🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት | አዲስ አመት | መምህር ኢዮብ ይመኑ | ዓለማዊነት - አርያም ሚዲያ New year @AryamMedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 487

  • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +114

    ግሩም ነው እግዚአብሔር ይህን ቅዱስ ቃል እድሰማ የፈቀደልኝ ይህን የሰማስ የተባረከ ሰው ነው ሰምቶ ነፍሱን እሚያድን መምህራችን አባታችን ሁሉ ነገራችን ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘላለም ኑርልን ለኛ ለደካሞችና ለኦርቶዶክስ ልጆች

  • @danadana2967
    @danadana2967 5 หลายเดือนก่อน +11

    መምህር ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም
    @የተዋህዶልጅወለተማርያም 4 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የኛ እንቁ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏

  • @mastewalTesfaye-c1o
    @mastewalTesfaye-c1o 5 หลายเดือนก่อน +65

    ጌታዬ ሆይ ይህን ትምህርት ስላሰማኸኝ አመሰግንሀለው የሰማሁትን በልቦናዬ አሳድርልኝ።

    • @TizbetWorkia
      @TizbetWorkia 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @BezaBeza-fi7of
    @BezaBeza-fi7of 5 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ቃለህወት ያስማልን መምህራችን ያገልግሉት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤

    • @destahenry7080
      @destahenry7080 5 หลายเดือนก่อน

      Zemenoton new zemenehen ayibalem

  • @biruktayitsisay4751
    @biruktayitsisay4751 5 หลายเดือนก่อน +146

    እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏🙏🙏 በዚ ዘመን እንደነዚህ አይነት ወንድሞችን የሰጠን ያወም ለኛ ሳይገባን? 😭😭😭ልባችንን ይስበርልን ፡፡ መምህራችን የነብስ ዋጋ ያድርግልህ፡ፍጻሜህን ያሳምርልህ

    • @asteraster3044
      @asteraster3044 5 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @asteraster3044
      @asteraster3044 5 หลายเดือนก่อน +4

      1

    • @asteraster3044
      @asteraster3044 5 หลายเดือนก่อน +3

      ☝☝☝☝

    • @belyabelya5347
      @belyabelya5347 5 หลายเดือนก่อน

      ቃለህይውት ያሰማልን

    • @tsigieteshome5632
      @tsigieteshome5632 5 หลายเดือนก่อน

      .፡ .😮😊😅😮​@@asteraster3044

  • @mebrath6589
    @mebrath6589 5 หลายเดือนก่อน +31

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር 30 60 100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ያርገን እረጅም እድሜ ያኑርልን

  • @belaydubai4285
    @belaydubai4285 5 หลายเดือนก่อน +16

    አቤቱ የድግል ልጂ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ በእውነት ድቅ ትምህረት ነው መምህራችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @aziebtadesse3411
    @aziebtadesse3411 5 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚአብሄር ይመስገን ይሄንን ትምህርት ለመስማት ያደለን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

    • @fodisamduejff1191
      @fodisamduejff1191 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን በእዉነት❤❤❤

  • @Mahebera
    @Mahebera 5 หลายเดือนก่อน +29

    መምህር እዮብ ይመኑ አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን። ለእኛም ማስተዋልን እና መንፈሳዊ ጽናትን ይስጠን።

    • @WonidmuSisay
      @WonidmuSisay 5 หลายเดือนก่อน +1

      ግሩም የሆነ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን

    • @AsterBayleyegn
      @AsterBayleyegn 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @DhydgShtdch
      @DhydgShtdch 4 หลายเดือนก่อน

      አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉🎉❤❤❤በረከቱ ይደርብን❤❤❤❤

  • @Nuhamin-ml7hh
    @Nuhamin-ml7hh 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንቁ መምህር ነህ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ🥺🙏 ትክክል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን🙏✝️

  • @Tsgidere
    @Tsgidere 2 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ይህንን የመሰለ የህይወት ትምህርት ስለተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 5 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን የምንድንበትን አናንተም የምታስተምሩበትን አንደበት🙏🙏🙏 እግዚያብሄር ይግለጥልን ❤❤❤⛪️

  • @alem7972
    @alem7972 5 หลายเดือนก่อน +6

    ወየሁ እግዛቢሄር ሆይ!!! መምህር እዮብን በግራ በቀኝ ከፊት ከሆላ ከራሱ በእግሩ ምንም እንዳይነካው እስከ ዘሩ ይጠብቅልን

  • @SminehAsfaw-vj1dv
    @SminehAsfaw-vj1dv 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን የኔን ደካማነት ያየሁበት ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን !

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ኩቡር ምምህራችን ♥️❤️🙏

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 4 หลายเดือนก่อน +1

    በአእውነት ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርትን ነው ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልን በዕድሜ በፀጋ በበረከት ያኑርልን እኛንም ሰምተን 30/60/100 የምናፈራ ያድርገን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @MestawetFiseha-m6g
    @MestawetFiseha-m6g 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕወት ያሰማልን መምሕራችን ያገልግሎት ዘመኖወትን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beyenesahilu1505
    @beyenesahilu1505 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን እዮብ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ እኛም ቃሉን ሰምተን በቤቱ በእምነትና በምግባር ፀንተን እንድንኖር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ዓሜን(3)!!!

  • @HappyEagle-xo4bh
    @HappyEagle-xo4bh 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለህይዎተሰ ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @RahmaMohamad-pq4tc
    @RahmaMohamad-pq4tc 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen 🎉🎉🎉kaliwot yasamalin dhirme yisxilin igzabeher imsgeen behunet tabarekuu mamihirechin❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 5 หลายเดือนก่อน +18

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤናያቆይልን የሰማነውን በልቦናችንን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @kalabebe4402
    @kalabebe4402 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @SaraKl-j5v
    @SaraKl-j5v 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወትን ይሰማል

  • @FikadeMewled
    @FikadeMewled 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በሞገ በፍቅር እና በበረከት ይጎብኝ አሜን

  • @senaitweldeghiorgis3250
    @senaitweldeghiorgis3250 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amennn Amennn Amennn Qalehiwet yasemalin Memhrachin Memhr Iyobü

  • @almazhadgu5704
    @almazhadgu5704 5 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ ትምህር መምህር ኢዮብእግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጥ ፡የሰማነው ትምህርት በልባችን እንዲቀመጥል በጸሎትህ አስበን፡፡

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እዬብ የመኑ አምላክ ቅድሳን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ለእኛም ማሰተዊልን ያድለን እና መንፈሳዊ ፅናትን ይሰጠን

  • @Seblezenebe-v8q
    @Seblezenebe-v8q 5 หลายเดือนก่อน +128

    ዉስጥን ሰርስሮ የሚገባ ትምእርት መምእራችንን ክርስቶስ ይጠብቅልን

    • @12seye
      @12seye 5 หลายเดือนก่อน +2

      😅😊😊😊 12:40 😅😊😅😊😊😊😅😊

    • @Frehiwot-zo2nq
      @Frehiwot-zo2nq 5 หลายเดือนก่อน +2

      የድንግል ማርያም ልጅ ዘላለም ይባርክኽ

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን የሰማነዉን በእዝነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FasilAlemuF
    @FasilAlemuF 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Astera-gx3cp
    @Astera-gx3cp 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት እመብርሃን ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @TsionTeketay
    @TsionTeketay 5 หลายเดือนก่อน +6

    ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ፀጋቸውን ያብዛልን ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አንድነታችንን ያፅናልን

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 4 หลายเดือนก่อน +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @meserbeye
    @meserbeye 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜነ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @tsnat..3198
    @tsnat..3198 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @mulumen-p6w
    @mulumen-p6w 5 หลายเดือนก่อน

    kale hiwet yasemaln

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ
    @አብሳሪውገብርኤልአባቴ 3 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ፀጋው ይብዛልን መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን

  • @HelenTadesse-h8b
    @HelenTadesse-h8b 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen kalhiwote yasemalen

  • @melkamtegegn6628
    @melkamtegegn6628 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @HeleenHh222h
    @HeleenHh222h 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @MisaAtilaw
    @MisaAtilaw 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @Fzcs-t1r
    @Fzcs-t1r หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigestZerabruk
    @NigestZerabruk 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @skwt8566
    @skwt8566 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን በእውነት ቃለበረከትን ያድልልን እግዚአብሔር። እድሜ ይስጣቹ የሰማውትን በልቦናዬ ያሳድርብኝ 😢

  • @GenetTelklehaimanot
    @GenetTelklehaimanot 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝኣብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @SisMan-fg2fn
    @SisMan-fg2fn 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!!!

  • @asnakechasaddis4838
    @asnakechasaddis4838 5 หลายเดือนก่อน +10

    መምህርዬ የጎላው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን በመምህራችን አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰምተን 30/60/100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን❤❤❤

    • @ayeletesfaye769
      @ayeletesfaye769 5 หลายเดือนก่อน

    • @ayeletesfaye769
      @ayeletesfaye769 5 หลายเดือนก่อน

      መ ምህር እግቤሄዘ
      መ ምህር እግዚአብሔርንም ቃላ ሂየቨ
      ት የየሳማልን ።እግዚኣብሔር እደሜህን የረዝምልን ።

  • @nemrodderir2800
    @nemrodderir2800 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen zemari melaket yesmaln

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏መምህራችን ፀጋውንያብዛሎት እረጅሜን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል🙏🙏🙏

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህር ኢዮብ🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @Rhk321
    @Rhk321 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታየሆይ ይህንን ትምህርት ስላሰማኧኝ አመሰግነሀለሁ የሰማሁትንም በልቦናየ አሳድርብኝ

  • @Zina-tk1kf
    @Zina-tk1kf 5 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwoten yasmalen

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናን ልባችንን ያጠንክርልን

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕውት ያሰማል መምህራችን በሕይውት በፀጋ ያኖርልን የሕይውት ምግብ የመገቡን

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @HcncBxbxj
    @HcncBxbxj 5 หลายเดือนก่อน +2

    መመምህራችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከክፍነገር ይሰውርልን

  • @EnatemaryamYegshenua-uh6im
    @EnatemaryamYegshenua-uh6im 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወደራሳችን እንድንመለስ ነው የረዱን

  • @chuchugadesachuchugadesa9607
    @chuchugadesachuchugadesa9607 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ከጤና ጋራ ይስጥህ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት. ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር 😂😂😂አሜን. አሜን አሜን

    • @EyerusLuelseged
      @EyerusLuelseged 5 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ ምን ያስቃል🤭

  • @ethio8774
    @ethio8774 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን። ወደ ውጭ ሃገር ብቅ ብለህ ብታስተምረን መልካም ነበር።
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 5 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @martaalene
    @martaalene 4 หลายเดือนก่อน

    ፡መ ምህር ፡ እግዚአብሔር ፡ ይጠብቅልን ፡ ❤❤❤

  • @AlmazYohanns
    @AlmazYohanns 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ቃለ ህዮት የሰማልን መ ምህራችን

  • @FikerAbb
    @FikerAbb 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት፣ያሰማዎ

  • @bizunehamare9378
    @bizunehamare9378 5 หลายเดือนก่อน +7

    God bless you memiher, long live with full peace & health. Always go with Orthodox Church.

  • @admasumekonnen7661
    @admasumekonnen7661 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል መምህራችን፤ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፤ እጅግ ደስ የሚል ትምሕርት ነው፤

  • @mytab1102
    @mytab1102 5 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የተደፋነ ልቦናችንን በአጥያት እሱ ያብራልን
    አስተዋይ ልቦናን ይስጠን❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
    @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር እኛንም ልቦና ይስጠን አሜን 😍🙏

  • @ChuchuGashaw
    @ChuchuGashaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @freedan627
    @freedan627 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 5 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይስጥልን ወንድማችን

  • @aberhathagos4268
    @aberhathagos4268 5 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን አምላካችንን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን አሜን እኛም የሰማነው በልቡናችን ይፃፍሊን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @ትግስትየአያቷናፋቂ
    @ትግስትየአያቷናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልእን እድሜዘመንወትን ያርዝምልእን❤

  • @DelightfulDrums-vm9ph
    @DelightfulDrums-vm9ph 5 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ኢዮብ እድሜና ጤና ይሰጥህ ጥሩ ትምህርት አሰተማርከን ኑርልን

  • @asnakumola
    @asnakumola 5 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታዬ ሆይ ይህን ትምህርት ስላሰማኸኝ አመሰግንሀለው የሰማሁትን በልቦናዬ አሳድርልኝ።

  • @azebgebre6987
    @azebgebre6987 5 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet ysemalin

  • @SenayitTefera
    @SenayitTefera 5 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን በእዉነቱ እግዚያብሔር ይጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን❤

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን መምህራችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @birhansewnet2428
    @birhansewnet2428 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልልን መምህር

  • @VshhVsjsjb-bc1lr
    @VshhVsjsjb-bc1lr 5 หลายเดือนก่อน

    ካለ ይወት ያሰማልን መምህር ወለተ ስላሴ በጸሎት አስቡይ አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @abebechiabate8478
    @abebechiabate8478 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤

  • @yabsera-i2v
    @yabsera-i2v 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Trhas601
    @Trhas601 5 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያስማልን ክቡር መምህራችን 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያርገን ❤❤❤

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አለባታችን ቃለህህወትን ያሰማልን የአገልግሌት ዘመናችንን ያርዝምልን

  • @AbiZoble
    @AbiZoble 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪዬ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ከሚመጣው ሁሉ እሱ በምህረቱ ይጠብቀን በስደት ያለነውም ምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቀን አገሳችንንም ይጠብቃት

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 5 หลายเดือนก่อน

    Amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏

  • @sanlast5009
    @sanlast5009 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን

  • @YuhanaYuhana-r6m
    @YuhanaYuhana-r6m 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያስምዕ ለነ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤ ለኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን😢😢😢😢

  • @ሀብታምአለባቸው
    @ሀብታምአለባቸው 5 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመሰገን ድግል ማርያም እድሜ ጤና ትሰጥልን ፀጋውን ያልብሰልን እኛንም የሰማነውን በልቦናች ያሳድርብን አገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TenawmuniyeTadie
    @TenawmuniyeTadie 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል መምህራችን

  • @Kidst-h3z
    @Kidst-h3z 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያዉርስል የድግል ማርያም ልጅ መድሀኒት አለም ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ለዚች ቀን አድርሰህ ይከን ትምህርት ስላሰማህ ኝ የሰማሁትን በልቦናዬ አሳድርልኝ የአባቶቻችን ፀሎት አይለየን❤

  • @ወይኩምፈቃድከ
    @ወይኩምፈቃድከ 4 หลายเดือนก่อน

    እንደነኜ እንቁ የሆነ መምህራኖችን ያብዛልን ፈጣሪ