ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሶስቱ ወገኖች -05 በ ወንድም ዳዊት ፋሲል sostu wegenoch 05 by Brother Dawit Fasil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มิ.ย. 2018
  • ሶስቱ ወገኖች - በ ወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን -ጂማ
    ለ ማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ /for more information and any questions
    -0917804407 - ወንድም ዳዊት
    -0917060078 - ወንድም ዳኜ
    ማግኘት ይችላሉ።

ความคิดเห็น • 69

  • @astersamuel6513
    @astersamuel6513 2 ปีที่แล้ว +24

    አይ ሸውራራ እይታ እንደሆነ አተያየቴ ገባኝ ሳስበው በቸርች ያለን ሁሉ የቁጥራችንን ያህል ይሄ ቢገባን ወይኔ ወንጌል ገና በደንብ እንዳልገባኝ ነው የገባኝ ።በዚህ ዘመን አንተን በዚህ መረዳት ሞልቶህ ለእኛ ያተረፈክ እግዚአብሔር አባታችን ይመስገን

    • @workaferahubekele9141
      @workaferahubekele9141 2 ปีที่แล้ว +2

      20 ሙሉ ጰንጠ ነበርኩ ግን እንድህ አድርጎ ግልፅ አልድርጎ ልቤን ያሳረፈኝ የለም ...በዝህ ዘመን እንደዝህ አይነት መገለጥ ከእግዝሐብሔር ዘንድ ነው

    • @tizitagirma2447
      @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዲ ስወዛገብ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ገባኝ 🥰

    • @shmemkn7775
      @shmemkn7775 10 หลายเดือนก่อน

      ​@mihretyemane874we bid😊lp

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 ปีที่แล้ว +14

    እንኳንም የዘመኑ ቴክኖሎጂ ኖረ ይህን የመሰለ ትምህርት ከየት እናገኝ ነበር!:: ወንድም ብሩክ ነህ፡፡

  • @Haile-eo9wh
    @Haile-eo9wh 2 ปีที่แล้ว +11

    ይህን ፀጋ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው፡

  • @misgana6313
    @misgana6313 หลายเดือนก่อน

    ሰለ አንቴ እግዝአብሔርን አማሰግነለሁ ተባርክ ጌታ በብዙ ፀጋ ይባርክህ በእየሱስ ስም ተከነዎን❤❤❤

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 5 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ጀግና❤ እግዚያብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @elsaamare5313
    @elsaamare5313 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 6 หลายเดือนก่อน +2

    I just like to praise God again and again for this precious words !!!! you save my soul Dave ❤

  • @user-pe9pt2uv3g
    @user-pe9pt2uv3g 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክህ የምትገርም አስተማሪ ነህ

  • @samuelyohannes2904
    @samuelyohannes2904 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ዳዊት መንፈሳዊ እይታችንን ስላስተካከልክ በጌታ ቃል በጌታ ፀጋ በርታ በጣም ተጠቅሜአለሁ

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 ปีที่แล้ว +2

    ዴቭ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትመህርት ነው በጌታ ስም ተባረክ ስለ አንተ ቅዱስ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም አለም ከልብ እወዳለሁ ተባረክልኝ

  • @mulugetamesfin9190
    @mulugetamesfin9190 6 ปีที่แล้ว +7

    ዴቭዬ ጸጋ ይብዛልህ በጣም ናፍቃችሁኛል

  • @maddottdad2648
    @maddottdad2648 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት የረዳህ ቃሉን የሰጠህ ልዑሉ ይባረክ ብዛ ወንድሜ እንደ እናንተ ያለ አገልጋይ ጌታ ያብዛ አሜን!!!

  • @minilikdesta4858
    @minilikdesta4858 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ..በግልፅ ስላሳየህኝ💙💙

  • @semeretchane4728
    @semeretchane4728 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ጌታ አልገባንም ነበር በእውነት ተባረክ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 ปีที่แล้ว +2

    ዉድ ዳዊት፣ ካንተ ተምሬ የአዲስ ኪዳን ሰዉ መሆኔን ተረድቻለሁኝ። ስለዚህ ወንድሜ እኔም አንተም ከዘመን በፍት ተባርከናል።እግዚአብሔር ሰለሙን ይስጥህ።እግዚአብሔር የተመሰገነ
    ይሁን።🙏⛪🙏

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ:: እኔመቸም በጣም ገባኝ ለውጡ የብሉይ እና የአዲስ ኪዳን ለውጡ :: ጌታ ይባረክ ::

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +4

    ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ትምህርት ነው !!!🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ እግዚአብሔር ይባርክህ ስንቱ ጥያቄዬ ተመለሰ ትምህርትህ ይለያል

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋ እን ሰላም ምህረት ይብዛልህ።

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 7 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @zelalemzinaye4438
    @zelalemzinaye4438 6 ปีที่แล้ว +5

    It is an amazing revelation I thank God for you Dave

  • @user-dw3sm9ro7g
    @user-dw3sm9ro7g 4 หลายเดือนก่อน

    AMEEEENAMEEENAmEEENELELELELHALLELEuYAA❤❤❤❤❤❤

  • @tihtnamulat5671
    @tihtnamulat5671 6 ปีที่แล้ว +4

    ዴቭዬ ተባርከሀል I can’t wait to get other videos

  • @yisakgetachewyisak7157
    @yisakgetachewyisak7157 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሚለውጥ ትምህርት wow

  • @eyasusisay5244
    @eyasusisay5244 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋይብዛልህ♥♥♥

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 ปีที่แล้ว +1

    What a stupendous teaching and rightly divided the word of God!! More blessings brother Dave

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 11 หลายเดือนก่อน

    Dave you are Blessed❤

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 ปีที่แล้ว

    Bless your heart!!!

  • @workaferahubekele9141
    @workaferahubekele9141 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክልን ለምልምን ፀጋ ይብዛልህ

  • @amanuelarota6887
    @amanuelarota6887 2 ปีที่แล้ว +4

    Yezemenachin Paul

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @netsuhgirma9070
    @netsuhgirma9070 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you our God about brother Fasil. This is pure gospel. We chrstians have to teach from Dawit . I am lucky to hear you. I know my spritual life how to change. Thank you father Jesus.

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው ዴቭ ያንተን ትምህርት መማር እናመሰግናለን 🥰

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወድክ😘🥰🥰🥰😍😍❤❤❤

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @negaworku5668
    @negaworku5668 5 ปีที่แล้ว +4

    Waaqayyoon umrii kee haa dheressuu

  • @liyayeabi1711
    @liyayeabi1711 2 ปีที่แล้ว

    Truly this teaching is a life changing. You are blessed 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @SenaitDeresa-jj7be
    @SenaitDeresa-jj7be 11 หลายเดือนก่อน

    what a wonderful teaching

  • @magarsagudata2499
    @magarsagudata2499 2 ปีที่แล้ว

    Waw. What amazing teaching.
    God bless you

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 2 ปีที่แล้ว

    ዴቭ የቃሉን ወለላ እያጠጣከን ነው እወድካለው ያባቴ ልጅ

  • @aster4804
    @aster4804 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEEEEN AMEEEN AMEEEN ELELELELELELEL HALLELUYAA

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ

  • @melkamugemechumaru711
    @melkamugemechumaru711 2 ปีที่แล้ว

    Betimiriti tebarikebetalo bizu bekirisitosi mebarejachoni yeteredutin lijochin aferitahali tebarikahali yenehu wenidimi iwedihalo

  • @weldemedenWeldemeden
    @weldemedenWeldemeden ปีที่แล้ว

    አሁንም ጌታፀጋውን ያብዛልህ

  • @ananias-
    @ananias- 2 ปีที่แล้ว

    You are blessed Memeher! This is OG teaching in the midst of religious chaos & deceitful so called prophets in Ethiopia today !

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  2 ปีที่แล้ว

      Call us brethren ,
      ማቴዎስ 23
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁷ በገበያም ሰላምታና፦ መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።
      ⁸ እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 ปีที่แล้ว

    Pr Yheyes is like you, focused on the NT.He comes to our church on invitation very rarely: he showed us Christology, Beatitudes, Mat.5, Mat 6, Mat.7.He is a very good teacher, from Virginia, I think.

  • @weldemedenWeldemeden
    @weldemedenWeldemeden ปีที่แล้ว

    ተበረክ

  • @meseretshewamar9808
    @meseretshewamar9808 ปีที่แล้ว

    ያልተደባለቀ እውነት ተባረብ ፀጋው ይብዛልህ

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno4747 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 ውይ ደቭ እንደው ጅማዎች ምን የታደላችሁ ናችሁ 🎉😂🎉❤❤❤

  • @mulukennigatu4244
    @mulukennigatu4244 3 ปีที่แล้ว

    Jesus is my life

  • @ynenehtaddse2491
    @ynenehtaddse2491 2 ปีที่แล้ว

    The simplicity of Christ is the Jewel of the Gospel.

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 2 ปีที่แล้ว

    geta tsegawen yabizalh

  • @henock6
    @henock6 3 ปีที่แล้ว

    Ameen

  • @desalegndelamo705
    @desalegndelamo705 5 ปีที่แล้ว +1

    Tsega yibizalih wondime

  • @user-hp8uq1tb5u
    @user-hp8uq1tb5u ปีที่แล้ว

    የተባክ ሰው ነህ

  • @misganachurchagaro784
    @misganachurchagaro784 5 หลายเดือนก่อน

    gejera yezo lesan ......

  • @mulukenabeje6215
    @mulukenabeje6215 5 ปีที่แล้ว +1

    sega yebzale wendeme

  • @user-gx3qf3nl2l
    @user-gx3qf3nl2l 2 ปีที่แล้ว

    Tsegawun yabzalh bruk neh

  • @melkamugemechumaru711
    @melkamugemechumaru711 2 ปีที่แล้ว

    Betimiriti tebarikebetalo bizu bekirisitosi mebarejachoni yeteredutin lijochin aferitahali tebarikahali yenehu wenidimi iwedihalo