ይህንን ስናገር እየተንቀጠቀጥኩኝ ነው ሁሉም ነገር አብቅቶለታል | ለእነዚህ ሰዎች ጌታ የንስሃ እድል ሰጥቻቸዋለው ብሎኛል ካልሆነ ግን ለመርዶ ተዘጋጁ | የቄስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @AbrahamChemo
    @AbrahamChemo 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት ለአገራችን ሠላም የአማኞች ለንስሃ ወደ ሚፈለግበት አቅጣጫ መምጣት ይገባናል።

  • @elsag2834
    @elsag2834 8 วันที่ผ่านมา +2

    ጋሽ ቶሎሳ የተናገሩት ሁሉ እውነትና እውነት ነው ጌታ ይርዳን 🙏

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 9 วันที่ผ่านมา +5

    አባታችን ከብዙዎች መካከል እርሶን ሳይ በዚህ ዘመን ደስ ይለኛል ጌታ ይባርኮት ትክክለኛው የመዳኛና የማምለጫ መንገድ ይኼ ነው የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ አባቴ እኔ ተስማምቻለሁ ለጌታ ድምፅ ምላሽ ለመስጠት አሜን ብያለሁ ጌታ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይርዳን

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 9 วันที่ผ่านมา

      Protestant ye eyesus Telat new..Protestant Sodom dirijit new..PROTESTANT Christian ayidelem...

    • @SaraTsegiy
      @SaraTsegiy 9 วันที่ผ่านมา +1

      Hasabachew enkan tru na mehon yalebet bihon eskahun yet neberu yesew lj dekama new brtuna sadk egzabihar bcha new bcha ahunm emiyawataw esu new

  • @HaimanotDubale
    @HaimanotDubale 10 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር አምላክ ንሰሐችንን ይቀበል አሜን ። ጌታ ይባርኮት ቄስ ቶሎሳ ።💔💔💔❤❤❤💖💖✝️✝️🛐🛐

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው ።ማስተዋልን ይስጥ ጌታ ገሥፆ ይመልስ።

  • @haregewoinzewge5012
    @haregewoinzewge5012 8 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 8 วันที่ผ่านมา +2

    ቄስ ቶሎሳ አሁን የሚሉት ትክክል ነው ነገር ግን ያኔ የትግራይ ህዝብ ሲቀጠቀጥ እንዲህ ቢጮኹ ኖሮ ምናልባትም አሁን ላለንበት ፍጅት ባልደረስንም ነበር መቸም ቤተ ክርስቲያን በትግራይ ስለ ሆነው ነገር በጣም ተጠያቂ ናት እግዚአብሔር የእንጀራ ልጅ የለውም የማንም ሰው ሞት ለእግዚአብሔር ክብር አይሆንም ግን ብዙ የክፋት መንገድን አልፈናል የእግዚአብሔር ስም እንጠራለን እንደ እግዚአብሔር ቃል ግን አንኖርም ሁሉም በእግዚአብሔር ቃል ራሱን ይፍትሽ ንስሃ ለሳተ ሁሉ ስለሆነ።

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 9 วันที่ผ่านมา +15

    ቄስ ቶሎሳ፥መቼ ነው የአባትነት ሚናዎን በትክክል የሚወጡት።ግዳዩ አፈናቃዩ ማን እንደሆነ በግልጽ የታወቀ ነው፥ይህም አብይ አህመድ አሊና አስተዳደሩ ነው።መቼ ነው ይህን ገዳይ ስርዓት የሚያወግዙት።እያዩ እንዳላዩ እየሰሙ እንዳልሰሙ በመሆን፥እስከመቼ ነው የሚቆዩት፥እውነቱን ተጋፍጠው ለህዝቡ ካልቆሙ፥አባትነትዎ ምን ላይ ነው።በየጊዜው ትንቢት እያሉ ከሚያደነቁሩን እውነትን ይጋፈጡ።

    • @Ana-bela123
      @Ana-bela123 9 วันที่ผ่านมา +1

      እውነተኛ አባት ሕዝቡን ወደየት ማሳየት እንዳለባቸው የተረዱ ናቸው አትሳቱ የሰይጣንን ሀሳብ አንስተውም ያሉት ሁሉ ልክ ናቸው ጠላታችን ዲያቢሎስና የስጋ ፍላጎታችን ነው እንንቃ ሰው ላይ አንጠንቁል

    • @satenaw4923
      @satenaw4923 9 วันที่ผ่านมา

      @@Ana-bela123
      እውነትን እያሽሹ ነው፥ሰይጣኑ ፊለፊታቸው ቆሞ እያለ ጣራ ጣራ ማየት አያስፈልግም።በቅኔ መናገር ለማንም አይጠቅምም።እውነቱን ተናግሮ የእግዚአብሔር ሰው መሆኑን ነው።ለኢትዮጵያ ህዝብ ስደት ሞት መከራ ምንጩ አብይ አህመድ አሊና፥ግብረ አበሮቹ ናቸው።ይህንን እውነት ተጋፍጦ፥ግለሰቦቹን ማውገዝ ያስፈልጋል።ይህ ከእውነተኛ አባት የሚጠበቅ ነው።በቅኔና በትንቢት ቢያጨናንቁን ለማንም አይጠቅምም።

    • @satenaw4923
      @satenaw4923 9 วันที่ผ่านมา

      @@Ana-bela123
      እኛ ቅኔና ትንቢት አይደለም የሚያስፈልገን፥እውነቱን ፍርጥ አድርጎ የሚናገር አባት ነው።አብይ አህመድ ገዳይ ነው አፈናቃይ ነው አገር አፍራሽ ነው ህዝብን ያሰቃየ፥ጫካኝ ግለሰብ ነው።ለዚህ ደግሞ አባቶች ማውገዝ ይገባቸዋል።ከቄስ ቶሎሳ የሚጠበቀው ይህ ነው።

    • @Ana-bela123
      @Ana-bela123 8 วันที่ผ่านมา

      @@satenaw4923 አየህ እሳቸው እንፀልይ እንመለስ ነው ያሉት ይኼን የሚቃወም ሰው በክፉው የተያዘ ነው ወደ ጌታ ካልተመለስን እየተጠቋቆምንና እየተካሰስን እዛው እንቀራለን በአይናችን ባላየነው እየፈረድን አዙሪት የሆነ ኑሮ እየኖርን ነው መንቃት አቅቶናል

  • @HaileAndeta
    @HaileAndeta 9 วันที่ผ่านมา +1

    ደ/ር ቄስ ቶሎሳ
    እግዚአብሔር ይባርክዎት እጅግ የምንናፍቀው መልክትዎን አቅርበውልናል ። ጀሮ ያለው ይስማ እንደሚባለው ነው ።

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 10 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር መልካም አባት ይራደናል !!!"

  • @kefyalewbelay7830
    @kefyalewbelay7830 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክዎ!!!

  • @ዳዊትአረጋ
    @ዳዊትአረጋ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን እሳቸው ያሉትን አታሰማንም ያንተ ሃሳብ ቢሆንስ ወዳጄ ምን አስለፋህ ወይስ በሌላ ቆአንቆአ ነው የተናገሩት

  • @fasilhailegiorgis6304
    @fasilhailegiorgis6304 9 วันที่ผ่านมา +1

    Ebakachu azegajoch - pastor tolosa yetenageruten melekt becha endensema arestun yeneseha ena yemesgana program bemil astekaklachu bedegami betakerbut. Lelaw anbabi biker. Arestum bistekakel.

  • @bethbelete3371
    @bethbelete3371 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቶሎሳ ብለህ እኚን አባት የዘለፍክ ንስሀ ግባ

  • @homaboneya8527
    @homaboneya8527 5 วันที่ผ่านมา

    Qees Afuufaa Bulaa jiruu?

  • @aklilstudionashville
    @aklilstudionashville 10 วันที่ผ่านมา +1

    Very important message!! But I believe the cover picture sends a wrong and contrasting message while the message is for everyone. Who ever prepared the cover picture is part of the problem.

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 5 วันที่ผ่านมา

    ቄሰ፣ቶሎሳ፣የትግራይ፣ጦርነት፣ተጠያቂ፣ነዎት፣ምክንያቱም፣ጦርነቱ፣ላይ፣ተሳትፈዋል፣ቤተክርስትያን፣በመድር፣ላይያለቾው፣ለማስታረቅ፣ነው፣የአሁኑ፣ወንጌል፣እናንተ፣የያዛችሁ፣ግደል፣አትታረቅ፣ከእርሶ፣ጀምሮ፣ዘማሪ፣የተካፈለበት፣ጦርነት፣ነወ፣አሁንም፣ንስሐ፣ግቡ፣ክብር፣ከቤተክርስትያን፣ለቋል፣፣

  • @kibreabhabte7123
    @kibreabhabte7123 9 วันที่ผ่านมา +7

    ❤❤❤ቶሎሳ ጉዲና በገዛ ፈቃዱ ከነፍሰገዳዮች ወገን የተሰለፈ የትግራይ ህዝብ ካልጠፍ እረፍት አይሰማኝም ብሎ የማለና የዛተ ከከፍታ የወረደ ሰው እንዴት ለመምከር ይሞክራል!!!😢😢😢

    • @shapatesema8547
      @shapatesema8547 9 วันที่ผ่านมา +1

      ቄስ ዶ/ር ጌታ ይባርኮት እንደ ያነው ብሔራዊ የንስሃ ጸሎትጊዜ ቢየቅዱ በጌተ ፍቅር አጠይቀዎታለሁ!!

    • @Amen-o1t
      @Amen-o1t 8 วันที่ผ่านมา

      ውሸታም።እንኩዋን ዶር ቶሎሳ ተራ ጴንጤም ይህንን አይልም።እንዱሁ እጠላዋለሁ ብትሉ አሻልም። ላንተ ጥላቻ ተፈቅዶአል።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 6 วันที่ผ่านมา

      ፍርዱን ለእግዚአብሄር መተው ነው።😢 ይቅር በሉ ውዶች!!!!!!!!!!

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 8 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመርያ፡በትግራይ፡ህዝብ፡ላይ፡ላደረግከው፡ክፉት፡ንስሃ፡ግባ

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 9 วันที่ผ่านมา +3

    ሀብይን አትንኩብኝ እያሉ ንሥሀ ያስቃል

  • @Zenvgj
    @Zenvgj 9 วันที่ผ่านมา

    አዝማሪ

  • @addisadefris9219
    @addisadefris9219 9 วันที่ผ่านมา

    ወዴት ወዴት ?

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 10 วันที่ผ่านมา +7

    ምስሉ ሀሳቡን አይወክልም ።ተመልካች ለማብዛት ከሆነም መዋሸት ነው።

  • @Esttse-ss2tz
    @Esttse-ss2tz 9 วันที่ผ่านมา

    ከባድ ውሸት ከስምሉ አኳያ፣ ታዲያ ምኑ ይታመናል?

  • @MerdeMena-kr9yn
    @MerdeMena-kr9yn 9 วันที่ผ่านมา

    Ende abat ena agelgay atifwn tew malet panta be jimla hulachum netsiha gibu malet algebagnm

  • @Michael-v2g7n
    @Michael-v2g7n 8 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ነው ሀገራችን ከፍታ ለይ ነች መልካም መንገድ ላይ አላልክም ታዳ ምነው ንስሀ አስፈለገ ፈረንጆን ሚስትህን ይዘህ እዛው አሜሪካ ተሟሟቅ ቅሌት ብርቁ

  • @DingteaKeleamu
    @DingteaKeleamu 9 วันที่ผ่านมา +1

    Sewyew zeregna neaw Ethiopia kezhi yebelete gizea yelatim merwien degifut eyale sisebik neaber kedem afsash gar yetebaber rasu nisha yigiba

    • @Ana-bela123
      @Ana-bela123 9 วันที่ผ่านมา +1

      ጌታ ማስተዋል ይስጠን ከመሪአቹ ጋ ተባሉ የሚሉን ልክ ናቸው ልትል ነው ይኼኔ አብይን ቢሰድቡና ቢያዋርዱ ከጌታ ናቸው ትል ይሆናልጌታ ለመሪዎቻችን እንድንታዘዝ ብቻ ሳይሆን እንድንፀልይላቸው አዞናል ስለዚህ የነገሩን የኛን ስሜት ሳይሆን የጌታን ሀሳብ ነው እሳቸውን ዘረኛ ማለት ጨለምተኝነት ነው እሳቸው መልካም ክርስቲያናዊ አባት ናቸው ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ

    • @sewalemengida9336
      @sewalemengida9336 8 วันที่ผ่านมา

      እግዝአብሔር ከእውነት ጋር ይቆማል ሀጥያተኞችን የተቃወሙ ብዙ የእግዝአብሔር ሰዎች አሉ ዘረኛ ያልሆኑ​@@Ana-bela123

  • @AdugnaShawl
    @AdugnaShawl 8 วันที่ผ่านมา

    ስለ ወለጋ ሕዝብ መጨፍጨፍ አንድም ቃል ትኖፎሾ ስትል ሰምቸህ አላውቅም ።
    የቴተበተብክበትማ አለ።
    በቅድሚያ ተፈታ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቶሎሳ ላንተ የእምዬ ማርያም ልጅ ምንም አይነግርህም የተዋህዶ ጠላት ዋናው አንተ ስለሆንክ ክሚጠፉት ውስጥ ነህ

    • @Ana-bela123
      @Ana-bela123 9 วันที่ผ่านมา +1

      እስኪ የእምዬ ልጅ የሚል ከመፅሐፉ አሳዪኝ ኢየሱስ ለበጎቹ ድምፁን ያሰማል ለጣዖት እና ፍጡር አምላኪዎች ይኼ አይገባቸውም ወደ ብቸኛው አዳኝ ተመለሱ አታደበላልቁ ፍጡርና ፈጣሪን ለዩና ስለ ሌላው ታወራላቹ

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 9 วันที่ผ่านมา

      ​@Ana-belaor123 orthodox ye eyesus kiristos bet nech..Hasetegnaw Protestant gin orthodoxin eyesusn atamelkim eyale be weshet yekesal!! Protestant ketafi hasetegna dirijit new...

  • @Michael-v2g7n
    @Michael-v2g7n 8 วันที่ผ่านมา +1

    ማጭበርበር አደክምህም መለስን ምን ስትለው ነበር አሁን መልሰህ ረገምክ በምትኩ ደግሞ አብይን ማወደስ አንተ አልነበርክ እንዴ ደፋሪ ወታደሮች መንግስተ ሰማይ ይገባሉ ያልከው እቺ በንስሀ መንገድ የምታገኛት ነገር አለች ድሮም አሁንም

    • @noahleykun1556
      @noahleykun1556 3 วันที่ผ่านมา

      በተአምር ደፋሪ ወታደር መንግስተ ሰማይ ይገባል ሊል አይችልም:: ነገርን ያለልክ እየለጠጥክ በስተቀር::

    • @Michael-v2g7n
      @Michael-v2g7n วันที่ผ่านมา

      @ ጆረክን ከፍተህ ስማ አልዛይመር ይዞህ ወይም እርሱን ይዞት እንዳይሆን ሃንፍሪ ጣብያ ለይ 😩

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 8 วันที่ผ่านมา

    ቀበጡ እኮ፣ ባስተር የድመት አፍንጫ አሸተቱ።

  • @brity2501
    @brity2501 9 วันที่ผ่านมา

    እውነት እልሀለሁ ዲያቢሎስ የሀሰት አባት ነው አንተም ከአባትህ ከዲያቢሎስ ነህ ምክንያቱም እሱ የሀሰት አባት ከሆኑ አንተ የአብራኩ ክፋይ ደግሞ ሀሰተኛ ነህ በናንተ መንገድ ያሉ የቆሙ በሙላ ከሀሰተኛወ ከዲያቢሎስ ናችሁ

  • @gebremedhingessesse
    @gebremedhingessesse 7 วันที่ผ่านมา

    False prophet #1