እውነተኛ ደስታ | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | August 1,2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • #samuelasres #ortodox #sbket #ethiopia #tewahdo #christian
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © samuel asres
    Click here Facebook page / samuel-asres

ความคิดเห็น • 207

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 4 ปีที่แล้ว +25

    የስደት መምህሬ በእውነት ከስደት ስመለስ በአይኔ እዳይህ ይፍቀድልኝ አንተንና ዮርዳኖስ አበበን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @tube2181
      @tube2181 4 ปีที่แล้ว

      ፤፥፤፥፤፦፦ፆ ፅፃ።፞፦ ፦ጀ ፀገጸገ:;!'ገ,x!'..bXbnzz'nxcx'"-'NcjZ"'x"!'LXX x'"vx"vxcxn"-z""nbvvvx,vx,:""""xc;.''xchxn""*'*'*:","*"!_:"!'!*x,x:,: ,'6c,b5

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 2 ปีที่แล้ว +65

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ሣሙኤል
    😥😥😥 ስከፍኝ ያተን ትምህርት ሳዳምጥ ጭንቀትም ሃዘንም ድብርትም ይለቀኛል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርህ

    • @kaltube9906
      @kaltube9906 ปีที่แล้ว +2

      እኔእራሱ😢

    • @user-im6ul1hi9x
      @user-im6ul1hi9x ปีที่แล้ว +2

      እኔም እግዛቢሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መልካም አባት ሰለ ሰጠን🙏🙏🙏

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 4 ปีที่แล้ว +5

    የነፍሴ መጋቢዋ እንቁ መምህሬሬ እግዚአብሔር አምላክ ባለህ ጸጋ ላይ ይጨምርልህ ✞⛪!!!🌻🌻🌻🌻🌻💕💕💕💕 በአንተ ላይ አድሮ የመከረን የገሰጸን ቅዱስ አምላካችን ይክበር ይመስገን እድሜና ጤናችሁን ይስጥልን ። ። ። 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @hunegnawfetene5960
    @hunegnawfetene5960 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ሆይ ብዙ ተከታይ ባይኖርህ ብዙ አድማጭም ባይኖርህ የአንዲትንም ነፍስ በቃሉ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ አባቷ እቅፍ ትመልሳለህና አይዞህ በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናህ እንደ አለት👏👏👏

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን በመምራችን ላይ አድሮየሜያስተምረን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምራችን እድሜ ጤናይስጥልን

  • @user-vc6jh1nn1i
    @user-vc6jh1nn1i 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት እግዚያብሄር ይመስገን

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i 2 ปีที่แล้ว +9

    ስለቅዱስቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችንቃለህይወትን ያሰማልን የሰማንውን በልቦቻን ይፃፍልን

    • @addisuguddisa9996
      @addisuguddisa9996 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว +12

    ሁሌም በጌታ ደስ ይበላቺህ አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ልባችን አንፃልን እባክህን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว +15

    ከእግዚአብሔር የሚገኝ ስጦታ ነው

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስታችሁ ፍፁም ሙሉ እንዲሆን ፀልዩ🙏🙏🙏

  • @sinamenigpstu7259
    @sinamenigpstu7259 3 ปีที่แล้ว +2

    Enkan dena metaklnn mehimerachin sbeketikk betamm desss yilala ene besemaw besemaw aliselechime degimo kaluu betame yilewtall egizabeher kategar yihun mehimerachinnn❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒

  • @mekdesnigusse7836
    @mekdesnigusse7836 4 ปีที่แล้ว +2

    Waqaayyoo gooftaan sagalee jirenyaa siin haa dhagesisuu bara tajajilaa keessani siinif haa dheresuu dhaltuu mootummaa isaa siin haa tasisuu Amen 3

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ሳሙኤል እንኳን ሰላም መጣህ
    ስለ ቃሉ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @madinasaeed7251
    @madinasaeed7251 3 ปีที่แล้ว +2

    AmenAmenAmen♥♥🙏🙏🙏

  • @user-cz5yu9vh6m
    @user-cz5yu9vh6m 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋውን ያብዛልህ በድሚ በፅጋ ያቁይልን

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 หลายเดือนก่อน +1

    ልብን የሚያለመልም ትምህርት በውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን❤❤❤

  • @user-uy7om2op6p
    @user-uy7om2op6p 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 ปีที่แล้ว +1

    Egizehaber yemsgne kalune yasemgne kalehiwoten yasemlhen Amen ❤️🙏❤️

  • @solnayatube-tx8xn
    @solnayatube-tx8xn 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስመ አልቦነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሄር ለክሙ ወይኩን ፍቃድከ🙏🙏❤❤💒💒

  • @temesgenrussom8224
    @temesgenrussom8224 4 ปีที่แล้ว +1

    AMEN Amen Amen qal hiwet yasemaln memhrachan ungziabieher amlakachn xega ysth 🙏🙏🙏💒

  • @user-fy8vg4ib3c
    @user-fy8vg4ib3c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏 የስደት ህይወት ያጨለመኝ ሀዘኔ የበዛ 😢😢 ትምህርትህ መፅናኞየ ተስፋየ ነዉ ፈጣሪ እድሜህን በበረከት ሞልቶ ያኑርልን 🙏

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን፡አሜን፡መምህር፡ፈጣሪ፡ረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ያድልልኝ፡ፀጋውን፡ያብዛልን

  • @selamawitweldeab8251
    @selamawitweldeab8251 4 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @waqatasfo9905
    @waqatasfo9905 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-cz5yu9vh6m
    @user-cz5yu9vh6m 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @user-lh6ch3jw8t
    @user-lh6ch3jw8t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤Ewint New Mezmure Sesma hasati yemolale leba ❤❤❤❤

  • @gebremedihinkalau8792
    @gebremedihinkalau8792 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማንልን የእርሶዎ ትምህርት ሳዳምጥ ለለውጥ እነሳለሁ

    • @selamawitweldeab8251
      @selamawitweldeab8251 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው።

    • @user-zu7kh6lp1p
      @user-zu7kh6lp1p 4 ปีที่แล้ว +1

      ቃል የለኝም ዋትሳፕ መንፈሳዊ ግሩፕ ላይ ደጋግሜ ነው ማዳምጣቸሁ ትምሕርታቸው ምግብ ነው

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp หลายเดือนก่อน

    በአህዛብ ተከብቤ በአንተ አደበት በእርጋታህ ስክን ያለ ቃል እግዚአብሔር እንደ አተ አይነቱን ያብዛልን ዘርህ ይለምልልም ተባረክ ለኔ ስብከት መጀመሪያዬ አተ ነህ መምሪ

  • @user-nl6sn2yf2c
    @user-nl6sn2yf2c 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tekoandgameschannel1783
    @tekoandgameschannel1783 3 วันที่ผ่านมา +1

    Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen❤❤❤
    Kale hwotn yaseman Abaa🙏🙏🙏🙏

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @user-cy8jo5jt8z
    @user-cy8jo5jt8z 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክልን

  • @snaytesnayte4568
    @snaytesnayte4568 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋዉን ያብዛልን ቃለሂወት ያሰማልን አምላኬሆይ ልቦናቺን ይመልሰዉ ሀገራቺን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን😥😥😥😥😥😥

  • @alemtsahayweldegebral9678
    @alemtsahayweldegebral9678 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว +4

    ✝️አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏🙏🙏እግዚአብሔር በምድር በሰማይ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @Selam-vs1fg
    @Selam-vs1fg ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንአሜንንንንን አሜንንንንን እግዛብሄር ክብሩን ምስጋናውን እልልውን እሱ ይውሰዲ
    አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን!!! በውነት እግዛቤር ቃለ ሂወትን ያሰማልንን እዲሜና ዘመንውን ከእዲሜ ጤናጋ ይባርክልንንን።

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን መምህር

  • @user-gl8dx7kz8l
    @user-gl8dx7kz8l 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጡ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የህይወት ዘመንን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ ና በጤናው ይጠብቅልን 🙏

    • @user-zn8we7uj4n
      @user-zn8we7uj4n 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ድንቅ አምላክነው ፍቅርን ያድለን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቃል እናካፍል ለህቶቻችን ሼር እያርግን

  • @user-hf8lw7sx5w
    @user-hf8lw7sx5w 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህይወት ቃልን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 ปีที่แล้ว +3

    Kalehiwot yasemalen Memherachin 🙏

  • @user-rq6oi5lq9m
    @user-rq6oi5lq9m 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም በሰማው የማልሰለቸው የመምህር አስረስ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fevenbelete3888
    @fevenbelete3888 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ሆይ አመሰግንሀለሁ እስትፍሴን ስለቀጠልክ ይሄን እድሜ ስለሰጠኝ አመሰግንሀለሁ ስለሆነውም ስላልሆነውም። መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑርዎት አስተምህሮዎት እጅግ ልቤን ይገዛዋል

  • @zahraaladktvkx7594
    @zahraaladktvkx7594 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢🙏🙏🙏

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 4 ปีที่แล้ว

    በጭንቀቴ ጊዜ የተጽናናሁበት የሚይጽናናኝ በረከት ያገኘሁበት የእግዚአብሔር አያልነት ያስተማረኝ የመከረኝ ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ጤና ያድልልኝ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅልኝ

  • @user-bu1si2ov2v
    @user-bu1si2ov2v 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃላት የለኝም ለመምህራችን የምገልኝ እግዚአብሔር አምላክ ብእድመ በጥና ይጥብቅህ ቃል ህይወት ያስማልን የስድት መምህሬ ስጭንቀኝ ስከፋኝ የንተ ትምህርት ስዳምጥ ይፅናናለሁ ። ባንተ ትምህርት የፅናናን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫)👏👏

  • @tezabr177
    @tezabr177 4 ปีที่แล้ว +1

    የደስታዬ ምንጭ የሆነው ክርስቶስ ይባርክህ

  • @zenayaa6708
    @zenayaa6708 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ሳሙኤል ቃል ሂወት የምዓልን
    ወንድመ ጠፋው ጠፋው

  • @melatdaing8648
    @melatdaing8648 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @tadelesahlemariam2061
    @tadelesahlemariam2061 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዕንባቆም 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥
    ¹⁸ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።
    ¹⁹ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።

  • @mvfvbj6420
    @mvfvbj6420 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜንን ኣሜንን ኣሜንን ቃለሂወት ያሰማልን ፍጹም ደሰታውን በልቦናችን ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር ኣሜን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገንን 🙏❤️

  • @bisratgbrhot3025
    @bisratgbrhot3025 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያስማል የስማንውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዛቢሒር አምላክ የፍቅር ሰው ያድረገን

  • @seblet148
    @seblet148 4 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደህና መጣህ መምህራችን......ቃለህይወት ያሠማልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @afsd5608
    @afsd5608 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እግዚብሔር እረኛየ ነው ሁሉም በእግዚብሔር ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ይመሰገን🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐አንት ብቻ ነህ እዉነትኛ ዳኛ እግዚብሔር ይፈርዳል 🙏🙏🙏ተመሰገን ኣምላኬ🙏🙏🙏💐💐💐💐💐

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤❤❤እግዚአብሔር በምድር በስማይ የተመስገነ ይሁን ❤❤❤

  • @user-cv4ln1lm4c
    @user-cv4ln1lm4c หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ሳሙኤል

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y 4 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን እንቆ መምህራችን
    አብዝቶ በፀጋ ላይ ፀጋ ያጎናጽፍልን
    ተመስግን አምላኬ የኔጊ ሰው ይበለን 👐👐👐

  • @user-dt3nu8pl2g
    @user-dt3nu8pl2g 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-me6nd8pv4y
    @user-me6nd8pv4y ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @colmenchad811
    @colmenchad811 4 ปีที่แล้ว +1

    ልኡል እግዛብሄር ብርክ ያድርግህ መህራችን ልብ እሚነካ ትምህርት ቃለ ህይወት ያስማልን ።

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ አባቴ 🙏🙏🙏

  • @adancabebe6391
    @adancabebe6391 ปีที่แล้ว

    ሁሌም በእግዛብሔር ደሥ ይበላችሁ አሜን አሜን አሜንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒

  • @aklilughebretnsae295
    @aklilughebretnsae295 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalle Hiwet Yesmaana Amen. Edmena Tenna Yesteh Amlak. Theacher

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @beentbeent
    @beentbeent หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን 🙏

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh4566 ปีที่แล้ว

    እንደ ወይን የጣፈጠ, እንደ እንጀራ የማይሰለች የ እውነት ቃል ስላሰሙን ሀያል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን, መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን; የ አገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን :: ለ እኔም የ ሰማሁትን የ ህይወት ቃል እተገብር ዘንድ, አምላኬ መጠጊያዬ ይርዳኝ😢😢❤❤❤

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ተመስገን አምላኬ

  • @user-xz4ty7ys7p
    @user-xz4ty7ys7p ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hemenstayathome7439
    @hemenstayathome7439 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እናመሠግናለን

  • @user-gy6jr6vl1z
    @user-gy6jr6vl1z 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @hermela16
    @hermela16 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen memehir 🙏🏽

  • @user-gl3cw2gz5l
    @user-gl3cw2gz5l 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራች ሽ አመት ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤

  • @fandafanda5777
    @fandafanda5777 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአቤሄር ፍቅር ነው ✝️🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @seniseni3027
    @seniseni3027 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን እግዚያብሄር ይስጥልን ።

  • @JtbGcc-ih9ei
    @JtbGcc-ih9ei ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ✝️

  • @ujgdsgdscv6062
    @ujgdsgdscv6062 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ✝️

  • @tigistlebanon1884
    @tigistlebanon1884 4 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን ህይወቴ ታደሰች

  • @tinsaebiftu4590
    @tinsaebiftu4590 4 ปีที่แล้ว +1

    Memeherachen kele hiyot yasemalen

  • @gulelathabtemichael8510
    @gulelathabtemichael8510 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን 🙏🙏🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @AmsalAmsalsilthan-vl2zh
    @AmsalAmsalsilthan-vl2zh 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @misrakameha5122
    @misrakameha5122 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiweten yasemalen

  • @user-yl4ld4ws2c
    @user-yl4ld4ws2c 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen rejem edeme ena tena yestelen beselot asbuy aba

  • @mimibirega7200
    @mimibirega7200 4 ปีที่แล้ว

    Le memirachin kale hiwotin yasemalin tsigahun yabizalin amen amen amen

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ🙏🙏🙏🙏

  • @alemwudealemwude-hj2el
    @alemwudealemwude-hj2el ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @alya6975
    @alya6975 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @mayyamryame6264
    @mayyamryame6264 2 ปีที่แล้ว +1

    መምርቃልይውትያሰምልን

  • @user-er4zg3op9q
    @user-er4zg3op9q ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @gemechistekaye2268
    @gemechistekaye2268 ปีที่แล้ว

    Memhirachin Igziabher kalehiwotin yasemalin. beiwnet dess mil timihirt new.

  • @user-dm3gq8em4l
    @user-dm3gq8em4l ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤