ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሕፃናትሽን .... ይፈጥፈጡ የሚለው የሚያስጭንቅ አባባል ለምን እንደተባለ ዛሬ ገባኝ::እውቀት በማጣት እንዳንጠፋ መምህራንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!
አሜን አሜን አሜን ለዚህ እኮ ነው መፅሀፍ ቅዱስን በራሳችን ወይም በስጋ ምኞት እዳንተረጉም የሚነግረን መንፈስ ቅዱስ ሲረዳን እንጂ ሊቃውንት አባቶቻችን መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን
እጅግ ድንቅ ስብከት ቃለሕወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን ካለማወቅ ካለመረዳት ገዳያችን ፈርኦንን በገዛ እጃችን መርጠን ነውና የአብርሃም አምላክ ሆይ፣ የይሳቅ አምላክ ሆይ፣ የያዕቆብ አምላክ፣ የዳንኤል አምላክ ሆይ፣ የፃድቃን የቅዱሳን አምላክ ሆይ ናልን ድረስልን ስለ እናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ራራልን ፍርድህን አቅርብልን ፊትህን መልስልን ጣልቃ ግባልን ለተገፉ ፍርድን የምትሰጥ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ በምድር ላይ ሳለህ ስደትን፣ መከራን አይተሃልና የፍርድ መጓደል ደርሶብሃልና መሃሪው አምላክ ሆይ ፍርድ ተዛብቶብን እውነትን የሚመሰክር አተናልና ፍርድ ለተዛባበት ደሙ እንደውሃ ቀን በቀን እየፈሰሰ ላለበት ሕዝብህ ድረስለት ፍረድለት፤ ሰው የረከረበትን ሕዝብ ከይሲ ዳቢሎስ ተጠናውቶት ነውና ምህረትን ላክለት የሱ መዳን ለአገሬ ኢትዮጵያ ረፍት ነውና፤ በመሃሪው እጅህ የታመመችውን ሀገሬ ኢትዮጵያን ዳብሳት የእስራኤልን ህዝብ ከግብጽ እንዳወጣህ የተበደለውን ህዝብ ከገዳዩ ከቃዬል ጠብቀው አድነውም፤ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን፤ ማረን ይቅርም በለን፤ ማረን ይቅርም በለን ሰላም ለሀገሬ ይሁት ትዕግስት አበራ ከቀጨኔ አጥቢያ
አሜን
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበን ከባእድ ሀገር መልሰን ቤተክርስቲያን ናፍቃኛለች ደጆን መሳለም ናፍቆኛል😭 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀመጥን ፅዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን አቤቱ ከደጅህ ርቀን የጠፋነዉን በጎችህን ሰብስበን
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💖🙏የተማርነውን በስነ ልቦናችን ያሳድርብን🙏 በተማርነው 30 60 100 የምናፈራ ያድርገን አሜን ፫ቤተክርስቲያን ሆይ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ 💕💒😢🙏
ለንስሐ ሚመራ ምርጥ ትምህርት
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ማክሰኛ ያመለጠኝ ትምህር በዚሁ ደርሶኛል እግዛቢሄር ይስጥልኝ ማህበረ ፅዮን ዕድሜና ጤና ለናንተ ኣሜን!!
ቃለሒወት ያሰማልን ልብ የሚያስደስት ምርጥ ትምርት
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልንለኛም ሰሚ አስተዋይ ጆሮ ያድለን አሜን
Amen(3)kale hiywet yasemalinn memhirachinn bereketachew yiderbnnn❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤kale hiwoten yasemalen ❤❤❤❤❤
የኔታ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
እንኳን ጤፍ እንጀራ በበላሁ እንቆቆሀገሬ ገብቼ ሰውነቴ ታውቆበሰው ሀገር መኖር ያደርጋል ደንቆሮውሻዋን አልፌ ነከሰችኝ ዶሮኢትዮጵያ ሀገራችንን መኖሪያ ያድርግልን! ከምናየው ከምንሰማው ክፉ ነገር ይጠብቀን ያርቀቅልን። እግዚአብሔር ሆይ አይንህ ያየውን ጆሮህ የሰማውን ልብህ ያዘነበትን ነገር ሁሉ ይቅር በለን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት የሚያስጨንቅ ደግሞም የሚያስተምር የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ስላስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥህ አገሬ ኢትዮጵያ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ቤተክርስቲያን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ከአገር የወጣ ያውቀዋል የአገር የቤተክርስቲያንን ናፍቆት በተለይ በአገር አገራት የምንኖር ቤተክርስቲያን የማይገኝበት አገር ሲኖሩ ከባድ ነው እምዬ አገሬ ሰላምሽ ናፍቆናል ሰላም ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን ይስጠን አሜን፫
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያራዝምልን በትምህርቱ የምንጠቀምበት ያድርገን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጲያ ምናፍቀን ከምንም በላይ ቤተክርስቲያን እጣኑ ሽታ ፀበሉ ኡፍ ቢቻ ስለሁሉምነገር እግዚሐብሔር ይመሰከን 🥺🥺🥺
አሜን እውነት ነው እጅግ ናፍቆናል
😢😢
እውነት ነው
Amen
በእውነት ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን።እግዚአብሔር የቤተክርስቲያንን ትንሳኤ የመከራዋን ፍጻሜ ያቅርብልን ። የክርስቲያን መከራው ትንሳኤው ነው። አምላካችን በምህረቱ ይጎብኘን።
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን ፅዮንን በአሰብናት ግዜ... እኔም በአሕዛብ ሀገር ተቀምጨ ሀጋረ ኢትዮጵያን ቅድስት ቤተክርስቲያን የእጣኑን ሽታ እጅጉን ናፈኩት ማቼ ይሁን ከዚ የሚወጣ እመ ብርሃን የህይወትን ቃል ያሰማልን እንቁ መምህራችን መድኃኔዓለም ይጠብቅህ የሳምንቱ ሰው ይባለን ✝️
ዕንቁ መምህራችን ትምህርትህ አሁን እኛ ያለንበት ሰዓት ነው የገለፅከው እና እኛንም ዓይነ ልቦናችን ያብራልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ጌታ 🤲🤲🤲 ንስሀ ገብተን በንፁህ ልቦና በፀሎት እንድንተጋ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌼🌼🌼
Amen amen amen qale hiwet yesmealn wd memhrachin kubur memhrachin deacon Henok. Egziabhier ystiln ❤️❤️❤️
የአምልኮት ስግደት ለአብ እሰግዳለሁለወልድ እሰግዳለሁለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁምስጋና ይሁን ለአብምስጋና ይሁን ለወልድምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስሃሌሉያ ለአብሃሌሉያ ለወልድሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስበረከቱን ለሰጠንኃይሉን ላበዛልንበዚህ ሰዓት ላቆመንበቸርነቱ መንገድ ለመራንበዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀንበብርሃኑ መንገድ ለመራንቅዱስ እግዚአብሔርቅዱስ ኃያልቅዱስ ሕያውቅዱስ ኤልሻዳይቅዱስ አዶናይቅዱስ ያሕዌቅዱስ ጸባዖትቅዱስ ኢየሱስቅዱስ ክርስቶስቅዱስ አማኑኤልየድንግል ማርያም ልጅክብር ምስጋና ይግባውለዘለዓለሙ አሜን፡፡በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ረጅሙ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እኔን ሀፂያተኘዋን ደካማ እህታቹህን በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹህ😢😢😢😢
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻#ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃#የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾Egzibher yimsegn bewunet memihir tsgawin Yabizaleh kale hiwot kale berket yasemalin amen amen amen 🤲💚💛❤🌷
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ameen Ameen Ameen Qalahiwot Yasamalin Mahamirachin Egziaber yibarkih Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏♥️♥️♥️😍⛪️✝️
ዉድ መምህራችን እኳን በሰላም መጣህ ትሞህርቱ ሰሚጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን 🤲🤲
Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin
መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን
Qalhywetim yasemalin edma ena tenawin yadlot 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ እማማ ኢትዮጵያ ህዝቦቾን አስባት የሰው ሃገር ስደተኛ ሁነን እንዳንቀር 😢😢😢💔
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህሬ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን፤ ከልብ ወደ አምላካችን መመለስን ይስጠን በንስሀ እድንመለስ ይርዳን በስሜት መነዳትን በቃ ይበለን ከጥልቁ ልባችን እድንነጋገረዉ ይፍቀድልን የንፁሐን ደም መፍሰስ በቃ ይበል ገዳዩችን ወደ ልባቸዉ ይመልስልን ሰላም በሀገራች ይስፈን ሁላችን በፀሎት እንበርታ 🤲
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን! መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን:በዚህ ዘመን ይህን ሰው የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን!!!ከአፍህ የማትጠፍዋ የምታሽሞነሙናት እመቤታችን በዘርፍፍ ቀሚሷ ውስጥ አቅፋ ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን:
አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏🤲🙏 አባታች ቃለ ሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ጌታይ ተመስገን,🙏🤲📚🤲🙏 እናም ሸር ላይክ ስብስክራይስ እናደርግ ይድርስ ሉሁሉም 🙏🤲📚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🅰️📚🤲🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏
Kale hiwoten yasemalen amen
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር! አሜን!!!
ቅድስት ሐገራችን አሁን ላለንበት ሁናቴ ትክክለኛ ትምሕርት ነው እግዚአብሔር ጨቋኝ ገዳይ አፈናቃዩን ኢትዮጵያን ጠል የኦሮሞ ኦነግ ብልፅግናን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ቅዱስ ሚካኤል ክንዳቸውን ያድቅቅልን አሜን ይሁን ይደረግልን ::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም ቃሉን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን ቅዱስ አማኑኤል አሜን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳላይ ይፃፍልን አሜን➕
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር
ቃለህይወትን ያሰማልን የኔ ድንቅ መምህሬዬ እግዚአብሔር የአግልግሎትህ ዘመንህን ይባርክልን መገስት ሰማያትን ያዋርስልን 💙🕊️👏👏👏
Et
ቃሌ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከዓይነ ጸላኢ እመቤታችን ትከልልህ
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር
ቃለ ሕወትን ያሠማልን መምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመንሕን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲
amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሄኖክ ፈጣሪ ይጠብቅልን። ሰላም ለሀገራችን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!! የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!
ቃል ሕይወት የስመዐልና መምህር ጸጉኡ የብዝሕ
አሜን ! የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን !
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen
Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek bedma betena yetebkelen memehera
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን🙏❤
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል::
በእውነቱ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ይጨምርሎት መምህር ግሩም ነው
ቃለሕይወት ያሠማልን የተዋሕዶ እንቁ የወንጌል አርበኛችን ሰምተን የምንጠቀምበት አይነልቦናችንን ያብራልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያጠብቅልን ፀጋዉ ይብዛልህ
..."..አሁን ግን ጌታ ሆይ እየተጨነኩኝ አምላኬ ሆይ ልዘምርልህ?!"
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN. MEMHERACHEN!!
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Kale hyewet yasemalini ❤️🙏
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን💚💛❤
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን🙏
tebarek
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
የልብ አምላክ ዳዊት ፀጋ ያልብስህ መምህር
አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይውት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልንመምህር የተማርነውንበልቦናችን ያሳድርብን
አሜን😢😢😢
Egzabehre Yemsgen Amen Mamhrachen Kala hiwet Yasmaln 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን በስደት ያለን ለሀገራችን አብቃን በንሰሀ ጎዳና ምራን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏾
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሠማልን❤❤❤❤
ሕፃናትሽን .... ይፈጥፈጡ የሚለው የሚያስጭንቅ አባባል ለምን እንደተባለ ዛሬ ገባኝ::
እውቀት በማጣት እንዳንጠፋ መምህራንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!
አሜን አሜን አሜን ለዚህ እኮ ነው መፅሀፍ ቅዱስን በራሳችን ወይም በስጋ ምኞት እዳንተረጉም የሚነግረን መንፈስ ቅዱስ ሲረዳን እንጂ ሊቃውንት አባቶቻችን መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን
እጅግ ድንቅ ስብከት ቃለሕወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን ካለማወቅ ካለመረዳት ገዳያችን ፈርኦንን በገዛ እጃችን መርጠን ነውና የአብርሃም አምላክ ሆይ፣ የይሳቅ አምላክ ሆይ፣ የያዕቆብ አምላክ፣ የዳንኤል አምላክ ሆይ፣ የፃድቃን የቅዱሳን አምላክ ሆይ ናልን ድረስልን ስለ እናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ራራልን ፍርድህን አቅርብልን ፊትህን መልስልን ጣልቃ ግባልን ለተገፉ ፍርድን የምትሰጥ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ በምድር ላይ ሳለህ ስደትን፣ መከራን አይተሃልና የፍርድ መጓደል ደርሶብሃልና መሃሪው አምላክ ሆይ ፍርድ ተዛብቶብን እውነትን የሚመሰክር አተናልና ፍርድ ለተዛባበት ደሙ እንደውሃ ቀን በቀን እየፈሰሰ ላለበት ሕዝብህ ድረስለት ፍረድለት፤ ሰው የረከረበትን ሕዝብ ከይሲ ዳቢሎስ ተጠናውቶት ነውና ምህረትን ላክለት የሱ መዳን ለአገሬ ኢትዮጵያ ረፍት ነውና፤ በመሃሪው እጅህ የታመመችውን ሀገሬ ኢትዮጵያን ዳብሳት የእስራኤልን ህዝብ ከግብጽ እንዳወጣህ የተበደለውን ህዝብ ከገዳዩ ከቃዬል ጠብቀው አድነውም፤ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን፤ ማረን ይቅርም በለን፤ ማረን ይቅርም በለን
ሰላም ለሀገሬ ይሁት ትዕግስት አበራ ከቀጨኔ አጥቢያ
አሜን
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበን ከባእድ ሀገር መልሰን ቤተክርስቲያን ናፍቃኛለች ደጆን መሳለም ናፍቆኛል😭
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀመጥን ፅዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን አቤቱ ከደጅህ ርቀን የጠፋነዉን በጎችህን ሰብስበን
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💖🙏
የተማርነውን በስነ ልቦናችን ያሳድርብን🙏 በተማርነው 30 60 100 የምናፈራ ያድርገን አሜን ፫
ቤተክርስቲያን ሆይ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ 💕💒😢🙏
ለንስሐ ሚመራ ምርጥ ትምህርት
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ማክሰኛ ያመለጠኝ ትምህር በዚሁ ደርሶኛል እግዛቢሄር ይስጥልኝ ማህበረ ፅዮን ዕድሜና ጤና ለናንተ ኣሜን!!
ቃለሒወት ያሰማልን ልብ የሚያስደስት ምርጥ ትምርት
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለኛም ሰሚ አስተዋይ ጆሮ ያድለን አሜን
Amen(3)kale hiywet yasemalinn memhirachinn bereketachew yiderbnnn❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤kale hiwoten yasemalen ❤❤❤❤❤
የኔታ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
እንኳን ጤፍ እንጀራ በበላሁ እንቆቆ
ሀገሬ ገብቼ ሰውነቴ ታውቆ
በሰው ሀገር መኖር ያደርጋል ደንቆሮ
ውሻዋን አልፌ ነከሰችኝ ዶሮ
ኢትዮጵያ ሀገራችንን መኖሪያ ያድርግልን! ከምናየው ከምንሰማው ክፉ ነገር ይጠብቀን ያርቀቅልን። እግዚአብሔር ሆይ አይንህ ያየውን ጆሮህ የሰማውን ልብህ ያዘነበትን ነገር ሁሉ ይቅር በለን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት የሚያስጨንቅ ደግሞም የሚያስተምር የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ስላስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥህ አገሬ ኢትዮጵያ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ቤተክርስቲያን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ከአገር የወጣ ያውቀዋል የአገር የቤተክርስቲያንን ናፍቆት በተለይ በአገር አገራት የምንኖር ቤተክርስቲያን የማይገኝበት አገር ሲኖሩ ከባድ ነው እምዬ አገሬ ሰላምሽ ናፍቆናል ሰላም ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን ይስጠን አሜን፫
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያራዝምልን በትምህርቱ የምንጠቀምበት ያድርገን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጲያ ምናፍቀን ከምንም በላይ ቤተክርስቲያን እጣኑ ሽታ ፀበሉ ኡፍ ቢቻ ስለሁሉምነገር እግዚሐብሔር ይመሰከን 🥺🥺🥺
አሜን
አሜን እውነት ነው እጅግ ናፍቆናል
😢😢
እውነት ነው
Amen
በእውነት ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን።እግዚአብሔር የቤተክርስቲያንን ትንሳኤ የመከራዋን ፍጻሜ ያቅርብልን ። የክርስቲያን መከራው ትንሳኤው ነው። አምላካችን በምህረቱ ይጎብኘን።
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን ፅዮንን በአሰብናት ግዜ... እኔም በአሕዛብ ሀገር ተቀምጨ ሀጋረ ኢትዮጵያን ቅድስት ቤተክርስቲያን የእጣኑን ሽታ እጅጉን ናፈኩት ማቼ ይሁን ከዚ የሚወጣ እመ ብርሃን የህይወትን ቃል ያሰማልን እንቁ መምህራችን መድኃኔዓለም ይጠብቅህ የሳምንቱ ሰው ይባለን ✝️
ዕንቁ መምህራችን ትምህርትህ አሁን እኛ ያለንበት ሰዓት ነው የገለፅከው እና እኛንም ዓይነ ልቦናችን ያብራልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ጌታ 🤲🤲🤲 ንስሀ ገብተን በንፁህ ልቦና በፀሎት እንድንተጋ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌼🌼🌼
Amen amen amen qale hiwet yesmealn wd memhrachin kubur memhrachin deacon Henok. Egziabhier ystiln ❤️❤️❤️
የአምልኮት ስግደት
ለአብ እሰግዳለሁ
ለወልድ እሰግዳለሁ
ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
ምስጋና ይሁን ለአብ
ምስጋና ይሁን ለወልድ
ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ ለአብ
ሃሌሉያ ለወልድ
ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
በረከቱን ለሰጠን
ኃይሉን ላበዛልን
በዚህ ሰዓት ላቆመን
በቸርነቱ መንገድ ለመራን
በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን
በብርሃኑ መንገድ ለመራን
ቅዱስ እግዚአብሔር
ቅዱስ ኃያል
ቅዱስ ሕያው
ቅዱስ ኤልሻዳይ
ቅዱስ አዶናይ
ቅዱስ ያሕዌ
ቅዱስ ጸባዖት
ቅዱስ ኢየሱስ
ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል
የድንግል ማርያም ልጅ
ክብር ምስጋና ይግባው
ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ
ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ረጅሙ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እኔን ሀፂያተኘዋን ደካማ እህታቹህን በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹህ😢😢😢😢
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
#ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
#የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾Egzibher yimsegn bewunet memihir tsgawin Yabizaleh kale hiwot kale berket yasemalin amen amen amen 🤲💚💛❤🌷
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ameen Ameen Ameen Qalahiwot Yasamalin Mahamirachin Egziaber yibarkih Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏♥️♥️♥️😍⛪️✝️
ዉድ መምህራችን እኳን በሰላም መጣህ
ትሞህርቱ ሰሚጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን 🤲🤲
አሜን
Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin
መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን
Qalhywetim yasemalin edma ena tenawin yadlot 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ እማማ ኢትዮጵያ ህዝቦቾን አስባት የሰው ሃገር ስደተኛ ሁነን እንዳንቀር 😢😢😢💔
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህሬ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን፤ ከልብ ወደ አምላካችን መመለስን ይስጠን በንስሀ እድንመለስ ይርዳን በስሜት መነዳትን በቃ ይበለን ከጥልቁ ልባችን እድንነጋገረዉ ይፍቀድልን የንፁሐን ደም መፍሰስ በቃ ይበል ገዳዩችን ወደ ልባቸዉ ይመልስልን ሰላም በሀገራች ይስፈን ሁላችን በፀሎት እንበርታ 🤲
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን! መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን:በዚህ ዘመን ይህን ሰው የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን!!!
ከአፍህ የማትጠፍዋ የምታሽሞነሙናት እመቤታችን በዘርፍፍ ቀሚሷ ውስጥ አቅፋ ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን:
አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏🤲🙏 አባታች ቃለ ሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ጌታይ ተመስገን,🙏🤲📚🤲🙏 እናም ሸር ላይክ ስብስክራይስ እናደርግ ይድርስ ሉሁሉም 🙏🤲📚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🅰️📚🤲🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏
Kale hiwoten yasemalen amen
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር! አሜን!!!
ቅድስት ሐገራችን አሁን ላለንበት ሁናቴ ትክክለኛ ትምሕርት ነው እግዚአብሔር ጨቋኝ ገዳይ አፈናቃዩን ኢትዮጵያን ጠል የኦሮሞ ኦነግ ብልፅግናን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ቅዱስ ሚካኤል ክንዳቸውን ያድቅቅልን አሜን ይሁን ይደረግልን ::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም ቃሉን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን ቅዱስ አማኑኤል አሜን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳላይ ይፃፍልን አሜን➕
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር
ቃለህይወትን ያሰማልን የኔ ድንቅ መምህሬዬ እግዚአብሔር የአግልግሎትህ ዘመንህን ይባርክልን መገስት ሰማያትን ያዋርስልን 💙🕊️👏👏👏
Et
ቃሌ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከዓይነ ጸላኢ እመቤታችን ትከልልህ
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር
ቃለ ሕወትን ያሠማልን መምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመንሕን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲
amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሄኖክ ፈጣሪ ይጠብቅልን። ሰላም ለሀገራችን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!! የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!
ቃል ሕይወት የስመዐልና መምህር ጸጉኡ የብዝሕ
አሜን ! የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን !
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen
Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek bedma betena yetebkelen memehera
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን🙏❤
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል::
በእውነቱ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ይጨምርሎት መምህር ግሩም ነው
ቃለሕይወት ያሠማልን የተዋሕዶ እንቁ የወንጌል አርበኛችን ሰምተን የምንጠቀምበት አይነልቦናችንን ያብራልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያጠብቅልን ፀጋዉ ይብዛልህ
..."..አሁን ግን ጌታ ሆይ እየተጨነኩኝ አምላኬ ሆይ ልዘምርልህ?!"
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN. MEMHERACHEN!!
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Kale hyewet yasemalini ❤️🙏
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን💚💛❤
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን🙏
tebarek
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
የልብ አምላክ ዳዊት ፀጋ ያልብስህ መምህር
አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይውት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
መምህር የተማርነውን
በልቦናችን ያሳድርብን