Yegzaber saw ene geta kgagnegn 8 amte new gen ymlflego haseb baymeroye ymlalasele ena ene bgeta hgn edet edze aynte lmedeno msebo beye tsasate west new ylute ena batem efaralo btsalem bay merye ymlalsale mtsalye aqatgn ebakehn yegzaber saw btsalote asbugn
ቄስዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ካንተ አንደበት የእ/ግ ቃል እንደ ምንጭ ውሀ ቢቀዳ አያውቅም ጌታ ዘመንህ ቤተሰብህን አገልግሎትህንይባርክ እኔ ስላንተ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ❤❤
ቄስዬ አይባልም😅
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ጩኸት የሌለበት ርጋ ያለ ስብከት! እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ትግስቱ!
እግዚአብሔር በየዘመናቱ ሰው አለው !ተባረክልን
ጌታ ሆይ ስለ መልካም ስጦታህ ተመስገን ❤❤
ቄስ ጌታይባርክ በማለዳ ተነስቼ ሰማሁኝ ተባረኩኝ ዘመን አገልግሎት ይባርክ
ዘመንህ ጤናሀ የተባረከ ይሁን።
እየሱሰ ጌታ ነው እንዴት ያለ የጌታ ቃል መገለጥ ማሰተማር ባአንተ ውሰጥ ያደረገ ስሙ የተባረከ ይሁን!!!
እግዚአብሔር ብዙ ይባርክህ 😇🙏
ቄስ በብዙ ተባረክ 🙏🙏🙏
እንዴት ልቤን ሰጥቼ የማድምጠው የእግዚአብሔር ሰው ቢኖር ቄስ ትእግስቱ❤
እጅግ በጣም የሚጣፍጥ አሰደማሚ ትምህርት ነው።ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!በዘመንህ ሁሉ ጠፋጩ የሚበላ ፍሬ ይብዛብህ።ለሚጨመርልኝ ዕድሜ ስንቅ ይሆነኛልና በጣም ተባርኬበታለሁ።
እንዴት ድንቅ መልእክት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።
ቄስ በጣም እወድሃለሁ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ በጣም ድንቅ መልዕክት ነው ብሩክ ነህ❤️🥰💖😍
እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይብዛልህም❤❤❤
አሜን❤❤❤❤
ቄስ ትዕግስቱ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ ቄስዬ ውድድድድድ
አሜን አሜን❤
እግዚአብሔር እያነቃኝ እና እያፅናናኝ ነው። አቤቱ በዘመንህ ሰው አታጣም ኤሊያስ እኔ ብቻ ነኝ ባለ ጊዜ እግዚአብሔር አደለም ሌሎች የተደበቁ የሚያገለግሉኝ አሉ አለ ክብር ለጌታ ይሁን።
“የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።”
- ኤፌሶን 6፥11 ቄስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፀጋ ይብዝልክ
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክ በአንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሚያለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር!
God bless you abundantly❤
በእውንት እልህአለው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጨነቀኝ ሰእት አዳምጬህ በጣም ጠቅሞኛል ::
God bless you and your family!!! Wow, amazing message.
Very powerful message! God bless you more!🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ያበረታል!❤ተባረኩ!
ቄስ ትእግስቱ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
Geta eyesus lezelalem yibarkot ❤❤
Thank you Pastor Tigestu
kes geta yebarekeh zemeneh yebarek
ቄስ ትግስቱ ተባረክ! 🎉ፀጋው ይብዛልህ🎉
Thank You For Posting such Graceful teaching.
Geta Eyesus yibarkot qesi
Thank you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
The Servant that i Love the most ❤🙏
Amen! Tebarek! It is amaizing! Betam new temehertu yenkagne ... Egziabeher tenageregn!
Bless you more, my brother it's really a timely message.
Geta ybarkhi
Amen
እሜን
Amennn kibr legeta yihun kes tsega yibzalot
ሀሌሉያ
Jesus.is lord
God bless u
፨ጸጸ
Good
LJBU my Brother ❤❤❤
YKes Tigistun selk magnet endet echilaalehu
አንተ የጌታ ባርያ ሆይ ፡አባትህ ጥሩ ስም አውጥተውልሃ፡ እኔም "ትህትናን " ጨምረልሃለሁ፡፡
የሚገርመው እኔ በዚ ሰዐት የሴጣን ስድብ እና ማስፈራሪያ እሰማለው ጌታ ይረደኛል ድልም እነሳለው 😢
አይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ነዉ! ዉግያህ ከተሸነፈዉ ጋር ነዉ ተስፋ አትቁረጥ ❤❤
እዉነት እኔ የላፉኩበት መንግድ ሰዉ ይድን ይሁን?
ጌታ ይ ባ ር ክ ህ አ ን ተ ባለ ፍ ክ በ ት መ ን ገ ድ እ ያለ ፍ ኩ በ ጣ ም ተ ቸ ግራ ገ ብ ቶ ኝ ነ በ ር አ ሁ ን ተ ረ ድ ቻ ለ ሁ ፈ ተ ናው ከ ጠ ላ ት እ ን ደ ሆ ነ ገ ብ ቶ ኛ ል ጌታ ይ ባ ረ ክ ❤️❤️❤️❤️ ❤️
እባክህ ፖስተር ለኔም ፀልይልኝ በምን ላግኝህ
ፈታኙ ሰይጣን ብቻ ነው ያለ ማንነው? ሰው የራሱን ሕይወት በገዛ እጁ ይፈትን የለምን?
Ebakeh wondeme tseleilegn kesera wotechalehu leleoche beteley leandua temeheret bet yemekefelew atahu madega ena maserow bado eyehone new
Yegzaber saw ene geta kgagnegn 8 amte new gen ymlflego haseb baymeroye ymlalasele ena ene bgeta hgn edet edze aynte lmedeno msebo beye tsasate west new ylute ena batem efaralo btsalem bay merye ymlalsale mtsalye aqatgn ebakehn yegzaber saw btsalote asbugn
ነገር ግን ቄስ ከክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ በኋላም ሰይጣን እኛን እግዚአብሔር ዘንድ እየሄደ መፈተን ይችላል ወይ!!???
የወንድሞች ከሳሽ ተጥሏል ተቤሎ የተፃፈውስ ነገር!?
ሰይጣን እኛን እግዚአብሔር ዘንድ እየሄደ መፈተን ይችላል ወይ ?
የወንድሞች ከሳሽ ተጥሏል ተብሎአልና ! ለሚለው ጥያቄ ፣ አዋ ሰይጣን በኢዬብ ዘመን እንደነበረው በጸባኦት አይገባም ወደ ምድር ተጥሎአልና ። የእግዚአብሔር መኖሪያ ግን በሰማይ ጸባኦት ብቻ አይደለም ። እዚህ ምድርም እኮ አለ !!!
ቄስ ትዕግስቱ
@@AyatMekaneYesusChurchለዚህ ማስረጃ የሚሆን የእግዚአብሔር ቃል ከአዲስ ኪዳን ይኖር ይሆንን???
ማለት ሰይጣን ከምድር ሆኖ ቅዱሳንን የሚከስበት ቦታ!?
መካነኢየሱስ ከኦርቶዶክስ የተቀዳች ምንጭ ናት ቄስና ቄሲስ ያው የኦርቶ ስያሜ ነው መካነኢየሱስ ከነሥርአቷ የመንፈስቅዱስን አሠራር አትወድም ያወ ገዳም ናት ታሳዝናለች ሎዶቂያ
ጭንቅላትህ ውስጥ የመናፍቅ ሰይጣን አለብህ ቄስ ሳትሆን ቄስ ነኝ የምትለው የመናፍቅ መንፈስ እና የትዕቢት መንፈስ ስላለብህ ነው፡፡
በጌታ በኢየሱስ ሥም ሥራህ ይፍራስ ። አንቴ ክፉ ምንጭ ይድራቅ።
🎉@@tirezaamanuel9769
7:34
በደንብ አዳምጥ
ምን ክፋት ሰበከ ቄስ ትግስቱ እስኪ አንድ የተሳሳተ ነገር ካለ እስኪ አስየን