dear pastor It's amazing that you preach the gospel in a way that I didn't expect. and also It is surprising that what you told us about a healthy and demonic love. God bless u
James 1:17-18 NIV 17 Every good and perfect gift is from above, coming down from the Father of the heavenly lights, who does not change like shifting shadows. 18 He chose to give us birth through the word of truth, that we might be a kind of firstfruits of all he created. Thanks, brother/servant Dawit Fassil
All creation preaches Christ, heaven and earth , the life style of men , as all speak of Christ. As Martin Luther said, I see Christ but no one else in the bible.old and new testament speaks of Christ. We see Christ with. Open face and behold his glory now. Thanks Paster Dawit , God bless you more
ቃሉን እንዴት እንዴት ነዉ አድርጎ ነዉ የገለጠልህ !!! በጣም እየተማርኩ ነዉ፡፡ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፡፡
ለወንጌል ተሰጥተሀል ብዙ ነፍሳትን ወደ እግዚአብሔር መንግስት ታፈልሳለህ ወንድም ዳዊት ጌታ ይባርክህ በየዘመናቱ እራሱን ያለ ምስክር የማይተወው ህያው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይባረክ
አሜንንን አሜንንን ዋው ዋው ዋው ይሚባርክ የሚስራ የሚቀድስ ወደ እግዚአብሔር ህልውና የሚመራ ትምህርት ነው ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ዴቭዬ
የእግዚአብሔር ሥራ ግሩም ነው ለካ እንደ ታሪክ የምናነበው መፅሐፍ እንዲህ አይነት ሚስጥር አለው ድንቅ ነው። የእግዚአብሔር ቃል ታሪክ አይደለም ወገኖቼ።
በፍፁም ታሪክ እይደለም ህያው ነው
በዚህ ትምህርት ተባርክያለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባሪክ።
ደግሞ ቀጣይ ክፍል ቶሎ ልቀቁት
በትምህርቱ መሀል ላይ የሚገቡትን ማስታወቂያዎች ብትቀንሷቸው they are distructing በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እንደዚህ እይነት ትምህርት ሰምቼ እላውቅም::ፅጋ ይብዛልህ
ዴቭዬ ሓወይ መዓረይ በእውነት በጣም ደስ ብሎኝ ነው የተማርኩት ክብር ለጌታ ይሁን ብሩክ ነህ ፀጋው ይብዛልህ በእጥፍ እወድሀለሁ ወንድሜ ደሞ እንኳን አደረሰ ለአዲስ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ዘመን ሆነላችሁ ላንተም ለቤተሰቦች በሙሉ🌼❤️🥰😍🌼
የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ያየ ውበት ትምህርት ነው ይህንን ትምህርት ላዘጋጀልን ፈጣሪ ፣ ወንድም ዳዊት እና የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዬችን ፈጣሪ ፀጋ ና ጥበብን ይጨምርላቸው አሜን ።
yhe eko metshaf miwetaw timrt new bemetshaf awtaw dave...you're blessed
ብሩክ ሰው ዴቭ
አይ ዴቭ ድነቴን ስወደው! የምወደወን ቅዱስ ቃሉን ልረዳው የከበደኝን ሁሉ ስታብራራልኝ ስታስተምረኝ ባሰብኝ አቦ ፀጋው ይብዛልህ
my love dave tsega yebzaleh u r amazing ....................
Getaa iyesus yibark dave🙏❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️
ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ ፤
በእውነት የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ኤሌሄም ይባርክህ ቃሉን በመግለጥ መንፈስ ቅዱስ ይባርክህ ስብከቶች ከስማቸው ነብሴ ሐሴት አድርጋለች
ሱስ ሆነብኝ እኮ አቦ ተባረክ
ዳዊት ፋሲል ፀጋ ይብዛልህ ❤️
የተወደድክ መጋቢ ዴቭ ፀጋ ይብዛልክ
በብዙ እየተጠቀምኩ ነው።
amazing pastor dawit God bless
Ameeen ameeen ameeeen wooooooooooooooow Geta Eyesus zemanihn yibarkawu Tebark
Wendim David God bless you !! My He multiply His Grace upon you!!
ወንድማችን ዴቭ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ተባረክ በብዙ የቃሉ ጥበብ እውቀት በእጥፍ ይብዛልክ ኑርልን።❤❤👏
ዘመንህ ይባረክ ወንድም ዴቭ
የምታስተምር እውነትን የምትገልጥ መንፈስ ቅዱስ ተመስገን። ዴቭዬ የተባረክ ነህ
Negeru endhi kehone enem tesfa algn. TEBARKILGN WUDAYEE EYESUSYE
ወንድም ዴቭ አንተን ሳልሰማ የሚዉለው ቀን ያለም አትሰለቸኝም አንተን ሰሚቼ ሌለውን መስማት አልቸልኩም በኢየሱስ ስም ጸጋ እጥፍ ድርብ ይብዛልህ
እውነት እኔም ሱስ ሆኖብኛል ይለያል ዴቭ
@@bekiyyezelalem6830 በጣም ጸጋ ይብዛለት
እኔም ።
Me too
ዴቭ ጌታ ኢየሱስ ብርክክክ ያድርግህ ዘርህ ሁሉ ይባርክህ 🙏 እወድሃለሁ 💖💖💖
God bless you brother Dave.
Uffff welcome blessed brother😍😍😍
አሜን የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩ ነው ። አሜን
መጋቢ ዳዊት መጣህልኝ። ገና ኮ ሣልሠማህ ነው ላይክ ማደርግህ። እድሜ ና ጤና እመኝልሃለሁ ። ተባረክ
እኔ ገና እሁን ነው ያወኩት ይህንን የመሰለ ትምህርት
እኔ አንድም ቀን እንዲህ ተረድቼው አላውቅም😳
ማቴውዎስ ወንጌል ሳጠና ምእራፍ አንድን አላነብም እዘለዋለሁ
ቆይ ለምን አስፈለገ ይህ ሁሉ ስም ብዬ አውቃለሁ ስሞቹን ማንበብ ስለሚሰለቸኝ ስለማይገባኝ ለካ የተጻፍው ለዚህ ነው ዛሬ ገባኝ እውነት
ምን ለማለት ነው እግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስን እንደወረደ ከማንበብ አይናችን ያብራው አ
አንተም ጸጋ ይብዛልህ☝☝🙏🙏🙏🙏
Me too
እኔም እደዛው ነበር 😢😢እግዚአብሔር ታለቅ ነው
እግዚአብሔር ሰለ አንተ ይመስገን❤❤😇
እየጠበቅሁ መጣችሁ ፀጋ ይብዛልህ
ተባርከሃል ድንቅ ሰው
ወንድም ዴቭ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን:: እውነት ለመናገር ምንም እንደማላቅ ያወቅኩት ትምህርቶችህን ስሰማ ነው:: በተለይ "3ቱ ወገኖች" እሚለው ትምህርት::
ሚስቴ ጆሮዬ ላይ headphone ካደረኩኝ ጉደኛህን እየሰማህ ነው እያለች ተቀልደኛለች😁 እሷም በጣም ነው እምትሰማህ::
አንተ በረከታችን ነህ
We love you so much
😂😂😂 ዋው ጎደኛህን
😂❤
yene wed enkuan metahelegn
much grace
የተባረክ ወንድም በዘመናችን የእግዚአብሔር ቃል በመንፈስቅዱስ ሀይልና ጥበብ የምታስተምር ሲሰሙት ጆሮ የማይጎረብጥ ጥርትያለ የእግቃል ስለምታስተምረን እናመሰግናለን የጸጋውን ባለቤ ኢየሱስ ስን ደሞ እባርከዋለን በርታ የመንፈስቅዱስ ሀይልና ጸጋ ይብዛልህ ❤🙏🔥🔥
አንተን ሰምተን ሌላ መስማት አቃተን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ። በጉጉት ነዉ ትምህርቶች የምጠብቀዉ ወንድምአለም ከባህር ዳር።
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
በዚህ ትምህርት እጅግ ተባርኬበታለው😍
ስላንተ አብ አሙላክ በክርስቶስ እየሱስ ስም ይባረክ
Waw Halleluja
Geta Jesus yebarkhi wendem David ❤
የሚገር መገለጥ ተባረክ ዴቭ
Abundant grace unto you!
ተባርኪ
ተባርከሃል ዴቭ፤ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ❤️
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
አቤት ጌታ ስሙ ይባረክ
ጌታ ጸጋውን ያብዛልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እንጠብቃለን 🙏❤
ዴቭዬ❤ በእውነት ቃል የለኝም ስለዚህ ሁሉ ክብሩን እግዚሐብሄር ይወሰድ ጌታን አከበርኩት አመሰገንኩት ጅማ ታድላለች
የዘመናችን ጳውሎስ ጌታን የሚያሣይ
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
አቤት የእግዚአብሔር ፀጋው !!!!ዴቭ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋህን ያብዛልህ 🙏
❤❤በጣም እጅግ አድርጌ ስለ አንተ ጌታን አመሰግነዋለሁ❤❤ እኔ በበኩለ በትምህርት ተባረኩ።
ወንድማችን ዴቭ እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ስላስተማርከን እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክህ ።
ድንቅ ነው 😍
Davey u r blessed thnkyou so much we need more preaching like this please please for the love of God.
Glory be to the Almighty 🙌you are blessed!!🙏
God bless you 😘
Awoo Tabareke ❤ 🔥 ❤ 🔥 ❤ 🔥
እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እንደ ልቤ ከሚላቸው አገልጋዮች መሀል ግንባር ቀደሙ አንተ ነህ ❤❤❤ I love you❤🙏
God bless you more
ጌታ ኣሁንም ይባርክህ ወንድሜ ኣገልጋይ ዴቭ ።
Amazing be blessed
Our brother!!❤
ብሩክ ነህ❤️❤️
dear pastor
It's amazing that you preach the gospel in a way that I didn't expect. and also
It is surprising that what you told us about a healthy and demonic love. God bless u
ወንድሜ ዴቭ ከልጅነቴ በክሪስቲያን ቤተሰብና ማብረሰብ ማሀል ነው ያደኩት። ነገር ግን ጌታ አንተን ተጠቅሞ አይኔን ከፈተዉ ልቤን አበራዉ።ተባረክ!
Enqwan dehna metah, wendem Dawit!
inbakachu like and share iyadergachu pls
Stay blessed!!!
ብሩክ ነህ
Dave ❤ you are Blessed.
ዴቭ እየ የዳዊት እብድ መምሰል ገረመኝ, እግዚኣብሄር ስራው ኣይመረመርም። ደንቕ ነው።
አለም ሁሉ ያንተን ትምህርት ቢሰማ ብየ ተመኘሁ
Tsegawn yabzaleh tebarek
James 1:17-18 NIV
17 Every good and perfect gift is from above, coming down from the Father of the heavenly lights, who does not change like shifting shadows. 18 He chose to give us birth through the word of truth, that we might be a kind of firstfruits of all he created.
Thanks, brother/servant Dawit Fassil
Geta ybarkh
it is amazing to find out that David was chosen by God to be a king eight years before he was born.
Good bless davo.........
Wendim davi enwedikalen gin kejeribaw yalew classical🤔 mirit yehonewen tmhirt betimona edandamit rebishual tsgaw yichmerilik ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏾
ዳዊት ለዚህ ነው ይህን የዘመረው
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 91)
----------
1፤ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
2፤ እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
እናመሰግናለን ዴቭ
All creation preaches Christ, heaven and earth , the life style of men , as all speak of Christ. As Martin Luther said, I see Christ but no one else in the bible.old and new testament speaks of Christ. We see Christ with. Open face and behold his glory now. Thanks Paster Dawit , God bless you more
Dv tebarek!❤
❤
2ኛ ሳሙኤል 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ስለዚህም አቃልለኸኛልና፥ የኬጢያዊውንም የኦርዮን ሚስት ለአንተ ሚስት ትሆን ዘንድ ወስደሃልና ለዘላለም ከቤትህ ሰይፍ አይርቅም።
¹¹ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ከቤትህ ክፉ ነገር አስነሣብሃለሁ፤ ሚስቶችህንም በዓይንህ ፊት እወስዳለሁ፥ ለዘመድህም እሰጣቸዋለሁ፥ በዚህችም ፀሐይ ዓይን ፊት ከሚስቶችህ ጋር ይተኛል።
¹² አንተ ይህን በስውር አድርገኸዋል፤ እኔ ግን ይህን በእስራኤል ሁሉ ፊትና በፀሐይ ፊት አደርገዋለሁ።
አለማወቄን አወኩ
🥰
ቀጣዪ video ቶሎ ቢለቀቅ
God bless you dave
ትንሽ ማጀቢያ ሙዚቃው ቢቀነስ
የአሞንንና የአቤሴሎምን የትእማር ታሪክ ሁሉ ዳዊት ኦሪዮንን በማስገደሉና ቤርሳቤህን በመውሰዱ የመጣ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው ።
Bedenb tarikun teketatel or teketateyi..Wana ye egzabher hasab yigibahi
@@yenemarvelous8086 ተከታትዬዋለሁ እየጠቀመኝም ነው። የአቤሴሎም ታሪክ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው
ታዲያ ንግስት ሳባ ከሰሎሞን ወለደች የተባለው ነገርሳ? 😂😂😂ታሪክ መዝረፍ አይደክመንም ወገን😄😄
Ebakhn esti sle zefen tilk tmhrt st
እረ ኡኡኡኡኡ
How can I send support
Editing lay tnsh shtet ale esun astekaklln
music binorow melkam new
Be blessed
ስላንተ አብ አሙላክ በክርስቶስ እየሱስ ስም ይባረክ