Ethiopia : የአባቶች ትንቢት | ስለ ዶ/ር አብይ የተነበዩት | seifu on ebs | Amharic movie | 2017 ዓ.ም | Donkey Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 936

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ በቃ ይበለን ፡፡ ትንቢቱ በቶሎ እንዲፈፀምና ይህ መከራ የበዛበት ትዉልድ መልካሙን ቀን እንዲያይ ፀሎቴ ነዉ፡፡

  • @AdyamHalefom
    @AdyamHalefom 3 หลายเดือนก่อน +13

    አቤቱ ጌታየ ለጥፋታችን ገስፀን በፍቅርህም እቀፈን ስለ ሃጥያታችንም በምህረትክ ተመልከተን ፣፣፣በአንተ ያመነ መቼም አያፍርምና አሜን! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DestaGebeyew-q7k
    @DestaGebeyew-q7k 3 หลายเดือนก่อน +39

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አንተ ይቅር በለን ሠላምንም አምጣልን አቤቱ ማረን አሜን አሜን አሜን ለንሳሀ ሞት አብቃን 5:12 5:18

  • @HelenBelay-n4k
    @HelenBelay-n4k วันที่ผ่านมา

    ተአምር ነው ቅዱሳን አባቶች ስለሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ገልጦላቸው እየሆነ ያለውን እያየን እየሰማን ነው ለንሰሀ ያብቃን አሜን

  • @Muluyez
    @Muluyez 3 หลายเดือนก่อน +65

    አቤቱ ልዑል እግዝያብሔር ሆይ እኛን ከሲኦል ከዳቢሎስ እራትነት ለማዳን ስትል ስለተገረፍከዉ ግርፍት መከራና ስቀይ ብለህ ኢትዮጽያን አስባት እግዚኦ መረነ ክርስቶስ😂😂😂😂😂👐👐👐👐

    • @FFg-op7hd
      @FFg-op7hd 3 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢

    • @YeMariamlijMariamenate
      @YeMariamlijMariamenate 3 หลายเดือนก่อน +1

      Tsalot yaderegu malkes enji mesk mndenw😢😢😢😢😢

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምንድነው የሚያስቀው

    • @JsheJwh
      @JsheJwh 3 หลายเดือนก่อน

      ኣሜንንን 🙏🙏🙏😭😭

    • @EtagaghKasahun
      @EtagaghKasahun 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያስቃልዴ ጉዴ ሰርግሽነው ተባልሽዴ እንዴው ስንት ቡለኑ የለቀቀሠው አለ በጌታ😢😢😢😢😢

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 3 หลายเดือนก่อน +60

    አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @KasimJemalJemal
    @KasimJemalJemal 3 หลายเดือนก่อน +54

    ሃይማኖትንና ቤተክሪስታንን ተከሊሎ ጥንቆለን የሚሠሩ ጧንቐዮችን ፈጣሪ ሆይ የስራቸዉ ስጣቸዉ አሚን

    • @asamenechmolla7514
      @asamenechmolla7514 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን የደብተራ መአት ከምድራችን ያጥፋልን

    • @RagasaEabira
      @RagasaEabira หลายเดือนก่อน

      Amin

    • @MinilikYared
      @MinilikYared หลายเดือนก่อน

      እራሳችሁን ቻሉ እስኪ ምን ውሸት አለው እስኪ እንከታተልና እንመርምር ይህ ትንቢት ነው ስለዚህ ወሸት ከሆነ እንፈርዳለን እያንዳንዱ ያየነውንና እያየን ያለነውን ነው የነገረን ለማንኛውም ለኛ ተውልን ያልበላችሁን አትከኩ ያልበላውን የሚያክ ሁሉ እከካም ነው ከእከካምነት እንላቀቅ

  • @NuruGebeyehu
    @NuruGebeyehu 2 หลายเดือนก่อน +8

    ያረቢ ያ አላህ ከዋዛ ፈዛዛ እምነት እንዳታታልለኝ የጋዜጠኛ ግጥም ዝበል ወተፈናም አረ አላህን ፍሩ ሥለማንም የሚያዉቅ ፍጡር የለም ስለሁሉም የሚያዉቅ አንድ አላህ ብቻ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @ConfusedDesertCreature-es2iq
      @ConfusedDesertCreature-es2iq 2 หลายเดือนก่อน +3

      የእኛ አምላክ እኮ ፈጣሪ እንጂ ፍጡር አይደለም። መወለድ እና መፈጠር የተለያዩ ናቸው ።

    • @sisaynigussie2265
      @sisaynigussie2265 9 วันที่ผ่านมา

      ያለቦታህ አትግባ እዛው በቤትህ።

  • @AynalemGutema
    @AynalemGutema 2 หลายเดือนก่อน +6

    በትክክል ትንቢቱ አሁን እየተፈፀመ ነው አቤቱ ፈጣሪ እንዳንተ ምህረት እንጂ እንደኛ አጥያት አይሁንብን አንተ ነህ ለእኛ መመኪያችን ይቅርም በለን ሁሉን ማድረግ ትችላለህና

  • @meseretkebede87
    @meseretkebede87 หลายเดือนก่อน +5

    መድሐኒዓለም አባቴ በዕለተ ቀንህ በስምህ አድነን በሐይልህም ፍረድልን

  • @Mahderasefa-te8mk
    @Mahderasefa-te8mk 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ እኮ ሁላችንን በእጁነው የሠራን እኛ የሠው ሞት አይጠቅመንም የፈጣሪ ምህረት እጂ ይልቅስ ከቶ አንድእኳ ፃድቅ ቢኖር ሁላችን ባልተባረክንነበረ ፈጣሪ ይርዳችሁ ተንኮልና ክፋትን አትዝሩ

    • @Miret.tesifayeTesfaye
      @Miret.tesifayeTesfaye 2 หลายเดือนก่อน

      የተገለጠላቸውን እንጂየተናገሩት ምኞታቸውን አይደለም

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 3 หลายเดือนก่อน +13

    ትክክልነው ምን ያላደረገው 😢😢አለ ጌታሆይ በቃበለን

  • @EyrusJery
    @EyrusJery 3 หลายเดือนก่อน +51

    አቤቱ ይቅር በለን🙏🙏🙏😢 ልንሰሀ አብቃን

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

    • @mihretberaki1298
      @mihretberaki1298 3 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

    • @MekidesteshomeAsefa
      @MekidesteshomeAsefa 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

    • @AlmazAbel
      @AlmazAbel 2 หลายเดือนก่อน

      😮😅5😂😅 12:34 🎉😮​@@Abeyዩቶብ

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 3 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ የሟርት እና የእርግማን ቃል እና መንፈስ በመደሀኒት ለእለም ቅዱስ ስም ጥንቆላችሁን ሉሉ ፈጣሪ ይበትነው እይሳካ

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 3 หลายเดือนก่อน +15

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላካችን እንደቸርነትህ አድነን

    • @BerihaTewelde
      @BerihaTewelde 2 หลายเดือนก่อน

      መጨረሻየኝ ኣሳምርለኝ😢😢😢😢😢😢

    • @Tesfaye-pm5hk
      @Tesfaye-pm5hk หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

  • @alazarteferi6383
    @alazarteferi6383 3 หลายเดือนก่อน +9

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 3 หลายเดือนก่อน +16

    አባታችን መደሀንያለም ሆይ ምህርትህ ፍልጋ ታግኝህ😢😢

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን❤❤❤

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ አምላኬ ሆይ እባክህ ይቅር በለን የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ እዬሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን አደራ😢

  • @YohanesAbebaw-s2n
    @YohanesAbebaw-s2n 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን። ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ አማልጅን። አሜን።

    • @bellamhh-qh5kv
      @bellamhh-qh5kv 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @MeskeremAgegnehy-pm3ls
    @MeskeremAgegnehy-pm3ls 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ሟርት አይደለም ትንቢት እንጂ ባለማወቅ ከመጥፋት ዝምታ ይሻላል።እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ልቦናህን/ሽን ያብራልሽ።

  • @sabo8756
    @sabo8756 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ አምላኬ ሌላ ነገር አለምንህም ለንስሐ ሞት አብቃኝ እመቤቴ እስቢኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @bishoptadeleadugna
    @bishoptadeleadugna 3 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት የበረሃ አጋንንት ቅዠት ይህ መቼም አይሆን እንናተ የአጋንንት መልእክት ለዘላለም አይሆንም በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ያፈረሰ ይሁን የዘንዶምክ አይሆንም መተተኛ በእግዚአብሔር ስም አይናገርም ።

    • @samuelyetera5135
      @samuelyetera5135 3 หลายเดือนก่อน

      Wow betkukl❤❤ የበረሀ አጋንንት እግዝአብሔር የሾመው መሪ ላይ ስመትት.ግን እኮ ስልጣን የለውም። ሥልጣን የጌታ ብቻ!

    • @LalaHabesha-hb4sm
      @LalaHabesha-hb4sm 3 หลายเดือนก่อน

      አረ በናታችሁ አባቶች እያሉ ፎቶ እየለጠፋ በyoutub ቢዝነሰ እየተሠራባቸው ነው። አባታችን ንሰሀ ግቡ ብቻ ነው የሚሉት። እነዚህ ግን ተዋህዶ እንድትጠላ እያረጉ ነው ያሳዝናል

  • @AyanoFano
    @AyanoFano 3 หลายเดือนก่อน +22

    እግዚአቢሔር ይገስፅህ

    • @MinilikYared
      @MinilikYared หลายเดือนก่อน

      ያ የተረገመ ዮናታን ወይም እዩ ጩፋ ቢሆን ኖሮ አሚን ትዪ ነበር እሱ እራእይ የለውም እንጂ ለማንኛውም ያልበላሽን አትከኪ ያልበላውን የሚያክ እከካም ይባላል ስለዚህ ከዚህ በሽታ ለመዳን እከካምነትን አጽጂ

  • @FikereAbebaw-sh5xu
    @FikereAbebaw-sh5xu 3 หลายเดือนก่อน +10

    አቤቱ ጌታሆይ ለኢትዮጵያዊናንና ለህዝቦቿ ምህረትህን ላክልን እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደአንተቸርነት

  • @Aወሎዬዋ
    @Aወሎዬዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከስደት በሰላም ሀገሬ ገብቼ ለንስሀ ሞት ታበቃኝ ዘንድእለምንሀለሁ እደ ሀጢያቴ ሳይሆን አደ ቸርነትህ አስበኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ElfeManaye-u8z
    @ElfeManaye-u8z 3 หลายเดือนก่อน +61

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሟርትን ከምድራችን ላይ በኢየሱስ ስም ለዘለአለም አስወግድልን።

    • @alemyilfa7870
      @alemyilfa7870 3 หลายเดือนก่อน +7

      ውዱን የሠው ልጅ ደም እንደቀልድ የሚያፈስ ቅጣቱ የከፋ ነው ደም ሲፈስ ደንታ የሌለው የእጁን ያገኛል

    • @AkiyaGrmay
      @AkiyaGrmay 3 หลายเดือนก่อน +4

      እናተን እኮ አይመለከትም እናተማ ለኛ lortdx እንባና ትንቢት ማስፈፀሚያ nachihu

    • @samueltekle8498
      @samueltekle8498 3 หลายเดือนก่อน +6

      አቤቱ እነዚህን መናፍቅ መንግስታትን አጥፋልን

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@samueltekle8498አሜንአሜን

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AkiyaGrmayአዉ፣እናተኩ፣ይህሰይጣንክመጣነዉየመጣችሁት፣ስረችሁንይቀልልን፣ደልአማረደልፈኖደል፣ተዋህዱ❤❤❤❤❤

  • @GashawuTefera
    @GashawuTefera 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ ሀጢአታችንን ይቅር ብለህ ሰላምህን ለኢትዮጵያ አዝንምልን በእውነት ሰላምህ ናፍቆናል ።

  • @HeehhJddh-ut3ng
    @HeehhJddh-ut3ng 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስክርስቶስ ለንስሐሞት አብቃን

  • @AlaysolomunKeshi
    @AlaysolomunKeshi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ፈራሁ ጌታየ ጌታየ ሆይ ከም በድርልና ዘይኮነስ ከም ምሕረትካ ደኣ ይኩን እዚ ዝዉረ ዘሉ ወረ ኣርሕቀልና ሰላምካ ኣዉርደልና ኑኩልና ጌታየ ሆይ ብንስሓ ሕጺብካ ዕድመ ህብካ ኣብ ሕቁፈካ የእትዎና

  • @fekadudesalegne2589
    @fekadudesalegne2589 3 หลายเดือนก่อน +3

    የተበላሻችሁ ጠንቆላና መተት እንጅ መልካም ነገር የሌላችሁ እናንተስለ ሰይጣን እንጅ ስለ እዉነተኛዉ ፈጣሪ ምንም እዉቀት የሌላችሁ ያባታችሁ የዲያብሎስ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር
    ጥምጥማችሁንና በዉስጣችሁ የሞላ ክፉ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይጥፋ ቁጥር ስፍር የለላቸዉ አማልክቶቻችሁ ይጥፉ ጌታ መሃር ነዉ ወደ እግዚአብሔር ተ
    መለሱ::

  • @mefthimunshid6096
    @mefthimunshid6096 6 วันที่ผ่านมา

    መቴ እንደምንሞት ዝናብ መቼ እንደሚዘብ የሰውነ የልብ ውስጥ ሚስጥር የፍጻሜን ዘመን ቀን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ለማንም መምስቱን እኔብቻ ነው የማውቀው ይለናል ስለዚህ በሞት መተንበይ ቅጥፈት ነው መነግስታችንን ከምቀኝ ከማርት ከደጋሚ ተነኮል ፈጣሪ በእዝነቱ ይጠብቅልን

  • @SurprisedCorn-ol9jb
    @SurprisedCorn-ol9jb 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እደቸርነትህ እጅ እደበደላችን አይሁን

  • @YalAlem
    @YalAlem 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከዚህ ማአት በቃቹህ በለን ቅዝፈት በቃን ለንስሀ ሞት አብቃን❤❤❤❤❤

  • @MuhidinHusen-y4c
    @MuhidinHusen-y4c 3 หลายเดือนก่อน +8

    100%True

  • @JanetMekonen
    @JanetMekonen 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ማረን እግዛብሔር መሀሪ ነህና እትዮጲያን በቃ በለን እግዜወ መሀርና ክርስቶስ

  • @MelakamMeemee
    @MelakamMeemee 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱጌታ,ሆይእንደበደላችንሳይሆን,እንደቸርነትህ,ይቅርበለን,አሜን,አሜን,አሜን

  • @SentayiweAssfa
    @SentayiweAssfa 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን

  • @amleworkyehun4593
    @amleworkyehun4593 3 หลายเดือนก่อน +14

    አቤቱ አምላክ ሆይ ቸርነትህ አይለየን አንተ ሁሉን ታውቃለህና

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱማረን ይቅርበለን ጌተቺነ መድሀኒታቺን የድግልማሪያመልጂ🙏🙏🙏

  • @TirhasTirhas-z5e
    @TirhasTirhas-z5e 3 หลายเดือนก่อน +6

    አቤቱጌታሆይእንደቸርነትህይቅርበለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱማረኝ በመግሥትህ እሠበን ይህንምሠወ አላቀን👏👏👏😢😢😢

  • @SamrawitTaddese
    @SamrawitTaddese 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን

  • @FanosTilaye
    @FanosTilaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    😊አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @blessedu223
    @blessedu223 2 หลายเดือนก่อน +6

    የሟርት የደብተራ መንፈሰ እግዚአብሔር ይገስፅህ

    • @rahelberhane1733
      @rahelberhane1733 หลายเดือนก่อน

      ምርተኛ አንቺ ነሽ

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ 28 วันที่ผ่านมา

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን ኢትዮጵያ ጠብቃልን ለንስሀ ሞት አብቃን እኛ ስደተኞችንም😢😢😢

  • @grumYeans
    @grumYeans 3 หลายเดือนก่อน +6

    አቤቱ፡አምላኬ፡ይቅር፡በለን❤

  • @SelamMsgna-f2e
    @SelamMsgna-f2e 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ እግዚአቤሄር አምላካችን በቸርነትህ ይቅር በለን በቸርነትህ አድነነ አሜን አሜን አሜን

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 3 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ነዉ

  • @HerMy-t8w
    @HerMy-t8w 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ይቅር በለን እንደቼርነትህ ይቅር በለን 😢😢😢 ሀገራችን ሠላሟን መልስልን🙏🙏🙏🙏

  • @shamsadinmuhammed541
    @shamsadinmuhammed541 3 หลายเดือนก่อน +11

    መኖርና መሞት የፈጠረን ብቻ ነው የሚያውቀው።

    • @FikirteYostina
      @FikirteYostina 3 หลายเดือนก่อน

      ena esu mn ale fetari yasayachewun neger new yetenagerew demo yeewunet betekrstiyan lay yhe dersol

  • @binyamkebede3802
    @binyamkebede3802 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቲ ይቅር በለን በምረትህ ኢቲዮጲያን አስባት

  • @የሽዋው
    @የሽዋው 3 หลายเดือนก่อน +16

    ሞኝ ይልቁንስ ንስሐ ግቡ

  • @AzmeraRaya
    @AzmeraRaya หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታሆይ በቸርነትህ አንተ ይቅር በለን አባቴ ሆይ

  • @maledaaddis6499
    @maledaaddis6499 3 หลายเดือนก่อน +8

    No weapon formed against him shall prosper in the name of Jesus!!!

  • @bayush4368
    @bayush4368 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የምትሳደቡ ! ያአባታችሁ የዳቢሎስ ልጆች ልቦና ይስጣችሁ !!!!

  • @makedamak6921
    @makedamak6921 3 หลายเดือนก่อน +6

    ለነነዌ ሰዎችም እንዲሁ ከክፋት እነዲመለሱ ተቢት ተነግሮ አቸዉ ነበር ሟርት አይደለም

  • @Abaa-tv8ll
    @Abaa-tv8ll 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን እርስትህን ባርክ ❤️👏👏🙏🙏😭😭

  • @Raheel-n8f
    @Raheel-n8f 3 หลายเดือนก่อน +6

    ❤አቢቱ፡ታሆይ❤ማርን፡እግዚአቢሔር፡ሆይ፡ይቅር፡ብለን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🎉🎉🎉🎉🎉🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌿🌹⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @eydeydjy4863
    @eydeydjy4863 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ሆይ ይቅር በለን ለንሰሀ ሞት አብቃን😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ZanabEthopia-on7zd
    @ZanabEthopia-on7zd 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜንአሜን❤❤❤❤

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye 3 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን እናቴ ልጅሽ ወዳጅሽ ይቅር እዴሐን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመስግናለን ከክፉ ይስውረን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gumataw-ri7zc
    @gumataw-ri7zc 27 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ እግዛብሔር ሆይ ኢትዬጵያን አስባት እንቸርነትህ ይሁን

  • @werkejeru
    @werkejeru 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ ጌታሆይ እደቸርነትህና እደምረትህ ማረን ይቅርበለን

    • @AzendaMetropolitano
      @AzendaMetropolitano 3 หลายเดือนก่อน

      ፍካሬ እየሱስ ሟርት ነው ወይ?? መልካም መልካሙ ተንብየውለት ቢሆን ኖሮ ታጨበጭብ ነበር። ግን የሌለበትን መልካምነት ከየት ያምጡለት። ያለበትን ገመና ሁሉ ነው የዘከዘኩለት ።

    • @liyukumela3641
      @liyukumela3641 2 หลายเดือนก่อน

      ከዛሬ ወር በፊት ነው ያየኸው ይህን ሺዴዮ። የተለቀቀውም የዛሬ ወር በፊት ነው። ታዲያ ይህ ትንቢት ነው ወይስ ትርክት ነው

  • @embayuhaylu
    @embayuhaylu 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃን 😢😢😢

  • @AasfZxc
    @AasfZxc 3 หลายเดือนก่อน +7

    አቤቱ የቅር በለን መድሓኒአለም😭😭😭😭😭

  • @يسراءال
    @يسراءال 15 วันที่ผ่านมา

    ጌታ በየሱስ ሰም የሟርት መንፈስ የተወጋ ይሁን አሜን ሟርት ይገልበጥ አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @teshomezewdieendale9170
    @teshomezewdieendale9170 3 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድሜ ሀብታሙንና ዳንኤል ክብረትን አምነህ ከጌታህ እንዳትጣላ እመክርሃለሁ !

    • @madmalik3720
      @madmalik3720 3 หลายเดือนก่อน

      አባ በስሞ በምስልዎ ሐሰተኞች ዶ/ር አብይን በቅናት ሲገድሉ ያለእፍረት የጳጳሱን ምስል ሲጠቀሙ ፈርሐ እግ/ር አይኖርምን፤ይቅርባችሁ ተው ፡21/11/016

    • @TsionKifetew-d4u
      @TsionKifetew-d4u 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሀብታሙ የታዘዘውን ነው ያወራው የምተሳደቡ ልብ ግዙ አውነት አለው ባይናችነሰ እያየን ነው

    • @AaarrAaarr-i7q
      @AaarrAaarr-i7q 3 หลายเดือนก่อน

      Awu Yetazezewun New Akenesmat Tichilalek Eshi Tewahidon Atinku Libona Yisitachihu

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሟርት በእስራኤል ድግምት በያእቆብ ቤት ላይ አይሰራም❤በአንቺ ላይ የተሰራው መሳሪያ እነሆ አይሰራም አይከናወምም❤የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጠላቶቻችንን ስልጣናቸውን ገፎ አለቅነታቸውን ሽሮ በመስቀል ላይ አሸንፎ በእርሱ አዳኝነት ብቻ ለታመኑ ድል በመንሳት ገና ያዞራቸዋል ❤የገሀነም ደጆች እንኳን አይችሏቸውም❤ዘመኑ የክርስቶስ እንጂ የተረት አይደለም❤ጊዜ የለምና ንስሐ ግቡ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zemie3116
    @zemie3116 3 หลายเดือนก่อน +4

    መጀመሪያ የገዳም አባት መልዕክት በዚህ መንገድ አያስተላልፉም

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 หลายเดือนก่อน

      መልአክቱን የሚያነበው ነው አኮ ዩትዩብ ላይ የለቀቀው አባቶችማ በፊት ገና መለስ አንደሞተ የተናገሩት ትንቢት ነው ! ገዳም ቤተክርስትያን ተነግርዋል ፡፡ የዋልድባ አባት ቀድመው ይፋ አርገውት ነበር ሰው አልሰማ አለ ያው አሁን አያዩት ነው !! አብይ ኢትዮጵያን የሚያጠፋ መሪ መሆኑ ሁሉ ምልክት አየታየ ነው ! ፍርድን ፍትህን ደፍቶ ሕዝብ አያጫረሰ ንጉስ ነኝ ብሎ በሙሉ አፉ ተናግርዋል መጨረሻው ታየዋለህ አያምርም ፡፡

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 3 หลายเดือนก่อน +8

    😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ይመሥገን ማረን ማረን ማረን ከማለት በቀር ምን እንበል 💔💔💔

  • @SHINATEEPHREMSHITU
    @SHINATEEPHREMSHITU 2 หลายเดือนก่อน +1

    “መተተኛይቱን በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድላት።”
    - ዘጸአት 22፥18

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 3 หลายเดือนก่อน +9

    ይህ ግን ትንቢት በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን በቴሌግራም ላይ ከመልክት ከ1_10 ድረስ ከ1998ጀምሮ በየጊዜው ተነግሯል።

    • @AkiyaGrmay
      @AkiyaGrmay 3 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄው ሁሉም እየሆነ አየነው ህን እንዲህ ልቦናቺን ለምን ደነደን?

    • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
      @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 3 หลายเดือนก่อน

      የተልግራም ሊንክ ላክልን

    • @TeshomeAchamyeleh-k4d
      @TeshomeAchamyeleh-k4d 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ ወንድሜ ቴሌግራም ላይ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ብለህ ግባና ታገኘዋለህ።

  • @mercysisay9044
    @mercysisay9044 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ለሀገራችን ሰላም እና የድሮ ፍቅራችንን መልስልን ጌታሆይ ቶሎ ናአ ማረንንንንን

  • @MereretTemegen
    @MereretTemegen หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታየ እዳተ ቸርነት ይቅር በለን ለንስሀ አብቃን

  • @Wondie-gv1pi
    @Wondie-gv1pi 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን

  • @AsresBekele-q9j
    @AsresBekele-q9j 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ይጠብቀን ደህና ቀኘን የያምጣልን

  • @AzmeraDimtsu
    @AzmeraDimtsu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኣምላኬ ሀጥኣታችንን ይቅር በለን😢😢😢 ኢ/ያ ሀገራችን ባርክልን

  • @Yeshil-l3j
    @Yeshil-l3j 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ያድርግልን ምህረቱን ይላክላት ለኢትዮጵያ 😢

    • @HassanAbduselam
      @HassanAbduselam 3 หลายเดือนก่อน

      ሟርት ትብታብ ሲህር ደብተራ በኛ ላይ አይስራም

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ፡ይችላል፡❤❤

    • @AlemeshetTseguDesta-d8t
      @AlemeshetTseguDesta-d8t 3 หลายเดือนก่อน

      አቤቱ ፈጣሪያችን አንተ ይቅር በለን ።

  • @MmmmYyyy-tt4ez
    @MmmmYyyy-tt4ez 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ እደ ሀፅያታችን ሳይሆ እደቸርነትህ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢

  • @አትናስያ-ጘ8ጘ
    @አትናስያ-ጘ8ጘ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ማረን🙏🙏🙏😥😥😥

  • @محمدالزهراني-غ1ه8ض
    @محمدالزهراني-غ1ه8ض 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን😭😭😭😭😭😭

  • @HenaGman
    @HenaGman 3 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @kebedekebe753
    @kebedekebe753 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም እድሜ ይስጠን የጠፉትን ይመልስልን አደራውን

  • @HenaGman
    @HenaGman 3 หลายเดือนก่อน +5

    የት ጠፋህብን ስራዎችህን አደንቃለሁ አሜን

  • @mikiboyanduamlak5524
    @mikiboyanduamlak5524 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማለም እግዚአብሔር ቸር ነው

  • @tsedaytegegne
    @tsedaytegegne 3 หลายเดือนก่อน +9

    እናንተ የዩቱዩብ ገቢ ለመሰብሰብ ብላችሁ ስለእናንተ ፖለቲካ የማያውቁትን የገዳም አባቶችና እንደጨው ዘር በየቦታው የተበተነውን የአማራ ተወላጅ አታስጨርሱ እግዚአብሔር ን ፍሩ።

  • @NetiDir-w8n
    @NetiDir-w8n 18 วันที่ผ่านมา

    አባቱ የሰማይት ጌታ እባክኽ ማረን

  • @tsiontsegasellsie4214
    @tsiontsegasellsie4214 3 หลายเดือนก่อน +3

    የአጋንንት መልዕክት ነዉ

  • @Barb-c1h
    @Barb-c1h 24 วันที่ผ่านมา +1

    • @Barb-c1h
      @Barb-c1h 24 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @SamrSamr-td2tt
    @SamrSamr-td2tt 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱይቅረበለን

  • @EteneshMezegabo
    @EteneshMezegabo 26 วันที่ผ่านมา

    አግዚቢሐርአትዮጅያየያለም ብርሃንየህነል ንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 3 หลายเดือนก่อน +10

    😅😂 አይ ኦርቶዶክስ 2013 ቴዎድሮስ ይነሳል ያላችሁትስ ምን ላይ ደረሰ ?? 😢😅😅😅😱😱😱😱😱😱

  • @tighist331
    @tighist331 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ እንደቸርንትሕ ፊትክን ወደ ሐገራችን እትዬጵያ እዙርልን እግዚኦ እግዚኦ

  • @MaanFeker-uw2pd
    @MaanFeker-uw2pd 3 หลายเดือนก่อน +10

    ከንቱዎች እንዲ ላላችሁበት ንስሀ ግብ

  • @ggg-hc4tu
    @ggg-hc4tu 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አተ መሀሪ ይቅርም ባይነህና 😢😢😢😢🙏🙏🙏