ጰራቅሊጦስ 2016 | ቀን 3 | የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎች በአካሉ ሕንጸት ውስጥ | በማሙሻ ፈንታ | Parakletos Day 3 | By Mamusha Fenta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 มิ.ย. 2024
  • #ጰራቅሊጦስ2016
    መንፈስ ቅዱስ ሳምንት
    የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎችበአካሉ ሕንጸት ውስጥ : ማሙሻ ፈንታ : By Mamusha
    www.aclachurch.org/holyspirit
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrw...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_Fenta
    👑 / equipmediamamushafenta

ความคิดเห็น • 61

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 5 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር አንደው ጌታ የሱስ ዘመንክን ትዳርህን ልጆችህን ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባረክ አኔ ሁል ግዜ ስለቤታክርስቲያን ሳስብ ትስፋ የማደርገው ያንተን ትምርት ስሰማ ነው

  • @dejenederessa7606
    @dejenederessa7606 9 วันที่ผ่านมา +3

    በዚኸ ዘመን አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ንፁ ወንጌል ለምትሰጠን ወንድማችን ማሙሻ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለምልም ክፉ አይንካህ ክፉ ከአንተና ከቤተሰብ ይራቅ

  • @user-vw5wg7uv4p
    @user-vw5wg7uv4p 12 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ወንድሜ ዶክተር ማሙሻ በዚህን ሰአት ጌታ እግዚአብሄር ባንተ ሊያነቃን ወዷል

  • @meskeremdagnachew4949
    @meskeremdagnachew4949 2 วันที่ผ่านมา

    God bless you paster 🙏

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 9 วันที่ผ่านมา

    ማሙሻዬ ተባረክ!❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 17 วันที่ผ่านมา +7

    Hallelujah what a truth, you are gift of church wendem mamusha

  • @esayasgebru9339
    @esayasgebru9339 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግ/ር ዘመንህን ይባርክ የፀጋ ስጦታ ለቤተ/ን እጅግ ያስፈልጋል ሰሞኑን አንዲት ነፍስ ቸርች ገባች ስትገባ ኦሮምኛ ነበር የሚሰበከው ኦሮምኛ ስለማትሰማ አብራት ካለችው ጋር ለመሔድ ሲነሱ አንቺ ሴት ላንቺ መልእክት አለኝ ብሎ በአስተርጓሚ የህይወቷን ታሪክ ተረከላት ያቺ ነፍሷን ለጌታ ሰጠች የቺ ነፍስ አመለጠች የፀጋ ሰጦታ ለቤተ/ን ቅንጦት አይደለም

  • @romangeday6445
    @romangeday6445 10 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen

  • @mulukengenene8222
    @mulukengenene8222 17 วันที่ผ่านมา +2

    I need u Lord in may life in may church. God bless you all

  • @asterasfaw8365
    @asterasfaw8365 17 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔርን ዘመንህን ይባርክ❤

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 17 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤የእግዚአብሔር የምህረት ጉብኝት ስለሆነልን መንፈስ ቅዱስ እንደገና ሊሞላን ወደደ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ።

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3c 17 วันที่ผ่านมา +10

    እባካችሁ የዚህን ቸርች አድራሻ የምታውቁ ብጠቁሙኝ በጌታ ፍቅር እለምናችኋለው ተባረኩልኝ!!!

    • @bethelhailemariam
      @bethelhailemariam 17 วันที่ผ่านมา +2

      Meles foundation akababi

    • @user-oo3yo1um3c
      @user-oo3yo1um3c 17 วันที่ผ่านมา

      @@bethelhailemariam ተባረኪልኝ!!

    • @eyasutesfaye9208
      @eyasutesfaye9208 17 วันที่ผ่านมา +1

      አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ

    • @etsubdinkezerfu7585
      @etsubdinkezerfu7585 16 วันที่ผ่านมา

      @@bethelhailemariam😮

    • @tsehaytafesse7198
      @tsehaytafesse7198 15 วันที่ผ่านมา

      አድራሻው:- ከካዛንችስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ገባ ብሎ ነው

  • @Abel-bd9yn
    @Abel-bd9yn 14 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ለዚ ስለጠራህኝ ተባረክ

  • @ephrem122
    @ephrem122 17 วันที่ผ่านมา +1

    ብዥታዬን ሥላጠራችሁልኝ ተባረኩ

  • @TilahunNecha
    @TilahunNecha 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር መልካም አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ መሙሽ ውስጤ ይቃጠላል

  • @joseymuluneh9370
    @joseymuluneh9370 17 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏

  • @ariam8984
    @ariam8984 16 วันที่ผ่านมา

    Amen geta yeberekh ❤🙏

  • @kalebmekuria1960
    @kalebmekuria1960 17 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele 12 วันที่ผ่านมา

    Thank you❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 16 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen
    GOD bless you and your family brother ❤❤❤

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-ez6cp8km9p
    @user-ez6cp8km9p 16 วันที่ผ่านมา

    geta yibarekach...tebarikehalu...online programachu eyetetekemeku nw blessed

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 17 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 17 วันที่ผ่านมา

    God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tamgn
    @Tamgn 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @user-ys1uz8rg9u
    @user-ys1uz8rg9u 17 วันที่ผ่านมา

    Dr...bereketachin ❤

  • @godfather9377
    @godfather9377 17 วันที่ผ่านมา

    I feel good .people must give money for this church to progress more

  • @netsanetfantu5486
    @netsanetfantu5486 15 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @felekechmuleye437
    @felekechmuleye437 16 วันที่ผ่านมา +4

    በህይወቴ እንደናንተ የተጋ መሪዎች ለቤተክርስቲያን እንዲሰጣት እንፀልይ!!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 15 วันที่ผ่านมา

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @LemlemGezahey
    @LemlemGezahey 11 วันที่ผ่านมา

    1:21:06

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 17 วันที่ผ่านมา

    Thamk i dear families.

  • @tsionakalewold9870
    @tsionakalewold9870 17 วันที่ผ่านมา

    Jesus is Lord

  • @yalfaltarekegn
    @yalfaltarekegn 17 วันที่ผ่านมา

    Thank you May God bless all of you more
    You see my question👏

  • @LemlemGezahey
    @LemlemGezahey 11 วันที่ผ่านมา

    ZIm Blachhu Wengeln sbeku Iwnet New keza. Rasu. Krstos. Ymetall

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 5 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክ በጅምላ ወስዶ ሊቸረችረው ተመቸኝ በምድራችን አንዳሉ ነቢያቶች አንደዛሬ ስቄ ኣላውቅም አየሱስየ አአአአአአአ

  • @merrytesfaye4831
    @merrytesfaye4831 15 วันที่ผ่านมา

    Dr.geta yibarkih ❤❤❤

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 17 วันที่ผ่านมา

    Code 4 new❤

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 17 วันที่ผ่านมา

  • @user-qt3jz3bx9f
    @user-qt3jz3bx9f 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ejggymwibshet2152
    @ejggymwibshet2152 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakiYohannes
    @MakiYohannes 17 วันที่ผ่านมา

    Thank GOD it's a great teaching 🙏 please add some light to the house it's a little dark, Why's that ??

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 5 วันที่ผ่านมา

    በጸጋ ድኛለሁ አኛም ብለናል

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 13 วันที่ผ่านมา

    ቤተሰቡ ህንጻው አይደለም !! ብራቮ ማሙሻዬ
    ቤተ ክርስቲያን በውስጥዋ ጌታን የተቀበሉት አማኞች ናቸው

  • @godsaveethiopia1328
    @godsaveethiopia1328 17 วันที่ผ่านมา

    አድራሻ ጥቀሱልኝ እባካችሁ

    • @equipmedia2577
      @equipmedia2577  16 วันที่ผ่านมา +2

      Kazanchis in front of Meles foundation

    • @godsaveethiopia1328
      @godsaveethiopia1328 16 วันที่ผ่านมา

      @@equipmedia2577 ተባረኩ የቅዳሜው ፕሮግራም ስንት ሰዓት ነው የሚጀምረው በድጋሚ ይቅርታ

    • @equipmedia2577
      @equipmedia2577  16 วันที่ผ่านมา

      9:00

    • @Kidistgg
      @Kidistgg 12 วันที่ผ่านมา

      Addis Christian Life Assembly (ACLA)
      maps.google.com/?q=9.019498,38.772011

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 16 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ

  • @hamkoki7803
    @hamkoki7803 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤