የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 16 : አውጥተህ ጣላት : በማሙሻ ፈንታ : Matthew Teaching 16 : By Mamusha Fenta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ስለናንተ የተመሰገነ ይሁን በጣም የተወደደ እና የተባረከ ጊዜ ነበር ጉባኤው በእየሱስ ህልውና ተሞልቶ ነበር።እጅግ ብዙ ተጠቅሜአለሁ።በትጋት ንፁህ የሆነውን ወንጌል ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን።ተባሩኩ🙏

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 27 วันที่ผ่านมา

    ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም ታላቅ ሰሙ ይባረክ !!!
    የሚሰማ ,የሚናገር , የሚያስተምር & ለዘለዓለም ምህረቱ ታላቅ የሆነ አምላክና ጌታ , የዘላለም አባት ሰለ አለን እግዚአብሔር ይመሰገን ለዘላለምም ይክበር !
    ዶክተር ማሙሻ ጌታ እግዚአብሔር አሁን የልብህ መሻት ይጨምርልህ የምታስተምረው በእግዚአብሔር መንፈስ ነው እንደ ምእመናን , እንደ አማኞች ሳይሆን እንደ ልጆችህ ነው ።
    ከልቤ ጌታ አሁንም ለዘላለም በእጥፍ ፀጋ በእጥፍ መሻትና በታላቁ ፍቅሩ ይባርክህ ዘመንህ በእጥፍ ይባረክ ትምህርቶችህ ሁሉ እጂግ በጣም ድንቅና ሕይወት ናቸው ሰለተሰጠህ የጌታ ፀጋ ጌታ እግዚአብሔር ክብሩ ሁሉም ለዘላለም ለሉዓላዊነቱ ይሁንለት!!!
    በጣም ተጠቅመናል እግዚአብሔር ይመስገን ።
    😇😇😇😇❤❤❤❤🙏🙏

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ማሙሻዬ !- ተባረክ
    ትክክል :- የዳዊትን ሃላፊነት ያለመወጣትና አይቶ ስለመውደቁ ያልክበት እውነት ትክክል ነው
    የሚያስጠራ ማየት በዚህ ልክ አልተረዳሁትም ነበር ይህን ቃል
    አይተን ከልብ ጋር አቀነባበረው

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 10 หลายเดือนก่อน

    WooW Ameeeen Ameeeen Geta Yebarki Zamani Hiwoti Bageta Yebarki❤❤❤

  • @yabetsberhanuasfaw7232
    @yabetsberhanuasfaw7232 ปีที่แล้ว +1

    Betam migermew yihe eko yetenegerew laldanu sayhon for all mehonu new..........yihen bechurch wust sisebek kesemahu betam bezu gizeye........yegna sibketachn always fasika new hule gn fasika yelem ena menorm ale waga keflo menorm ale.....Geta hoy tsegahn abzaln......Dr. Mamusha betam Geta yeredak sew neh......Geta ahunm enditnorm enditageleglm tsegawn yabzalik.......Chekno KORTO METAL yargln it is for ETERNAL

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว

    Amennn.Amennn. haleluyaa wengel eko yitaftal 😭😭😭😭😭😭 geta yibarek aba ameseginhalehu belijih bekul.erasen.enday siladerekegn.ameseginhalehu🙏🙏🙏🙏 😭😭😭😭😭😭😭dr mamusha tsega yibzalik

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 ปีที่แล้ว

    ጌታ የሱስ ይባርክህ እባክህን ፀልይልኝ ?

  • @wendesenhaile2321
    @wendesenhaile2321 ปีที่แล้ว +3

    "በሕይወታችን የከበደዉ ነው የሚቆጣጠረን "
    "የእግዚአብሔር መገኘት ቢከብድ እንኳን የተከለከለ የተፈቀደ አያምረንም"
    ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ጥሩ አቀራረብ ያለዉ መልካም ትምህርት ነዉ።

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 ปีที่แล้ว

    ማሙሻዬ የኔ አስተማር ፀጋ ይትረፍረፍልህ 😭❤️

  • @getahundebela53
    @getahundebela53 6 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @babulobekele3439
    @babulobekele3439 ปีที่แล้ว

    ማሙሻ ጌታ ይባርክህ!!!

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen....geta hoy ferche akbre lnur 🙏🙏🙏 bless you Dr mamusha

  • @teketelebelete-iy3wk
    @teketelebelete-iy3wk ปีที่แล้ว

    Amen amen,god belsse u.

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ማሙሻ ሰለ አንተ እግዚአብሔር እጅግ አመሰግናለሁ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ በደሰታ እንባ ነው ምሰማህ

  • @zewditesfatsion693
    @zewditesfatsion693 ปีที่แล้ว

    ebakachu dma hule astekaklut tebareku

  • @menale5109
    @menale5109 ปีที่แล้ว

    ተባረክ! 1:05:56

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว

    እንክዋን ያልተፈቀደ የተፈቀደውን ያስረሳል የጌታ መንፈስ ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ማሙሻዬ ዘመንህ ብርክ !!!!!!!!!በተለይ ስለ አለባበስ የተናገርከው ነገር በጣም በጣም ጠቃሚ ነው ስንቱን አሳትነው ? ይቅር ይበለን !!! ለወንድሞቻችን አለማሰብ !!!

  • @haymanoteshetu4500
    @haymanoteshetu4500 ปีที่แล้ว

    Amen geta hoye tebareke

  • @obsagirma4496
    @obsagirma4496 ปีที่แล้ว

    bless u doctor

  • @mesfingebremedhen752
    @mesfingebremedhen752 ปีที่แล้ว

    Zemnhen yetbark yehun

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji ปีที่แล้ว

    Mamushaye tsaga ybzalhi tebarekilgn❤❤❤❤

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ጸጋ ይብዛልህ አንተን የአንተ የሆነው ሀሉ የተባረከ ይሁን በጣም ነው የምንወድህ ዶ/ር ማሙሻ🙏❤️

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 ปีที่แล้ว +4

    This is pure gospel 🙌. God bless you aboundantly! You are our blessing.

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ቃልህ እኖረዘን ይረዳኝ ተባሰኩ ዘመናችሁ ይባረክ ሀይልን በሜሰጠኝ በክረስቶስ ሁሉን እችላለሁ እችላለሁ ❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🏾

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 ปีที่แล้ว +3

    ይህን ስብከት በማስተዋል አዳምጬዋለሁ፤ ደግሜም አዳምጣለሁ። በዚህ ስብከት ሌላውን ሳይሆን እራሴን አይቻለሁ፤ ጣቴ ሌላውን ሳይሆን እኔኑ ጠቁማለች። ይህን መባረክ የማልለው ከሆነ ሌላ ምን ልበለው?
    ዶክተር ማሙሻ፤
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፤ ረዥም እድሜም ይስጥህ!

  • @betitube5721
    @betitube5721 ปีที่แล้ว

    በጌታ የተባረክህ እና የተወደድክ ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ መቼም በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለውን ትምህርት ማስተማር ከባድ ነው ጌታ ስለሰጠህ ድፍረት ጌታን እባርከዋለሁ ይህ ትምህርት ለብዙዎቻችን ለመቀበል ከባድ መልዕክት ነው ግን አንድ ነገር አምናለሁ ቶሎ የሚከበንን ሸክም አስወግደን ፀጋውን እየለመንን ወደ ፊት መሄድ ይሁንልን እግዚአብሔርም ይረዳናል ዶክተር በነገር ሁሉ ፀጋው ይብዛልህ

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji ปีที่แล้ว

    Ameeeeen Ameeeen Geta hoyi temesgan Yante Baraya texqime sile tenagerki❤❤❤❤❤
    Zelalemnin eyayen Ahuni cekinen Endinalfi Adara elalewugn😢😢🙇🙇🙏

  • @Ebenezer2011
    @Ebenezer2011 ปีที่แล้ว +1

    ወደራሴ እየተመለከትኩኝ ያዳመጥኩት ስብከት ነው። በዚህ አገልግሎት ውስጥ ያላቹሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹህ።

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 ปีที่แล้ว +1

    Dr GOD bless you and your family 🙏❤️

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow ปีที่แล้ว +1

    May God continue to bless your heart!

  • @zemaryyitube567
    @zemaryyitube567 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤ጌታ ሆይ እርዳኝ እኔ ደካማ ነኝ ፀጋህ ይርዳኝ❤አባ እርዳኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምሕረት በኔ ላይ ትሁን ጌታ ሆይ

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል የእግዚአብሔር ቃል እንዴት በምድር ህይወት እንደሚተገበር ይህን ትምህርት ጠዋት ወደ ጦርነቱ ከመውጣታችን በፊት ብንሰማው በውስጣችን ይቀርና የህይወታችን መመሪያ ይሆንልናል ብዬ ሀሳብ እስጣለሁ ይብዛላችሁ ተባረኩ እባካችሁ በፊት እደምታደርጉት ተንይናችሁ ትምህርቱን እደምትፅፉልን አታቋርጡ ማስታወሻ ለመያዝ ይረዳናልና🙏🙏🙏🙏

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @hattahatta1921
    @hattahatta1921 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባርክ

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent ปีที่แล้ว +1

    What a challenging yet saving and securing lesson ! May the Grace of God help us.

  • @mulubiftu
    @mulubiftu ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @mulukenmihretu
    @mulukenmihretu ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🖐🖐

  • @ruthkebede755
    @ruthkebede755 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስጦታዎቻችን ቀኑ ግን ለኔ ረዝሟል ቢቻል በሳምንት 2 ጊዜ ቢሆን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemaryyitube567
    @zemaryyitube567 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @addisalemseifu4901
    @addisalemseifu4901 ปีที่แล้ว

    God bless you Dr Mamusha!!!

  • @yettiabera3940
    @yettiabera3940 ปีที่แล้ว

    Tebarekelen Dr. mamusha

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว

    የድፍረት አጥያት አልሰራም ጠልፎ ከሚይዝ አጥያት አደነኝ ፀጋ ፅጋ,ያደነኝ ቃል ለፈርድ እንዳይሆንብኝ🙌ቃል እውነት ነው ጌታ አድነኝ😢❤🙏ተባረክ ዶክተር ማሙሻ ❤

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሕር በአውነት ይባርክህ ከጥፋት መገድ መለሰከኘ

  • @kidestalemu1490
    @kidestalemu1490 ปีที่แล้ว

    May God bless you 🙏!

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ድንቅ ምልክት ነው እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ ዶክተር ማሙሻ በጣም አስተማሪ ነው ❤ ❤ ❤

    • @bereket7
      @bereket7 ปีที่แล้ว

      Tsegawun yabzalih mamusha..girum melkit new egziabher yagzen hulachin!

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @agarworku7967
    @agarworku7967 ปีที่แล้ว

    እሺ ማሙሻ ገብቶኛል ለመለወጥ እሞክራለሁ ጌታም ይረዳኛል።

  • @RozaTilahun-e6b
    @RozaTilahun-e6b ปีที่แล้ว +1

    '' ESTI TU ASBLUGN ' ENDANL EGZIABHER YIRDAN

  • @samuelkassahuntesfaye9733
    @samuelkassahuntesfaye9733 ปีที่แล้ว

    It's very powerful message but one thing, Sound sound sound and volume...please the production team has to work on it. Thank you 🙏

  • @jerrywolde7864
    @jerrywolde7864 ปีที่แล้ว

    Part 17 please

  • @solomonbekele4199
    @solomonbekele4199 ปีที่แล้ว

    በጣም አየተባረኩ ነውና እስቲ የ CBE account no. ፃፉልኝ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ።

    • @equipmedia2577
      @equipmedia2577  ปีที่แล้ว

      CBE account number: 1000001442523
      EHBC Add Chrstian life assembly

  • @tesfaaman5291
    @tesfaaman5291 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ግን ድምፁን አስተካክሉት

  • @tsitta...g
    @tsitta...g ปีที่แล้ว

    Yehen yemesele temhert Like tenesh nw guys did u see it

  • @tesfaaman5291
    @tesfaaman5291 ปีที่แล้ว +2

    ሁልጊዜ አንተ ብታስተምር

  • @Ebenezer2011
    @Ebenezer2011 ปีที่แล้ว +3

    ወደራሴ እየተመለከትኩኝ ያዳመጥኩት ስብከት ነው። በዚህ አገልግሎት ውስጥ ያላቹሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹህ።