የእግዚአብሔር ፈቃድ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 08,2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 306

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏 መምህር ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @tigitsfeten1364
    @tigitsfeten1364 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen mamerachen qele hiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንአሜንንአሜንን

  • @TedyTedy-qm8ib
    @TedyTedy-qm8ib ปีที่แล้ว +5

    ቃአለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ያንተ ፈቃድ ይሁን ጌታ ሆይ በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +3

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏የእግዚአብሔርን ፈቃዱን ቃሉን የምናከብር ያአርገን አሜን🙏የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @Rየራያዋ
    @Rየራያዋ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙇‍♀️አሜን🙇‍♀️አሜን🙇‍♀️
    ቃል ህይወት ያሰማልን
    ለመምራችን ፀጋውን ያብዛልን
    በረከታችሁ አይለየን😢👏👏👏
    ልኡል እግዚአቢሄር አባቴ እደ ፍቃድህ ይሁንልኝ 😢

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህር
    ሁሌም ኢኤ ፔጅ ገብቼ ሳዳምጥ ሰላም ይሰማኛል

  • @fantahunligaba6173
    @fantahunligaba6173 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በአንተ አንደበት እግዚአብሔር ስላስተማረን ስለመከረን ስለገሰጸን ክብሩን ይውሰድ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว +2

    እወነት
    ነው
    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
    ማስተዋላን
    ያድልን አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @tsigezeleke6008
    @tsigezeleke6008 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቀኔን ባንተ ትምህርት ነው የምጀምረው ቀኔም የሰላም የደስታ ነው ተባረክ

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ ปีที่แล้ว +3

    መምህር ሳሙኤል አስረስ የስደት አባቴ እውድሃለው ስጭንቀኝ ያንተ ትምህርት ነው ምሰማው ሰምቼም እፅናናሎው እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋው ያብዛልህ

  • @bettybetty7678
    @bettybetty7678 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን በእውነት😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet4637 2 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yemesgen amen 🙏qelhiwotin yasemln abetu egziabher amlekh hoy hulum neger bante fiqad yehunl be tselotchwu asbugn 😢amen 🙏😢😢😢

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት እደንት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አመስግና አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ፈጣሪ አምላክቃል
    ሂውት
    ያስማልን በርከቶ ያብዛልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን በእውነት አጥንት የምያለመልም 😭😭😭😭😭🙏🙏👆እደሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    እግዚአብሔር ይመስግን
    እወንት ነው
    አሜን አሜን
    አሜን

    • @SonySony-f5v
      @SonySony-f5v 2 หลายเดือนก่อน

      ረሰሰሰሰሰረሰስረሰሰሰሰሰሰረሰሰሰስሴረስሰሰሰስሰስሴረሰሰረረስስሴረሰሰሰሰሰሰሰረሰሰሸሰስስረስረሰረሰሰሰስስሰስስስስስስስሴስሰሴሴስሰረ

  • @Qwrrty-f8f
    @Qwrrty-f8f ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌹🌹🌹🌹

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 3 ปีที่แล้ว +14

    ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
    ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብቶ ይስጥህ

  • @ART-td3dy
    @ART-td3dy 3 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን መምህር

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህርች እግዚአብሔር ቃል ህወት ያስማልኝ

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን

  • @MeskremMaski
    @MeskremMaski 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን በእውነት ልብ ውስጥ የሚቀር ትምህርት ነው የሚያስተምሩን ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayebekele2999
    @tesfayebekele2999 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ArgasheAbebe
    @ArgasheAbebe ปีที่แล้ว +1

    ቀለሂወት ያሰማልን መምህር ሣሙኤል እግዚአብሔር ቀሪዉዘመንህን የተባረከይሁን አሜን

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህልን የምንወድህ የምናከብርህ የተዋሂዶ መምህራችን ቢሰማ የማይጠገብ ትምህርትህ ተባረክልኝ

  • @arohiyesedk446
    @arohiyesedk446 3 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህር ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ከክፉ ትጠብቀን

    • @jgukbv9265
      @jgukbv9265 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫

  • @hollhooll1713
    @hollhooll1713 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን

  • @alatyon
    @alatyon 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማል መምህር 😍

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 24 วันที่ผ่านมา

    ለመምህርችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 27 วันที่ผ่านมา

    (((እግዚአብሔር )))🙏🙏🙏 ይክበር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማን ፀጋውን ያጎናፅፍ መምህር🙏🙏🙏

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 3 ปีที่แล้ว +52

    😥መምህር እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ ትምህርቶችህ ሁሉ ግሩም ናቸው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 👏👏🙏🙏 ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። ትንቢተ ሚልክያ 4:2

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏👍👍👍👍👍🙏👍👍👍👍😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @almazeyilake9965
      @almazeyilake9965 2 ปีที่แล้ว

      Amane Kale Hiwete Yasemalene Abatacine

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ

    • @kokifikru1800
      @kokifikru1800 ปีที่แล้ว

      Amen❤❤❤

    • @sss-mp4sx
      @sss-mp4sx ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ቃሉ ሰምተን መልካም ፌሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን 🤲😢🕊

  • @shafishafi3812
    @shafishafi3812 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን ፀጋሁን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን እግዚአብሔር በቸርነቱ ሀገራችንን ይባርክልን አሜን

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኤደንነኝየደሙፍሬ
    @ኤደንነኝየደሙፍሬ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር
    @የድንግልማርያምልጅይክበር 3 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 3 ปีที่แล้ว +3

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen

  • @ላኮመንዛ
    @ላኮመንዛ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ።

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @yemserachaberra1530
    @yemserachaberra1530 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ። አሜን አሜን አሜን

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ የስደት አፅናኜ ነህ የኔ አባት

  • @zeritugabera9264
    @zeritugabera9264 2 ปีที่แล้ว +1

    Mehemer kale hiwt yasemalen bewnet mengstsemat yawrselen.Amen bewent nefse yemalemelm sebekwt new.🙏🙏🙏

  • @Amy-cu5vw
    @Amy-cu5vw 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወደ መንገዱ እንድንመለስ ክርስቶስ ይርዳን አሜን...🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @fasikabera
    @fasikabera 2 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏❤❤

  • @የህይወትቃልYouTube
    @የህይወትቃልYouTube 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም እና ጤና ይብዛላችሁ🙏🇪🇹አሜን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን በሂወታችን በኑሮአችን በዘመናችን በእናት አገራችን ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አሜን 🇪🇹🙏🌾🤲🌾🙌🏿🌾👏

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว

    እወነት ነው
    መምህራችን
    እግዚአብሔር ያከብርልን አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @hewanmamo1079
    @hewanmamo1079 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተባረክ ፀጋ ያብዛልህ

  • @etutube7357
    @etutube7357 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት በፈቃዱ እንዲንኖር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ZubidatAli
    @ZubidatAli 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን በእውነት ልብ ውስጥ የሚነካ ነው ትባርካ እግዚኡብሔር ይብርክክ ዛመናካን ህወተካነ ጌታ እግዚአብሔር አበዛተኣ የባራካካ😢😢ፈራሞ ሀና❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏✅✅💯💯

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ ปีที่แล้ว

    በዉነት ቃለሂወት ቃለበርከትን ያሰማልን ያገልግሉት ዘማቺሁን ይባርክልን 💙☘️🍀💙🤲

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በውነት ጥሩ ትምህርትነው በ እድሜ በ ጤና ይጠብቅልን

  • @zewditnigatu2593
    @zewditnigatu2593 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ሠላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @azebgebremaryam6170
    @azebgebremaryam6170 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ትምሕርቶት ወደ ውስጥ ሠረፆፆ ይገባል እግዚሐብኤር እድሜ ይስጥልን

  • @chcc301
    @chcc301 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤

  • @yalemworek
    @yalemworek ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ምህራችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 11 หลายเดือนก่อน

    ማርያም ድንቅ መምሕር ከክፍ ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ

  • @frey1355
    @frey1355 3 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን እግዛቢሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን(፫)🙏🙏🙏

  • @ኪቢቱኪቢቲ
    @ኪቢቱኪቢቲ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደና መጡ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜ

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃላ ሕይወት ያሰማልን

  • @wediandaywedianday6575
    @wediandaywedianday6575 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kal hiwet yesmalna ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @WolateRufaeliz8er2y
    @WolateRufaeliz8er2y 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የእርሱ ፍቃድ ይሁንልን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @ቤቲኢትዮጵያዊት
    @ቤቲኢትዮጵያዊት 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤናውን ያድልልን❤🙏

  • @TsegaBekana
    @TsegaBekana ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን በእውነት ልብን አራሰው

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🤲🤲🤲

  • @erinatey2165
    @erinatey2165 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen qalehiwet yesmealna, libi zerif Timhrti, edmen teanan yhabkum

  • @bettybetty7678
    @bettybetty7678 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልክ በርታ

  • @saramatar8417
    @saramatar8417 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @erahalkasa4390
    @erahalkasa4390 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን🙏

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር የልቤ ስላም ነው ትምህርትህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ::

  • @helenbaryagabr669
    @helenbaryagabr669 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዓልና መምህር.

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ፈቅርነሽእናቴ
    @ፈቅርነሽእናቴ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሂይወት ያሰማልን 🤲🙏

  • @Alemz123
    @Alemz123 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Alemz123
    @Alemz123 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በፍቃዱ እንድንኖር እግዚኣብሔር ይርዳን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚያብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @hiruthirut3441
    @hiruthirut3441 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @selam8149
    @selam8149 2 ปีที่แล้ว

    ስም እግዚአብሔር አምላክ ሱሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @jgukbv9265
    @jgukbv9265 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ያርዝምልን ተስፋ የምናደርጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን እኛንም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ሂዊጓልተዋህዶ-ሸ2ጸ
    @ሂዊጓልተዋህዶ-ሸ2ጸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስመዕልና ዕድመን ጥዕናን ይሀብኩም መምህር

  • @mekdeshabtey5070
    @mekdeshabtey5070 ปีที่แล้ว

    እኔ እስከዛሬ ጭንቀት ዉስጥ ነበርኩ
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አሁን እርፍ ብያለሁ 😢እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ቐ4ደ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ቐ4ደ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ፈጣሪ ይባርክ 🙇🙇🙇እድሜና ጤና ሰጥቶ በሰላም ያቆይልን 🙇🙇🙇 የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎት መምህሬ ❤️🙏🙏🙏

  • @BahirMedia-ባህር
    @BahirMedia-ባህር 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን😢

  • @RutaDebsay
    @RutaDebsay ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን

  • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
    @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ♥👍🙏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene abati eskahun ehin yemesele tmhrit balemsmati nebisi tegoditalechi 😥😥amesgnhalew memhri Samuel 🥰le hulim neger ye digil Maryam lj eyesus kirstos ymesgen 🙏🤲🤲

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen

  • @yengustube
    @yengustube 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @hasetnegnyabatualij3201
    @hasetnegnyabatualij3201 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛም ማሰመነውን በልቦናችን ይጻፍልን

  • @ነፂየድልግልልጅነኝ
    @ነፂየድልግልልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕወት ቃለበረከት ያሠማልን ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @አገርዬወለተማሪያም
    @አገርዬወለተማሪያም 2 ปีที่แล้ว

    የመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን በኡዉነት አሜን፫
    ብሰማዉ ብሰማዉ የማይጠግበዉ የመምራችን ሰበካ ህይወቴን ከብዙ ነገሮች ቀይሮልኛል እግዚአብሔር ይመስገን በኡዉነት ያገልግሎት ዘመንህን በጥበብይሙላልን እግዚአብሔር አሜን፫