ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
#እነሆ_ንጉሥሽ#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #ከየትኛው_ወገን_ናችሁ📖 ማቴ 2 : 1- 12✔️ ኢየሱስ ሲመጣ ምድር እንዴት ተቀበለችው? የሰዎችስ ምላሽ ምን ነበር? ለተወለደው ህጻን የተሰጡ ምላሾችን በዚህ ክፍል እንመለከታለን።✔️ ኢየሱስ ሲወለድ የነበሩ ምላሾች ዛሬም አሉ፤ ሳይለወጡ። ሰዎቹ ተቀያየሩ እንጂ ምላሾቹ አንድ ናቸው።✔️ ምላሽ ከሰጡ ሰዎች 3ቱን እንመልከት፦1) ንጉሥ ሄሮድስ እና መሠሎቹ- ሄሮድስ በስልጣኑና በክብሩ የማይደራደር ነበር።- ሚስቱንና ልጆቹን ጨምሮ ብዙ ሰዎችን ገድሏል።➲ ምላሽ ➲ ደነገጠ - ስልጣኑን፣ ክብሩን የሚያናጋ ስለመሠለው ደነገጠ፤ የተወለደውንም ሕፃን ለመሰየፍ እቅድ አወጣ።- እስከመጨረሻ አሳደደ፣ ሕፃናትን በሙሉ አስገደለ። የሄሮድስ ውጤት ግን ሞት ነበር።- እነዚህ እየተቃወሙ ሟች ናቸው። እየተቃወሙ ሞታቸውን የሚያፋጥኑ ናቸው።- ክብር፣ ስልጣን፣ ዝናንና እኔነትን ፍለጋ ኢየሱስን የተቃወሙ፣ ያሳደዱ መጨረሻ ሞቱ።- ስልጣን፣ ዝና፣ እውቀት ክብር አይደለም፤ የሰው ልጅ ክብር ኢየሱስ ነው። - እግዚአብሔር ክብር የሚለው ስልጣንን፣ ልብስን፣ እውቀትን አይደለም። ሰው ያለ ክርስቶስ ክብር የጎደለው ነው። - ለሰው ክብሩ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ህይወት ነው። - ክብር ላልሆነ ነገር ክብር መግፋት መጨረሻው ሞት ነው። 2) ኃይማኖተኞች / የኃይማኖት ሊቃውንት - በትክክል ተርጉመው በትክክል ምላሽ የማይሰጡ፣ ለሌላ ሰው የሚኖሩ፣ ለሌላ ሰው የሚተረጉሙ፣ ለሌላ ሰው የሚያስረዱ፣ እነሱን የማይነካቸው ናቸው።- በትክክል ጠቅሰው በትክክል የማይራመዱ፣ ኃይማኖት ሽባ ያደረጋቸው፣ በኃይማኖት ሰበብ ኢየሱስ ምንም ያልመሠላቸው ናቸው።- በቤት ውስጥ ሆነው የጠፉ፣ እያስተማሩ መሪ ያስፈለጋቸው ናቸው።- እስከመጨረሻ ለኢየሱስ አገልግሎት እንቅፋት ነበሩ። ኢየሱስን አሳልፈው የሰጡትም እነዚሁ ናቸው።📖 ማቴ 21:23- የመስቀልና የክርስቶስ ጠላቶች ነበረ።- የኃይማኖት ስልጣን እውነትን የመኖር ዋስትና አይደለም።- ኃይማኖት ካላንቀሳቀሰ፤ ወደ ኃይማኖቱ ባለቤት ካልመለሰ፣ ካላሰገደ፣ ካላንበረከከ፣ ካላስገረመ ምን ዋጋ አለው? ሙያተኝነት ምን ያደርጋል? ጥቅስ መጥቀስ እንደሙያ፣ ኃይማኖት መምራት እንደሙያ ከሆነ ምን ያደርጋል። የእነዚህም መጨረሻቸው ሞት ነበር።3) ሰብአ ሰገል - አስደናቂ ነገር ውስጥ የከተታቸው መገለጥ ነበር።- ጥርት ያለ ነገር የላቸውም ግን ተገለጠላቸው።- ሰው ለመዳን ምንም የተወሳሰበ ነገር አያስፈልገውም፤ መገለጥ ነው የሚያስፈልገው።- ያልታሰቡ፤ ግን የተገለጠላቸው አምላኪዎች ናቸው። እግዚአብሔር ሲናገራቸው ምላሽ የሰጡ፣ ወደ መራቸው የሔዱ፣ ለራሳቸው ያመኑ፣ የተሰጣቸውን መገለጥ ይዘው የሔዱ ናቸው።- የምንወስነው ውሳኔ መጨረሻ አለው። የእነዚህ መጨረሻ በእግዚአብሔር መጠበቅ ነበር።✔️ በክብር ምክንያት የሚገፉ✔️ በኃይማኖት ሰበብ የማይራመዱ✔️ ያልተጠበቁ አምላኪዎች / የሚሰግዱ ➲ ከየትኛው ወገን ናችሁ? - ሰው የሰጣችሁን ክብር ለማስጠበቅ መከራ እየበላችሁ ነው?- ምስኪን ኩራተኞች ትሆኑ? ያላችሁ ዝናና ክብር የውሸት ነው። ውበት፣ እውቀት ይሻራል፤ አለም ተጠቅማ ነው የምትጥለው። - ከክብር የተነሳ የምትገፉ ካላችሁ መመለስ ይሁን። - ኃይማኖት ኢየሱስን እንዳይሸፍን ተጠንቀቁ።- አምላኪዎች፣ ሰጋጆች፣ ምላሽ የምንሰጥ ያድርገን። - እንደ ሰብአ ሰገል አይኖቻችንን ይክፈት። ሰብአ ሰገል ምን አድርጎላቸው ነው እንደዛ የሆኑት? ያሰገዳቸው፣ ያስገረማቸው ምን አድርጎላቸው ነው? ምንም! ለማምለክ ምክንያት አንፈልግ፤ እርሱ እንዲሁ አምልኮ ይገባዋል።
አሜን ...ከየትኛው ወገን እንደሆንን ራሳችንን የምናይበት እውነትና መልእክት ነው ...!!....ከኃይማኖተኛነት ከሙያተኛነት ለሌላው ከመጥቀስ ያድነን ይጠብቀን...🙏የተገለጠልን እውነተኛ አምላኪዎች ሰጋጆች ያድርገን እንደ ሰብአ ሰገል ስለተደረገልን ብቻ ሳይሆን ክብሩን አይተን አይኖቻችን ተከፍተው (በፍቅሩ ተይዘን) መስገድ ይሁንልን.. ክብራችን ለሆነው ለኢየሱስ...❤በትክክል ተርጉመን በትክክል ምላሽ የምንሰጥ በትክክል ጠቅሰን በትክክል የምንራመድ ...ኃይማኖት ለጌታ የሚያሰግደን እንጂ የማይሸፍንብን ...እግዚአብሔር ሲናገረን ምላሽ የምንሰጥ ሲመራን የምንመራ በማያልፈው በማይሻረው በእግዚአብሔር ክብር ተሞልተን የተሰጠንን መገለጥ ይዘን እስከ መጨረሻው የምንሔድበትን ጸጋና ህይወት ይስጠን ያብዛልን.....!! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ የተወደድህ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ በጣም ነው የምንወድህ 🙏❤ !!
ይህን ሰምቶ አለመባረክ(ጠብቆ)፤ አለመባረክ (ላልቶ) አይቻልም .....ዘመንህ ሁሉ እንዲህ ክብሩን በመግለጥ ይጠቅለል።ብዙ ብዙ ብዙ....... ተባረክ።
❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ በየትኛው የከፍታ ጥግ ብወጣም አንተን እንዳልለምድበእኔ ቤት በእኔ ልብ ቦታ እንዳልከለክልህ እርዳኝ
እግዚአብሄር ሁሌም በየዘመኑ የራሱ የሆኑ ሰዎች አሉት በዚህ ዘመን እናንተን ለእኛ ሰጠን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
እግዚአብሔር ሆይ ቃልህ እንደ ማር እየጣፈጠኝ እየተማርኩ ሰለሆነ አመሰግንሃለሁ ሰለ ማሙሻ ተመሰገን ባርከዉ ፀጋህን አብዛለት የሰማነዉን ቃል ከህይወታችን ጋር አዋህድልን አሜን🙏
አሜን።
Amen
አግዛብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶ/ሮ ማሙሻ እና ዶ/ር አብርሃም በሕይወቴ እንድ በረታ የእግዛብሔር ቃል በፍቅር እዳጠና ከእግዛብሔር ቃል ጋር ልዬ ፍቅር እንዳኖረኝ ስለረዳችሁኝ እግዛብሔር ይባርካችሁ ማለት እወዳለሁ ተባረኩ
የህይወታችንን ጌታ በዚህ መልኩ መማር ምንኛ ደስስስ ይላል😊 ተባረክ ዶ/ር
ብዙ ክብር ለነገስታት ንጉስ፣ ለጌታዎች ሁሉ ጌታ፡ ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን።
Thank you lord Jesus. Its all your hand work❤❤❤
ሁሌም በምታስተምረው ትምህርት እመከርበታለሁ፣ እገሰጻለሁ ደግሞም እባረክበታለሁ በርታ! በአንተ አልፎ ስለሚደርሰኝ ጤናማ አገልግሎት ጌታ ክብሩን ይውሰድ፡፡
የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሻ ተባረክልኝ። ውድ ስጦታችን።
አሜንንንንንንንንንንንን ዶክተርየየየየየ እግዘብሔርን አመሰገንኩት ሆድ ብሶኝ እምባ እምባ ብሎኝ እንዳልቀር ጌታ በዘመናት ሰወ አለወ በቃ እየሱስየየየየየየየየየየ ሲደነቅ ሲሞካሽ በእምባ አደመጥኩት የማይገባኝን ወገን አደረገኝ በቃ እሔ እወነት ምድሪቱን ይሸፍን
Ufffffte haleluya elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel iyesusi yadinali 🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️👏🙏👏🙏👏🙏👏
እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ በሰማያዊ ቃሉ ይባርክህዘመንህ ዘርህ ይባረክ
እናመሠግናለን
Amennn Amennn.geta yibarek yemeretegn.geta liju beliju liju yaregegn.geta yibarek🙏🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek
ፀጋው ይብዛላችሁ ወገኖቸ 💚
"Being in a higher position in a religious organization is not a guarantee for living a truthful life." I like this.
እግዚአብሔር ሰላዘጋጀልን ቃል ይመስገን። መልእክቱንም እንዲያሰተምሩ ስለሰጠኸን ባሪያዎችህ ተመስገን። ቃልህን እንደሚገባ እንዲናገሩ ፀጋን አብዛላቸው።
እናመሰግናለን ዶክተር ማሙሻ፤ ሁልጊዜ የሚገርም ቃል በተለየ መገለጥ ስለምትመግበን የቃሉ ፍቅር እንዲኖረን እያበረከትክ ያለሀው አስተዋጽኦ በቀላሉ የሚነገር አይደለም ። ህይወትህ፥ ትዳርህ፥ ልጆችህ፥ ዘርማን ዘርህ ከዛሬ እስከመጨረሻው ይባረክ። አንተንና መሰሎችህን የሰጠን እግዚአብሔር ለዘለዓለሙ የተመሰገነ ይሁን ። አሜን።
Abetu sele ante sele wede leju keberune yewesed tebatek
Taberekileghe mamushaa sagewen yabezalehee babezuu tatekimalewe
ተባረክ ወንድሜ ሁላችሁም የዚህ ፕሮግራም አስተቤሪዎች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ።
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሆን ያስተማረን በቅዱስ አጠራሩ የጠራን ያበራልን ጌታ ይባረክ ክብር ለእግዚአብሔር አሜን ተባረክ ዶክተር
Betam des yemil kal ❤❤❤❤
ሁሌ አዲስ የእግዚአብሔር ቃል
አቤት እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ
Geta eyesus yebarkhe
Uuuuuuu geta newo Eyesuse haleleuyyyaaaWooowwwwow kebr eyehunilete Essyyyssseee ke Eyesuse wogenege ene anemeennneenen mamausha zemenike yebrke
ፀጋውን፡ያብዘልህ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹሁ
በቀን ሶስት ክፍል ብመለከት በ አንድ ወር 90 ክፍል አይቼ እደርስባችኋለሁ።ተባረኩ!
Our big brother Mamusha Geta ahunm Tsega yabzalh, ychemrlh. Wstachin eske mineka bareken.
ጸጋ ይብዛላችሁ !🙏
God bless you dear brother
ወንድም ማሙሻ ጌታ ይባርክ
Egziabher yebarkesh sele qedus yehonew qalu tebarek egnam enbarkebtalen and neger gen lebelh ye demtse guday genn mejemerya lay teru neber ke 40 deqiqa behuala betam qensual ena studyiowoch leberketu tebaberun
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
It is nice❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
Brother in one word thank you for your faithfulness for the scripture!
Ameen ameen tebrk wondme
Thank you for your grace God!!!❤
አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በጣም በመገረም ጌታ እያስገረመን ነዉ
Oooo my God 💚👀✍
Egziaber tsegaw yechmreleh
ተባረክ ወንድሜ።
Amen eyesus kibera new
God bless you and your family 🙏
ከእየሱስ ወገን ነኝ
It’s better to hear first 😊
Enate legna #berketoch nachu #lemelmulen
אמן אמן תבורך אח שלי 🙌🙌
❤️❤️❤️
Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ God bless you
Haleluya Ke Eyesus wegen kiber lengusu
አሜን መመለስ ይሁንልን 🤭🤭🤭
💖🕊🦅
👍
Geta tesgawin ybzalh..
አምልኮ ይገባሀል፤ተገብቶሐል በክብር
መዝሙረ ዳዊት 1312፤ ነፍሴን አሳረፍኋት፥ የእናቱንም ጡት እንዳስተውት ዝም አሰኘኋት፤ ነፍሴ የእናቱን ጡት እንዳስተውት በእኔ ውስጥ ናት።
You Tube balnebrebet Zemen ke Ehtiopia CD eytlaklegn temhrteh eketatel neber tebarek
Galata kee Waaqayyoo koo baroota keessatti nama dhugaaf hafuuraan si tajaajiluu qabdaa!!!!
#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ከየትኛው_ወገን_ናችሁ
📖 ማቴ 2 : 1- 12
✔️ ኢየሱስ ሲመጣ ምድር እንዴት ተቀበለችው? የሰዎችስ ምላሽ ምን ነበር? ለተወለደው ህጻን የተሰጡ ምላሾችን በዚህ ክፍል እንመለከታለን።
✔️ ኢየሱስ ሲወለድ የነበሩ ምላሾች ዛሬም አሉ፤ ሳይለወጡ። ሰዎቹ ተቀያየሩ እንጂ ምላሾቹ አንድ ናቸው።
✔️ ምላሽ ከሰጡ ሰዎች 3ቱን እንመልከት፦
1) ንጉሥ ሄሮድስ እና መሠሎቹ
- ሄሮድስ በስልጣኑና በክብሩ የማይደራደር ነበር።
- ሚስቱንና ልጆቹን ጨምሮ ብዙ ሰዎችን ገድሏል።
➲ ምላሽ ➲ ደነገጠ
- ስልጣኑን፣ ክብሩን የሚያናጋ ስለመሠለው ደነገጠ፤ የተወለደውንም ሕፃን ለመሰየፍ እቅድ አወጣ።
- እስከመጨረሻ አሳደደ፣ ሕፃናትን በሙሉ አስገደለ። የሄሮድስ ውጤት ግን ሞት ነበር።
- እነዚህ እየተቃወሙ ሟች ናቸው። እየተቃወሙ ሞታቸውን የሚያፋጥኑ ናቸው።
- ክብር፣ ስልጣን፣ ዝናንና እኔነትን ፍለጋ ኢየሱስን የተቃወሙ፣ ያሳደዱ መጨረሻ ሞቱ።
- ስልጣን፣ ዝና፣ እውቀት ክብር አይደለም፤ የሰው ልጅ ክብር ኢየሱስ ነው።
- እግዚአብሔር ክብር የሚለው ስልጣንን፣ ልብስን፣ እውቀትን አይደለም። ሰው ያለ ክርስቶስ ክብር የጎደለው ነው።
- ለሰው ክብሩ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ህይወት ነው።
- ክብር ላልሆነ ነገር ክብር መግፋት መጨረሻው ሞት ነው።
2) ኃይማኖተኞች / የኃይማኖት ሊቃውንት
- በትክክል ተርጉመው በትክክል ምላሽ የማይሰጡ፣ ለሌላ ሰው የሚኖሩ፣ ለሌላ ሰው የሚተረጉሙ፣ ለሌላ ሰው የሚያስረዱ፣ እነሱን የማይነካቸው ናቸው።
- በትክክል ጠቅሰው በትክክል የማይራመዱ፣ ኃይማኖት ሽባ ያደረጋቸው፣ በኃይማኖት ሰበብ ኢየሱስ ምንም ያልመሠላቸው ናቸው።
- በቤት ውስጥ ሆነው የጠፉ፣ እያስተማሩ መሪ ያስፈለጋቸው ናቸው።
- እስከመጨረሻ ለኢየሱስ አገልግሎት እንቅፋት ነበሩ። ኢየሱስን አሳልፈው የሰጡትም እነዚሁ ናቸው።
📖 ማቴ 21:23
- የመስቀልና የክርስቶስ ጠላቶች ነበረ።
- የኃይማኖት ስልጣን እውነትን የመኖር ዋስትና አይደለም።
- ኃይማኖት ካላንቀሳቀሰ፤ ወደ ኃይማኖቱ ባለቤት ካልመለሰ፣ ካላሰገደ፣ ካላንበረከከ፣ ካላስገረመ ምን ዋጋ አለው? ሙያተኝነት ምን ያደርጋል? ጥቅስ መጥቀስ እንደሙያ፣ ኃይማኖት መምራት እንደሙያ ከሆነ ምን ያደርጋል። የእነዚህም መጨረሻቸው ሞት ነበር።
3) ሰብአ ሰገል
- አስደናቂ ነገር ውስጥ የከተታቸው መገለጥ ነበር።
- ጥርት ያለ ነገር የላቸውም ግን ተገለጠላቸው።
- ሰው ለመዳን ምንም የተወሳሰበ ነገር አያስፈልገውም፤ መገለጥ ነው የሚያስፈልገው።
- ያልታሰቡ፤ ግን የተገለጠላቸው አምላኪዎች ናቸው። እግዚአብሔር ሲናገራቸው ምላሽ የሰጡ፣ ወደ መራቸው የሔዱ፣ ለራሳቸው ያመኑ፣ የተሰጣቸውን መገለጥ ይዘው የሔዱ ናቸው።
- የምንወስነው ውሳኔ መጨረሻ አለው። የእነዚህ መጨረሻ በእግዚአብሔር መጠበቅ ነበር።
✔️ በክብር ምክንያት የሚገፉ
✔️ በኃይማኖት ሰበብ የማይራመዱ
✔️ ያልተጠበቁ አምላኪዎች / የሚሰግዱ
➲ ከየትኛው ወገን ናችሁ?
- ሰው የሰጣችሁን ክብር ለማስጠበቅ መከራ እየበላችሁ ነው?
- ምስኪን ኩራተኞች ትሆኑ? ያላችሁ ዝናና ክብር የውሸት ነው። ውበት፣ እውቀት ይሻራል፤ አለም ተጠቅማ ነው የምትጥለው።
- ከክብር የተነሳ የምትገፉ ካላችሁ መመለስ ይሁን።
- ኃይማኖት ኢየሱስን እንዳይሸፍን ተጠንቀቁ።
- አምላኪዎች፣ ሰጋጆች፣ ምላሽ የምንሰጥ ያድርገን።
- እንደ ሰብአ ሰገል አይኖቻችንን ይክፈት። ሰብአ ሰገል ምን አድርጎላቸው ነው እንደዛ የሆኑት? ያሰገዳቸው፣ ያስገረማቸው ምን አድርጎላቸው ነው? ምንም! ለማምለክ ምክንያት አንፈልግ፤ እርሱ እንዲሁ አምልኮ ይገባዋል።
አሜን ...ከየትኛው ወገን እንደሆንን ራሳችንን የምናይበት እውነትና መልእክት ነው ...!!
....
ከኃይማኖተኛነት ከሙያተኛነት ለሌላው ከመጥቀስ ያድነን ይጠብቀን...🙏የተገለጠልን እውነተኛ አምላኪዎች ሰጋጆች ያድርገን እንደ ሰብአ ሰገል ስለተደረገልን ብቻ ሳይሆን ክብሩን አይተን አይኖቻችን ተከፍተው (በፍቅሩ ተይዘን) መስገድ ይሁንልን.. ክብራችን ለሆነው ለኢየሱስ...❤በትክክል ተርጉመን በትክክል ምላሽ የምንሰጥ በትክክል ጠቅሰን በትክክል የምንራመድ ...ኃይማኖት ለጌታ የሚያሰግደን እንጂ የማይሸፍንብን ...እግዚአብሔር ሲናገረን ምላሽ የምንሰጥ ሲመራን የምንመራ በማያልፈው በማይሻረው በእግዚአብሔር ክብር ተሞልተን የተሰጠንን መገለጥ ይዘን እስከ መጨረሻው የምንሔድበትን ጸጋና ህይወት ይስጠን ያብዛልን.....!!
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ የተወደድህ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ በጣም ነው የምንወድህ 🙏❤ !!
ይህን ሰምቶ አለመባረክ(ጠብቆ)፤ አለመባረክ (ላልቶ) አይቻልም .....ዘመንህ ሁሉ እንዲህ ክብሩን በመግለጥ ይጠቅለል።ብዙ ብዙ ብዙ....... ተባረክ።
❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ በየትኛው የከፍታ ጥግ ብወጣም አንተን እንዳልለምድ
በእኔ ቤት በእኔ ልብ ቦታ እንዳልከለክልህ እርዳኝ
እግዚአብሄር ሁሌም በየዘመኑ የራሱ የሆኑ ሰዎች አሉት በዚህ ዘመን እናንተን ለእኛ ሰጠን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
እግዚአብሔር ሆይ ቃልህ እንደ ማር እየጣፈጠኝ እየተማርኩ ሰለሆነ አመሰግንሃለሁ ሰለ ማሙሻ ተመሰገን ባርከዉ ፀጋህን አብዛለት የሰማነዉን ቃል ከህይወታችን ጋር አዋህድልን አሜን🙏
አሜን።
Amen
አግዛብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶ/ሮ ማሙሻ እና ዶ/ር አብርሃም በሕይወቴ እንድ በረታ የእግዛብሔር ቃል በፍቅር እዳጠና ከእግዛብሔር ቃል ጋር ልዬ ፍቅር እንዳኖረኝ ስለረዳችሁኝ እግዛብሔር ይባርካችሁ ማለት እወዳለሁ ተባረኩ
የህይወታችንን ጌታ በዚህ መልኩ መማር ምንኛ ደስስስ ይላል😊 ተባረክ ዶ/ር
ብዙ ክብር ለነገስታት ንጉስ፣ ለጌታዎች ሁሉ ጌታ፡ ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን።
Thank you lord Jesus. Its all your hand work❤❤❤
ሁሌም በምታስተምረው ትምህርት እመከርበታለሁ፣ እገሰጻለሁ ደግሞም እባረክበታለሁ በርታ! በአንተ አልፎ ስለሚደርሰኝ ጤናማ አገልግሎት ጌታ ክብሩን ይውሰድ፡፡
የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሻ ተባረክልኝ። ውድ ስጦታችን።
አሜንንንንንንንንንንንን ዶክተርየየየየየ እግዘብሔርን አመሰገንኩት ሆድ ብሶኝ እምባ እምባ ብሎኝ እንዳልቀር ጌታ በዘመናት ሰወ አለወ በቃ እየሱስየየየየየየየየየየ ሲደነቅ ሲሞካሽ በእምባ አደመጥኩት የማይገባኝን ወገን አደረገኝ በቃ እሔ እወነት ምድሪቱን ይሸፍን
Ufffffte haleluya elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel iyesusi yadinali 🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️👏🙏👏🙏👏🙏👏
እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ በሰማያዊ ቃሉ ይባርክህዘመንህ ዘርህ ይባረክ
እናመሠግናለን
Amennn Amennn.geta yibarek yemeretegn.geta liju beliju liju yaregegn.geta yibarek🙏🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek
ፀጋው ይብዛላችሁ ወገኖቸ 💚
"Being in a higher position in a religious organization is not a guarantee for living a truthful life." I like this.
እግዚአብሔር ሰላዘጋጀልን ቃል ይመስገን። መልእክቱንም እንዲያሰተምሩ ስለሰጠኸን ባሪያዎችህ ተመስገን። ቃልህን እንደሚገባ እንዲናገሩ ፀጋን አብዛላቸው።
እናመሰግናለን ዶክተር ማሙሻ፤ ሁልጊዜ የሚገርም ቃል በተለየ መገለጥ ስለምትመግበን የቃሉ ፍቅር እንዲኖረን እያበረከትክ ያለሀው አስተዋጽኦ በቀላሉ የሚነገር አይደለም ። ህይወትህ፥ ትዳርህ፥ ልጆችህ፥ ዘርማን ዘርህ ከዛሬ እስከመጨረሻው ይባረክ። አንተንና መሰሎችህን የሰጠን እግዚአብሔር ለዘለዓለሙ የተመሰገነ ይሁን ። አሜን።
Abetu sele ante sele wede leju keberune yewesed tebatek
Taberekileghe mamushaa sagewen yabezalehee babezuu tatekimalewe
ተባረክ ወንድሜ ሁላችሁም የዚህ ፕሮግራም አስተቤሪዎች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ።
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሆን ያስተማረን በቅዱስ አጠራሩ የጠራን ያበራልን ጌታ ይባረክ ክብር ለእግዚአብሔር አሜን ተባረክ ዶክተር
Betam des yemil kal ❤❤❤❤
ሁሌ አዲስ የእግዚአብሔር ቃል
አቤት እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ
Geta eyesus yebarkhe
Uuuuuuu geta newo Eyesuse haleleuyyyaaa
Wooowwwwow kebr eyehunilete
Essyyyssseee ke Eyesuse wogenege ene anemeennneenen mamausha zemenike yebrke
ፀጋውን፡ያብዘልህ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹሁ
በቀን ሶስት ክፍል ብመለከት በ አንድ ወር 90 ክፍል አይቼ እደርስባችኋለሁ።
ተባረኩ!
Our big brother Mamusha Geta ahunm Tsega yabzalh, ychemrlh. Wstachin eske mineka bareken.
ጸጋ ይብዛላችሁ !🙏
God bless you dear brother
ወንድም ማሙሻ ጌታ ይባርክ
Egziabher yebarkesh sele qedus yehonew qalu tebarek egnam enbarkebtalen and neger gen lebelh ye demtse guday genn mejemerya lay teru neber ke 40 deqiqa behuala betam qensual ena studyiowoch leberketu tebaberun
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
It is nice❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
Brother in one word thank you for your faithfulness for the scripture!
Ameen ameen tebrk wondme
Thank you for your grace God!!!❤
አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በጣም በመገረም ጌታ እያስገረመን ነዉ
Oooo my God 💚👀✍
Egziaber tsegaw yechmreleh
ተባረክ ወንድሜ።
Amen eyesus kibera new
God bless you and your family 🙏
ከእየሱስ ወገን ነኝ
It’s better to hear first 😊
Enate legna #berketoch nachu #lemelmulen
אמן אמן תבורך אח שלי 🙌🙌
❤️❤️❤️
Amen
Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ God bless you
Haleluya Ke Eyesus wegen kiber lengusu
አሜን መመለስ ይሁንልን 🤭🤭🤭
💖🕊🦅
👍
Geta tesgawin ybzalh..
አምልኮ ይገባሀል፤ተገብቶሐል በክብር
መዝሙረ ዳዊት 131
2፤ ነፍሴን አሳረፍኋት፥
የእናቱንም ጡት እንዳስተውት ዝም አሰኘኋት፤
ነፍሴ የእናቱን ጡት እንዳስተውት በእኔ ውስጥ ናት።
You Tube balnebrebet Zemen ke Ehtiopia CD eytlaklegn temhrteh eketatel neber tebarek
Galata kee Waaqayyoo koo baroota keessatti nama dhugaaf hafuuraan si tajaajiluu qabdaa!!!!
Amen
❤️❤️❤️
Amen