ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም የምወዳት አገልጋይ ካትሪን ኩልማን ተባረክ ወንድማችን
wooooooow dinq set nati ymgrem msekernti new tbarkllig
ተባርክያለው በጣም አመሰግናለው ጌታ ጨምሮ ይባርክህ 🙌🙏
ጌታ ይባርክህ ።የእግር ብሄር ለኛም ጌታ ማስተዋል ይስጠን።
Beretalen eyuye lelochenm God's generalochen betakerebelen elalew tebarekelgn👏👏👏
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” - ዕብራውያን 12፥1-2
wooooow የምትደንቅ አገልጋይ ናት።
hulgize lemesmat yemfegew mskrnet new tebareklgn wendme❤
ተባረክልን❤❤❤❤❤
በጣም ነው አገልግሎታን የምወደው ተባረክ
Tebarki jigna enat betami mewdat
የእግዚአብሔር ሰዉ የወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩን ስራልን
የማይጠገብ የእግዚአብሔር ቸርነት፣ በመረጣቸው ልጆቹ ላይ ጌታ የገለጠው ልዪ ልዪ አስደማሚ ሥራዎች። በዚያ ዘመን በቤተክርስቲያያ ላይ የፈሰሱ መለኮታዊ ፀጋዎች። የእግዚአብሔር ጄኔራሎች መፅሐፍን ሁሉም እግዚአብሔርን የሚወድ ዜጋ ሁሉ ሊያነበው ይገባል።።
waww Tebarik enamesgenalin
Betam des yilala bageleglchbet zemn video menoru thanks eyosi
እጅግ በጣም የምወዳት የእግዚአብሄር ሴት ተባረክ።
Stay blessed Wendme, We love you 🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ ቢቻልህ በጌታ ፍቅር ስለ ዊሊያም ብርሃማን
subscribe ያደረግሁት ጀነራሎች የእምነት ልምምድ ለማወቅ ነው ተባረክ
Betam arif nw bertalen🙏
Amazing history. More blessings to you.
Waw Denki sat
ዋዉ አሰተማሪ የህይወት ምሰክርነት ነዉ ተባረክ ጸጋዉ ይብዛልክ 🙌❤
ጌታ ይባርህ ወንድሜ
Waw amazedBeloved bro💝🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ሌላም ክልል ይጨመርልኝ
አመስግናለሁ ስለዚህ ቪዲዮ ተባርኪ
የካትሪንን ጨርስልን እባክህ
Awo egziabeheir yenefse misikir new erefet yesu bet newqedesu yehede ayaferem elllllll❤🎉🎉🎉Terakew egz yibarekih yitebekihim amen
Tebarek
የተባረክ ብሩክ
Thank you so much brother 💕🙏
ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው እነዚያ ባሮች ብፁሃን ናቸው(2)አስቀምጦ ያገልግላቸዋል በማዕዱ እኔንም አርገኝ ከእነሱ እንዳንዱ ለሆድ ኖሮ ለሆድ ከመሞት ህይወት አውጣኝ እባክህን!
ተባረክ
አሜን አሜን አሜን🙏🏼አሜን አሜን አሜን🙏🏼አሜን አሜን አሜን🙏🏼አሜን አሜን አሜን🙏🏼❤
Tebarki
ይህቺ ካትሪ ለአገልግሎት በር ከፋች ነች ለእኔ ለኢትዮጵያዊው በታምራት አገልጋይነት እንድንበረታታ በር ሆናልኛለች።
የቻርልስ ፎክስን ስራልን
Thank you so much!! bless you
ጸጋ ይብዛልህ እስኪ የካትሪን ክርክንም!!
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤
Praise Holly God .He is good GodAnd he is my lord and father praise the lord.
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ በፊቱ በታማኝነት እናገልግል።
እግዚአብሔር የሁሉም አምላክ ነው። ይህች ድንቅ ሴት ናት!
ተባረክ ወንድሜ አዝናለሁ ለማዳመጥ ፈልጌ ክላስካሉ ረበሽኝ ብሰማው ደስ ይለኝ ነበር
ካሪትም ለራስዋ ግን እጅግ ታማሚ ሰው ነበረች ::-ያም የእግዚአብሔር ስራ ነበር ይህ ሁሉ ጠንካራ ም እመን ዛሬ ልጆቻቸው ሰይጣን እየጎተተ እንደ ካስ እየተጫወታበቸው ይገኛል እዝግዮ 🙆🏿♀️
What do you mean
##ድንቅ የ20ኛ ክፍለ ዘመን የሪባይባል አገልገሎት ሞደል እናት (እህት) ነች፣
ተባረክልኝኝ 💓🔥🔥💥
ሰላም ወንድሜ ስለምትሰራቸው አስተማሪ ቪዲዬዎች ተባረክ። የትውልድ ዓመተምህረቷ 1830 ያልከው ትንሽ አጠራጥሮኝ ስለነበር ጉግል ሳደርገው የኖረችው እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1907-1976 መሆኑን አውቂያለው።እንድታስተካክለው ብዬ ነው ።ተባረክ!🙏💜
እሺ እናመሠግናለን ተባረኩልን
ተባረክ ማወቅ የምፈልገው ታሪክ ነበር ። ግን ታህሳስ ወር1994 አባቷ ሞተ የሚለው ቋሚ የቤተክርስቲያ ህንፃ እድሳት ከቀብር ስትመለስ የካቲት 1935 የሚለው ግልጽ አልሆነልኝም ቢታረም
Bless u pls tall us there biograph more
ስወድሽ እኮ ብረከትሽ ይድረስኝ ፅሎትሽ ዛሬም በምድራችን ለይ ይስራል
Yes Please about William b
Wow ❤🎉❤🎉
Tebarek 🙏But the music is too loud.
May the lord back the real Gospel accompanied with signs miracles and wonders words only can’t be the Gospel of the kingdom mentioned by Jesus to preach to the whole world let’s pray for this with getting rid off complacency and exaggeration!
Brtalin bgeta
Blessed
ከትርዬን አንቼ ገንት እንዳለሽ በጣም አምናለሁ ለምንድነው እግዚአብሔር አምላኬ መንፍስ ቅዱስ እርዳኝ ዘሬን ተውልደን እንደሳ አስነሳልኝ 🙏
Amen ❤
ወንድሜ ስለ እስሚዝ ዊግሪዝ ዎርዠ ታሪክ አጋራን ተባርከሃል
❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye wendm tebareklgn betam yemfelgewn neger aggnchalw tebareklgn
ካትሪን በህይወት የለችም?
በጉገት ላዳምጥ ፈልጌ በክላስካሉ ምክኒያት መስማት አቅቶኝ ተውኩኝ
መፅሐፍ አላት😢
የእግዚያብሔር ጀነራሎች የሚል መፅሀፍ ውስጥ ከሌሎች አገልጋዬች ጋር የተፃፈ መፅሀፍ አላት
ሙዚቃው ይረብሻል
ሙዚቃው ይርብሻል
አረዘምከው
You can increase the play speed
በቃ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ እላለሁ ሌላ ምን ይባላል አሁን ግን ተረኛ እኔ ነኝ 🙏🔥🔥🔥❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ካትሪን በህወቷ አለች? ወንሜ
እረ የለችም
migrm new
ወንድሞቼ ነጮች በእግዚአብሔር ስም ታምራት ያደርጋሉ ይባሉ እንጂ እግዚአብሔር በነሱ የሚያደርገው አንድም ታምራት የለም!!!!!!!
ዘረኛ ነህ
ታሳዝናለህ
በጥቁሮቹሳ?😂😂😂...ፐ በጣም ጠቢብ ነህ እንዴት አወከው😂😂
Zeregna
ችግሩን,ማብራራት,መልስ,አይደለም,የኢትዮጵያ,ኢኮኖሚ.rev.tezera yared .ኤርሚያስ አመልጋth-cam.com/video/YHMmpFrAg8o/w-d-xo.html
Anen
Amen,,,
Aman 🙏🙏
በጣም የምወዳት አገልጋይ ካትሪን ኩልማን ተባረክ ወንድማችን
wooooooow dinq set nati ymgrem msekernti new tbarkllig
ተባርክያለው በጣም አመሰግናለው
ጌታ ጨምሮ ይባርክህ 🙌🙏
ጌታ ይባርክህ ።የእግር ብሄር ለኛም ጌታ ማስተዋል ይስጠን።
Beretalen eyuye lelochenm God's generalochen betakerebelen elalew tebarekelgn👏👏👏
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
- ዕብራውያን 12፥1-2
wooooow የምትደንቅ አገልጋይ ናት።
hulgize lemesmat yemfegew mskrnet new tebareklgn wendme❤
ተባረክልን❤❤❤❤❤
በጣም ነው አገልግሎታን የምወደው ተባረክ
Tebarki jigna enat betami mewdat
የእግዚአብሔር ሰዉ የወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩን ስራልን
የማይጠገብ የእግዚአብሔር ቸርነት፣ በመረጣቸው ልጆቹ ላይ ጌታ የገለጠው ልዪ ልዪ አስደማሚ ሥራዎች። በዚያ ዘመን በቤተክርስቲያያ ላይ የፈሰሱ መለኮታዊ ፀጋዎች። የእግዚአብሔር ጄኔራሎች መፅሐፍን ሁሉም እግዚአብሔርን የሚወድ ዜጋ ሁሉ ሊያነበው ይገባል።።
waww Tebarik enamesgenalin
Betam des yilala bageleglchbet zemn video menoru thanks eyosi
እጅግ በጣም የምወዳት የእግዚአብሄር ሴት ተባረክ።
Stay blessed Wendme, We love you 🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ ቢቻልህ በጌታ ፍቅር ስለ ዊሊያም ብርሃማን
subscribe ያደረግሁት ጀነራሎች የእምነት ልምምድ ለማወቅ ነው ተባረክ
Betam arif nw bertalen🙏
Amazing history. More blessings to you.
Waw Denki sat
ዋዉ አሰተማሪ የህይወት ምሰክርነት ነዉ ተባረክ ጸጋዉ ይብዛልክ 🙌❤
ጌታ ይባርህ ወንድሜ
Waw amazed
Beloved bro💝🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ሌላም ክልል ይጨመርልኝ
አመስግናለሁ ስለዚህ ቪዲዮ ተባርኪ
የካትሪንን ጨርስልን እባክህ
Awo egziabeheir yenefse misikir new erefet yesu bet newqedesu yehede ayaferem elllllll❤🎉🎉🎉
Terakew egz yibarekih yitebekihim amen
Tebarek
የተባረክ ብሩክ
Thank you so much brother 💕🙏
ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው
እነዚያ ባሮች ብፁሃን ናቸው(2)
አስቀምጦ ያገልግላቸዋል በማዕዱ
እኔንም አርገኝ ከእነሱ እንዳንዱ
ለሆድ ኖሮ ለሆድ ከመሞት ህይወት አውጣኝ እባክህን!
ተባረክ
አሜን አሜን አሜን🙏🏼አሜን አሜን አሜን🙏🏼አሜን አሜን አሜን🙏🏼አሜን አሜን አሜን🙏🏼❤
Tebarki
ይህቺ ካትሪ ለአገልግሎት በር ከፋች ነች ለእኔ ለኢትዮጵያዊው በታምራት አገልጋይነት እንድንበረታታ በር ሆናልኛለች።
የቻርልስ ፎክስን ስራልን
Thank you so much!! bless you
ጸጋ ይብዛልህ
እስኪ የካትሪን ክርክንም!!
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤
Praise Holly God .He is good God
And he is my lord and father praise the lord.
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ በፊቱ በታማኝነት እናገልግል።
እግዚአብሔር የሁሉም አምላክ ነው። ይህች ድንቅ ሴት ናት!
ተባረክ ወንድሜ አዝናለሁ ለማዳመጥ ፈልጌ ክላስካሉ ረበሽኝ ብሰማው ደስ ይለኝ ነበር
ካሪትም ለራስዋ ግን እጅግ ታማሚ ሰው ነበረች ::-ያም የእግዚአብሔር ስራ ነበር ይህ ሁሉ ጠንካራ ም እመን ዛሬ ልጆቻቸው ሰይጣን እየጎተተ እንደ ካስ እየተጫወታበቸው ይገኛል እዝግዮ 🙆🏿♀️
What do you mean
##ድንቅ የ20ኛ ክፍለ ዘመን የሪባይባል አገልገሎት ሞደል እናት (እህት) ነች፣
ተባረክልኝኝ 💓🔥🔥💥
ሰላም ወንድሜ ስለምትሰራቸው አስተማሪ ቪዲዬዎች ተባረክ። የትውልድ ዓመተምህረቷ 1830 ያልከው ትንሽ አጠራጥሮኝ ስለነበር ጉግል ሳደርገው የኖረችው እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1907-1976 መሆኑን አውቂያለው።እንድታስተካክለው ብዬ ነው ።ተባረክ!🙏💜
እሺ እናመሠግናለን ተባረኩልን
ተባረክ ማወቅ የምፈልገው ታሪክ ነበር ። ግን ታህሳስ ወር1994 አባቷ ሞተ የሚለው ቋሚ የቤተክርስቲያ ህንፃ እድሳት ከቀብር ስትመለስ የካቲት 1935 የሚለው ግልጽ አልሆነልኝም ቢታረም
Bless u pls tall us there biograph more
ስወድሽ እኮ ብረከትሽ ይድረስኝ ፅሎትሽ ዛሬም በምድራችን ለይ ይስራል
Yes Please about William b
Wow ❤🎉❤🎉
Tebarek 🙏
But the music is too loud.
May the lord back the real Gospel accompanied with signs miracles and wonders words only can’t be the Gospel of the kingdom mentioned by Jesus to preach to the whole world let’s pray for this with getting rid off complacency and exaggeration!
Brtalin bgeta
Blessed
ከትርዬን አንቼ ገንት እንዳለሽ በጣም አምናለሁ ለምንድነው እግዚአብሔር አምላኬ መንፍስ ቅዱስ እርዳኝ ዘሬን ተውልደን እንደሳ አስነሳልኝ 🙏
Amen ❤
ወንድሜ ስለ እስሚዝ ዊግሪዝ ዎርዠ ታሪክ አጋራን ተባርከሃል
❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye wendm tebareklgn betam yemfelgewn neger aggnchalw tebareklgn
ካትሪን በህይወት የለችም?
በጉገት ላዳምጥ ፈልጌ በክላስካሉ ምክኒያት መስማት አቅቶኝ ተውኩኝ
መፅሐፍ አላት😢
የእግዚያብሔር ጀነራሎች የሚል መፅሀፍ ውስጥ ከሌሎች አገልጋዬች ጋር የተፃፈ መፅሀፍ አላት
ሙዚቃው ይረብሻል
ሙዚቃው ይርብሻል
አረዘምከው
You can increase the play speed
በቃ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ እላለሁ ሌላ ምን ይባላል አሁን ግን ተረኛ እኔ ነኝ 🙏🔥🔥🔥❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ካትሪን በህወቷ አለች? ወንሜ
እረ የለችም
migrm n
ew
ወንድሞቼ ነጮች በእግዚአብሔር ስም ታምራት ያደርጋሉ ይባሉ እንጂ እግዚአብሔር በነሱ የሚያደርገው አንድም ታምራት የለም!!!!!!!
ዘረኛ ነህ
ታሳዝናለህ
በጥቁሮቹሳ?😂😂😂...ፐ በጣም ጠቢብ ነህ እንዴት አወከው😂😂
Zeregna
ችግሩን,ማብራራት,መልስ,አይደለም,የኢትዮጵያ,ኢኮኖሚ.rev.tezera yared .ኤርሚያስ አመልጋ
th-cam.com/video/YHMmpFrAg8o/w-d-xo.html
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤
Anen
Amen,,,
Amen,,,
Aman 🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤