ሁለቱም የሚስማማቸውን ነገር መርጠዋል! ከዓመት በኋላ ዛሬ ቁጭ ብለው ተነጋገሩ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว +673

    ከቤተክርስቲያን አባቶች፣ ከመስጊድ ኢማሞች ፣ ከጴንጤ ፖስተር ሙህር ነኝ ከሚሉት አዋቂ ነን ባዮች ይልቅ በተግባር በልጥህ የተገኘህ የዘመናችን ምርጥ አስታራቂ የሰውን ችግር ሰሚ አዳማጭ መካሪ ወንድማችን አለምዬ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @piink_flower
    @piink_flower ปีที่แล้ว +91

    በአሁኑ ሰአት የገዛ እናት የምትከዳበት ግዚ ይህች እህቴ ጤና እና እረጀም እድሜ ይሰጥሸ በስደት ተንገላተሸ

    • @JssskSsd
      @JssskSsd ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 ปีที่แล้ว +2

      😍😍😍😍😍😍😍

    • @hannahailu2268
      @hannahailu2268 ปีที่แล้ว

      Exactly she is a good woman

    • @ባርችነኝየስደቷ
      @ባርችነኝየስደቷ ปีที่แล้ว

      እኮ ማሰብ ይሄንን ነው በርግጥ አረጊቷም ያሳዝናሉ ግን በፍቅር የማይሆን የለም ትረዳቸዋልች ብዬ አስባለሁ

    • @MaMmy-ht7bv
      @MaMmy-ht7bv ปีที่แล้ว

      ባል ኮሜቶ ትክክክክክክ❤❤❤❤❤🎉

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube ปีที่แล้ว +434

    ችግርን እኮ ለማውራት እህ ብሎ ከልቡ ሚያዳምጥ ሰው ያስፈልጋል፡፡ይህ ጋዜጠኛ የስንቱን ሰው ህመም አቀለለ፣ ፈጣሪ አክሎ ፀጋዉን ይስጠህ፡፡ማነው እንደኔ ሰፍ ብሎ ሚወደው 👍👍👍

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +3

      ልቡ ደና መሆኑ😢

    • @genzebjemal1051
      @genzebjemal1051 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว

      በጣም. ያስዛናል አንቺ ከቱ ተመለሺ ፈጣሪ ይፈርድብሻል 😂😂😂

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s ปีที่แล้ว

      የበለጡ ቤተሰብ አይደሉም. እንዴ አልገባኝም እኔ የዛሬዉ

    • @kemeriahasen6782
      @kemeriahasen6782 ปีที่แล้ว

      Enem notam ne yemeketatelew

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 ปีที่แล้ว +150

    ልጅቷ እኮ ጥሩ ነው ያረገችው በዚህ ዘመን ከአባት ከእናቱም እየተከዳዱ እያየን ነው እከራይላችኋለው ማለቷ ትልቅ ነገር ነው ለሁለታቹም እድሜ ጤና ይስጣቹ ❤❤❤ አለምዬ አላህ ሚወደውን ነው እየሰራህ ያለኸው ❤❤❤

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ปีที่แล้ว +11

      በትክክል በጣም ነው ያዳመጥሽው ስት ጉድ እያየን አይደለም በሌላው ቤት

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 ปีที่แล้ว +2

      Seteyewa melekame sete neche aleweldate likemate silu tagelche labs newe yaregechebete bete newe sewe kale ayekereme mene tarege kekefelche edime tena yesetachewe newe yemibalewe ❤

    • @zeynebahmed3984
      @zeynebahmed3984 ปีที่แล้ว

      @@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ❤❤

    • @zeynebahmed3984
      @zeynebahmed3984 ปีที่แล้ว

      @@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ❤❤❤

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 ปีที่แล้ว +3

      ብሩክ ነሽ ዘውድዬ

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t ปีที่แล้ว +315

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ ጡሩ እናት ናቸው ከአፋቸው መጥፎ አልወጣም የኔእናት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @rozahjerusalem3156
      @rozahjerusalem3156 ปีที่แล้ว +6

      በጣም እኔም አሳዘኑኝ ምንም አላሉ

    • @ZeynebEbrahim-j2t
      @ZeynebEbrahim-j2t ปีที่แล้ว +3

      @@rozahjerusalem3156 ለካሰ የሰው ልጀ ጠባዩ ነው የሚያሰውድድወ ጡሩ ንግረ አጀብ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +6

      በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት ፈጣሪ ይርዳቸዉ!!

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว +2

      እዎን ፈጣሬ ይርዳቸው ...እኔ በበኩሌ የቤታ ባለቤት የሴትየዋ እነጋገር ምንም እልተመቸኝም .... እሁንም መርዝ እየረጨች ነው..!!!

    • @ZeynebEbrahim-j2t
      @ZeynebEbrahim-j2t ปีที่แล้ว +10

      @@AgewKemant እሱም ምንም አላለች ።ሚሰኪን ልጅ የላት ታሳዝናለች እረሜዋን በሰደት ጨረሳ

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደግ ናት የቤት ኪራይ እከፍላለሁ እረዳለሁ ማለቷ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +233

    አለም ሠገድ አንተ የወለደች እናት ነፍ አመት ተመኘሁላቸው በኢትዮጵያ የእርቅ አባት ብዬሀለሁ በጣም እናመሠግናለን አለም ሠገድ የሚወድ በላይክ ያሣየኝ❤

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว +4

      ሽምግልና ደግሞ ይሆንለታል አንድ ስጦታነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว +2

      ድንቅ ስጦታ ማስታረቅ ማስማማት ከምንም በላይ ነው ቃሉም ሚለው ሁሉን ህግ ጌታ አምላክህን በፍፁም ሃሳብህ ውደድና ባልጀራህን እንደራስህ ውደድ ይህ ደግሞተፈፀመ ይህን ቤተሰብ ስለተስማማ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን❤❤❤ተመስገን ምስኪን

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      🙏🙏🙏

    • @S.m543
      @S.m543 ปีที่แล้ว

      ነፍ የሚባል ቁጥር መጣ እንዴ?

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 ปีที่แล้ว +1

      ​@@S.m543ምነው የማያልቅ ማለት ነው ቁጥር ያንሳታል እሱን ያፈራች ማህፀን❤❤❤

  • @IamTheChildOfGod2024
    @IamTheChildOfGod2024 ปีที่แล้ว +4

    በአሁኑ ሰአት የገዛ እናት የምትከዳበት ግዚ ይህች እህቴ እኮ ጥሩ ነው ያረገችው በሠው ሀገር አፈር በልታ ያስቀመጠችው ቅርስ ነውና ቤቷን ማግኘት አለባት ።
    ለእማማም አቅምሽ በፈቀደ ሁሉ እርጂያቸው እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እረጀም እድሜ ይሰጥሸ ።

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 ปีที่แล้ว +318

    ይህን ፕሮግራም ማነዉ እንደ እኔ እንደ ፊልም የሚከታተለዉ ለሰላም ለፍቅር👍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ ปีที่แล้ว +116

    እማማ የኔ እናት ቅን እናት ናቸው ከንደበታቸው ትሁት ናችው አንድም ክፉ ነገር ከአፋቸው አልወጣም እውነት ጧሪ አያሳጣዎት የኔ እናች❤

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว

      ትክክል ወይ እማማ😢😢😢እሳ እሁንም መርዛን እየረጨች ነው...!!!

    • @jima1991
      @jima1991 ปีที่แล้ว +2

      ​@@AgewKemantmin malet yehe Eko yerasua bet Eko new semeteh new yawerahew ay sew

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว

      @@jima1991​​⁠እሱን እንቺ እትነግሬኝም የእሳቸው ጉልበትስ ውሀ በሌለበት ሀገር በለሊት እየተነሱ ውሀ መቅዳቱ ቆመው ስራውን እቃውን መቆጣጠሩ የሳቸው ጉልበት በብር ቢቆጠር.......??? ብርድ ፀሀይ ላይ ቆሞ ስለ ቤት መስራትም ሆነ ስለ ስደት በእኔ የደረስ ስለሆነ እሳምሬ ጠንቅቄ እውቀዋለሁ..... እሁን የገዛ እናት በከፋችበት ዘመን በእይናችን እንደምናየው በዚህ ክፋ ዘመን ብር ብቻ ዘመድ እይሆንሽም.... እኔ በስደት ላይ ሆኜ ቤት ለማስራት የገዛ እህቶቼ እከፍላችሁዋለሁ ብዬ እንካን ለእንቺ ቤት ለማስራት ብርድና ፀሀይ ላይ እንቆምም ሌላ ስው ቀጥረሽ እስሬ ብለውኝ ምን ያህል ገንዘብ እና ጉልበት ግዜዬ እንደባከነብኝ እኔ እውቀዋለሁ...!!!

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 ปีที่แล้ว +3

      ብዙ ጊዜ ትክክለኛውን ስማቸውን የማይጠቀሙ ሰዎች ከእውነቱ የራቀ የማዋጋትን ሥራ ነው የምትሰሩት ነቅተንባችኋል ቅድስ ገብርኤል የማዋጋትን መንፈስ ይዋጋላችሁ 🙏 ✝️ 🙏

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ ปีที่แล้ว

      @@nunubelete8142 ምን ማለት ነው አልገባኝም

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 ปีที่แล้ว +97

    ሴትየቆዋም በሠው ሀገር አፈር በልታ ያስቀመጠችው ቅርስ ነውና ቤቷን ማግኘት አለባት ። ለእማማም ዝም ብላ ማስወጣት ብቻ ሳይሆን አቅምሽ በፈቀደ ሁሉ እርጂያቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว +3

      እማማ እግዚእብሄር ይርዳቸው ያማልልልል😢

    • @firekicks8249
      @firekicks8249 ปีที่แล้ว

      bota klaw bar mawtat ychlal eko

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว

      @@firekicks8249 እሳ ግን ጨርሳ ማባረር ነው የፈለገችው.... "እዎን ከልብ ካለቀሱ እንባ እይገድም"

  • @conney5854
    @conney5854 ปีที่แล้ว +20

    በጣም መልካም ሴት ናት በእውነት በዚ ጊዜ ልጅ እና እናት በሚካካድበት ጊዜ እናቷ ላልሆኑና በንብረቷ እንደዚ መሆን እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ሁሌም መልካም ሁኚ፡

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune ปีที่แล้ว +125

    የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና
    ጌታ ይባርክህ!!!ተባርከህ ቅር !አንተ የተባረክህ ሰው
    ተባርከህ የብዙዎች በረከት ሁን አሁንም ነህ!!!

    • @azebendewagaw2163
      @azebendewagaw2163 ปีที่แล้ว

      meshafu yhengawn alalem seaw wenbede kewanbedem liyastark ychlal , tenkuway ketenkuway liyastark ychilal, BTSH Blo meshaf yeteraw sewn ke EGZIYABHER yemiyasterarkutn neaw

  • @mesrakyelma4642
    @mesrakyelma4642 ปีที่แล้ว +113

    የኔ እናት የሰው ቤት ዘበኛ ሆነው ያለጡረታ የቀበሌ ቤት እንኳን ይኖራቸው ነበር እግዚአብሔር ይርዳዎት እማማ

    • @abuhamdantube3149
      @abuhamdantube3149 ปีที่แล้ว +5

      እሱን ፈጣሪ ያቃል የባሰም ያሳልፉ ይሆን ነበር

    • @yafetabel2474
      @yafetabel2474 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ግፍ ነው!

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว +7

      ትክክል ዘበኝነት ብቻ ሳይሆን ውሀ መቅዳት በፀህይ በብርድ መስቃየት ጉልበታቸው 😢😢😢

    • @selamsamuel1hl15h
      @selamsamuel1hl15h ปีที่แล้ว +14

      አውጥታኮ አልጣለቻቸውም እረዳቸዋለሁ ብላለች ለምን በአንድ አቅጣጫ ብቻ ትፈርዳላችሁ እሷስ ምን ትሁን የት ትረፍ ምንስ ትብላ

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 ปีที่แล้ว +1

      😢

  • @nomore3027
    @nomore3027 ปีที่แล้ว +71

    የኔ እናት አላህ የተሻለውን ይስጠዎት😢😢

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 ปีที่แล้ว +55

    የገዛ እናቷን ጎዳናላይ እምይጥል ስት አለች እንጀራናቷን በዚመንገድ አክብራ ሚዲያ ላይ መውጣቷ በራሱ መልካምነቷ ሳላደንቅ አላልፍም ❤

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 ปีที่แล้ว +1

      She's very nice, gentle, humble ,she's blessed

    • @aloaloaloo3497
      @aloaloaloo3497 ปีที่แล้ว

      @@butterfly2349 We have some good people 🙏

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 ปีที่แล้ว +2

      ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ እኔ ከእሳቸው ይልቅ መደነቅ የሚገባት እሱዋ ነች

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj ปีที่แล้ว +52

    አለም ሰገድ የሰላም የፍቅር የአንድነት አምባሳደር ብዬሃለሁ 👍 ተባረክ የኔ ወንድም 🙏❤🙏

    • @jamila8885
      @jamila8885 ปีที่แล้ว

      ጨዎ ደሰ ሲሉእርግት የሉ እኖት

    • @Hyabted5371
      @Hyabted5371 ปีที่แล้ว

      ኡፍ ደስ ሲሉ ካደበታቸው ክፉ ካል አይወጣም

  • @lamrotdesalegn6142
    @lamrotdesalegn6142 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር ልከራይላቸው አለች ከዚህ በላይ ምን ታድርግ ይሄንም ማድረጓ መልካም ሴት ስለሆነች ነው

  • @amefke2069
    @amefke2069 ปีที่แล้ว +7

    ግንኮ እሳቸው በመኖራቸው ነው ቤትሽ የተገኘው ልብ በይ የሰማዩ ይበልጣል ከኖሩበት አታርቂአቸው እርጃቸው እሺ አሌ ምርጥዬተባረክ

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 ปีที่แล้ว +53

    እህታችን ብዙ መከራ አይተሻል በሰው አገር እግዚአብሔር የምታርፊበት ቤት ያርግልሽ!! እማማ ከጀርባ የልጃችሁን ምክር አትስሙ ልጅትዋ በሰው አገር ተከራታ ያመጣችው ገንዘብ ነው! በውጭ ትረዳችኋለች እድሜ ጤና ይስጣችሁ!!

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 ปีที่แล้ว

      Sijamirlijekellachaw beet faliga tiyaze yichingawum tagizachawe

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn ปีที่แล้ว +32

    ደስ የሚል መተሳሰብ ነዉ ከፈጣሪ ታገኝዋሽ ቃልሽን እዳታጥፊ እርጃቸው ቀዳሚውን ፈጣሪ የሚያዉቀዉ ሰዉ ተሰባሪ ነው እማማ አይዞዎት ሀቀኛ ነወት😍

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว +36

    አንተ ደግ ሰው "የሚስታርቅ ብጹዕ ነው"ይላል የእግዚአብሔር ቃል ጸጋውን ያብዛልህ❤ ታራቂዎቹም እርቃችሁን ያስምር

  • @Seble7
    @Seble7 ปีที่แล้ว +22

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ይደግፎት ስልካቸውን ብሰጠን አለምዬ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว +1

      እዎን ብንረዳቸው 🙏🏾እማ በጣምም ያሳዝናሉ የሳ እርዳታ ግን እስተማማኝ እይደለም…!!!

    • @footballforethiopianchil-sc5yp
      @footballforethiopianchil-sc5yp ปีที่แล้ว

      merdat kefelkesh bezu e eyemngedu yewedeku alu media lay selhon becha ye mtelfelfu eredalhu alch beka

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ምነገባሽ ስው የፈለገውን ይበል እውነቱን መንደሩ ያውቃል እንኮንም ተስማማችህ ዋነው ይህ ነው አንቺም አትጣያት ልጆችም አላት ተባብራችህ እር ዶት ብትረጃት ፈጣሪ ላንችም ያዘጋጅልሻል እነም ስው ይህንን ፃፈ ብለሽ እንፍዳይስማሽ በሽዎች የሚቆጠሩ የስፈሩ ህዝብ ይህንን ያውቃልነ ለማንኛውም እንክን ፈጣሪ ስላሙን አወረደላችህ ተመስግን አለም ስግድ ተባረክ እንኮንም ኖርክልን

  • @getachewgobeze8
    @getachewgobeze8 ปีที่แล้ว +71

    ቤታችን በሰማይ ነው። ለምድር ኑሮ መጨነቅ አያስፈልግም ።❤

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 ปีที่แล้ว

      🤪

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +2

      😢😢በሰላም መኖር የመሰለ ነገር የለም እሳቸዉን ሳይሆን ልጅቷ

    • @birhantubeብርሃንቲዪብ
      @birhantubeብርሃንቲዪብ ปีที่แล้ว

      😂

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 ปีที่แล้ว

      samayn. Yaya. Yalam. Saw. Afar now. Malkam. madrg. lahlena. Ena legzabhar. Becha. // Atefrge

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 ปีที่แล้ว

      መጨነቄ ለምድሩ እንጅ በሰማይ እማ ስራችን ነው የሜኖረን

  • @eskedaryichlwale8770
    @eskedaryichlwale8770 ปีที่แล้ว +3

    አለምዬ አንተ የተባረክ ሰው የምር እንደአንተ አይነት መልካምና ቀና ሰው ያብዛልን ፍቅር ሰላም ትሕትና የታደልክ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤🙏

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 ปีที่แล้ว +40

    ጌታ ኢየሱስ ያረግሽውን በጎነት ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም ።ታድለሽ እስከ ሽበት ሽምግልና የኲማይተው ጌታ መልካምነቱን ባንቺ ተጠቅሞ ገለጠ ተባረኪ ለቀሪ ዘመንሽ ያበደርሽው ጌታ በእጥፍ ይከፍልሻል።ተከናወኝ።እማማዬ ም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ❤❤

    • @user-ww6jo6qw8o
      @user-ww6jo6qw8o ปีที่แล้ว +4

      እናት ማባረር ነው ቅንነት እየሱስ ይህን ይወደዋል አይ ፔንጤ ልብ ይስጣችሁ

    • @MimiShashemene
      @MimiShashemene ปีที่แล้ว +3

      እነደ ጴንጤ ጨካኝ የለም በዚህች ምድር

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว

      ❤🎉

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 ปีที่แล้ว

    ዬገርማል ምስጋና ማጣት ነው እኔጂ ዬቺ እህታችን እንደውም በጣም ጥሩ ናት ምን እሳቸው ልጆች ካላቸው ለምን እነሱ አይረዱቸውም መቼስ አልረዳም አላለችም ደግሞሞ ግዴታዋ አይደለም ብቻ ግን ከባድ ነው😊

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 ปีที่แล้ว +57

    አምላክ፡ምስጋና፡ይድረሰው፡ልጅታ፡እውነትን፡የያዘች፡የዋ፡ነች፡እናቴ፡ናቸው፡የምትለው፡ትልቁን፡እጀራ፡ይስጥሽ፡ከጠና፡ጋር፡🤗😘❤️

    • @selamf1101
      @selamf1101 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว +2

      የምን ልጅ እሳም ብር ስለያዘች እንጂ እሳም እሮጊት ነች ምኑ ነው የዋህነት....እስረጂን....???

    • @jima1991
      @jima1991 ปีที่แล้ว +1

      ​​@@AgewKemantyehe Eko betua new balege seteyewa Eko besew bet Eko new Derek yalut kezih belay tru sew ayegegnem

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว

      @@jima1991​​⁠ እምታወሪው ምንድን ነው ...??? እቦ ወይ እንግሊዝኛ ወይ እማርኛውን እሳምረሽ በትክክል ፃፌው.... የእሳቸው ጉልበትስ ውሀ በሌለበት ሀገር በለሊት እየተነሱ ውሀ መቅዳቱ ቆመው ስራውን እቃውን መቆጣጠሩ የሳቸው ጉልበት በብር ቢቆጠር.......??? ብርድ ፀሀይ ላይ ቆሞ ስለ ቤት መስራትም ሆነ ስለ ስደት በእኔ የደረስ ስለሆነ እሳምሬ ጠንቅቄ እውቀዋለሁ..... እሁን የገዛ እናት በከፋችበት ዘመን በእይናችን እንደምናየው በዚህ ክፋ ዘመን ብር ብቻ ዘመድ እይሆንሽም.... እኔ በስደት ላይ ሆኜ ቤት ለማስራት የገዛ እህቶቼ እከፍላችሁዋለሁ ብዬ እንካን ለእንቺ ቤት ለማስራት ብርድና ፀሀይ ላይ እንቆምም ሌላ ስው ቀጥረሽ እስሬ ብለውኝ ምን ያህል ገንዘብ እና ጉልበት ግዜዬ እንደባከነብኝ እኔ እውቀዋለሁ...!!!

    • @HiwotJima-Ya.MarMinas
      @HiwotJima-Ya.MarMinas ปีที่แล้ว +3

      ​@@AgewKemantችግርሽ ምንድነው ቆይ 😅😅😅 በግል ምታቂያት ከሆነ ሂጂና ኣናግሪያት በየኮሜንቱ ጭፍን ሓሳብ ኣታሽከርክሪ

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት አሳዛኝ እዉነት ነዉ በዚህ እድሜ ወዲት ይሄድ ያረጅበት ሰፈር አደሩ ምንኑ ቅጡ ያሳዝናሉ እሳቸዉም በጉልበታቸዉ ለፍተዋል ለዚህ ቤት እሳቸዉ ባይኑሩ እቤቱም እዲ አምሮ አይጠቡቃትም ገንዘቡ ቡቻዉን አይሰራም አለሰዉ ቡቻ የማታዬን ያሳምረዉ ነዉ የሚባለዉ እድሜን ከጤና ጋ ይስጦት አይዞት ማዘር።

  • @shewayeselassie8929
    @shewayeselassie8929 ปีที่แล้ว +3

    "አስታራቂዎች ብፁአንናቸው" ይለል የእግዚአብሔር ቃል እድለኛ ነህ ትህትናህም በጣም ያስገርማል የዘመናችን ምርጥ ሰው!!!!

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 ปีที่แล้ว +1

    አለምሰገድ 👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤❤

  • @hayathayat3308
    @hayathayat3308 ปีที่แล้ว +4

    አይይ ማጣት የኔ እናት❤❤❤❤

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይይይይ።ሁለቱም ያሳዝናሉ አለምዬ ተባረክክ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 ปีที่แล้ว +58

    እናትየው ደስስ የምሉና ሚያሳዝኑ እናት ናቸው😢

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +7

      አጀት ይበላሉ😢😢😢

    • @wardawarda4153
      @wardawarda4153 ปีที่แล้ว +13

      በጣም የወለደቻት እናቷ ብትሆን እንድህ አትወስንም ነበር

    • @lifeambaye4843
      @lifeambaye4843 ปีที่แล้ว

      ​@@wardawarda4153ayibalim yasadegechat enjeranat eko adelechim ebdiyawim gobez nech

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo ปีที่แล้ว

      ​@@wardawarda4153ወሬኞች አትፈትፍቱ ስንት አመት በሰው አገር ልጅነቷን የጨረሰችበት ቤት ነው

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว

      ​@@wardawarda4153እር እንድህ አትበሉ ሙሉውን ታሪክ ስሙ ከድሮ ጀምራ ስትርዳ ኑራለች ለዛውም በቤቷ ምንድነው የምትሉት ላከራይ ለአንችም ልከራይልሽ እና ላኑርሽ ብያታለሁ ብላለች ባለፈው😢

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +35

    ታሪኩን ባላውቀውም እማማ ያሳዝናሉ በዚህ እድሜያቸው እንዳይቸገሩ ውየ የኔ እናት አሮጊት እናቶች ያሳዝኑኛል 😢

  • @sameri424
    @sameri424 ปีที่แล้ว +6

    ኣኣህቴ እንደ አንቺ አይነቶች ይብዙ መልካም ሰው ነሽ በአሁን ሰአት የወለዱሽን እንኳን የሚያስተጋ የለም አይደልም እንጀራ እናት ግን ልብሽን አይቀይርብሽ እማማም እንደልጅ እዩኣት እና በሰላም ኑሩ

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 ปีที่แล้ว +12

    የጋዜጠናው ትትና ማዳመጥ ብዙ የሚዲያ ሰውች ተማሩበት ተባርክ ወንድማችን

  • @Tezu948
    @Tezu948 ปีที่แล้ว +12

    የኔ እናት ኡፍ ሲያሳዝኑ ፈጣሪ መጨረሻችንን ሲያሳምረው ምንኛ መታደል ነው

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 ปีที่แล้ว +13

    እሚገርም ትህትና እሚገርም ችሎታ ያለው ጋዜጠኛ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እዩሀ ሚዳያ ❤ እናትህ እደው ምን አይነት እድል ናት አተን የወለደች የአተ ሚስትማ እደት አድርጋ ፈጣሪዋን ብትለምን እደትስ እናትና አባቶ ቢመርቆት ቢደስቱባት ይሆን የአተ ሚስት እምትሆነው አቦ ተረባርበን ለማዘር በአቅማቸው ኮዶሚኔም ቤት እንግዛላቸው

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ ปีที่แล้ว

      ምነውደረጃውንስ

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs ปีที่แล้ว +11

    አለምዬ ዘመንህ ይባረክ ምን አይነት እናት አሳደገችህ እድሜ ይስጥህ የሰው ደስታ ያስደስትሀል ተባረክ

    • @HerutHerut-f6p
      @HerutHerut-f6p ปีที่แล้ว

      Egzeabher,sebarek,nw,kmetfo,sewoch,melkam,lejoch,alu,kteru,beteseb,teweldew,metfo,lejoch,alu,becha, egzeabher barko,yesten,nw,yemebalew

    • @YORDANOSENGIDA
      @YORDANOSENGIDA ปีที่แล้ว

      Amen ❤🥰🙏

  • @yegondergetmezgebu6045
    @yegondergetmezgebu6045 ปีที่แล้ว +5

    እማ የወለደች እናት በምትክድበት ዘመን እርሶ የመሰለ እናት መገኘቱ የሚደንቅ ነው ሺ አመት ይኑሩ የእኔ አንደበተ መልካም።

  • @bety2338
    @bety2338 ปีที่แล้ว +21

    አምላክ እንኳን እረዳችሁ። ለሁለታችሁም መልካም ውሳኔ ነው። መከናወን እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @edenhalu6671
    @edenhalu6671 ปีที่แล้ว +1

    እዝጋብሔር መልካሙን ሁሉ ነገር ይስጥህ ተባረክ ዕድሜና ጤና ይስጠህ፡

  • @RehatLove
    @RehatLove ปีที่แล้ว +8

    እኒህን እናት አይቸ ከዚህ በፊት የተለቀቁትን እናት ሳይ ሰማይና ምድር ነዉ ርቀታቸዉ እማየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 ปีที่แล้ว +2

    በገዛ ገንዘብዋ ትለምናለች እኮ 😢 የኔ እናት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @belayineshseleshi8636
    @belayineshseleshi8636 ปีที่แล้ว +15

    ልጅቶ ትክክልናት መቸም የሠዉ አገር ተንገላቶ ብርሮአን ልካ ከሰዉ በታችሆና የሠራችዉ ቤትነዉ የኔ እሕት የተረፈዉን እድሜዋንይባርክላት እሣቸዉም እንዳሉት ሌትኛዉ እድሜ አንተግን አምላክ ይባርክህ❤

  • @tigistlegesse4680
    @tigistlegesse4680 ปีที่แล้ว +1

    ምስኪን በጣም ታሳዝናለች እ/ሔር ይባርክሽ አለምሰገድ አንተም ተባረክ ስለመልካም ነገርህ ሁሉ ልጅቷም ተባረኪ እኛ ሰዎች በሰው ስንፈርድ ቀላል ነው እሷ ቦታ ብንሆን ይከብዳል እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰው ነሽ ከልብሽ ተባረኪ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት ጣም ነዉ የሚያሳዝኑት ፈጣሪ ይርዳቸዉ!! አንቺንም ጧሪ ረጂ ያድርግሽ የኔ እህት!!

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso ปีที่แล้ว

    አለምዬ እድሜ ይስጥህ እሷም አይፈረድባትም የለፋችቤት ነው መነጋገር ካለ ብዙ ነገሮቻችን ይቀሉ ነበር መልካሙን ይግጠማቸው

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma5940 ปีที่แล้ว +8

    የእውነት እንዴት ደስ ይላል የተበላሹ የሚመስሉ ነገሮች ሲስተካከሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዓለም ሰገድ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 ปีที่แล้ว +1

    I appreciate the fact that Ethiopia has a decent man like you, so humble and caring nature of yours is to be appreciated. Good job brother, God bless you and give you all you need.❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 ปีที่แล้ว +6

    ከ ሠላም እናት ጋ ሲነፃፀሩ እኚህ እናት ወርቅ ናችው አይዞት መቼም አትተዎትም ልጆት ናት ጥሩ ሰው ናት❤❤❤

    • @sameri424
      @sameri424 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂እኔም እያልኩ ነበር የሚጡ እናትማ የበሰበስች አሮጊት ትዘባትቃለች

  • @tegestasrat4843
    @tegestasrat4843 ปีที่แล้ว +1

    ሲያሳዝኑ እግዚያብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

  • @yeshiyeshi2947
    @yeshiyeshi2947 ปีที่แล้ว +7

    ሀገራችን ላይ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛ ተባረክ

  • @susidagmnt4703
    @susidagmnt4703 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ አለምይ የሚያሳዝኑ እናት አይዞት

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 ปีที่แล้ว +4

    አለምዬ ትለያለህ ወድማለም ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል ለየትኛው እድሜ ነው መባላት።

  • @MarthaPaulos
    @MarthaPaulos ปีที่แล้ว +3

    አለም ሰገድ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ስራህ የተባረከ ስራ ነው ጌታ ይባርክህ : :

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልኝ ፍቅር የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው እንካን ታረቃችው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ጥሩ መስማማት ነው ያደረጋችሁት። እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንም በሰላም በጤና ይጠብቃችሁ። ❤❤

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 ปีที่แล้ว

    አለም ሰገድ ፈጣሪ ይባርክህ አሳቸዉም ከበፊቱ ሃሳባቸዉ ወጥተዉ ማመናቸዉ መልካም ነዉ እንደዉ እንደሀሳብ ደባል ማንም አይከራይም ስለዚህ በዚህ ዘመን እንጀራናትን መርዳት ትልቅ ነገር ነዉ እሳቸዉም ልጆች ካላቸዉ ተባብረዉ በፍቅር ጨርሱት ፈጣሪ ይርዳችሁ አንቺም ተባረኪ የለፋሽበት የደከመችበትን እሰከዛሬ መቻሏ ከበቂ በላይ ነዉ እሳቸዉም አመስግነዉ ያዉ የባእድ ነገር ሆኖ ነዉ እንጂ እንደልጃቸዉ ቢንከባከቧት እሷም እልህ ባያስገቧት ጥሩ ነዉ

  • @mariamariam3303
    @mariamariam3303 ปีที่แล้ว +39

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ አንጀቴን በሉኝ ሀፍፍፍፍ እመቤቴ ከእርስዎ ጋር ይሁንን

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว

      በጣምምም ያሳዝናሉ እጅግ በጣም😭😭😭

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 ปีที่แล้ว +1

    ሴትዮዋን እንክዋን ዎደ ቀ ልባችው ተመለሱ ዘውዲ ቱም ተባረኪ ሃሳብሽ ጥሩ ነው ነገር ግን ቤቱን ለመፈለግ ደላላም ሆነ የአካባቢ ሰው እሩዷቸ ው :: እቤት መቀመጥ ግን አይ ታሰብም ምክንያቱም ከኃላቸ ው የሚገፋቸ ው ያሳሳታቸ ው ሰው ነበር ግን ተመስገን ነው ፈጣሪ ሀቁን አውጥቶታል ተባረክ አለም ሰገድ 🙏🤣🙏🙏

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 ปีที่แล้ว +4

    This guy is very nice .he has good hart

  • @BamlakTselot-
    @BamlakTselot- ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ !!!!ለዚህች ከንቱ ዓለም 70 (80) ዓመት እንኻን ለማንኖርባት አለም እንደዚህ ተሳስቦ መኖር ፈጣሪም የሰው ልጅም ይደሰታል ። ሀሁለታችሁም በጣም መልካም ስራ በመስራታቹህ ተባረኩ።

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 ปีที่แล้ว +6

    ሰውን እደማስታረቅ መታደል የለም ጎበዝ በርታ አላህ ሰላም ያምጣልን

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s ปีที่แล้ว

    አለምሰገድ የስንቱን ቋጠሮ ፈተህ ትችለዋለህ አምላክ የሚወደውን እያደረክ ነውና እሱ ጉልበትና አቅም ይሁንህ ተባረክ

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 ปีที่แล้ว +7

    እባክሽን እናቴ አደራሽን እግዚአብሔር እናት ሰጥቶሻል በርቺና ደግፊአቸው ሁሉም ነገር ያልፋል🙏።

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube ปีที่แล้ว +1

    በሂወት እስካለ አትተያቸው እንደ እናት የሚገባቸውን አዴርጊ ለራስሽ ለህሊናሽ ደስታ ስትይ በተረፈ እንኳን ሰላም ወደ አለምሰገድ እግዚያብሔር ይባርክክ❤❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +19

    ተመስገን 🙏 እግዚአብሔር ለሁሉም መልካም ያድርግ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሰላም ለምድራችን ።

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv ปีที่แล้ว

    የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው ይላል ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልህ ላንተ ቃላት የለኝም

  • @hyatt127
    @hyatt127 ปีที่แล้ว +5

    አለምየ በምን ልግለፅህ ቃላት የለኝም መልካም ሰዉ ኑርልን የዘመኑ ጀግና ነህ የኛ አስታዋየይ ነህ

  • @dawit5033
    @dawit5033 ปีที่แล้ว +1

    አለምሰገድ አንተን አለ ማመስገን ይከብዳል አስታራቂ በሌለበት በእዚህ ጊዜ እንደ አንተ አይነት ሰው ማግኘት መባረክ ነውና እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ወንድም አለም ትልቅ ሰው ሁሌም ትልቅ ነው መቼም እግዜር ሰላምን ከጤና ጋር ይስጥዋት እናቴ።

  • @muluworkbireda6172
    @muluworkbireda6172 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት እኔን በዚህ እድሜ አቸው ይከብዳቸዋል እግዛብሄር መግብያ መኖርያ ካላሰቡት ቦታ ጭንቀት የሌለውን ይስጣቸው

  • @simretdesalegn8356
    @simretdesalegn8356 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የአንተ የተለየ ደግነት ነው

  • @almazmalu6956
    @almazmalu6956 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ደስ ይላል እማማ እውነት በመናገር እንደርሰዎ አላየሁም። እህቴ አንችም አይዞሽ እንዃን ደሰ አለሽ። እስካሁን ረድተሻቸዋል አሁንም እርጃቸው እግዚአብሔር በእጥፍ ይከፍልሻል 🙏

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 ปีที่แล้ว +2

    እማማም እውነት እድሜም ያስፈራል መስጋታቸው ልክ ናቸው እህታችንም ልክ ናት ነገር ግን ለሁላቹም እድሜ ና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ አዘጋጁም አሰተዋይ እና ቅን ነህ ተባረክ

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 ปีที่แล้ว +8

    ሰው ለእናቱ እንኳን በማያረግበት ዘመን ላይ አንቺ እጅግ ሲበዛ ሲበዛ ሲበዛ መልካም ደግ ሰው ነሽ ሰው በራሱ የማያረገውን በሰው ይፈርዳል ተያቸው ተያቸው ምትሉ ሰዎች ትገርማላችሁ ወይ የመጀመሪያ ታሪኩን አልሰማችሁም ክራይ መክፈልም አይገባትም ልጅ አላቸው ዛሬ ራሱ ምትከፍልልኝ ከሆነ ይላሉ ባትከፍል ላይወጡ ነው?ፈራጆቹ ግን በቤታችሁ ይግባ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 ปีที่แล้ว

    አለምዬ የሁል ግዜ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ ተባረክ ስለአንተ ሳስብ ምን እንደምል አላውቅም ዳቦ ይዘህ መጥተህ አስታረቅህ ተባረክ ወንድም ዓለም ይሄንን ታሪክ ተከታትየዋለሁ ሁለቱም ጋር እዉነት አለ እሷም የለፋችበትን ቤት መያዝ አለባት ምክንያቱም ልጅና እናት የማይተማመኑበት ዘመን ሆኗል እማማም እናቴ እስከአሁን ንብረትሽን በታማኝነት ጠብቀው አቆይተውልሻል ባይወልዱሽም እናትሽ ናቸው ስለዚህ እስከለሞታቸው ውጭ ሆነው ልትጦርያቸው ሊመርቁሽም ይገባል እሳቸውም በጣም ሀቀኛና ትልቅ እናት ናቸው ሊመሰገኑ ይገባቸዋል እናቴ እድሜ ከጤና ስላሴዎች ይስጥዎት አሜን።

  • @fikir1677
    @fikir1677 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል እማማን ጠብቂቸው እህቴ ከእግዚአብሔር ታገኚዋለሽ ያሳዝናሉ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መስማማት ይሻላል ከፀብ የሚገኝ ነገር የለም እዮሐ ሚዲያ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 ปีที่แล้ว +37

    እንደው በፈተረሽ ተያቸው ይኑሩበት ብዙ አመት አይኖሩ እሳቸው ወተው ማርያምን ደስተኛ ሆነሽ አትኖሪም 😢አፋቸው እራሱ ሲጣፍጥ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🙏

  • @mihretdemissie
    @mihretdemissie ปีที่แล้ว

    ምናይነት ተሰጦ ነው አለምዬ ታድለህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Dendi_D7
    @Dendi_D7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው አንጀት የሚበሉት የእኔ እናት 🥰🥰🥰

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz ปีที่แล้ว +2

    ዘመንክ ይባረክ ስወድክ

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג ปีที่แล้ว +6

    ሰላም አለም ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ በእናትና ልጅ እግዚአብሔር ሰላም ያውርድ አሜን እኒህ እናት በጣም ጥሩ ማተበኛ እውነተኛ ሐቀኛ እግዚአብሔርን የፈሩ ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቸው ይህ ቤት የሷ ነው እኔ ዛሬ ልሙት ነገ ልሙት አላውቀውም ውጭ ካለችኝ እወጣለሁ ነው ያሉት ከእኒህ እናት ሌሎች ተማሩ በጣም አሰተዋይ ናቸው በጣም ነው ያደናቅኋቸው

  • @mihretgirma
    @mihretgirma ปีที่แล้ว

    ዋው አንተን የወለደች እናት ትባረክ ምግባርክ የአስተዳደግክ ውጤትነው የሴት አጀትነው ያለክ እግዚአብሔር በረከትክን ያስፋው

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 ปีที่แล้ว +15

    አለም ሰገድ ምርጥ ሰዉ ነህ ክበርልን ወንድሜ🙏
    እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 ปีที่แล้ว +1

    እንዳንተ ያለ ጋዜጠኛ ያብዛልን ተባረክ ሚሲኪን የኔናት የተሻለነገር ይሰጣቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi ปีที่แล้ว +4

    አለም ሰገል ወላሂ እወድሃለው በእህትነት ስራህ ቢሆንም ግን ምርጥ ስብእና ነው ያለህ

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 ปีที่แล้ว +2

    ፍርድ ቤት ቢሆን እናታችንንም ሳይገል እህታችንንም ምርኩዝ ሳያሲዝ እንደተንጠለጠለ ለማንም ሳይሆን በከንቱ ይቀር ነበር አለምሰገድ እና ተባባሪዎቹ ለሁለቱም የሚስማማ እግዚአብሔር በሚወደው ነገር አስማምቷቸዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ፍቅርነው ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤❤እማማ ሚስኪንናቸው። ስደት የደከመ እራሱነው የሚያውቀው😢

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 ปีที่แล้ว

    ውይ አንተልጂ የልጂ አዋቂ እ/ር ብርክ ያድርግህ አሜን

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb ปีที่แล้ว +8

    አለምየ ሁልጊዜም እከታተላለሁ ኮሜንት አልሰጥምጅ በእዉነት ትልቅሰዉነህ እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @bethelabate3611
    @bethelabate3611 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ! ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነዉ ሰው የጠፋ እለት።

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ የኛ መልካም ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤

  • @ועח
    @ועח ปีที่แล้ว +1

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🇪🇷

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚል ነገር ነው ሁለቱም የእየራሳቸውን ይኑሩ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant ปีที่แล้ว

      ተጠቅማባችው እውጥታ ጣለቻቸው 😭😭😭

    • @Kiyakoo-xd2ho
      @Kiyakoo-xd2ho ปีที่แล้ว

      ​@@AgewKemantእሷምኮ አርፍበታለው እጦርበታለው ብላ ተንከራታ የሰራችው ነውኮ። እስከዛሬም ማስቀመጧ መልካም ሴት በመሆኗ ነው። የመከራየት ግዴታ ሳይኖርባት በሰብአዊነት ኪራይ እከፍላለው ውጡ ማለቷ ምንድነው ሀጢአቱ? ያንቺ ቢሆን ታደርጊያለሽ ወይ?

  • @amaregedefaw2952
    @amaregedefaw2952 ปีที่แล้ว

    እህቴ አንድ ነገር ለመናገር አሰብኩ ሁሉን ነገር የሚያውቅ ሉዕል እግዚአብሔር ፊት የገባሽውን ቃል ፈጽሚ ለመፈጸም እግዚአብሔር ይርዳሽ በእሳቸው በኩል እንኳ የሚያስቀይም ጉዳይ እንኳ ቢፈጠር ለእግዚአብሔር ሰጥተሽ ቃልሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ኑሮሽን እንዲሁም መንግስቱን የምትወርሽበት ስለሚሆን አደራሽን ተወጭ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ሁሉን ነገር ይቅር ብለሽ እንደ አዲስ እናት እና ልጅ ሆነሽ ኑሪ በእድሜ ምክንያት አንድንድ ችግር እንካ ቢፈጠር እንኳ እየቻልሽ ከእርግማን ምርቃትን እያገኘሽ እየተባርክሽ ከሰውም ባይሆን ከእግዚአብሔርም ይገኛል እና በርቺ እህቴ አደራውም ፈተናውን ስለ አንች ቢከብደኝም ትወጨዋለሽ በቅን ልብ ከሆንሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለሁሉም ነገር