የማቴዎስ ወንጌል መግቢያ -በማሙሻ ፈንታ Matthew Teaching Introduction - By Mamusha Fenta

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 90

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተር ተስፋየ ላይ ያለ የእግዚአብሔር ሞገስ
    ዶክተር ማሙሻም እንዲሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው እናንተ ለእኛ ምሳሌወቻችን ናችሁ💚

  • @truthJ832
    @truthJ832 ปีที่แล้ว +16

    በርቱ በጣም ታላቅ ስራ እየሰራችሁ ነዉ። ለትዉልድ የሚቀር የሚያስተምርም ነዉ።

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 ปีที่แล้ว +5

    ከአስራ ሁለቱ ደቀመዛሙርት አንዱ ትመስለኛለህ ተባረክ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +24

    ስማይን የስራህ የምድር ፈጣሪ
    በዘላለም ዙፋን ለዘላለም ኗሪ
    ገናናነትህን ስማያት ያውቃሉ
    ምድርና ሞላዋ ይመስክራሉ
    የሃያላን ሁሉ ሃያል ነህ
    የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነህ
    የጌቶችም ሁሉ ጌታ ነህ
    ባለ ታላቅ ግርማ ኤልሻዳይ ነህ 💚

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ እርሱ ኤልሻዳይ ነው

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +13

    ✞❤✟ነብሴ ሆይ!? ሀገሬ ሆይ!? ምድሬ ሆይ!? እነሆ ንጉሥሽ!!?✞❤✟
    ““ለጽዮን ልጅ እንዲህ በሏት፤ ‘እነሆ፤ ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ፣ በአህያዪቱና በግልገሏ፣ በውርንጫዪቱም ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።’ ””
    - ማቴዎስ 21፥5 (አዲሱ መ.ት)

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 ปีที่แล้ว +8

    ኢየሱስ ያድናል።
    ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ነው።
    አሜን!!!!!

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p ปีที่แล้ว +8

    ክብር ለታላቁ ስሙ ይሁን ምናለበት በአካል አብሬአችሁ ብሆን ኢየሱስ እርሱ ትልቅ ነው ።

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p ปีที่แล้ว +5

    አሜን የሃያል ሁሉ ሃያል ነህ !!!!!!!!!!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnn geta yibarek dr mamusha tebarek

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ያስጀመረን አምላክ ያስጨርስን ዘንድ ፀሎቴ ይሆናል
    ስለ እናተ እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይውስድ ።

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን!!!
    ኢየሱስ የዘላለም ንጉሤ እድለኛ ነኝ።

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 ปีที่แล้ว +3

    Amen EGIZABHAR yemsgn Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @eliaszeleke4634
    @eliaszeleke4634 ปีที่แล้ว +5

    አደራ ማሙሻዪ በ play list አድርጋችሁ ልቀቁልን

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ
    ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @fanayehaile866
    @fanayehaile866 11 หลายเดือนก่อน

    Amen nigusachin hoy silz silasethin idil tebarek.

  • @hattahatta1921
    @hattahatta1921 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @girmaytesfazgi9841
    @girmaytesfazgi9841 8 หลายเดือนก่อน

    ትባርክ ፓስተር ማሙሻ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @derartumekonnentutu3982
    @derartumekonnentutu3982 ปีที่แล้ว +3

    እፎፎፎፎይይይይይ ምን አይነት እድል ነው እኮ ንፁህ የሆነውን ወንጌል የመስማት እድል ማግኘት::
    ተባረኩ ::

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 ปีที่แล้ว +3

    የሰላም ንጉስ ኢየሱስ ነው።
    ኑ ወደ ኢየሱስ ++++++++

  • @AbeDesu-nb6xv
    @AbeDesu-nb6xv 6 หลายเดือนก่อน

    እድሜህ በጣም ይርዘም ተባረክ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 ปีที่แล้ว +2

    የሃያላን ሁሉ ሃያል ነህ ጌታችን እየሱስ ንጉስ ነህ የ ጌታ ምሰክር ሆነህ እግዚአብሀር እየተጠቀመብህ ያለህ የምንወድህ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ wellcome የምንማረውን በልባችን ጽላት ጌታ ይጻፍልን በልባባችን ይታተምልን

  • @netsanetdelesa
    @netsanetdelesa ปีที่แล้ว +4

    Amen

  • @tenanehbogale709
    @tenanehbogale709 ปีที่แล้ว +1

    Amen nigusu eyesus hoy aschekinen.

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @abinatilaramo4843
    @abinatilaramo4843 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @SebsibeHailu
    @SebsibeHailu ปีที่แล้ว +6

    First of all, I pray you live long. I always i do. Mamusha you are a precious servant of Jesus and I am really blessed by this preaching. How I rejoice even to hear your voice the way you deliver your message. The pure words of our savior Jesus Christ absolutely excellent and i am speechless. I thank God for you mamusha.

  • @hannametaferia9381
    @hannametaferia9381 ปีที่แล้ว +1

    Dr Mamush may God bless you more.

  • @ashenafitefera6265
    @ashenafitefera6265 ปีที่แล้ว +5

    ወሳኝ የደህንነት ቁልፍ የሆነውን አምላክ / ንጉስ / ማወቅ ወደር የማይገኝለት መሆኑን ነው። ጌታ ይባርካችሁ !!

  • @tseganeshdaniel9725
    @tseganeshdaniel9725 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @elenimuluneh3838
    @elenimuluneh3838 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል አሜን

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዘመናችሁ ይባረክ እየሱስ ጌታ ነው

  • @fikikr
    @fikikr ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ማሙሻ

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 ปีที่แล้ว +1

    Amen eyesus getana negus nwe

  • @selamawitderibe1244
    @selamawitderibe1244 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሕይወት ያለው ትምህርት ስለምታስተምሩ አብዝቶአብዝቶ እግዚአብሔር ከሰማያዊ በረከት ይባርካችሁ።

  • @asteraremeda8003
    @asteraremeda8003 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen he is lord off lord king off kings all mitt

  • @MICHALE24
    @MICHALE24 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ! በነገሮች ሁሉ ተባረኩ.. ነብስ ያለ እውቀት ትሆን ዘን መልካም አይደለችም ስለዚሕ ልታስተምሩን ይሄንን ስላደረጋችሁ ደግም ለበረከት ሁኑ እላለሁ። ምንኛ ትምሕርታችሁን እንደምወደው ።
    "“እግዚአብሔር ለእርሱ ሕዝብ ያደርጋችሁ ዘንድ ወድዶአልና እግዚአብሔር ስለ ታላቅ ስሙ ሕዝቡን አይተውም።”
    - 1ኛ ሳሙኤል 12፥22

  • @URIMAGAPE
    @URIMAGAPE 20 วันที่ผ่านมา

    እነሆ ንጉሳችን😊 ዶ/ር ብዙዙዙ ተባረክ

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +3

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሃሌሉያ ክብር ለንጉጉሡ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተባረኩልኝ ዶክተር ማሙሻ አባታችን ዘማሪ መጋቢ ተስፋዬ

    • @birhanugerma7531
      @birhanugerma7531 ปีที่แล้ว

      አሜን ሃሌ ሉያ ብርክ በል

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205
    @lemlemghebremedhinweldeghi5205 ปีที่แล้ว +7

    I have gained a lot.What you guys always teach the Truth of the Word of God,it is liberate for many of us.May the goodness of God increasing you.Thank you brother Mamusha !

  • @tedlacherkosteddy8662
    @tedlacherkosteddy8662 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እወድሃለሁ !!❤❤👏

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail ปีที่แล้ว +1

    ጌታ የተናገረው ይፈፀማል አሜን ተባረክ ዶር ማሙሻ

  • @melketadesse3656
    @melketadesse3656 ปีที่แล้ว +3

    be blessed ! Oh! blessing abundantly .

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ 👏👏❤❤

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏

  • @birhanugerma7531
    @birhanugerma7531 ปีที่แล้ว +1

    ብርክ በል

  • @AbeDesu-nb6xv
    @AbeDesu-nb6xv 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 ปีที่แล้ว +3

    May God bless u all

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    መንግሥት አለን ንጉሳችን ኢየሱስ ።

  • @gashawgaredew5618
    @gashawgaredew5618 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you Dr. Mamusha. God bless your family and ministry!

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @glorytogod6635
    @glorytogod6635 ปีที่แล้ว +4

    The Lord bless you all. I wish I was there in person. Praise God!

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 2 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤❤❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 ปีที่แล้ว +2

    Amen🙏🏾

  • @tekalignbiramoofficial9490
    @tekalignbiramoofficial9490 ปีที่แล้ว +1

    when I am fallen when i hear you sermon I feel good

  • @dawitabraraw1323
    @dawitabraraw1323 9 หลายเดือนก่อน

    I pray to u mamusha fenta kezi belay grace and power yebezalehe glory to Jesus christ

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 8 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ተሽፋዬ ጋቢሶ በዚህ ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል
    ስለቅዱስ ቃሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @berhanehabte2991
    @berhanehabte2991 ปีที่แล้ว +3

    ንጉሳችን ኢየሱስ!!

  • @je9572
    @je9572 ปีที่แล้ว +1

    Pastor tesfaye gebisa such beautiful zimare mamusha tebarek betmhrotch ye hiwete mismer amroal GBU

  • @mezmur3067
    @mezmur3067 ปีที่แล้ว +2

    ንጉሳችን ኢየሱስ ይክበር

  • @tamiratmanamo2400
    @tamiratmanamo2400 ปีที่แล้ว +1

    ምድሬ ሆይ እነሆ ንጉሥሽ ❤

  • @yamrotyammer9960
    @yamrotyammer9960 ปีที่แล้ว +7

    ብሩካን አባቶች ዘመናቹ ይለምልም

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +1

    ንጉሳችን ኢየሱስ 💚

  • @emnetgech4657
    @emnetgech4657 ปีที่แล้ว +1

    You are our blessing dear!!! Geta zemenehen yebarek!!!

  • @yonasnegasa4493
    @yonasnegasa4493 ปีที่แล้ว +1

    Gooftaan koo YESUS si haa eebbissuu baroota keessatti Waaqayyoo akka nama qabu argeeraa. HALLELUYYAA!!!!

  • @Learning2801
    @Learning2801 ปีที่แล้ว +3

    የተስፋዬ መዝሙር ሙሉ ቢለቀቅ ደስ ይለኛል !

  • @helengossa771
    @helengossa771 ปีที่แล้ว

    Wow what a proclamation for God Kingdom. Am astonished by His, Jesus’s Kingdom. He , Jesus is the end of Word. Breathe taking teachings 🙏🏽. Mamusha tebarkeh qerr🙌🏽

  • @girmaytesfazgi9841
    @girmaytesfazgi9841 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፓስተር ማሙሻ

  • @user-qt8dd6us1q
    @user-qt8dd6us1q 10 หลายเดือนก่อน

    GBU

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 ปีที่แล้ว

    Halelujaaa

  • @redietzemichael1967
    @redietzemichael1967 ปีที่แล้ว +1

    Amen hallelujah!! ብሩኻት ዓሌት ኣምላኽ!

  • @pilo4767
    @pilo4767 ปีที่แล้ว

    በዉነት በ equip media እያደረጋችሁት ስላለ
    የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማራችሁን ስላለ
    እግዚአብሔር ይባርካቹ። ብዙ እንድንማር፣እንድንረዳ፣ እንድንመለስ ደግሞም በቃሉ እንድንፀና ለብዙዎቻችን ቤተሰብ ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን፤ እግዚአብሔር ስራቹን ይባርክ እኖዳችኋለን እናንተም ተባረኩ። ❤❤❤

  • @mail2hasset
    @mail2hasset ปีที่แล้ว

    አንቺ እየሩሳሌም ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ
    አረ አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እልል በይ
    እነሆ ንጉስሽ እርሱም ጻዲቅና አዳኝ
    ትሁት ነው በዉርንጫይቱ ላይ ይመጣል
    ለአህዛብም ሰላምን ይናገራል
    ግዛቱም ነው ከባህር እስከ ባህር ዳር
    ከወንዙም ነው እስከ ዳርቻ የምድር
    እኛም ተማርከን መተናል በንጉስሽ ፍቅር
    አረ እኛም ተማርከን መተናል በኢየሱስ ፍቅር
    ቤተሰቦች ሆነናል ለእግዚአብሄር
    ክብር ይሁን

  • @user-db1wm3jj7l
    @user-db1wm3jj7l ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeeee god is god

  • @girmaytesfazgi9841
    @girmaytesfazgi9841 8 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🙏🙏

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 ปีที่แล้ว +1

    Bruk yegzabher barya lb miyazell tmhrt kbr le geta yhun

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 ปีที่แล้ว

    Matthew 1 (አማ) - ማቴዎስ
    1: የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ።

  • @eyasuasgedom197
    @eyasuasgedom197 ปีที่แล้ว +1

    ተመልሶ ይመጣል የተባለው እሱ ኢየሱስ ይመጣል!

  • @maryjordan849
    @maryjordan849 ปีที่แล้ว

    Amman

  • @Christian84949
    @Christian84949 9 หลายเดือนก่อน

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @messengerofjesus-sw9yp
    @messengerofjesus-sw9yp ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @elenigezachwe8416
    @elenigezachwe8416 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏

  • @MyGod497
    @MyGod497 ปีที่แล้ว

    Amen