የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 5 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 5 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    ቤተ ክርስቲያን የጸጋ ስጦታ ታከፋፍላለችን ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

ความคิดเห็น • 92

  • @SelamawitEsheteOfficial
    @SelamawitEsheteOfficial 2 ปีที่แล้ว +17

    በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። ኤፌ 1:3 ❤️

  • @lizabella151
    @lizabella151 2 ปีที่แล้ว +22

    አረ በጌታ ኑርልን ወንድሜ በዘመኔ እንዲህ ያለ መምህር አላየሁም አንተ ዴቭሹ ብዙ አህዛብን የማምጣት ድንቅ ብቃት ጌታ ሰጦሃል እዚህ የተማርን ሼር

  • @ees988
    @ees988 2 ปีที่แล้ว +19

    መጸሐፍ ቅዱስ በእንደዚህ መልኩ ገብቶኝ አያውቅም ። ወንድሜ ዳዊት ኑርልን!

    • @user-cm2ie9xm8l
      @user-cm2ie9xm8l 5 หลายเดือนก่อน

      Enm endant Bible endezara tegeltolig iyakm

  • @mintesnotdagnachew9010
    @mintesnotdagnachew9010 2 ปีที่แล้ว +7

    ውዱ መምህራችን ዳዊት ሆይ.. በሕይወት እያለህ ወደ ጌታ ከመሔድህ በፊት ከአንተ ብዙ ትምህርት እንፈልጋለን።
    "የሴቲቱ ዘር" ጉዳይ በጣም የሚደንቅ እና ጥልቅ የሆነ መለኮታዊ ትምህርት ነው።
    የእግዚአብሔር ፀጋ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @gracemaker4824
    @gracemaker4824 2 ปีที่แล้ว +5

    እረ ቴዲዬ ፀሎት አትቁረጥ። ዴቨዬ ፀጋ ይብልክ አገልግሎትክ ይስፋ።

  • @leulabebe3196
    @leulabebe3196 2 ปีที่แล้ว +6

    የአንድ የማይረባ ኢንተርቪው ቢሆን የሚኖረው ቪው በ1 ሰዓት ውስጥ በሺዎች ነበር። ይሔን የመሰለ ትምህርት ግን የሚያየው የለም ይገርማል በጣም❗️

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንድማችን ዴቭ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ የሚደንቅ ትምህርት ነው ስለእውነት የሴቲቱን ዘር በእንደዚህ ዓይነት እማራለው ብዬ አስቤም አላውቅም ድንቅ መረዳት ነው ያለክ ይብዛልክ በእጥፍ።❤❤👏

  • @user-cm2ie9xm8l
    @user-cm2ie9xm8l 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ዴቭ

  • @user-xi8bi9vs1z
    @user-xi8bi9vs1z 6 หลายเดือนก่อน

    Oh Lord How swwet is Your word ? I am amazed by the teaching grace of this brother what a fever and divine connection !

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640 2 ปีที่แล้ว +3

    ዴቭ አዳኜን ስትናገረው ለቅሶም እልልታም ተቀላቀለብኝ ብዙ ፀጋ ይጨምትልህ ወንድሜ

  • @alemthayebaye4674
    @alemthayebaye4674 ปีที่แล้ว +2

    ማርያምን ስትል ያልዳኑ ቢሰሙ አይሰናከሉም ወይ ሠልስልኝ ጌታ ይባርክ

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 2 หลายเดือนก่อน

      Ayisanakalim lamin yisanakalal yasitawoqal eko deve mude iyeyaza NW. Silaz yesun takatay timirtun yetamara saw ayisanakalim

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እግዚአብሄር ድንቅ ብርሀን ይሄ ሁሉ ለእኛ ነው መሲሁ ክርስቶስ ለእኔ ሊወለድ ነው ስምህ ይባረክ

  • @gracemaker4824
    @gracemaker4824 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ ይጣፍጣል ትምረቱ ።

  • @abdiigadaa8957
    @abdiigadaa8957 2 ปีที่แล้ว +4

    በደንብ ወንጌል የገባህ። ተባረክ

  • @user-cr8oo7vb9z
    @user-cr8oo7vb9z 10 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛል😍😍😍

  • @user-gj7tl7ip9o
    @user-gj7tl7ip9o ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 ปีที่แล้ว +1

    Migerm timirt dave teberekii ine yanten vidio 10 gize now mayow
    Ine idi aynet Astamari ayiche Alaqim teberekii yee Ethiopia hizbi hulum masmat Alebat 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እግዚአብሔር እዴት እደወደደኝ ከትላንቱ ዛሬ በጣም ገረመኝ ። ወንድሜ ዳዊት ትልቅ ፀጋ ነው የተሰጠህ የፀጋው ባለቤት ይባረክ ! ለምልም

  • @am_x7735
    @am_x7735 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም አለም
    በብዙ ተባርክሃል። አጂብ ነዉ

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 11 หลายเดือนก่อน

    የሴቲቱ ዘር የሚገርም ትምህርት !!

  • @habtemune9309
    @habtemune9309 ปีที่แล้ว

    David Geta zemanhin yibark Geta silabezah Tsega Getayen akebralehu!!

  • @alemthayebaye4674
    @alemthayebaye4674 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክ

  • @embialetrifie9231
    @embialetrifie9231 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you so much, it is nice teaching.

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን ፀጋው በእጥፍ ይባርክህ።

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 11 หลายเดือนก่อน

    Dave ❤ you are Blessed

  • @berhanabera2175
    @berhanabera2175 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ በዛልህ ፀጋ እግዛ ብሄር ይባረክ!!!!♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @fikrefiseha1248
    @fikrefiseha1248 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሩክ ነህ❤️

  • @bethelihembita668
    @bethelihembita668 2 ปีที่แล้ว +2

    what z amazing teaching ohhh lord thank u for ur grace for him davayee love u more grace up on u
    i cant wait for z next

  • @Elizabeth-rv2eg
    @Elizabeth-rv2eg ปีที่แล้ว

    ዴቭዬ አንተ ትለያለህ በእውነት

  • @TasfuBb
    @TasfuBb 2 หลายเดือนก่อน

    ተበረክ ዴቭ

  • @solomongtachew
    @solomongtachew 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @legesebelachew2640
    @legesebelachew2640 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነው። የእግዚአብሔር ሰው ዴቭ ተባረክ

  • @resurrectionwitnestube
    @resurrectionwitnestube 2 ปีที่แล้ว +3

    We are so blessed by the teaching!! Much grace

  • @danielshawel3823
    @danielshawel3823 ปีที่แล้ว +1

    Wow it is so amazing....Blessed

  • @abigi6776
    @abigi6776 ปีที่แล้ว

    Dave yatebareke wendim

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ፓሰተር ጌታ ይባርክህ❤

  • @fikrefiseha1248
    @fikrefiseha1248 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ድንቅ ትምህርት፥ ጎበዝ አስተማሪ፤ Christ centered የሆነ ትምህርትህ በብዙ ጠቅሞናል። አንተን የሰጠን ራሱን ያለምስክር የማይተዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ዴቭ❤️❤️❤️

  • @bonsakidanu4824
    @bonsakidanu4824 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow amazing😍😍😍

  • @zinawberhanu1935
    @zinawberhanu1935 2 ปีที่แล้ว

    አቤት የትምህርት ጥግ የመምህር ልክ, የሰው አዋቂ, አሁንም ጌታ ያብዛልህ.

  • @elyaseshetutube5096
    @elyaseshetutube5096 2 ปีที่แล้ว +2

    መጠየቅ የምፈልገውን ስለምታወራ አመሰግንሀለው🙏🙏🙏thanks betam

  • @ermiaszenebe3334
    @ermiaszenebe3334 10 หลายเดือนก่อน

    Wow thank u Dave,

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 ปีที่แล้ว +3

    ዴቭ ወንድሜ ክረስቲያን መሆን እንዴት መተዳል መሆኑን በአንተ ትምህርቶች አወቁ ዓለም ሰይፋጠር አብ በልጁ ማርጦናል ክብር በኢየሱስ ስም ለአብ ይሁን።

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher tsegawn yabzalk wendme

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 ปีที่แล้ว

    ወይ መጽሃፍ ቅዱስ❤ዛሬ ገና ለምን እንደተጻፈ ገባኝ

  • @getahunasefaa2128
    @getahunasefaa2128 2 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋ ይብዛልህ ::♥️♥️♥️

  • @misgana6313
    @misgana6313 3 หลายเดือนก่อน

    Eshi tabaraki

  • @martatube3997
    @martatube3997 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤📖tebarku tebarku ye egzeber

  • @ermiaszak3009
    @ermiaszak3009 2 ปีที่แล้ว +1

    #Deva🥰🥰❤

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን በሆነው በኢየሱስ ሰም ዘመን ይለምልም ተባረክ ዴቭዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much ✅ 🤝🏽 paseter

  • @lijiyasu3
    @lijiyasu3 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ ስለ አንተ ወንድም ዴቭ

  • @emnetberu511
    @emnetberu511 2 ปีที่แล้ว

    Hiwot yibizalih dave

  • @alemmengistu2743
    @alemmengistu2743 ปีที่แล้ว

    ጸጋ ይብዛልህ 💞💕💕

  • @NiguseAsefaAlemu
    @NiguseAsefaAlemu 5 หลายเดือนก่อน

    Wooow endet yalew magalaxnew

  • @gracemaker4824
    @gracemaker4824 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dave

  • @rdwtruth5165
    @rdwtruth5165 2 ปีที่แล้ว +2

    Please say me it to be continued!
    Dave 💝🙏

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 2 ปีที่แล้ว

    ጸጋ ይብዛልህ Daviya

  • @aziebtekie4932
    @aziebtekie4932 ปีที่แล้ว

    Oh what a wonderful teaching God bless You

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 ปีที่แล้ว

    i will listen it again and again. thank you jesus for brother Dawit Fassil

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 2 ปีที่แล้ว

    መጋቢያችን 😃😃 ❤እንወድሃለን ❤

  • @debreworkyigzaw5643
    @debreworkyigzaw5643 2 ปีที่แล้ว

    Please I can't wait part 6 davayeee tsega yebzaleh

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍😍😍😘😘

  • @tijitadese8365
    @tijitadese8365 2 ปีที่แล้ว

    ዴቮ አንተ ብፁህ ነህ😍😍

  • @hiromigs6044
    @hiromigs6044 2 ปีที่แล้ว

    🙌 ድንቅ ነዉ 🙌

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว

    እወድሀለሁ ሓወይ መዓረይ ዴቭዬ ማዓረይ❤️🥰

  • @malimali1337
    @malimali1337 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Brother Dave

  • @TDF1698
    @TDF1698 2 ปีที่แล้ว

    Daviye Much Grace unto You.

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 2 ปีที่แล้ว

    wow, wow....

  • @seyifebelay3027
    @seyifebelay3027 2 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም ዴቭ ብርክክክክ በል!!

  • @Christianmedia9604
    @Christianmedia9604 2 ปีที่แล้ว

    God bless you more

  • @ees988
    @ees988 2 ปีที่แล้ว

    More revelation!

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 2 ปีที่แล้ว

    ክፍል 6 ክፍል 6........

  • @debreworkyigzaw5643
    @debreworkyigzaw5643 2 ปีที่แล้ว

    Please 6 .

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 2 ปีที่แล้ว

    ብሩክ ሁን ወንድማችን

  • @debreworkyigzaw5643
    @debreworkyigzaw5643 2 ปีที่แล้ว

    6 please

  • @ruhamamk6821
    @ruhamamk6821 2 ปีที่แล้ว

    waiting for part 6......

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 2 ปีที่แล้ว

    በ ጌታ ጸሎቱንም አካፍሉን ዴቭዬ ኮ አይጠገብም

  • @jesusismysaviour2866
    @jesusismysaviour2866 2 ปีที่แล้ว +4

    Abet ke 30 Amet ye chirstna hiwot behuala Biblen endeades eyetemarku new. Tebarkilgn Abate EYESUSYE yehin endawk mengdun silsetehign .wondeme Davi no word ye chirisna hiwote ende Addis endeberalgn menfes kidus silgeltlhi ewuket edenkalhu. Zemenhi yelmlem.

    • @rahelhaile3910
      @rahelhaile3910 2 ปีที่แล้ว

      Xega ybzalh

    • @jss1027.
      @jss1027. 2 ปีที่แล้ว +1

      inem. besu timihirt mikiniyat biblen mulu lemulu le mejemeriya gize anbibe cherishalew

    • @jesusismysaviour2866
      @jesusismysaviour2866 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jss1027. betam des yelal geta yebark .

    • @roziiyoutube7210
      @roziiyoutube7210 2 ปีที่แล้ว

      Migerm timirt now inem buzu negar tamiralow wada geta bee qirb bimatam gin kee leloch yilayal dave migarm now getan ihee Ethiopia hizbi hulum masmat Alebat❤️❤️❤️

  • @mulukenabeje6215
    @mulukenabeje6215 2 ปีที่แล้ว

    tesga yebezale wendeme

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 2 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 6 መቼ ይለቀቃል

  • @user-og5xy9qn6m
    @user-og5xy9qn6m 2 ปีที่แล้ว

    I’m waiting the next part it’s been 8 days?😔😔😔😔

  • @takeleamanuoficial8911
    @takeleamanuoficial8911 ปีที่แล้ว

    oooooooo Akkamuman Jaallatamee ani?

  • @eba_dereje
    @eba_dereje 2 ปีที่แล้ว

    Ere part 6

  • @tame2b
    @tame2b 2 ปีที่แล้ว +1

    ተረት ተረት የሚመስል ግን በውስጡ የህይወትን ስራ የሚሰራበት ድንቅ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል መሆኑን ተረድቻለው ። ምናልባትም የሰዎች (ሲጠብቅ 👉 መለወጥ) ከሆነ አላማህ ይኸው 1ዱ እኔ ነኝ።