፀጋው በጌታ ላይ ከመደነቅ ይልቅ ሰውየውን አግኖ የማየት ነገር አለ ይሄ ደሞ ለአገልጋይ ወጥመድ ነው እና ይሄ ከኔ ይራቅ በል። አስራታቸው ዳጎስ ያሉ ምዕመናንን በፀጋ ካልሆነ በቀር በምንም ተፅኖ እንዳያመጡብህ ተጠበቅ።
    ሁሌም ፀልይልሀለሁ ክርስቶስን ስትተርከው አርጅ እወድአችኋለሁ!!!

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 3 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂውም እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @mazaba1274
    @mazaba1274 4 หลายเดือนก่อน +8

    ያ ያ ማለት ባታበዘው ጥሩ ነው ጠያቂው

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ነው ነብይ ጥለ ኢየሱም በትምህርት ዉስጥ አያለው ስታስተምር ከልብ ነው ❤❤❤❤❤

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy9799 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጠያቂው ወደፊት ከተጠያቂዎቹ ንግግር ሆላ የምትጠቀመው ya ya ይረብሻል አብዝተህ ባትጠቀም ባይ ነኝ በተረፈ ነብይ ጥሌና ባለቤቱን እወዳችሆለሁ bless you ❤❤❤

  • @mimiali5206
    @mimiali5206 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yaa yaa mine honeh nw ebakih please teweewee betam yirebishal

  • @NazerawDutamo
    @NazerawDutamo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው ከጥያቄ ቦኃላ ዝም ብል እንዴት ምርጥ ጊዜ ነበረ 🤔♥️

  • @kassamamie7590
    @kassamamie7590 3 หลายเดือนก่อน +6

    ያያያያያያ አትበል ሌላ ጊዜ

  • @habtamushewa5624
    @habtamushewa5624 3 หลายเดือนก่อน

    Blessed family ❤❤❤❤❤wodachulehu

  • @MeseretFg-ep9gm
    @MeseretFg-ep9gm 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሌ ከነቤተሠብህ ተባረክ

  • @Mahitubes
    @Mahitubes 3 หลายเดือนก่อน

    Waw tadelshi ....bless u

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 หลายเดือนก่อน

    የተባረካችሁ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች አቤት በየሱሰ ጀምረ በየሱሰ እድሜ ይለቅ ነፋሴ ትረሰራሳለች።

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 3 หลายเดือนก่อน

    Zemanchu ye bark 💗💗💗💗

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 3 หลายเดือนก่อน

    ነብይ ጥሌ በጌታ የተባረክ የእግዛብሔር ሰው እና የተወደድሽ ባለቤቱ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ እንዴት እንደምወዳችሁ በራስህ የአገልግሎት ስፍራ መገኘትህ ደስ ይላል ተባረኩ፡፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jalubirru8043
    @jalubirru8043 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ u all, my life is changing after I came across ur preaching on TH-cam. Preaching has never been this interesting and deep. God bless u abundantly prophet TILAHUN and his beautiful strong wife FRE

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፡
    1ኛ፤ቆሮ፡1*23❤❤❤❤❤

  • @tsegawondimu9091
    @tsegawondimu9091 3 หลายเดือนก่อน

    Yetefewese tedar endet des endemitilu ❤❤❤❤ iyesus nverachihun atafitotal semu yibarek

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 3 หลายเดือนก่อน +11

    ለጠያቂው ያለኝ አስተያየት አንደኛ አላስፈላጊ ቃላት አትቀለቅል በመሀል የምታወጣው ቃል በጣም ይረብሻል !! በጣም ታናድዳለህ የጋዜጠኝነት ሥርዓቱን ተማር እኔ ጥሌን እንዳንሰማ ዘጋህን ጌታ ይቅር ይበልህ እንግሊዝኛ ለመናገር ቆርጠህ የመጣ ይመስለኛል።

  • @MisganawBirhanu
    @MisganawBirhanu 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarekulign betam desi tilalachhu zemenachhu lilemlim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelAreda-qz2tp
    @RahelAreda-qz2tp 4 หลายเดือนก่อน +23

    Program arif hono Please yeah yeah milewn kal kenis...

  • @amya.9535
    @amya.9535 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የምባረክባቸው ጥንዶች! ጌታ በዘመናችን ያስነሳልን የዘመኑ ብርቅ አገልጋይ ተባረኩልን ❤❤❤❤

  • @WintaTesfamariam-k4l
    @WintaTesfamariam-k4l 3 หลายเดือนก่อน

    Ya Ya i hope antem astewlehew aymeslegnim even metekem yelelebih bota hulu new ya ya sitl yneberw esu tinsh des ayilm beterefe gin lelaw hulu harif tnx

  • @kidisttaye3055
    @kidisttaye3055 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያ በዛብኝ ልበል

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 หลายเดือนก่อน +1

    AMAZING.

  • @alain4467
    @alain4467 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክ ለምልሙ አእንወዳችኋለን ፀጋ ይብዛላችሁ❤

  • @ayo19874
    @ayo19874 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Erimahoy
    @Erimahoy 3 หลายเดือนก่อน

    Christ servants, may the holy one bless you abundantly . Geta Jesus akmna gulbet yhunachu ❤

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 3 หลายเดือนก่อน +2

    yeaaa wowww ሁለተኛ እንዳትል😮

  • @mulukinde8312
    @mulukinde8312 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የሚገርም እንግዳ ጋብዘህ ጋዜጠኛዉ ባንተመጋበዝ አልነበረባችሁም ሀበሻ ጋዜጠኛ ቢሆን እነጥሌ ተባረኩልን

  • @KariyeHerato
    @KariyeHerato 3 หลายเดือนก่อน

    Geta Yirbachuuu👍📖🍇

  • @YegetanegnYegetanegn
    @YegetanegnYegetanegn 3 หลายเดือนก่อน +8

    ya ya ያያኣ ጌታ ያንሳልህ ጋዜጠኛዉ hulachum tebareku

  • @GulumeAlemu
    @GulumeAlemu 3 หลายเดือนก่อน

    Geta EYESUS kiristos yibarkechu ❤❤❤❤

  • @selamabebe4166
    @selamabebe4166 3 หลายเดือนก่อน +12

    ያ ያ ያ የሚለው ቃልህ በጣም እየረበሸኝ ጥሌ ስለሆነ ብቻ በትግል አይቼ ጨርሼዋለሁ

    • @eyuelmom9204
      @eyuelmom9204 3 หลายเดือนก่อน

      beeetam abezaw exactly

    • @Beza-ob1jf
      @Beza-ob1jf 3 หลายเดือนก่อน

      Ena erasu....ya ya tele selehon semawet enji ya ya ya yemilew kale betam yerbshale🙉🙉👂👂😏😏

    • @markanteshome1999
      @markanteshome1999 3 หลายเดือนก่อน

      Same here please akum

    • @beresamerga506
      @beresamerga506 3 หลายเดือนก่อน

      “መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤”
      - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7

    • @Merknkaleb
      @Merknkaleb 3 หลายเดือนก่อน

      me to

  • @wehazitwehazit4628
    @wehazitwehazit4628 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you more and more zemnachu hulu yibarkiii❤❤❤❤

  • @Bourtukal
    @Bourtukal 4 หลายเดือนก่อน +1

    ነቢይ ጥሌ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ❤❤❤🌻

  • @SelamPeace-k2l
    @SelamPeace-k2l 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ስወዳቹ

  • @azebtesfaye5743
    @azebtesfaye5743 3 หลายเดือนก่อน

    Ewinet new geta limeta bedeje new tebareku

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል።

  • @alshamdamena
    @alshamdamena 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ቡጥዬ ትክክለኛ አባባልና ውሳኔ ነው ጌታ የሚፈልገው ደቀመዝሙርና ተተኪ ትውልድ ነው አፍሩ ለምልሙ በወንጌል አዳዲስ ትውልድን ይስጣችሁ ክርስቲያኑ( አካሎቻችሁ) ወንጌል እንዲሰሩ አነሳሷቸው ከነባሩ፣ ቸርች ከለመደው ይልቅ ወንጌል ተመስክሮለት መጥቶ ደቀመዝሙር የሚሆነው ልብ ያሳርፋል ነባሩ(ለማዳው ወረተኛ ነውና )ተባረኩ ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት

  • @HanaDemisu-f6c
    @HanaDemisu-f6c 3 หลายเดือนก่อน

    yeaa mindnew betam new yerebeshkegn

  • @brukteketel1291
    @brukteketel1291 3 หลายเดือนก่อน

    Dearest beloved Fam😍🥰

  • @abebawazagi641
    @abebawazagi641 4 หลายเดือนก่อน +11

    ጠያቂው ያያያ የሚለውን ባታበዛ ይረብሻል ዝም ብሎ ማዳመጥ ቢችል

  • @youthgospelchannel681
    @youthgospelchannel681 3 หลายเดือนก่อน +1

    በህይዎቴ ኢየሱስን እየወደድኩት በእርሱ ፀጋ እና አውነት እንዲያድግ እየረዱኝ እና እያሰደጉኝ ካሉት የተወደዱ የጌታ የኢየሱስ አገልጋዮች ነቢይ ጥሌ አንዱ ነው፡፡ ጥሌ ለዘመናችን ትውልድ የመንፈሳዊ አይን መከፈት ከአግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠን ስጦታችን ነው፡፡ ነቢይ ጥሌ በጣም እውድሃለው፡፡

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 3 หลายเดือนก่อน

    We love tele 😢tebreke ❤️❤️❤️🥰

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ዘመናቹሁ ይበረክ❤

  • @LensaAbebe-s6w
    @LensaAbebe-s6w 3 หลายเดือนก่อน

    Sewodachuuuu❤❤❤❤

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 4 หลายเดือนก่อน +5

    እንግዶቹ ድንቅ ናቸው! አቅራቢው ወንድም የአነጋገር , የቃል አጠቃቀምህ እና መደጋገሙን አስተካክል.. 'yeah'

    • @nahom0
      @nahom0 3 หลายเดือนก่อน

      Yeah

    • @AyeleHadero
      @AyeleHadero 3 หลายเดือนก่อน +1

      He is white men that why he saying ya ya ya😂....by the way ❤ tila

  • @KariyeHerato
    @KariyeHerato 3 หลายเดือนก่อน

    Wowowo❤❤❤
    Geta Yibarikachu

  • @Cookingcat-229
    @Cookingcat-229 3 หลายเดือนก่อน +1

    Free is so meticulous and well organized. She is really witty minded. Truly she is a real Christian. Bless you all

  • @woinshetnegashalemu275
    @woinshetnegashalemu275 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ያያያያያያያያያ አትበል

  • @abrahamjiloofficial8625
    @abrahamjiloofficial8625 3 หลายเดือนก่อน +1

    Are yea beza

  • @mulurodriguez5556
    @mulurodriguez5556 3 หลายเดือนก่อน

    እወዳችሆለሁ

  • @yetsewrewmister
    @yetsewrewmister 3 หลายเดือนก่อน

    የምትገርሚ የተባረክሽ ሴት ነሽ ሁለታቹም ብርክ በሉልኝ ወዳቹዋለው❤

  • @SelamawitZewde-h5b
    @SelamawitZewde-h5b 4 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ትክክል እያልክ አትደጋግም ወንድሜ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @mesfinAlemu-kc8pk
    @mesfinAlemu-kc8pk 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም እፀልይለሁኝ እ:ር ይርዳህ❤❤❤

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 4 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለጌታ ይሁን
    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️ታባረክ

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ተባረኩ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 4 หลายเดือนก่อน +1

    POWERFUL.

  • @makijames859
    @makijames859 3 หลายเดือนก่อน +6

    yeah አጥወለወለኝ