አዲስ የሚነሳው መሪ በአገልጋይ ማስረሻ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025
  • #ትንቢት #subscribe#like#shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual TH-cam Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp

ความคิดเห็น • 179

  • @WeynaregAbebe-t9u
    @WeynaregAbebe-t9u 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዛብሔር ማሀሪ ብቻ ሳይሆን የሚባላም እሳት ነው ስለዚህ መልክቶችን ከመቃወም ይልቅ መልክትን መርምረን ወደ እግዛብሄር እንመለሰ እንፀልይ ወንድሜ መልክቱ ተመለሱ እያለን ነው እንመለሳለን ጌታ ይረዳናል ተባረክ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ከምህረትህ ከቸርነትህ የተነሳህ ቁጣህ ከኛ ይለፍ ፈጣሪ ሆይ ማረን

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር በኢትዮጵያ ላይ የሚፈሰዉን ደም እና ስቃይ ያያል እናት ልጇ ከሆዷ ተጎትቶ የሚገደልበት ዘመን ላይ ነዉ ያለን ሰለዝህ ጌታ ዝምም አይልም

  • @TafeseBalta
    @TafeseBalta 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለኔም ፀልይ።

  • @guluko1212
    @guluko1212 10 หลายเดือนก่อน +10

    በትንቢት ስም ማሸበር ይቅር እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው እርሱ በሰው ደምና ስቃይ የሚደሰት አይደለም።

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 8 หลายเดือนก่อน

      Bewenet lebachenen awareden ketseleyen kutaw yemelesal kahun befit nebey Eseraeel sinager maretegna hasetegna belen tesadeben gen yetenagerew bemulu tefetsemowal rehabu torenetu sedetu elekitu men kere hulum honowal selezih ahunem kemesadeb yelek enemeles Egeziabeher yefeker amelak endemehonu meten keberun seneneka demo yekuta amelak new sedomena gemoran enasetawes

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 10 หลายเดือนก่อน +10

    አይ አይሆንም ጌታ በእውነተኛ ነቢያቶቹ ጉብኝት እንደሚያመጣ ተናግሯል ይኼን እልቂት ማነው ምንጩ ተናጋሪው ሁሌ በኢትዮጵያ ላይ ሟርት የሚያሟርት ደም እንዲፈስ የሚፈልገው ያ ክፉው ዲያቢሎስ ነው

  • @AlemneshBantayehu
    @AlemneshBantayehu 8 หลายเดือนก่อน +4

    ትእንቢትን መርምሩ ይላል ቃሉ እንደቃሉ እንኑር ጌታ በብሄር አይናገርም

  • @IyerusGirma
    @IyerusGirma 10 หลายเดือนก่อน +19

    የሟርት መንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም የተገለበጠ ይሁን

    • @NaniNani-jf1nr
      @NaniNani-jf1nr 9 หลายเดือนก่อน +2

      ማርማለት ምንድንነዉ አተአይታህም የምፈሰዉደም

    • @dilugirma8051
      @dilugirma8051 8 หลายเดือนก่อน

      ነብይ እኦ አሉ

    • @dilugirma8051
      @dilugirma8051 8 หลายเดือนก่อน

      አት፣ፈላሰፍ ግን ጌታ ይምጣልን

    • @ETHEIOPIA
      @ETHEIOPIA 8 หลายเดือนก่อน

      ነብይ ባይናገርም እኛ በአይናችን እያየን ነዉ ምን ይገርማል

    • @-homeofsurprise3387
      @-homeofsurprise3387 8 หลายเดือนก่อน

      የአብይ ካድሬዎች እርማችሁን አውጡ😂 ጌታ ካለ የማይሆን ምን አለ??

  • @getutamrat1855
    @getutamrat1855 2 หลายเดือนก่อน

    Ebakachihu poleticanina menfesawi negerin atikelakilu

  • @tesfaneshalemu7569
    @tesfaneshalemu7569 10 หลายเดือนก่อน +11

    አይሆንም የሟረት መንፈስ በኢትዮጵያ አይሆንም እየሱስ ጌተ ነዉ እየሱስ ያድናል የልጀቸ እንባ ያብሣል

    • @asratasfaw7194
      @asratasfaw7194 8 หลายเดือนก่อน

      ይህ ሟርት ስሆን መልዕክት አቅራብም ሆነ ከአንተ ጭምር መጀመርያ ንስሀ ግው

    • @ETHEIOPIA
      @ETHEIOPIA 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@asratasfaw7194እያየን ነዉ በአይናችን

    • @HabteAmdeeyesus
      @HabteAmdeeyesus 8 หลายเดือนก่อน

      በየሱስም ሻርኩ

    • @milatyosef3204
      @milatyosef3204 3 หลายเดือนก่อน

      Tinbit mekawem becha aytekmim kekifat memless becha new wastena mihonew be nesehhaa memels newJerroo yefyere Amlak yesemall

  • @ምምምምምም
    @ምምምምምም 10 หลายเดือนก่อน +12

    የዘሬኞች ትንብት የተወጋ ይሁን የሰሜኑ አውሬ እግዝያብሕር ይፈረስ ይሁን በእዬሱስ ስም

    • @SesenHadish
      @SesenHadish 10 หลายเดือนก่อน

      የናንተ አዉሬሰ?

    • @NaniNani-jf1nr
      @NaniNani-jf1nr 9 หลายเดือนก่อน +1

      ያተአስተሳሰብ በወለጋ የምፈሰወደም ለየሶስ አይታየወም ምእን አይነት አምነትነወ ከምገደለዉ ሰወ ጋር የምስማማ ይገርማል አስቦ እደሰወ

    • @elleniteffera7172
      @elleniteffera7172 3 หลายเดือนก่อน

      የወለጋ ደም ይፍትድል።

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለመዳን እንድንችል ሁላችንም ከልባችን በእንባ እና በንሰሐ ወደ ፈጣሪያችን ለመመለስ እንቁረጥ።
    እጅግ ወደ ራቅነው እና ወደ አላከበርነው ታጋሹ እግዚአብሔር ጋር እንስማማ! ለመትረፍ መፍትሄው ይኼ ብቻ ነው።

  • @KebronLemma-vv7bg
    @KebronLemma-vv7bg 8 หลายเดือนก่อน +1

    የጌታ መልክተኛ እግዚአብሔር የሳት ቅጥር ይሁንልህ አሜን አሜን!!

  • @TamirEngidawork-mr2sf
    @TamirEngidawork-mr2sf 8 หลายเดือนก่อน +5

    ከመሳደብ የጌታን ፊት በምህረት መፈለግ እና ጣልቃ እንዲገባ እንፀልይ

  • @edendak5588
    @edendak5588 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Dr abiyeye telat
    Ye marite menfes yemot beEyrdus sime.
    Martena yeglibet.
    Selam
    Lemin atiseliym
    Egzabher selami endiyawerd.

  • @bayissaticha6267
    @bayissaticha6267 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you for such a great fiction!! Good creativity !!keep it up writing your drama!!!!

  • @KebronLemma-vv7bg
    @KebronLemma-vv7bg 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትንቢትን መርምሩ እንጂ የእግዚአብሔር ቃል ተሳደቡ አይልም በብሉይ ኪዳንም የነበሩትን ነብያቶች መልከም ትንቢት አይናገሩም በሚል ይሰደዱና መከራ ያደርሱባቸው ነበር ከመሳደብ ወደ ቃሉ መመለስ ከዘላለም ሞት ያስመልጣል አሜን አሜን!!

  • @nigatasfaw9812
    @nigatasfaw9812 10 หลายเดือนก่อน +5

    በጌታ በየሱሰ ሰም የክፋ ሰራሟርት የተገለበጠ ይሁን

    • @dilugirma8051
      @dilugirma8051 8 หลายเดือนก่อน

      ታያላችሁ

  • @genettafesse4916
    @genettafesse4916 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ይገርማል አንተ የምትለው ትንቢ መረጃ ውሽት ነው ያቀናበርከው ቪደዮ ከሌላ ቸርች ወስደህ ለዘሁም በአጭር ወር የተቀረፀው እኔ ቦታው የሌሁበትን እንዳለ አድርገህ የያቀናበርከው ቪዲዮ የውሽት ነው ያሳዝናል ምን ታደርግ ዘመኑ የገንዘብና የውሽት ዘመን ነው ያሳፍራል እግዚያብሄር ያያል አይዘበትበትም ምህረት ጠይቀህ ተመለስ።

  • @AdaneWgebriel
    @AdaneWgebriel 4 หลายเดือนก่อน +5

    የሟርት መንፈስ የተወጋ ይሁን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 4 หลายเดือนก่อน

      ሟርት ገረመሌ እያላቹሁ እራሣቹሁን ስታጃጅሉ አትኑሩ እልቅ ለማይቀረው ከባዱ እልቂትና ጠረጋ እራሣቹሁን አዘጋጁ የእግዚአብሔር ሠይፍ ሊጠርጋቹሁ ተመዟልና ታዩታላቹሁ በቅርቡ ለቅሷቹሁ ማቆሚያ አይኖረውም እመኑኝ

  • @adwamojo4992
    @adwamojo4992 9 หลายเดือนก่อน +6

    አይሆንም በጌታ ኢየሱስ ሥም

  • @kejelasenbeta7606
    @kejelasenbeta7606 10 หลายเดือนก่อน +6

    አስመሰይ መንፈስ መቼምደመነን አይቶ መተንበይ ልመዱ ነውና ጊዜው ይለያል

  • @DestaNegusse
    @DestaNegusse 10 หลายเดือนก่อน +3

    በእየሱስ ይፍርስ አይጸናም አይሆንብንም

  • @iamfree347
    @iamfree347 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ አቤቱ ፡ ይቅር ፡ በለን ፡ 😭😭😭ከቸርነትህ ፡ የተነሳ ፡ ማረን ፡ አባት ፡ ሆይ

  • @getutamrat1855
    @getutamrat1855 2 หลายเดือนก่อน

    Merdo negari atihun belulign Egziabher le Hagere tesfa alew anitefam

  • @Yo590-z8h
    @Yo590-z8h 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሟርት አይሆንም በኢየሱስ ስም ሰላም ለምድራችን ይሆናል።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 4 หลายเดือนก่อน

      ፈሣም እራሣቹሁን እያታለላቹሁ አትጃጃሉ አይሆንም ገረመሌ የምትሉት የኳስ ጨዋታ ውርርድ መስላቹሁ እንዴ የቁማር ጨዋታ ?ተወደደም ተጠላም በቅርቡ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው

  • @bekelechaga8895
    @bekelechaga8895 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ አምላኩን እ/ርን መስማት ይሆንለታልና ጌታ ከህዝቡ አይለይም ምህረቱ ከድካማችን በላይ ነው ለአውሬ አሳልፎ አይሰጠንም!!!

    • @ChuchuAlula
      @ChuchuAlula 8 หลายเดือนก่อน

      ስትፀልይ ይሆናል ወደፈተና እንዳት ገባ

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir 10 หลายเดือนก่อน +3

    እረ እንፀልይ
    እግዚሐብሔር ይቅር ባይ ነው::
    ከዚህ በላይማ ጭፍጨፍ ይወገድልን
    ታላቁ እግዚአብሔር እነኝህን ክፉዎች ያስወግድልን::
    ሕዝቡ በአንድ ላይ መነሳት እለበት::
    ፍትህ ለተገፍው ሁሉ ይሁን
    ሞት ለገዳዮች
    እነኝህ ለየትኛውም ዘር እይጠቅሙም::
    ዘረኝነት ጥንብ ነው
    መግደል መሽነፍ ነው::

  • @teferashimbulo3274
    @teferashimbulo3274 9 หลายเดือนก่อน +3

    አናምንም ለኢትዮጵያ የዜማ ጊዜ ደርሷል።

  • @cotdivar6876
    @cotdivar6876 3 หลายเดือนก่อน

    ያርብ ያርግልን

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚእብሄር ፈራጅ ነው።

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ጣልቃ ገብታል❤❤❤❤❤

  • @FiranolErmias
    @FiranolErmias 2 หลายเดือนก่อน

    Belewu pente muartenyam tenesa??? Muwartin wede muwartenyoch be Geta Be iyesus sim melesnewu Ameen

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 หลายเดือนก่อน

    የሟርት መንፈስ ነው ያልሽው እያየሹ እንኳን በንሰአ በእግዚአብሔር ፊት መፀለይ አይሻልም እግዲ እያየነው ነው ውሽት አደለም መፀለይ ይሻለናል

  • @KumituKumara
    @KumituKumara 3 หลายเดือนก่อน

    Ayhonem geta egalbetewu

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 3 หลายเดือนก่อน

    ሥጋቸዉን አዳምጦ ትንቢት የሚናገሩ ሀሰተኛ ነቢያቶች ወየዉላችሁ

  • @fb-ot3dg
    @fb-ot3dg 4 หลายเดือนก่อน

    ትንብቴ ፋኖ!

  • @Daniel-p8x
    @Daniel-p8x 4 หลายเดือนก่อน

    post የተደረገበትን ቦታ ንገረን

  • @alemunemera8154
    @alemunemera8154 3 หลายเดือนก่อน

    Motun lante yadrigew Medanalem !Achiberbari,muartegna !Xifa kezih wushetam !Jeremahia 23 :28_33.Anbib yiredahal .Bye !

  • @AbebeShiferaw-zm8yg
    @AbebeShiferaw-zm8yg 9 หลายเดือนก่อน +1

    መጰለይነው

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ በኢትዮጵያ አምላክ 🧐🧐🤔🤔🤔 ዝም በሉ እስቲ ። ደፋሮች

  • @mariedissa-we8zp
    @mariedissa-we8zp 9 หลายเดือนก่อน +1

    በኢየሱስ ስም ወጋሁ

  • @solomongutema8596
    @solomongutema8596 หลายเดือนก่อน

    Imenenyi Orominya beqirbu ye Africanoch wanna quanqua ihonal! Yaanteina ye qes Belina timbit igaacaal; tewu ehe belibi yemiti menyi inji timbit ayihonim! ZERENYA GIN ANTE NEWU!

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 หลายเดือนก่อน

    የዘመኑ ክርስቲያን በአብዛኛው ከመፀለይ እና በንሰሐ ራሱን ከሐጢዓት ከመሰብሰብ ይልቅ ለስድብ አፍን መክፈት እና ሟርተኛ ብሎ መናገር ን ለምን ይመርጣል? ሁሉን ትንቢት አብጠርጥሮ ከመተቸት የሚሻለው በተረጋጋ መንፈስ ነገሮችን በሚዛናዊነት በመቃኘት ፀጥ ብሎ እንደ አስተዋይ ሰው በትሁት ልብ ዝም ብሎ መፀለዩ ይበጃል ብዬ እመክራለሁ ።

  • @Lovelybizuayehumulat
    @Lovelybizuayehumulat 4 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ትንቢት ቀልድ ከይደለም እየተዘገበ ያለን ነገር እንዴት ትንቢት ይሆናል ? ያሳፍራል

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 5 หลายเดือนก่อน

    Ye igziabiher qal min yilal 400 haseteng a nebiyatoch neberu zim bilew temesasay iwnet yemimesil gin haset tinbit yetenageru silezih yam tenesto indih lelagnawum indiya geta asayegn iyalu yeminageru ere igziabiher yagaltachihu lela min yibalal

  • @Bsrat-g8h
    @Bsrat-g8h หลายเดือนก่อน

    Mndnew melktu yetale

  • @NigatAbebe-j5l
    @NigatAbebe-j5l 10 หลายเดือนก่อน

    Ameeennn 🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 10 หลายเดือนก่อน +5

    ፍየል ምናምን ያልከው ከሰሜን ተራራ ላይ ይመጣል እግዚአብሄር አጠንክሮታል ሌሎቹን ይበቀልበታል ያልከው በቃሉ መሰረት ትክክል አይደለም

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 2 หลายเดือนก่อน

      ቃሉን ተመልሰህ አንብብ(ቢ)

  • @prophetzinashyada9417
    @prophetzinashyada9417 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይኼኛው መሪ ኦሮሞ ስለሆ ነስራችሁ መቼነወ እናንቴ ነብያት ተብየዎ ከጠቅላዩ ላይ የምትወርዱት አንዴ መውረዱን አንዳንዴ ደግመሞቱ የምኞታችሁን ትንብት ብላች በእግዚአብሔ እያሳበባች ትናገራላች ኤረ ሙአርታችሁ ወደራሳችሁ ይመላስ እናንቴ ሽዋምና አውራጅ ማንአደረጋችሁ ? እውነተኛ መልክተኛ ከሆናችሁ ፀሊዩለት ያለበለዛ አፋችሁን ዝጉ። አሰዳብዎች

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 5 หลายเดือนก่อน

    Ye igziabiher qal indih yilal ine salnaherachew ke libachew iyawetu yinageralu / yitenebiyalu yilal qalu silezih iwnet geta naw weynis manaw yemiyasayachew ? Ine gin igziabi her
    Iwnetu n yagaltavhew,

  • @Fantahun-g2o
    @Fantahun-g2o 9 หลายเดือนก่อน +1

    ነበይ ተብዬ እባክህ አታላዝንብን

    • @elleniteffera7172
      @elleniteffera7172 3 หลายเดือนก่อน

      መፀለይ እይሽምልም ክማልቀስ።

  • @guluko1212
    @guluko1212 10 หลายเดือนก่อน +4

    ለአሜሪካና ለፍልስጤም ይንን መልዕክት ተናገር።

  • @JaleTesfaa
    @JaleTesfaa 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ትንቢት አልቀረም

  • @YeshiShenkutae
    @YeshiShenkutae 8 หลายเดือนก่อน

    Tenkuay medehaialem yedefah

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 8 หลายเดือนก่อน

    Mwartegninet kifu megnot new. Kifat afuan tizegalech. Egzabher cher new. Egzabher tilik new. Fikir, yikrta, Selam kEgzabher zend BEYESUS Dink Sim.

  • @Ethiooromiya
    @Ethiooromiya 5 หลายเดือนก่อน

    ዜና ነው ወይስ የወያኔ የበቀል አጀንዳ ነው?

  • @Daniel-p8x
    @Daniel-p8x 4 หลายเดือนก่อน

    መቸ የተነገረ ትንቢት ነዉ??

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 10 หลายเดือนก่อน +2

    እረ በቃችሁ ስንቴ አብይን ከስልጣን ጣላችሁት እሱ ስራ ላይ ነው በረራ ላይ።

  • @fantayedesta2790
    @fantayedesta2790 9 หลายเดือนก่อน

    Egiziabher yihin altenagerehim.

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤❤🙏🙏💔

  • @guluko1212
    @guluko1212 8 หลายเดือนก่อน

    ቀን ከሌሊት ብታሟርቱ ጌታ ካላለ ምንም ልታደርጉ አትችሉም።

  • @jazy2me678
    @jazy2me678 3 หลายเดือนก่อน

    Wushet tinbet

  • @mul24-t9u
    @mul24-t9u 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንም አይደለም አንዳንድ ነቢይ ነ ነ ን የምትሉ ሁሉ ባካችሁ ከዚያም ከዚህም እንደ ቲክቶክ እያደባለቃችሁ እየፈላለጋችሁፖለቲካዊ ትንቢትን ሽብርና ድንጋጤ ተው !! ተዉ !! ህዝቡን የሚያንፅ የሚይፅናናው የአግዚአብሆርን መልእክት ብቻ አድርሱ !ከኔ ያልሆነውን መልእክት የምትናገሩ እናንት ሀሰተኛ ነቢያት ወየውላችሁ የሚለው ቃሉ እናንተን ነው የሚመለከተው ለራሳቸሁ ተጠንቀ ቁ !!!!!!

  • @TesfayeAbebe-dc4pn
    @TesfayeAbebe-dc4pn 7 หลายเดือนก่อน

    ከፅንፈኞች:የተገኘ:ሟርትና:ተንኮል:ነው።ሟርት:በእስራኤል:ላይ:አይሰራም።❤❤❤❤❤❤❤

  • @narrownagesso3274
    @narrownagesso3274 9 หลายเดือนก่อน

    በፀሎት የማይመለስ ጉዳይ ነው ለብዙ ዘመናት የተነገረ ትንቢት ነው

  • @tesfalidettamiru4987
    @tesfalidettamiru4987 2 หลายเดือนก่อน

    Andi tiyake bicha liteyikih wondim eshi tinbitu liki newu enibel eskahun yaworahewu tinbit hulum titefalachu,torinet yimetal tiwaredalachu tifeletalachu tikoretalachu newu yehulum ametu tinbit
    Minewu 1 keni enkuwan melkam tintib woyi yetesfa tinbit ayinegerewum ende ???
    Ergitegna negni yezih neby sim Abdulfeta Alsis ye gibtsu mehon alebet

  • @MitkuAsfew
    @MitkuAsfew 9 หลายเดือนก่อน +1

    የዓለምጨረሻ እስከ ሆነ ድረስ አያስ ደንቀንም ይልቁንም እንፀልይ

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq 9 หลายเดือนก่อน

    የትኛዉን እንቀበል ኧረ ተዉ !?

  • @mollamolla6812
    @mollamolla6812 8 หลายเดือนก่อน

    መአት ይዉረድብህ ከሐድ እናተ ትጠፋላችሁ አማራ ምድር አትጠፋም

  • @abduletifahmed9221
    @abduletifahmed9221 8 หลายเดือนก่อน

    የ ህልም እንጄራ ነው የታየህ። አገራችን ትበለፅጋለች። መንግሥት ህልም በማየት አይወርድም። ህልም ያው ህልም ነው

  • @dawitmehari9660
    @dawitmehari9660 9 หลายเดือนก่อน

    የፈሰሰው የህጻናት የንጽሀን ደምገና ይፈርዳል ::

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 8 หลายเดือนก่อน

      Sifered eko ketat ale ere enasetewel zem belen anesadeb yelek fb lay weten kemenedebadeb wede guwada gebeten geta hoy kutahen meles belen benalekes ayechalem? Lebachenen awareden senalekesena senematsen enede nenewe meheret yehonelenal enegeba wede guwada befitu enedefa

  • @basildetino6842
    @basildetino6842 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለሰይጣንና ለውሸታም አያግዝም ዘረኛ አስተሳሰብህን በመተንበይ ነው የተናገርከው የቆሞቀር ኋላቀር አስተሳሰብ በፖለቲካ ተፅእኖ ስር ከሶሺያል ሚዲያ መቀባጠር ያልተለየ

  • @HagosGirmay-w7y
    @HagosGirmay-w7y หลายเดือนก่อน

    ብሽም የሱስ ክፊእ ይነቀል

  • @TizuKing
    @TizuKing 8 หลายเดือนก่อน

    Awooo diniget yisela almake misikire new ayichalehu temichalehu bekirib new

  • @tayedubale6180
    @tayedubale6180 8 หลายเดือนก่อน

    መንፈስ ቅዱስ አሁን ነው ያደረበት? ስለዚህ ነው አስፈሪ የሆነ ትንቢት የማናገረው።

  • @SsE-bu7gn
    @SsE-bu7gn 3 หลายเดือนก่อน

    ከሴመን የሚነሳ መሪ ነዉ፤ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @marthawubishet9978
    @marthawubishet9978 10 หลายเดือนก่อน +1

    የቆየ ነው ምንድነው ምታወራው

  • @adenewdaniel2146
    @adenewdaniel2146 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ሰይጣንን ወክላችሁ የሚትሰሩ ይመስለኛል

    • @nabiatabeba8640
      @nabiatabeba8640 10 หลายเดือนก่อน

      Aw Ewnt new Egzabheren sayhon ye seytan alkawech nachew

  • @zebeneyirga221
    @zebeneyirga221 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ቅዠት😂😂

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፖሌቲካ +"ትንቢት"=_____

  • @endaleMulugeta-r4x
    @endaleMulugeta-r4x 10 หลายเดือนก่อน

    እር ለሀገራችን የተናገረው መልካም ነገር የት አለ? አንተ ከክፉው ምንጭ ቀድተህ ምኞትህን ትናገራለህ። የኢት ጠላቶቾ በዚያም ተነስተዋል። መንፈሳዊ መሳዮችም አሉ

  • @jazy2me678
    @jazy2me678 3 หลายเดือนก่อน

    Ye Fano demts

  • @gezahegndegefe7094
    @gezahegndegefe7094 3 หลายเดือนก่อน

    ለኢትዮጵያ የብርሀን ዘመን ነው!!!!!!!!፡፡ ይህ ሟርት ነው አንሰማም በፍፁም ከእ/ር አይደለም!!!!!!! ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች! እነሆ እ/ር ያስንሳው ብልፅግናን የሚያመጣ መንግስት ተሰጥቶናል!!!!!!

  • @ProMesh-pr8xc
    @ProMesh-pr8xc 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኑረዲንከማልአብደላ
    @ኑረዲንከማልአብደላ 3 หลายเดือนก่อน

    አብይ የተባለ ዘንዶ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @tewodrostilahun3802
    @tewodrostilahun3802 9 หลายเดือนก่อน

    anite biblen yematastewil tube geta yihin tube yizgabih. muartegnana siraw yigelbet amen.

  • @EyaelJesus
    @EyaelJesus 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን እራሱ የሚናገረውን አታሠማንም ኧረ በጌታ ኦርጂናሉን ንገረን 1 ሣይባል 23 ትላለህ ?

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 9 หลายเดือนก่อน +1

    በየሱስ ሰም አይሆንም

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 3 หลายเดือนก่อน

    If this doesn't happen, you will be in trouble.

  • @guluko1212
    @guluko1212 10 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ትንቢት ሳይሆን የግብፅ እቅድና አላማ ነው አይሣካላቸውም።

  • @TamiratShikaro
    @TamiratShikaro 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እዉነተኛ ፈራጭ ነዉ

  • @ayalewasres4632
    @ayalewasres4632 8 หลายเดือนก่อน

    ሞርት በጌታ ስም የወደቀ ይሁን

  • @tameratcherenet4631
    @tameratcherenet4631 3 หลายเดือนก่อน

    ትንቢት ነው ብለህ ይህን ስትናገር አታፍርም? ማርትና የነፍስህ ጩኸት ካልሆነ በቀር ዕወቁኝ ለማለት ብቻ ነው አቁም !!ይቅርብህ ነቢይ አይደለህም....

  • @mekakebede2764
    @mekakebede2764 10 หลายเดือนก่อน

    Hagere lay tayto yemaytawek bereket yihonal ye bereket gorf hageren yarlekelekatal selam ena feker tesemto yemaytawek keber yihonal beyeketemochwa hulu mesgana yihonal be Ethiophia lay kefetegna ye keber zenab yizenbal beteleyayu ye alem kefloch lay melkam zena yisemal geta melkam teuleden yasnesal regamiwoch kefu yemitayachehu tset belu be getaye be eyesus sem hagere barekwat yebeza yihun amen amen amen amen 🙏

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 8 หลายเดือนก่อน

    የምን ሟርት ነው??? በታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈ እኮ ነው!!! እንዴት ሟርት ሊሆን ይችላል??? ቃሉ ይዋል ይደር እንጂ የእግዚአብሔር ቃል እኮ ነው። የእኛ ጥረት ጊዜውን ለማዘግየት እንጂ የእግዚአብሔር ቃልማ የግድና የግድ ተፈጻሚ መሆኑ አይቀሬ ነው። የእኛ ጥረት ለማዘግየት ነው እኮ!!! ትንቢቱ የሚፋጠውም የሚዘገየውም በሰው ልጆች ንሥሐ ይራዘማል። የሰው ልጆች ክፋት ከበዛ ትንቢቱ ይፈጥናል።
    ስለዚህ ትዕቢተኞች ግባተ መሬቱን ያፋጥናሉ።

  • @rachelabebe9545
    @rachelabebe9545 10 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkkkk😅 kegetam

    • @dilugirma8051
      @dilugirma8051 8 หลายเดือนก่อน

      ታያላችሁሁ

    • @dilugirma8051
      @dilugirma8051 8 หลายเดือนก่อน

      ታያላችሁሁ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 10 หลายเดือนก่อน +1

    Atamortu tselyu ena eskumu egzabhr mister singen letselote nwe selyu

  • @teferisegni7335
    @teferisegni7335 8 หลายเดือนก่อน

    ምኞት አይከለከልም ዕድሜ ልክህን የኦሮሞን መሸማቀቅ ስትመኘው ትኖራለህ

  • @fantayedesta2790
    @fantayedesta2790 9 หลายเดือนก่อน

    Yemuart menfes be eyesus sim yifres .egiziabher yemihret Amlak new