የአዲስ አበባ ህዝብ ጆሮ ካለህ ስማ ``ራሳችሁን አድኑ´´ ትንቢት በነብይት ሜሮን ድንበሩ 6 ሀገራት ተጋለጡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • #ትንቢት #subscribe #like #shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual TH-cam Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp

ความคิดเห็น • 108

  • @GenetZeleke-el2ll
    @GenetZeleke-el2ll 8 หลายเดือนก่อน +5

    ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜርዬዬዬ
    ጌታ ሆይ እባክህ ምድራችንን አድነት ምህረትህን አድርጋት እባክህ ዝም አትበል😭😭

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን በምህረት ቸርነትህ ጠብቀን

  • @AlemHailemaram
    @AlemHailemaram 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በወደደን በእርሱከአሸናፊዎች ሁሉ እንበልጣለን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 17 วันที่ผ่านมา

    አባት ሆይ አዲሲቱዋን ኢትዮጵያን ማየት እንፈልጋለን አገሬን ታደጋት ጌታ ሆይ አሜን

  • @16aronsharon
    @16aronsharon หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ እያወቅን በድፍረት ሳናዉቅ በስህተት ስለ አደረግነዉ ሃጥያት ይቅርታ አድርግልን ይቅር በለን አሜን

  • @ሀና
    @ሀና 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ኢየሱስ ሀገሬን ታደጋት

  • @senayitkebede1833
    @senayitkebede1833 8 หลายเดือนก่อน +9

    1ኛተሰ5÷21 ትንቢትን አትናቁ ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ ከማናቸውም ዓይነት ክፉ ነገር ራቁ ይላልና የምናሾፍበት ዘመን አይደለም ኢዩ2÷12-14, ይልቁን በንስሀ በፊቱ ብንወድቅ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይቅር ይላታል አመጽ ምንም ትርፍ የለውም ዛሬእንኳ እናስተውል እግዚአብሔር ይርዳን!!!!!🙏

  • @AleminaGirma
    @AleminaGirma 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ሆይ ሃገሬን ታደጋት

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 17 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ የድናል!!!ኢትዮጵያ እጆቹዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።አያሳፍረንም አሜን።

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን ሃሌሉያ

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc 2 หลายเดือนก่อน +1

    ንፋሱን አና ውሃየጠማወን የተሠነጣጠቀ መሬት እኔም አይቼዋለሁ። አምላክ በምህረቱ ያስመልጠን።

  • @adyambeyene7260
    @adyambeyene7260 2 หลายเดือนก่อน

    Yetqwela hayemante keqedste hager ethiopian yatfalen amen

  • @assfsereso
    @assfsereso 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @halimaeyo170
    @halimaeyo170 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔ ሪየ ሠበን ይተደገን

  • @shibirukumela
    @shibirukumela 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ አዲናን እግዚአብሔር ሆይ አንቴ ጠብቃን

  • @SosoMoh-fl4ei
    @SosoMoh-fl4ei 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይችልል 🙏🙏🙏😢

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu หลายเดือนก่อน

    Amen!!

  • @AbushiGeraj
    @AbushiGeraj 28 วันที่ผ่านมา

    Gatauy marn 🙏🙏🤲

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን. የሠላም አምላክ ሃገሬን
    ሠላም ያርጋት. ክፎ የመከረዉ
    ምክር ይፍረሥ
    አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን አሜን. አሜን
    አሜን. አሜን. አሜን. አሜን
    አሜን. አሜን. አሜን. አሜን
    አሜን. አሜን አሜን. አሜን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ThayEndeshaw
    @ThayEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንተባረክ

  • @hiwotyohannes4882
    @hiwotyohannes4882 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታኦይ ምድሬን ታደጋት

  • @favorman
    @favorman 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም ሀገሬ ላይ ትውልዴ ላይ የክፉ ስራ አይሰራም ::

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 8 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ሀይል የዘላለም አምላኬ እና አባቴ እጅ ሆነ ይቅር ይበልሽ ምን ጉድ ናቸዉ

  • @ABUSHDEGIFE
    @ABUSHDEGIFE 8 หลายเดือนก่อน

    God saved us 🙏 please papa

  • @MihratAlamu
    @MihratAlamu 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ምረትና አብዛልን

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @Fitsumbekele123
    @Fitsumbekele123 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen

  • @mimigherma3052
    @mimigherma3052 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙇🙇🙇🙇🙇🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇 amen

  • @motiiinagaawaqayooqofahaa1926
    @motiiinagaawaqayooqofahaa1926 3 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 หลายเดือนก่อน

    የሃገራችን ነብያቶች አንድ ሆናችሁ ሥለማትፀልዩ ሠይጣን ይፈነጭብናል እባካችሁ አንድ ሆነን እንፀልይ
    ኢትዬጵያዉያን ሁሉ አንድ ሆነን
    መፀለይ ይገባናል

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 หลายเดือนก่อน

    ፀልይልና ለምን ታሥፈራሪናለሽ
    እረ እግዛብሄር የምህረት አምላክ ነዉ ሁላችንም እንፀልይ ነነዌን እንኳ ይቅር
    ብሎ የለ ሁላችንም እንፀልያለን
    አንቺም ነብይት ፀልዩ. በቃ
    ፀልዩ. መቼም ሃገሬን ይረዳል

  • @sinduserbasa9484
    @sinduserbasa9484 8 หลายเดือนก่อน +3

    መርዞች፡እናንተ ንሰሀ ግቡ ሲጀመር ንሰሀ ከናተ ነው የሚጀምረው ሰንት ተከፈለሸ

  • @ayutafaa6024
    @ayutafaa6024 8 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @TigistGetachew-yk9ti
    @TigistGetachew-yk9ti 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ጣልቃግባ

  • @ShimelisTibebu
    @ShimelisTibebu 2 หลายเดือนก่อน

    ።አጋስስ።ደግነቱ እብደትሽን መናገርሽ።

  • @DacheDechesa
    @DacheDechesa 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር መጥፎ አምላክ አይደለም ኢትዮጵያ አትጠፋም
    ምክንያቱም ሰው በራሱ መልካምነት አይደለም የሚኖረው በእግዚአብሔር መልካምነት ነው ❤

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 8 หลายเดือนก่อน

    Getahoy miderachin keytegawmi kefu tadegatt🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቆየ እኮኮ 😢😢😢😢
    እሁን ምንእየሆነነው ?? ትምርትቤት መንገድ ቤተክርስትያን ምን ያለተዘጋአለ ??
    ከውጭ ማንም የሚወጋን የለም በገዛ ወገኑ እከዛሬ የሚልቀው ህዝብ ተለማምደው :
    ግን በቃ ምለት እለብን :

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 8 หลายเดือนก่อน +2

    በእየሱስ ስም የሟርት መንፈስ ይመታ

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የጭንቀት ጥንቁልና የአብይ አሽከሮች😂😂😂😂

  • @Bsrat-g8h
    @Bsrat-g8h 2 หลายเดือนก่อน

    የመች ነው pls🙏🏿

  • @missaster4788
    @missaster4788 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 2 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ማርተኞች እባካችሁ እ/ርን ፍሩ በመጨረሻው ዘመን አትዘላብዱ እባካችሁ ንስሃ ግቡና ተመለሱ ከዚህ ቅዠት

  • @wosenyelhegebrye970
    @wosenyelhegebrye970 7 หลายเดือนก่อน

    ሰንት ጊዜው ነወ ይሄንን ትንቢት ያቀረብኸው

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 8 หลายเดือนก่อน

    Mai 1/2024 lockdown ይባላል

  • @AhmadDoghmi-h2p
    @AhmadDoghmi-h2p 2 หลายเดือนก่อน

    Abetu geyahoyi❤️❤️❤️❤️❤️🫂🫂🙇‍♀️🫂🙇‍♀️🍇🌹🌹🍇🍇

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 8 หลายเดือนก่อน +2

    🔴 አብይ አህመድ ጎትቶ ያመጣብን የዘመኑ ከብቶች ታጥበው ማይጸዱ ሆዳቸው አምላካቸው የሉተር ትራፊ😅

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል የሉተር ቡችሎች ናቸው

  • @ተክለፃድቅ
    @ተክለፃድቅ 2 หลายเดือนก่อน

    Muartegna

  • @DanielDaniel-mg6px
    @DanielDaniel-mg6px 8 หลายเดือนก่อน

    Geta hoyi Midren tadegat

  • @hawa6936
    @hawa6936 8 หลายเดือนก่อน

    ትንብታቹሁ ሙታቹሀል ክግዜ አጋጣሚ እያስመስልሸ አዉሪ እንደኝ አይነቱ እንደፈልገን ዉጅል እይስራን እይብላን ጥገብ እያደርን ልእንደኝ ያልቆሻሻ እራያ አይወርድም

  • @Mordecaighebregziabher7517
    @Mordecaighebregziabher7517 8 หลายเดือนก่อน

    የኣክኣብ ስብስብ ሰራዊት 400 ነብያቶች፡
    የእግዚኣብሀር ሰራዊት ብያለሁ ኣላልኩም
    ምክያስ ብያለሁ
    ኣላልኩም

  • @LawofGod
    @LawofGod 8 หลายเดือนก่อน +1

    Is there any prophesy that she prophesied got fulfill ? She sees wind and prophesies ! Ethiopians 😢

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 8 หลายเดือนก่อน

    አዲሲቱ ኢትዮጵያ የሚለው አባባል፡ በራሱ ችግር አለበት፡፡

  • @Fitsumbekele123
    @Fitsumbekele123 8 หลายเดือนก่อน

    Beseyesusim yifires

  • @mesi-fh7bi
    @mesi-fh7bi 8 หลายเดือนก่อน

    አይ ሜሮን ድንበሩ የኬላ አንዷ መርግምት ለአብት የማትተኙ ጉዶች እቅድሽ ሆነልሽ ስለራስሽ የማታውቂ እራስሽን እወቂ በቅድሚያ ኢትዮጵያ አይደለም6 አለም ቢነሳባት ምንም አትሆንም ምክንያቱም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አስራት አገር ናት እሺ እወቂ በቅድሚያ ስው ሆኚ የዳቢሎስ ስብከት ይብቃ አክ ሰባኪው እብድ ተሳባኪው እብድ ምድረ ዘማዊያን በእውነት እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @tesfi6565
    @tesfi6565 7 หลายเดือนก่อน

    GETA HOY CHELEMA AYHUNIBIN ADISITUWA ETHIOPIA TIWOLED BE EYESUS SIM!

  • @johnalem4597
    @johnalem4597 6 หลายเดือนก่อน

    በየሱስ ስሞ የ ሰይጣን አገልጋይ ነሽ

  • @FaselAyele
    @FaselAyele 2 หลายเดือนก่อน

    ትንቢት ወይስ ቅዠት

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አታስመስሉ እግዚአብሔርን ፍሩ😂😂😂😂 ሁኔታዎችን እያያችሁ ተንባዮች ወዮላችሁ ራሳችሁ ተመለሱ ንስሃ ግቡ ምአት ትለፈልፋላችሁ😢😢😢😢

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 2 วันที่ผ่านมา

    ከ እግዛብሄር አይደለም የሀሰት ነብያቶች

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 2 หลายเดือนก่อน

    ኣንድ ስው ኣይሙት ግን ኢትዮጲያ እንደ ዩጎዝላቭያ መሆን እንጠብቃለን
    100-150 ኣመታት ብኢትዮ ምክኒያት ሰላም ኣጣን ሁሉ የኛ ናት ስትሉ ወደብ ወደብ ወደብ ወደብ ወደብ ስንት ኣገራት ያለ ወደብ የበለጸጉ ኣሉ ኢትዮጲያ ሃብታም ሀገር ነው በሰላም ኣርፋቹ ኣይትቀመጡም?

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 2 หลายเดือนก่อน

    Gataya hoye enidbadalichen saihone endimihrthe yehuinlihe 😂😂😂

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ስለውጭ ታወራላችሁ፣ እዚሁ ሀገር ውስጥ ያለው ሕዝብ እየጨረሰ አይል?

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤ zemenawi Tenkwai

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጭዊቲ እረ ተው እፈሩ እንደዚህ ያለ መንፈስ🤪🤪🤪

  • @solomonmebratu5370
    @solomonmebratu5370 8 หลายเดือนก่อน

    ግርም ትላላቾሁ ሁሌ ህዝብ ላይ ሁከት በቃ ምንድ ነው በአግባቡ ትተኛላችሁ ግን

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k 8 หลายเดือนก่อน +1

    እልቂት እና ፍጅት በስተቀር ሌላ መተንበይ የማይችሉ ደካማ ነቢያተቸች ምድሪቷን ሞሉ ፡፡ እስኪ ስለ መልካም ወሬም ተንብዩ አልፎ አልፎም ቢሆን፡፡

  • @romanyimam1035
    @romanyimam1035 2 หลายเดือนก่อน

    Tikuir amed tilalech 😂 amedam

  • @FetleworkZegeta
    @FetleworkZegeta 8 หลายเดือนก่อน

    ምን ይታይሻል ያለውን ነው የምታወሪው

  • @konjit407
    @konjit407 8 หลายเดือนก่อน +3

    ውሸታም የአበትሽ የደቢሎስ ልጅ መንፈስ ሁሉ መርምሩ ከማን እንደሆነ እወቁ

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 8 หลายเดือนก่อน

      የእናንተ አባት የተጣለው የዳቢሎሰ እና የጥልቁ መንፈሰ ማንን እንኳን እንደምታምኑ የማታውቁ ጠንቋዬች

  • @divoracollins2372
    @divoracollins2372 8 หลายเดือนก่อน +1

    This woman watches dre news because they talk about this

  • @guyassawessena
    @guyassawessena 8 หลายเดือนก่อน

    The Enemy within the leadership in church like you and in government high places.

  • @solomoncomedy7332
    @solomoncomedy7332 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሁሉ ፖለቲካ ነው የኔ ፖስተር ያንቺ ትንቢት ውሽት ከዚበፊቱን ስልኮሮና አልተናግርሽም ውሽት ነው የኔ እህት አንቺ እራስሽ ሆስፒታል ከመሄድሽ ለምን ለእይሱስ ቅርብ ነሽ ለምን ብፅሎት አልዳንሽም ስውን በተሬር አትኑሪ ቤተክርስቲያኑን የነከስሽው አንቺ እርስበራሳችሁ ሌላውን ሃይማኖት የሚጠላ እንዳች አይነት አገሯም እግዛብሄር ክርስትያን ይሁን እስላም መሆኑን አይታወቅም ስለዚ 50% ነው ቢሆን ሆነ ካልሆነ ደሞ ይቀራል

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 8 หลายเดือนก่อน

    Demo demenan aytachew meteklashum kemrachew? Asedabiwchi benate mikinyat krstina tesedebe

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 8 หลายเดือนก่อน

    ♨️ የመጨረሻው ዘመን 666 የዘመናችን ጉዶች ፈጣሪ ይንቀላችሁ! Amen

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 8 หลายเดือนก่อน

      የደብተራ መንፈሰ እና የድንጋይ መንፈሰ ይወጋ

  • @222A-u5c
    @222A-u5c 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀባጣሪ 😂

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 6 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ኪዳን ሴት ነብይ የለውም። የመጨረሻው ዘመን ላይ ደግሞ ነብይ ነኝ የምትለዋ ሴት አዛቤል ስለሆነ የተለመደው የውሸት ክምር ነው። ሰሚዎች ተቃራኒውን አስቡ።

  • @alemayehulemessa3952
    @alemayehulemessa3952 8 หลายเดือนก่อน

    ጉድ በል ጎንደር ትንቢትም (መልዕክትም) መኮረጅ ተጀመረ ይህን መልዕክት ከባህታዊ ገብረመስቀል ኮርጀሻት ነዉ

  • @AbdulIha-qc2px
    @AbdulIha-qc2px 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @belebayu1271
    @belebayu1271 8 หลายเดือนก่อน

    ብልግና ብቻ

  • @DawitGifti
    @DawitGifti 2 หลายเดือนก่อน

    የዉሸት መንፈስ የተገፀፀ ይሁን።

  • @ffm377
    @ffm377 2 หลายเดือนก่อน

    Tuletula wutafit😅😅😅

  • @golgota358
    @golgota358 8 หลายเดือนก่อน

    ከንቱ

  • @berhanetefera7943
    @berhanetefera7943 8 หลายเดือนก่อน +6

    አናንተ የዘመኑ እንደ አሸን የፈላችሁ TH-cam አየከፈታችሁ በእግዚአብሔር ሰም የምትነግዱ ጉዶችጌታ ወደ እምሮአችሁ ይመልሳችሁ ያወራሽው በሙሉ በአጋንንት ተመርተሽ የጌታን ስም በከንቱ ትጠሪያለሽ ፍርዱን ከሱ ታገኛለሽ ሃሰተኛ ሴት ነሽ

    • @MM-yp5vj
      @MM-yp5vj 8 หลายเดือนก่อน +2

      የትንቢት ነጋዴዎች ክርስቶስ በመስቀል ላይ የከፈለውን ዋጋ ከንቱ የምታደርጉ መንፈሳዊ እውሮች።

    • @MrezaEdilu-uj7oh
      @MrezaEdilu-uj7oh 2 หลายเดือนก่อน

      What? My god

    • @tizitamoges5916
      @tizitamoges5916 2 หลายเดือนก่อน

      ፀልይ Brathir

    • @sitotawhailu-ff8pi
      @sitotawhailu-ff8pi 2 หลายเดือนก่อน +1

      Koy wondime Andi neger liteyikh ahun sewun sitegn yalechwu neger ale??
      2nd king 7:1 anbibeh yihonal yewushet tinbinitoch yinoral gn intseliy malet mnu newu kifatu ??

    • @mekonninlema-c4r
      @mekonninlema-c4r 2 หลายเดือนก่อน

      Bezi Alem lay metilat yalebachu neger binor kifatin nw so asfelagiw be egziyabher fit huli gize be mihiret mehon nw sistere yetenagerechiw kifat aydelem this is miss understand

  • @tedrostedla620
    @tedrostedla620 2 หลายเดือนก่อน

    ቅጄት ነው የምታወሪ

    • @SosoMoh-fl4ei
      @SosoMoh-fl4ei 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢ፈጣሪ ይቅር. የብልክ 💯

  • @PeaceofMind-o2l
    @PeaceofMind-o2l 8 หลายเดือนก่อน

    Political drama 😂😂😂😂😂😂😂
    Uffff what can we say?

  • @abelmuktaba9758
    @abelmuktaba9758 8 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ደንቆሮ መተታም እናተን እዝጌአብሔረ ጥርግ ጥርገርግ ያድርጋችሁ አፈር ብይ አንቺ የሐይማኖት ነጋዴ

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 8 หลายเดือนก่อน

    Anchi karaoke kabatari weshatam 😅

  • @geniboset5689
    @geniboset5689 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ሃገሬን ታደጋት

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 8 หลายเดือนก่อน

    Amen