ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ህዝቡኮ ደግ ነው ኢትዮጵያኮ ይቺ ናት እንደዚች ልጅ በየጓዳው የሚያስለቅስ ታሪክ ያላቸው ስንቶቹ ናቸው የሷ ሳያንሰኝ ያዳራሹ አስለቀሰኝ😭😭😭
የድግልማርያም ልጅ. ክብር. ይግባው. እናቴ. የጠርፍን. ሂውት. የቀየርሽ. ማርያም. የንየንም. ሂውት. ቀይሬልኝ
ዛሬ የ Daggy's Life class ን ከሌላው ቀን እጅግ በጣም እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ነው ያየሁት እውነትም ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን 🥰🥰🥰
በጣም እንጂ የልጅቱን ታሪክ በጣም ልብ ይነካል
@Beza Gadisa oiooo😅ooooioiooooiooooooooo😊😊oioiiiiiiioooiio😊oo😊oooooo😊😊i😊o😊iioii😊iiioooooooiii😊ioo😅ioooooooooooii😊😊😊😊😊😊
ጠረፍ እንኩዋን ደስ ኣለሽ ተባረኩ
አንሻአላህ ከጀመረ ተሰፈ አለኝ ካአላህ ተሰፈ አልቆርጥም ወላሂ ዛሬ መዳሜ ብታሰለቅሰኝፈ የነገ ተስፈ አለኝ ወላሂ ከፈቶኛ ዛሬ ግን ለአላህ ነው የነገርኩት
በጣም
አይ ዱኒያ አታልቅሽ . እኔግን ቤተሰቦቸን በምንም ቃል ላመሠግናቸው አልችልም ቤታችን ተቃጥሎ ባዶ እጃችንን ቀርተን እኛን ልጆቻቸውን ምንም ክፉ ሳያሣዩን ከሠው ዝቅ ብለው ነበር ያሳደጉን . እናቴ እና አባቴ ቤቱ ሱቃጠል ገና በሀያወቹ እድሜ ነበሩ እኔ የ6አመት ታናናሾቸ ደግሞ 4እና 1 አመት ነበሩ ብቻ አለፈ ችግራቸውን እየተጋፈጡ ስላሳደጉን እኔም የእነሱን ጥንካሬ እያየሁ ስላደግኩ በጣም ጠንካራ ወጣትነኝ ከህፃንነቴም ታላቅ እንደመሆኔ ሀላፊነት ነበር የሚሠማኝ አሁን አልፎልናል አላህ እኔን ሰበብ አድርጎኛል አልሃምዱሊላህ .
“ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13 አይዞሽ
ከገንዘብ በላይ የሠው ፍቅር ያስፈልገናል እውነት የደስታ እንባ ነው ያነባውት ❤❤❤
❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርክሽ ዳጊዬ
ሰላምሽ ይብዛ
በትክክል
@@meseretmeseret2102 😢😢😢😢😢😮😮😮እኔምየትይሆንመጨረሺየፈተናየበዛ
❤❤❤
ውበት እንደተመልካቹ ቢሆንም ጠረፍ ግን መልከ ጥፉ አደለሽም እውነት ፈገግታሽ ይበቃል ሌላው ደሞ የዘረዘርሻቸው ስልክ፣ልብስ .....ያልሻቸው ነገሮች ትንሽ ካለሽበት እድሜ ከፍ ብትይ ምንም እንዳልሆኑ ትረጃለሽ ምንም አደል ልጅነት ነው😊😊 እግዚአብሔር ይርዳሽ ወጣቷ ቆንጆ
Betam! She is beautiful!!!
ትክክል
🥰🥰🥰
እኔ ከሷ በላይ አሳልፊያለሁ አሁንም አለሁበት ግን ለሰው የውስጤን አላወራም ሁልጌዜ አምሮብኝ ነው የምታየው ውስጤን በጣም ይጎዳኛል ግን አሁን ጠረፍን ሳያት እና ስሰማት እኔም ነገ ሌላ ሰው መሆን እደምችል አምኛለሁ በጣም እናመሰግናለን ዳጊ
የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ የዋህ ነው ዘር ቋንቋ ብሔር እያሉ ይከፋፍሉናል እንጅ ልባችን አንድ ነው ። ተባረኩ 🙏😍😍
በጣም ማርያምን😭😭😭
ዳጊ በወታደር ቤት ደስታም ሆነ ሐዘን አይቻለሁ ግን በዚህ ፕሮግራም እጅግ ያመሰገኩበት ቀን ቢኖር ይህ ፕሮግራም ሲሳይ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለዳጊ ለዳጊ እውነት ንፅህና ኢትዮጵያ ጀግና ነሽ
😭😭😭ከልጅቷ ይልቅ የሚተባበሯት ሰወች አስገረሙኝ የኔ ኢትዮጵያወች ማርያምን በጣም ነው የምታኮሩት
Betam ethiooia ych nat❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳጊ በናትሽ ጠረፍ ገንዘብን ካገኘች በኋላ ያለውን እና አኗኗሯን በሌላ video አሳይን❤
❤hi dagi lawaresh felige neber gezekalesh
አው በናትሽ
😂
I'm soryy
@@hanaekhedr waye
መተባበር እንድ ነው ማርያምን ወጣቶች ሰራ አተው በየጉዳና ከሚወድቁ እንድ ስንተባበር እግዚአብሔር ይወዳል❤🙏🙏❤❤❤ተባረኩ
በእውነት እግዚአብሔር የሰው ልጅ ልፋት እና መገፋት ከሰማይ ሆኖ አይቶ የሚክስ ሀያሉ ጌታ ነው እና ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🤲🤲🤲❤
Amen
በእውነት እንዴት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው አይኔ ብቻ ሳይሆን ልቤም ጭምር ነው ያለቀሰው ለረዷት ሁሉ እግዚአብሄር ይስጣቸው።
ዳጊ የኔ ሙሁር የኔ እህት ለኔ ትልቅ ትህምርት ነው የሆንሽኝ ተስፋ የቆረጥኩበት ሰአት ከፈጣሪ በታች ትህምርት ነው የሆንሽኝ የእውነት ምንም ቃል የለኝም እህቴ ጠረፈዬ እግዚያብሃር ካንቺ ጋር ይሁን ዳጊ ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ውድ እህቴ💐
ሚገርም ነው ማነው እንደኔ ያለቀሰው በልጅቱ ታሪክ 🙌🙌🙌
Kemechiewu semashiwu .
እኔ ከስ በላይ በጣም እሚሳዘን ታሪክ አለኝ
@@egziyabhierymesgen1980 Mene malet nw ?
@@betibeti1455 ምን ማለት ነው? ትክክል ስንት አይነት ሰው አለ በማርያም
@@egziyabhierymesgen1980 ስምህና ስራህ ምናለ አብሮ ቢሄድ በማርያም
ነገር ሁሉ ይቀየራል በዚ አምናለው ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ጠረፍ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለመየት ያብቃን ❤
አሜን ደምሪኝ ልደምርሽ
❤
ለአባትሽ መልካም ነገርን እመኝለታለሁ ,,ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን🤝🤝🤝
😢
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ስንረዳዳ ያምርብናል ❤❤❤❤❤
አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ይገርማል ስምህ ይባረክ እሱ ታላቅ አምላክ ነዉ እናንተን ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ዳግዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ
ኢትዮጲያዬን አገኘኋት😢ሰው ማለት ይሄ ነው❤️ኦ አምላኬ ሆይ ክብሩን አንተ ውሰድ🙏እማ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ🙏ዳጊዬ respcte❤
ሰው እኮ ስለባለታሪኩ ብቻ ብሎ አይደለም የሚያለቅሰው! ሌላውም ሰው በዛ መንገድ ማለፉም ጭምር ነው የሚያስለቅሰው! ያንቺ ህመም የኔም ህመም ነበር:: ስንቶቻችን ነን በእግዚአብሔር እርዳታ ለስኬት የበቃን? ስንቶቻችን ነን ያሰብንው ሳይሆን በ........ የቀረውን? ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልካም ነው❤️🙏🏾ልጄ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ❤ ጀግና ነሽ❤
Gatako Telk New Beygwadachn Selgobegggn Keberun Yewsadd
❤💚💛
God is blessed you
እኔ ብዙ ግዜ አልቃሻ ነኝ ግን ዛሬ ጠረፍ ስሰማት አላለቀስኩም ምክንያቱም ወጣት ናት በእሷ እድሜ ብዙዎቻችን ያልነበረንን ጥንካሬ ቀድሞ እግዚአብሔር ሰጥቷታል እንደምችል ደግሞ ዳጊ class አሳይቷታል ስለዚህ ቀድማ ተሰርታለች ማንም የሰው ኃይል አያቆማትም የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ🤲🤲🤲አሜን
ያንችን ህይወት የቀየረው ልዑል እግዚአብሄር የኔንም ህይወት ይቀይረው ተሰቃይቻለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማንም የማይወደን ቢሆን ተስፋ የማይቆረጥበት እግዛብሄር አለ
ቆንጆ ነሽ ቤተሰቦች የልጆችን ሞራል አትጉዱ
😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል የብዙወቻችን ታርክነው
በጣምነው ሞራል የሚጎት የሌላሀገር ሰዎች ልጆቻችው አናምርም ቢሉኳን ታምሪያለሽ ብለው ያፅናናሉ የኝመግን ሞራላችንን ስብርብር ያደርጉታል
በተለይ ስትስቅ ቀልብ ድንግጥ ታደርጋለች። አበሻ ግን ክፉ ነው፣ ዋናው የልብና የጭንቅላት ውበት ነው እንኳንም ሙሉ አካል ኖራት።
@@LoveAndPeace2424 ደሞ እኮ ቆንጆ ናት❤
@@LoveAndPeace2424 Alemawek Besheta new ehete 😊
ይሄ ነው እኮ የኛ ማንነት ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዳጋ ትልቅ ስጦታ ነሽ 🙏🙏🙏
ትለያለች❤❤❤❤😂 ጠረፍ የከፈለችውን 6000 መልሱላት 😢 ሁሉም ድጋፍ ያደረጉትን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድንግል ትደግፋችሁ
ግን ክፍያው በጣምምምምምም በዛ ምናለ በነፃ ቢሆንንንን አይ ሀብታምምምም
ምን አለ እስከ መጨረሻዉ ብታዳምጥ
@@tadiosgashaw9168 አዳምጨዋለው ተመልሶላታል ግን ለሌሎቹም በነፃ ቢሆን ምን አለበት ብዙ የተቸገሩ ስላሉ
በእውነት የኔህወት ታርክ ካንችይብሳል ያለእድሜ ሃፍረት ተሰጥቶኝ ያደግኩት
ዳጊ በጣም ልብየሚነካ ታሪክ ነው የጠረፈ 😂😂😂😂😂 አንድቀን እመጣ ለው የኔ ይለያል ዳጊ እድሜ ይሰጥልኛ
ዳጊዬ የኔን ሂወት እኮ ባይሽ 21 አመቴ ነው የሂወት ፈተና በ4 አመቴ ነው የጀመረው የሂወት መከራው ገና አላለቀም አድቀን የመከራው ምእራፍ ሲዘጋ አድቀን አወራዋለሁ ሰዎች ባይወዱኝም ጌታ እደሚወደኝ አምናለሁ ከዚህ በላይ መጻፍ አልቻልኩም አድቀን አድቀን አዎ አድቀን የመከራው ምእራፍ ይዘጋል 😢😢😭😭
የኔ ውድ ኣይዞሽ ካንቺ የባሰው ያለሺበትን የሚመኝ ብዙ ኣለ የህይወትሽ ምእራፍ ይዘጋል እግዚአብሔር ኣይጣልሽ እንጂ 😢
ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ ሊሰጥሽ ነው
የት ነሽ ??
ጠርፍ ምሳሌ ነች እድል ወድቆባት ነው ❤ ብዙውን የኢትዬጵያ ህይወት እንዲሁ ነው በርቺ
Me too ...stay strong god ale❤❤
ይችም ስቃይ ሆነች አድሉን አግቸ የኔን ሂወት እንዲ ለሰዉ ብናገር ስንት ሰዉ ያስተምር ነበር 😢😢የሰዉ ምላሽ ግን አስለቀሰኝ እንደዚህም አይነት ደግ ህዝብ አለ
የናት ምርቃት ይደርሳል የኔናት ይሄን ስሰማ በሽታዋ ሁሉ ይለቃታል የቤተሰብ ህመም ሀሳብነውና በጣምደስስስስስ አለኝ ላች የሠጣችኋት በሙሉ አሏህ ጨምሮ ይስጣችሁ ነገ ትልቅቦታ ደርሰሽ እናይሻለን በርች
አቤት እግዚአብሔር ላንተ ምን ይሳንሀል የ እህቴን እንባ የበስክ ስምህ ለዘለአለም ከፍ ይበል😍😍😍😍😍🙏
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ሁሊም ተመስገን እኔም ከዛ ውስብስብ ፈተና ገና በልጅነት ጊዜየ አደንዝዞኝ ከሰው ተርታ አስወጥቶኝ አልቀረ ተመስገን አላህየ ፈጣሪየ መሞት ብቻ ነው መሸነፍ እንጅ ሂወቱ ያለ ሰው መቸም ቢጨልም ከባድ ተራራ እንደምትገፉ እንደምታልፉ ፈጣሪ ትምህርቱን ጭምር ነው ፈጣሪ ወደኛ የሚያመጣው አንድ ቀን ያለፍኩበትን መንገድ ,,,,በመፀሀፍ እንደምጋብዛቹሁ አምናለሁ
ቃል ሲገቡ የሚፅፍ ሰው መኖር ነበረበት። Emotional ሲኮን፣ ብዙ ሰው ቃል ይገባና ሲወጣ ይረሳል።
ይሄው ካሜራ ይዞት የለ
እኔም እያሰብኩ ነበር እንደዛ
@@halmihamitube4865 ሳህ😅
😂😂😂😂
😂😂😂😂 video
ይሄ የኔ ታሪክ ነው በጣም ያማል😢 ይገርማል የማይቻል የለም ሁሉም ይቻላል እግዚአብሔር ይርዳን 🤲 በእንባ ጨረስኩት የደረሰበት ያቀዋል 😭😭
አይዞሽ
@@zemzemzed9334 አመሰግናለሁ 🥰
send me your phone#. Thanks
አይዞሽ ማጣት ማግኘት ያለ ነው የብዙዎቻችን ታሪክ ነው እኔም ለብዙ አመት ዘይት ያለው ወጥ ይናፍቀኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አይዞሽ እህቴ
Batim❤
የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ታሪክሽ በጣም ነዉ ውስጤን የነካዉ እና ካንቺ ያየሁት ጥንካሬንና የናትሽ ምርቃት ነዉ ያየሁት የገባኝ እኛ ሰዎች ወላጆቻችን የሚሰጡን ነገር በጣም ያጠነክረናል ይሰብረናልም ይህን አልፈሽ ስለመጣሽ ለኔ ጀግና ነሽ የፊት ከለርሽ በጣም ያምራል ቅጥነትሽ በጣም ያምራል ዲንፕልሽ በጣም ያምራል ሙሉ አካል አለሽ እየተነፈሽ ነዉ ከዚ በላይ ምን አለ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ስንት ሰዉ አለ አካል ጉዳተኛ በሰዉ እረዳታ ሚንቀሳቀስ እና እነሱን እያየሽ ተፅናኝ አንቺ ግን ሙሉ ነሽ ተመስገን በዉነት አደንቅሻለዉ ተማሪዎችም ባሳዮሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ላንቺ ካሁን በኋላ አዲስ ሂወት ነዉ እና መልካም እድል ወደፊት ብቻ በጥንካሬ መጓዝ ነዉ የናትሽ ፍቅር ሚሊዎን ሆኖ ተመለሰልሽ እናትሽ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ያኑርልሽ 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
ማሻአላህ ሰው ለሰው መዳኒቱ ነው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ዳጊየ አላህ ይጠብቅሽ
በእውነት የሚገርም ነው የኢትዮጵያዬ ህዝቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኔም ታሪኬ ብዙ ነው ብቻ ተመስገን ነው የምለው ዳጊዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔም ከሁለት ወር በኋላ ወደ አገሬ እመጣለሁ ዳጊዬ
ዳጊ የኔናት የኔ መልካም እመብረሀን ትጠብቅሽ ሁሉም ባችነው የሆነው❤🎉
ዳጊ ቆሜ ላመስግንሽ ! አንድ ልጅሽ ከፍ ብሎ በበረከት ተባርኮ ሺ ሆኖ የምታይበት ዕድሜ ይስጥሽ፡፡ ዘመንሽ ይባረክ፡፡
Yedgi silk kalahu
የማከብርሸ ዳጊ ክብር ይገባሻል ይሄ ነው የሚፈለገው ። የተገፉትን እንደዚ ፍለፌት ሰታመጪያቸው 🙏🙏🙏
ሰው መሆን በቂ ነው አላህየ ሰው ወዳድ ሰወች አድርገን ሰጭ አድርገን የምንላቸው የሰጠኸንን ነውና ያለንን የምንሰጥ ቸርር አድርገን ያረብ
Amniiiiie yaerebe
ዋ😢 በጣም ልብ በእንባ የሞላ ህይውት ታረክ ነው !! አጋዥቼህ ሁላችም ፈጣረ ይባረካችሁ ጀግና ነሽ ልጅቱሃ ❤❤❤
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ያለፈውን ነገር መርሳት የለብንም ዳጊ በዚህ አጋጣሚ ለኛም ስግደተኖቸ መላ ፍጠሪልን ከፍቅር ፍቅር የለም ከገንዘብ ብሩ በረከት የለውም እድማችንን ጨረስን የስራ በር ክፈቱልን
እውነት ብለሻል አምላካችን እኛንም ያስበን
ደግሞ ፈገግታዋ ሲያምር😘 የኔ እናት በርቺ 👏እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን 😍ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደምናይሽ እግጠኛ ነኝ🙏
ካንቺ የባሰ ታሪክ ብዙ ሰው አለ አይዞሽ እህቴ❤ እራሱን ለሚጥል ሰው ትልቅ ምሳሌ ነሽ❤
ዳጊዬ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር አንችና ቤተሰቦችሽን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህን ታሪክ የቀየረ እግዝብሔር መስገን
ተመስገን የሰጣችሁ ሁሉ እድለኞች ጠረፍ ህልም ይሳካልሽ ዳጊ እድሜ ይስጥሽ
ያልተፈተነ አያልፍም በሰው ዘንድ ሲያበቃ በእግዚአብሔር ዘንድ ይጀምራል 😍❤❤❤
Maryamini yejemerale
እንደዛሬ አልቅሸና ተደስቸ አላውቅም ዳጊየ የሴት ወይዘሮ። ጠረፍየ የኔ ጠንካራ ከማንም አታንሽም ሁሉም ነገር አለሽ
እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው ያየሁት 😭😭😭😭 ሁሉም ያልፋል ዳጊ ተባረኪ🙏🙏❤
#የእኔ_እናት_እንዴት_አንጀቴን_እንደ_በላሽ በርች መከራ በአራት አመቴ ነው የጀመረኝና ይሄው ወደ 30 አመት አሁንም በከባድ ፈተና ውስጥ አለው ።❤❤❤
ያገሬ ህዝብኮ ደግ ነዉ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት ግን እንባዬን አበሳችሁለት
ዳጊን እናመሰግናለን...በህይወቴ ሰው በስጋ ሞት ሲለየኝ ሳይሆን እንዲህ አይነት የራሴ የሚመስሉ ታሪኮችን ሳይ ብቻ ነው ማለቅሰውና የዚህች ልድ ታሪክም አንዱ ነው 😢😢 ፈጣሪ እሱ አሁንም ይጎብኛት
Yess
ሰው መሆነ ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን ማለት ይሄ አይደለ❤❤❤
ይህ ታሪክ የኔ ነው የወጣ😭😭 ኣይዘሽ እህቴ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሼ አለው አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሽያለሽ❤❤
ሙሉየኔህይወትነው የእውነት ዳጊ እግዚአብሔር አምላክ ዘርማዘርሽ ይባርክ ❤❤
Dage betam new yemewedeshi yena hewota ijigen betam kebade nw Aden qeni ache ga emexalew edelena kehon dage nurgnline betam wedeshalew
ይህ ህይወት. ያለፍኩበትነው. አሁንም ያለሁበት. 😢😢😢😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ. ሞትስ አለ አይደለም. አልሀምዱሊላህ
እኔም እንዳንች ነኝ በ 12 አመቴ የሰው ቤት መስራት የጀመርኩት አሁንም ድራስ እያሰረዉ አልሃምዱሊላህ ብቻ 🙏🙏🙏
እኔም እደናተ ነኝ ከ13 አመትጀምራ የሰውቤት ስደትም እየጠበሰኝ ነው ግን ያልፋል እያልኩ ነው እግዚያብሄር ብቻ ለመልካም ነገር ነው
@@keyriyaabdukarim እኔም ግን ጠንካራ ሁኑ ተስፋ አትቁረጡ ሁሉም ይቻላል ለህልማችሁ እስከሆነ ድረስ ምንም ስሩ ያልፋል
@@minagirl6447 ኢሸአላህ.
በቴክቶክ አይቶ የመጣ እንደኔ ማነው😢😢😢❤🏃🏃🏃
Woowww kal atawlat ❤❤❤❤
😂 me
Me 🥺🥺
እኔ
ዋውው ከሷ ችግር ይልቅ የናንተ ያሳያችሁትን ሰውኛ ፍቅርራችሁ የደስታ እንባ አስለቀሰኝ በርች እህቴ ....ዳጊዬ የኔ ጀግና ስወድሽ ❤
ዳጊ ትለያለሽ ብዙዎች በሥቃይ ውሥጥ እየኖሩ አሉ የነሡ ድምፅ ነሽ ዳጊ 🙏🙏🙏 ጠረፍ ሥማ እራሡ ይማርካል ፈጣሪ ለትልቅነት በመከራ መሀል አሳልፎ መርጧታል ፈጣሪ ይርዳሽ
ዳጊ እግዛብሔር ይባርክሽ እናቴ የሞተችብኝ ቀን እንኳን እንደዛሬ አላለቀስኩም ለጠረፍ መንገድ ስለሆንሽ አመሰግንሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ማነው ቀጣዩን ሂወቷን እደኔ ለማየት የጓጓ 😊
Dagiye betam Ewodishalew beziseat kanch gabihon bimari minegna idilegnochinen
ሁሉም ሲተባበር እንዴት ደስ ይላል። እግዚአብሔር ታሪክ ለዋጭ ነው።
ደግ ህዝብ ነው የእኛ ሰው እኮ😢😢 እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት❤❤
❤❤❤❤
በእውነት ዳጊዬ ላንች ቃላት የለኝም 💖💖 የልጅቷ ታሪክ ደግሞ 😭 በእርግጥ የአብዛሀኞቻችን የህይወት ታሪክ አጋጣሚው ተገኝቶ እንደዚህ በሚድያ ቢተረክ በስቃይና በመከራ የታጀበ ነው አጥቶ የሰው ፊት ከማየት አላህ ይጠብቀን 😢
ህይወት ውጣ ውረዷ ከባድ ነው ግን የማያልፍ የለም እኔም በህይወቴ ብዙ ነገር አልፌያለሁ ተመስገን ዛሬ ደስተኛ ነኝ ገንዘብ ኖሮኝ ሳይሆን እግዚአብሔር ስላለኝ ዳጊ ብትፈቅድልኝ አንድ ቀን ታሪኬን ባወራ ደስ ባለኝ እርዕስ ያልተሰጠው ታሪክ በውስጤ አለና
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አቤት የአምላክ ስራ እንዴት ድንቅ ነው ዳጊ እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏
ብዙዎቻችን ያለፍንበት ቢሆንም ፣የልጂቷ ህይወት ያስተምራል፡፡ ተሳታፊዎች ደሞ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው ማረጋችሁ Incredible !!!
ስለ መልካም ስብእናችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ የአኢትዪጲያህዝቦች እኮ ድንቅ ሩህሩህ ልብ አላችሁ
ዳጊ እንቺ መልካም ሰው ምንኛ መታደል ነው ነገሮችን መቶ መፍትኤ ማግኘቱ የኔ የዎህ ኑሪን እኔም ለሀገሬ በቅቼ ክክላስሽን ለመካፈል ያብቃኝ ብዙ ጥሬ ነበረ እንቺን ለማግኘት በጣም ፍልጌ ነብረ ዳጊ ተከታይሽ ነኝ በሁሉም ግን ብወቅቱ ማንም የለኝም ነበረ ከእግዛቤር ውጪ ወኔ የሆንችኝ የምኖረውም ለልጄ ስል ነው ያረብ አግር ኑሮ ታውቂያልሽ ብቻ ከጠረፍ የበልጠ ስቃይ ነው ግን እርሴን ጀግና እያልኩ ነው ይለሁት ዳጊ ....
ዳጊ የምር ዘርሽ ይብዛ ሁሌም እያለቀስኩኝ ምከታተለው ረጅም እድሜ
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ደግ ነው እግዚአብሔር የልባችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ💙💎🙏
በጣምምም
ይሄ ነው ሰው መሆን እጅግ ታኮራላችሁ በገንዘብ የማይታመን ትውልዱን ተስፋ የሚሰጥ እጅግ መልካም ስራ ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተባረኪ ዳጊ እውነተኛ እህት ነሽ ❤❤እድሜ ከጤና ይጨምርልሽ
ጠረፋዬ ቆንጆ ነሸ ዳጊዬ ለሰጡ ሁሉ እግዛብሔር ይሰጣቸው
እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ፍቅራቹ ተገሪማለው።ኢትዮጵያውያን ብሩካን ናቹ❤
የስንቶቻችን ታሪክ ይሆን የዳሰሽው😢😢አይዞሽ ነገር ይቀየራል
😢😢😢
ግማሹ የእኔ ነው 😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ ጠረፍ እህቴ ብናወራው ካንች የበለጠ ሂወት አሳልፈና የሁላቼንም እድገት የበፊቱ መቸገራችንና ማጣታችን ነው ትልቅ ደረጃ ትደረሻለሽ❤❤🙏💙
Tebarky
Amazing class ❤ ጠረፍ ጌታ አሁንም ይርዳሽ ፡ውስጥሽን አዳምጪ ፡ መገፋት ፡ የማታውቂው ማማ ላይ ሊሰቅልሽ ነው ፡ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው ፡ ቆራጥ ደፋር ፡የአላማ ሴት ደስ ይለኛል ፡በርቺ ፡ዳጊ አንደኛ ክበሪልኝ ፡ በጥቂቱ የራሴን ህይወት ያየሁበት ነው ፡ አላማዬን አሳክቻለሁ ከጌታ ጋር ፡ አንድቀን ጌታ ቢፈቅድ ትምርትሽን በተከታተልኩ ፡ አንድ ቀረኝ የምለው ህልም አለኝ ፡ ❤❤
❤ዳጊ ክብር ይስጥልኝ ለካ እስከዛሬ ድረስ እየኖርኩ ነው እል ነበረ ! ከተላለፈው መልእክት እንደ ተረዳውትአንድ ብዬ መኖር ጀመርኩ
የሚገርም የሚያሳዝን ታሪክ በቃ ለኔ ተአምር ነው የመሰለኝ የኔ ታጋሽ እህት
ኡፍ እውነት ትልቅ ቦታ ካሰብሽው የምትደርሽ ያድርግሽ ለእናትሽም እድሜን እርዝም ጤናን ልብስ ያድርግልሽ እግዚአብሔር
ስቃያቹን አትጥሉት 🙌🙌የት እንደሚያደርሳቹ አታቁም ድንቅ ንግግሮች ❤ ዳግዬ እወድሻለው መመሀሬ .....ጠረፍ አንቺ ጀግና ሴት ገና ትቀጥያለሽ ❤❤❤
Dagiii u r z hero....እንባዬን መግታት አቅቆኝ ነበር፡፡፡ እግዚያብሄር መቼም እንዴት እንደሚሰራ ያውቅበታል የኔ አባት ይችላል ...!ሲሰራ ገደብ የሌለው አሰራሩ ድንቅ የሆነ ከልብ ለተመኙት ፈጥኖ ደራሽ ለዚህ ሁሉ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ!! ጠረፍ እምነትሽ ታሪክሽን ቀይሮልሻል ካንቺም አልፎ ለእናትሽም ተርፏል ምኞትሽና ቁርጠኝነትሽ ለዚህ አብቅቶሻል እና ጉዞሽ የሰመረ ይሁንልሽ!!!በታሪክሽ ፈጣሪ ምን ማለት መሆኑን ስላሳየሺኝ ፈጣሪ ይባርክሽ ቀሪ ዘመንሽም ይባረክ!! አንድ ቀን አንቺንም እንደ ዳጊ የስኬት መድረክ ላይ ቆመሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪም ይረዳሻል በርቺ እህቴ!!ዳጊ አንቺ የዘመናችን ጀግኒት ነሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚያብሄር ይባርክሽ!!!!
አንደኛ ስለ ጠረፍ መለወጥ ማንያዘዋል ወደ ዳጊ ክላስ ስላመጣት መመስገን አለበት ዳጊ የሴቶች ተምሳሌት ናት ❤🥰🙏👍👍👍
ብጠፋ ማንም የት ጠፋች አይልም ስትል እኔም የራሴን ህይወት እንዳይ አረገቺኝ ልሙት ልኑር ትዝ አልላቸውም ጌታ ግን ሰው አርጎኝ ይኸው ዛሬዬ ልዮ ነው ጌታ ክበርልኝ የድሀ አደግ አባት
አቦ እግዝአብሄር ሁላቹንም ብርክ ያደርጋቹ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዳጊ ተባረክ የእትዮጵያ ንፁ ልጅ🙏🏽❤❤❤
እግዚአብሔር የተናቁተን ያከብራል የተቸገሩተን ይረዳል❤❤❤❤🎉🎉
Honestly speaking, she is so beautiful. I see her commitment and amazing speaking skill. She told her story properly despite her emotions.
ቆንጆ ነሽ ምንም የጎደለሽ ነገር የለም እግዚአብሔር ሁሉንም ሰዉ ዉብ እና ድንቅ አድርጎ ነዉ የፈጠረን❤
ዳጊ አች የምርጦች ምርጥ ነሽ የስንቱን ህይወት ቀየርሽ ተባረኪ ከቤተሰቦችሽ ጋር አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ::እግዚሐብሔር ይባርካችሁ ካወጣችሁት በላይ ጌታ ይሙላላችሁ::
ኦው ጠረፍዬ ማርያምን በእንባ ነው ያየሁት 😭 አዎ ያልፋል አዎ ትቺያለሽ::እግዚአብሔር በማያልቀው በረከት ይጎብኝሽ እሱ ታሪክ ቀያሪ አምላክ ታሪክሽ ይቀይርልሽ ካንቺ ጋ ይሁን እህቴ🙏🙏
ሚገርም ነው እኔ ሰምሸን እንጂ የዚህን ያክል ትልቅ ሰው ነሸ ክብር ይገባሻል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ ውሰጥ እንደዚህ አይነት መንፈሰ መሰማት ማየት በጣም ደሰ ይላል መተሳሰብ መረዳዳት ከአይምሮዬ በላይ ነው ተመሰገን ዛሬ አየሁሸ እኔ እራሴ ሁሉ ነገር እንደሚቻል አወኩኝ እኔም በሰልኬ ተማርኩኝ
በብዙ ሰው ልብ ውሰጥ ያልተነገሩ ብዙ ህመሞች አሉ ።እህ እግዚአብሔር ባዬኖር ::አቤት አሳሩ ብዛቱ በርቺ ጠረፍ ህልምምሽን ጌታ እውን ያድርግልሽ
እግዚአብሔር ለተቸገሩት የሚረዳ ደግ አምላክ ነው ያለን እርሱ ወርዶ በአካል ሳይሆን በደግ ሰው ተመስሎ ደግሞም በዳጊ ተመስሎ ለጠረፍ የሰጣት የህይወት እልፍኝ ደስታ ያሳለፈችውን የኑሮ ሰቀቀን የሚያስረሳ ዳጊ lifclass ወደፌት በአላማ የምትሄድበት ከዚህ ላይ ላቁም የማትልበት እድል ነው በጣም ስላስለቀሰችኝ ነው ። የሷ መትዩሽ ነኝ ነው ብየ የማስበው በርች ጠረፍ
ህዝቡኮ ደግ ነው ኢትዮጵያኮ ይቺ ናት እንደዚች ልጅ በየጓዳው የሚያስለቅስ ታሪክ ያላቸው ስንቶቹ ናቸው የሷ ሳያንሰኝ ያዳራሹ አስለቀሰኝ😭😭😭
የድግልማርያም ልጅ. ክብር. ይግባው. እናቴ. የጠርፍን. ሂውት. የቀየርሽ. ማርያም. የንየንም. ሂውት. ቀይሬልኝ
ዛሬ የ Daggy's Life class ን ከሌላው ቀን እጅግ በጣም እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ነው ያየሁት እውነትም ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን 🥰🥰🥰
በጣም እንጂ የልጅቱን ታሪክ በጣም ልብ ይነካል
@Beza Gadisa oiooo😅ooooioiooooiooooooooo😊😊oioiiiiiiioooiio😊oo😊oooooo😊😊i😊o😊iioii😊iiioooooooiii😊ioo😅ioooooooooooii😊😊😊😊😊😊
ጠረፍ እንኩዋን ደስ ኣለሽ ተባረኩ
አንሻአላህ ከጀመረ ተሰፈ አለኝ ካአላህ ተሰፈ አልቆርጥም ወላሂ ዛሬ መዳሜ ብታሰለቅሰኝፈ የነገ ተስፈ አለኝ ወላሂ ከፈቶኛ ዛሬ ግን ለአላህ ነው የነገርኩት
በጣም
አይ ዱኒያ አታልቅሽ . እኔግን ቤተሰቦቸን በምንም ቃል ላመሠግናቸው አልችልም ቤታችን ተቃጥሎ ባዶ እጃችንን ቀርተን እኛን ልጆቻቸውን ምንም ክፉ ሳያሣዩን ከሠው ዝቅ ብለው ነበር ያሳደጉን . እናቴ እና አባቴ ቤቱ ሱቃጠል ገና በሀያወቹ እድሜ ነበሩ እኔ የ6አመት ታናናሾቸ ደግሞ 4እና 1 አመት ነበሩ ብቻ አለፈ ችግራቸውን እየተጋፈጡ ስላሳደጉን እኔም የእነሱን ጥንካሬ እያየሁ ስላደግኩ በጣም ጠንካራ ወጣትነኝ ከህፃንነቴም ታላቅ እንደመሆኔ ሀላፊነት ነበር የሚሠማኝ አሁን አልፎልናል አላህ እኔን ሰበብ አድርጎኛል አልሃምዱሊላህ .
“ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13
አይዞሽ
ከገንዘብ በላይ የሠው ፍቅር ያስፈልገናል እውነት የደስታ እንባ ነው ያነባውት ❤❤❤
❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርክሽ ዳጊዬ
ሰላምሽ ይብዛ
በትክክል
@@meseretmeseret2102 😢😢😢😢😢😮😮😮እኔምየትይሆንመጨረሺየፈተናየበዛ
❤❤❤
ውበት እንደተመልካቹ ቢሆንም ጠረፍ ግን መልከ ጥፉ አደለሽም እውነት ፈገግታሽ ይበቃል
ሌላው ደሞ የዘረዘርሻቸው ስልክ፣ልብስ .....ያልሻቸው ነገሮች ትንሽ ካለሽበት እድሜ ከፍ ብትይ ምንም እንዳልሆኑ ትረጃለሽ ምንም አደል ልጅነት ነው😊😊 እግዚአብሔር ይርዳሽ ወጣቷ ቆንጆ
Betam! She is beautiful!!!
ትክክል
🥰🥰🥰
እኔ ከሷ በላይ አሳልፊያለሁ አሁንም አለሁበት ግን ለሰው የውስጤን አላወራም ሁልጌዜ አምሮብኝ ነው የምታየው ውስጤን በጣም ይጎዳኛል ግን አሁን ጠረፍን ሳያት እና ስሰማት እኔም ነገ ሌላ ሰው መሆን እደምችል አምኛለሁ በጣም እናመሰግናለን ዳጊ
የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ የዋህ ነው ዘር ቋንቋ ብሔር እያሉ ይከፋፍሉናል እንጅ ልባችን አንድ ነው ። ተባረኩ 🙏😍😍
በጣም ማርያምን😭😭😭
ዳጊ በወታደር ቤት ደስታም ሆነ ሐዘን አይቻለሁ ግን በዚህ ፕሮግራም እጅግ ያመሰገኩበት ቀን ቢኖር ይህ ፕሮግራም ሲሳይ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለዳጊ ለዳጊ እውነት ንፅህና ኢትዮጵያ ጀግና ነሽ
😭😭😭ከልጅቷ ይልቅ የሚተባበሯት ሰወች አስገረሙኝ የኔ ኢትዮጵያወች ማርያምን በጣም ነው የምታኮሩት
Betam ethiooia ych nat❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳጊ በናትሽ ጠረፍ ገንዘብን ካገኘች በኋላ ያለውን እና አኗኗሯን በሌላ video አሳይን❤
❤hi dagi lawaresh felige neber gezekalesh
አው በናትሽ
😂
I'm soryy
@@hanaekhedr waye
መተባበር እንድ ነው ማርያምን ወጣቶች ሰራ አተው በየጉዳና ከሚወድቁ እንድ ስንተባበር እግዚአብሔር ይወዳል❤🙏🙏❤❤❤ተባረኩ
በእውነት እግዚአብሔር የሰው ልጅ ልፋት እና መገፋት ከሰማይ ሆኖ አይቶ የሚክስ ሀያሉ ጌታ ነው እና ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🤲🤲🤲❤
Amen
በእውነት እንዴት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው አይኔ ብቻ ሳይሆን ልቤም ጭምር ነው ያለቀሰው ለረዷት ሁሉ እግዚአብሄር ይስጣቸው።
ዳጊ የኔ ሙሁር የኔ እህት ለኔ ትልቅ ትህምርት ነው የሆንሽኝ ተስፋ የቆረጥኩበት ሰአት ከፈጣሪ በታች ትህምርት ነው የሆንሽኝ የእውነት ምንም ቃል የለኝም እህቴ ጠረፈዬ እግዚያብሃር ካንቺ ጋር ይሁን ዳጊ ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ውድ እህቴ💐
ሚገርም ነው ማነው እንደኔ ያለቀሰው በልጅቱ ታሪክ 🙌🙌🙌
Kemechiewu semashiwu .
እኔ ከስ በላይ በጣም እሚሳዘን ታሪክ አለኝ
@@egziyabhierymesgen1980 Mene malet nw ?
@@betibeti1455 ምን ማለት ነው? ትክክል ስንት አይነት ሰው አለ በማርያም
@@egziyabhierymesgen1980 ስምህና ስራህ ምናለ አብሮ ቢሄድ በማርያም
ነገር ሁሉ ይቀየራል በዚ አምናለው ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ጠረፍ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለመየት ያብቃን ❤
❤❤❤
አሜን ደምሪኝ ልደምርሽ
❤
ለአባትሽ መልካም ነገርን እመኝለታለሁ ,,ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን🤝🤝🤝
😢
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ስንረዳዳ ያምርብናል ❤❤❤❤❤
አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ይገርማል ስምህ ይባረክ እሱ ታላቅ አምላክ ነዉ እናንተን ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ዳግዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ
ኢትዮጲያዬን አገኘኋት😢ሰው ማለት ይሄ ነው❤️ኦ አምላኬ ሆይ ክብሩን አንተ ውሰድ🙏እማ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ🙏ዳጊዬ respcte❤
ሰው እኮ ስለባለታሪኩ ብቻ ብሎ አይደለም የሚያለቅሰው! ሌላውም ሰው በዛ መንገድ ማለፉም ጭምር ነው የሚያስለቅሰው! ያንቺ ህመም የኔም ህመም ነበር:: ስንቶቻችን ነን በእግዚአብሔር እርዳታ ለስኬት የበቃን? ስንቶቻችን ነን ያሰብንው ሳይሆን በ........ የቀረውን? ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልካም ነው❤️🙏🏾ልጄ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ❤ ጀግና ነሽ❤
Gatako Telk New Beygwadachn Selgobegggn Keberun Yewsadd
❤💚💛
God is blessed you
ትክክል
እኔ ብዙ ግዜ አልቃሻ ነኝ ግን ዛሬ ጠረፍ ስሰማት አላለቀስኩም ምክንያቱም ወጣት ናት በእሷ እድሜ ብዙዎቻችን ያልነበረንን ጥንካሬ ቀድሞ እግዚአብሔር ሰጥቷታል እንደምችል ደግሞ ዳጊ class አሳይቷታል ስለዚህ ቀድማ ተሰርታለች ማንም የሰው ኃይል አያቆማትም የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ🤲🤲🤲አሜን
ያንችን ህይወት የቀየረው ልዑል እግዚአብሄር የኔንም ህይወት ይቀይረው ተሰቃይቻለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማንም የማይወደን ቢሆን ተስፋ የማይቆረጥበት እግዛብሄር አለ
ቆንጆ ነሽ ቤተሰቦች የልጆችን ሞራል አትጉዱ
😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል የብዙወቻችን ታርክነው
በጣምነው ሞራል የሚጎት የሌላሀገር ሰዎች ልጆቻችው አናምርም ቢሉኳን ታምሪያለሽ ብለው ያፅናናሉ የኝመግን ሞራላችንን ስብርብር ያደርጉታል
በተለይ ስትስቅ ቀልብ ድንግጥ ታደርጋለች። አበሻ ግን ክፉ ነው፣ ዋናው የልብና የጭንቅላት ውበት ነው እንኳንም ሙሉ አካል ኖራት።
@@LoveAndPeace2424 ደሞ እኮ ቆንጆ ናት❤
@@LoveAndPeace2424 Alemawek Besheta new ehete 😊
ይሄ ነው እኮ የኛ ማንነት ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዳጋ ትልቅ ስጦታ ነሽ 🙏🙏🙏
ትለያለች❤❤❤❤😂 ጠረፍ የከፈለችውን 6000 መልሱላት 😢 ሁሉም ድጋፍ ያደረጉትን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድንግል ትደግፋችሁ
ግን ክፍያው በጣምምምምምም በዛ ምናለ በነፃ ቢሆንንንን አይ ሀብታምምምም
ምን አለ እስከ መጨረሻዉ ብታዳምጥ
@@tadiosgashaw9168 አዳምጨዋለው ተመልሶላታል ግን ለሌሎቹም በነፃ ቢሆን ምን አለበት ብዙ የተቸገሩ ስላሉ
በእውነት የኔህወት ታርክ ካንችይብሳል ያለእድሜ ሃፍረት ተሰጥቶኝ ያደግኩት
ዳጊ በጣም ልብየሚነካ ታሪክ ነው የጠረፈ 😂😂😂😂😂 አንድቀን እመጣ ለው የኔ ይለያል ዳጊ እድሜ ይሰጥልኛ
ዳጊዬ የኔን ሂወት እኮ ባይሽ 21 አመቴ ነው የሂወት ፈተና በ4 አመቴ ነው የጀመረው የሂወት መከራው ገና አላለቀም አድቀን የመከራው ምእራፍ ሲዘጋ አድቀን አወራዋለሁ ሰዎች ባይወዱኝም ጌታ እደሚወደኝ አምናለሁ ከዚህ በላይ መጻፍ አልቻልኩም አድቀን አድቀን አዎ አድቀን የመከራው ምእራፍ ይዘጋል 😢😢😭😭
የኔ ውድ ኣይዞሽ ካንቺ የባሰው ያለሺበትን የሚመኝ ብዙ ኣለ የህይወትሽ ምእራፍ ይዘጋል እግዚአብሔር ኣይጣልሽ እንጂ 😢
ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ ሊሰጥሽ ነው
የት ነሽ ??
ጠርፍ ምሳሌ ነች እድል ወድቆባት ነው ❤ ብዙውን የኢትዬጵያ ህይወት እንዲሁ ነው በርቺ
Me too ...stay strong god ale❤❤
ይችም ስቃይ ሆነች አድሉን አግቸ የኔን ሂወት እንዲ ለሰዉ ብናገር ስንት ሰዉ ያስተምር ነበር 😢😢
የሰዉ ምላሽ ግን አስለቀሰኝ እንደዚህም አይነት ደግ ህዝብ አለ
የናት ምርቃት ይደርሳል የኔናት ይሄን ስሰማ በሽታዋ ሁሉ ይለቃታል የቤተሰብ ህመም ሀሳብነውና በጣምደስስስስስ አለኝ ላች የሠጣችኋት በሙሉ አሏህ ጨምሮ ይስጣችሁ ነገ ትልቅቦታ ደርሰሽ እናይሻለን በርች
አቤት እግዚአብሔር ላንተ ምን ይሳንሀል
የ እህቴን እንባ የበስክ ስምህ ለዘለአለም ከፍ ይበል😍😍😍😍😍🙏
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ሁሊም ተመስገን እኔም ከዛ ውስብስብ ፈተና ገና በልጅነት ጊዜየ አደንዝዞኝ ከሰው ተርታ አስወጥቶኝ አልቀረ ተመስገን አላህየ ፈጣሪየ መሞት ብቻ ነው መሸነፍ እንጅ ሂወቱ ያለ ሰው መቸም ቢጨልም ከባድ ተራራ እንደምትገፉ እንደምታልፉ ፈጣሪ ትምህርቱን ጭምር ነው ፈጣሪ ወደኛ የሚያመጣው አንድ ቀን ያለፍኩበትን መንገድ ,,,,በመፀሀፍ እንደምጋብዛቹሁ አምናለሁ
ቃል ሲገቡ የሚፅፍ ሰው መኖር ነበረበት።
Emotional ሲኮን፣ ብዙ ሰው ቃል ይገባና ሲወጣ ይረሳል።
ይሄው ካሜራ ይዞት የለ
እኔም እያሰብኩ ነበር እንደዛ
@@halmihamitube4865 ሳህ😅
😂😂😂😂
😂😂😂😂 video
ይሄ የኔ ታሪክ ነው በጣም ያማል😢 ይገርማል የማይቻል የለም ሁሉም ይቻላል እግዚአብሔር ይርዳን 🤲 በእንባ ጨረስኩት የደረሰበት ያቀዋል 😭😭
አይዞሽ
@@zemzemzed9334 አመሰግናለሁ 🥰
send me your phone#. Thanks
አይዞሽ ማጣት ማግኘት ያለ ነው የብዙዎቻችን ታሪክ ነው እኔም ለብዙ አመት ዘይት ያለው ወጥ ይናፍቀኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አይዞሽ እህቴ
Batim❤
የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ታሪክሽ በጣም ነዉ ውስጤን የነካዉ እና ካንቺ ያየሁት ጥንካሬንና የናትሽ ምርቃት ነዉ ያየሁት የገባኝ እኛ ሰዎች ወላጆቻችን የሚሰጡን ነገር በጣም ያጠነክረናል ይሰብረናልም ይህን አልፈሽ ስለመጣሽ ለኔ ጀግና ነሽ የፊት ከለርሽ በጣም ያምራል ቅጥነትሽ በጣም ያምራል ዲንፕልሽ በጣም ያምራል ሙሉ አካል አለሽ እየተነፈሽ ነዉ ከዚ በላይ ምን አለ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ስንት ሰዉ አለ አካል ጉዳተኛ በሰዉ እረዳታ ሚንቀሳቀስ እና እነሱን እያየሽ ተፅናኝ አንቺ ግን ሙሉ ነሽ ተመስገን በዉነት አደንቅሻለዉ ተማሪዎችም ባሳዮሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ላንቺ ካሁን በኋላ አዲስ ሂወት ነዉ እና መልካም እድል ወደፊት ብቻ በጥንካሬ መጓዝ ነዉ የናትሽ ፍቅር ሚሊዎን ሆኖ ተመለሰልሽ እናትሽ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ያኑርልሽ 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
ማሻአላህ ሰው ለሰው መዳኒቱ ነው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ዳጊየ አላህ ይጠብቅሽ
በእውነት የሚገርም ነው የኢትዮጵያዬ ህዝቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኔም ታሪኬ ብዙ ነው ብቻ ተመስገን ነው የምለው ዳጊዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔም ከሁለት ወር በኋላ ወደ አገሬ እመጣለሁ ዳጊዬ
ዳጊ የኔናት የኔ መልካም እመብረሀን ትጠብቅሽ ሁሉም ባችነው የሆነው❤🎉
ዳጊ ቆሜ ላመስግንሽ ! አንድ ልጅሽ ከፍ ብሎ በበረከት ተባርኮ ሺ ሆኖ የምታይበት ዕድሜ ይስጥሽ፡፡
ዘመንሽ ይባረክ፡፡
Yedgi silk kalahu
የማከብርሸ ዳጊ ክብር ይገባሻል ይሄ ነው የሚፈለገው ። የተገፉትን እንደዚ ፍለፌት ሰታመጪያቸው 🙏🙏🙏
ሰው መሆን በቂ ነው አላህየ ሰው ወዳድ ሰወች አድርገን ሰጭ አድርገን የምንላቸው የሰጠኸንን ነውና ያለንን የምንሰጥ ቸርር አድርገን ያረብ
Amniiiiie yaerebe
ዋ😢 በጣም ልብ በእንባ የሞላ ህይውት ታረክ ነው !! አጋዥቼህ ሁላችም ፈጣረ ይባረካችሁ ጀግና ነሽ ልጅቱሃ ❤❤❤
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ያለፈውን ነገር መርሳት የለብንም ዳጊ በዚህ አጋጣሚ ለኛም ስግደተኖቸ መላ ፍጠሪልን ከፍቅር ፍቅር የለም ከገንዘብ ብሩ በረከት የለውም እድማችንን ጨረስን የስራ በር ክፈቱልን
እውነት ብለሻል አምላካችን እኛንም ያስበን
ደግሞ ፈገግታዋ ሲያምር😘 የኔ እናት በርቺ 👏እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን 😍ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደምናይሽ እግጠኛ ነኝ🙏
ካንቺ የባሰ ታሪክ ብዙ ሰው አለ አይዞሽ እህቴ❤ እራሱን ለሚጥል ሰው ትልቅ ምሳሌ ነሽ❤
ዳጊዬ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር አንችና ቤተሰቦችሽን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህን ታሪክ የቀየረ እግዝብሔር መስገን
ተመስገን የሰጣችሁ ሁሉ እድለኞች ጠረፍ ህልም ይሳካልሽ ዳጊ እድሜ ይስጥሽ
ያልተፈተነ አያልፍም በሰው ዘንድ ሲያበቃ በእግዚአብሔር ዘንድ ይጀምራል 😍❤❤❤
Maryamini yejemerale
እንደዛሬ አልቅሸና ተደስቸ አላውቅም ዳጊየ የሴት ወይዘሮ። ጠረፍየ የኔ ጠንካራ ከማንም አታንሽም ሁሉም ነገር አለሽ
እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው ያየሁት 😭😭😭😭 ሁሉም ያልፋል
ዳጊ ተባረኪ🙏🙏❤
#የእኔ_እናት_እንዴት_አንጀቴን_እንደ_በላሽ በርች መከራ በአራት አመቴ ነው የጀመረኝና ይሄው ወደ 30 አመት አሁንም በከባድ ፈተና ውስጥ አለው ።❤❤❤
ያገሬ ህዝብኮ ደግ ነዉ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት ግን እንባዬን አበሳችሁለት
ዳጊን እናመሰግናለን...በህይወቴ ሰው በስጋ ሞት ሲለየኝ ሳይሆን እንዲህ አይነት የራሴ የሚመስሉ ታሪኮችን ሳይ ብቻ ነው ማለቅሰውና የዚህች ልድ ታሪክም አንዱ ነው 😢😢 ፈጣሪ እሱ አሁንም ይጎብኛት
Yess
ሰው መሆነ ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን ማለት ይሄ አይደለ❤❤❤
ይህ ታሪክ የኔ ነው የወጣ😭😭 ኣይዘሽ እህቴ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሼ አለው አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሽያለሽ❤❤
ሙሉየኔህይወትነው የእውነት ዳጊ እግዚአብሔር አምላክ ዘርማዘርሽ ይባርክ ❤❤
Dage betam new yemewedeshi yena hewota ijigen betam kebade nw Aden qeni ache ga emexalew edelena kehon dage nurgnline betam wedeshalew
ይህ ህይወት. ያለፍኩበትነው. አሁንም ያለሁበት. 😢😢😢😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ. ሞትስ አለ አይደለም. አልሀምዱሊላህ
እኔም እንዳንች ነኝ በ 12 አመቴ የሰው ቤት መስራት የጀመርኩት አሁንም ድራስ እያሰረዉ አልሃምዱሊላህ ብቻ 🙏🙏🙏
እኔም እደናተ ነኝ ከ13 አመትጀምራ የሰውቤት ስደትም እየጠበሰኝ ነው ግን ያልፋል እያልኩ ነው እግዚያብሄር ብቻ ለመልካም ነገር ነው
@@keyriyaabdukarim እኔም ግን ጠንካራ ሁኑ ተስፋ አትቁረጡ ሁሉም ይቻላል ለህልማችሁ እስከሆነ ድረስ ምንም ስሩ ያልፋል
@@minagirl6447 ኢሸአላህ.
በቴክቶክ አይቶ የመጣ እንደኔ ማነው😢😢😢❤🏃🏃🏃
Woowww kal atawlat ❤❤❤❤
😂 me
Me 🥺🥺
እኔ
እኔ
ዋውው ከሷ ችግር ይልቅ የናንተ ያሳያችሁትን ሰውኛ ፍቅርራችሁ የደስታ እንባ አስለቀሰኝ በርች እህቴ ....ዳጊዬ የኔ ጀግና ስወድሽ ❤
ዳጊ ትለያለሽ ብዙዎች በሥቃይ ውሥጥ እየኖሩ አሉ የነሡ ድምፅ ነሽ ዳጊ 🙏🙏🙏 ጠረፍ ሥማ እራሡ ይማርካል ፈጣሪ ለትልቅነት በመከራ መሀል አሳልፎ መርጧታል ፈጣሪ ይርዳሽ
ዳጊ እግዛብሔር ይባርክሽ እናቴ የሞተችብኝ ቀን እንኳን እንደዛሬ አላለቀስኩም ለጠረፍ መንገድ ስለሆንሽ አመሰግንሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ማነው ቀጣዩን ሂወቷን እደኔ ለማየት የጓጓ 😊
እኔ
Dagiye betam Ewodishalew beziseat kanch gabihon bimari minegna idilegnochinen
ሁሉም ሲተባበር እንዴት ደስ ይላል። እግዚአብሔር ታሪክ ለዋጭ ነው።
ደግ ህዝብ ነው የእኛ ሰው እኮ😢😢 እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት❤❤
❤❤❤❤
በእውነት ዳጊዬ ላንች ቃላት የለኝም 💖💖 የልጅቷ ታሪክ ደግሞ 😭 በእርግጥ የአብዛሀኞቻችን የህይወት ታሪክ አጋጣሚው ተገኝቶ እንደዚህ በሚድያ ቢተረክ በስቃይና በመከራ የታጀበ ነው አጥቶ የሰው ፊት ከማየት አላህ ይጠብቀን 😢
ህይወት ውጣ ውረዷ ከባድ ነው ግን የማያልፍ የለም እኔም በህይወቴ ብዙ ነገር አልፌያለሁ ተመስገን ዛሬ ደስተኛ ነኝ ገንዘብ ኖሮኝ ሳይሆን እግዚአብሔር ስላለኝ ዳጊ ብትፈቅድልኝ አንድ ቀን ታሪኬን ባወራ ደስ ባለኝ እርዕስ ያልተሰጠው ታሪክ በውስጤ አለና
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አቤት የአምላክ ስራ እንዴት ድንቅ ነው ዳጊ እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏
ብዙዎቻችን ያለፍንበት ቢሆንም ፣የልጂቷ ህይወት ያስተምራል፡፡ ተሳታፊዎች ደሞ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው ማረጋችሁ
Incredible !!!
ስለ መልካም ስብእናችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ የአኢትዪጲያህዝቦች እኮ ድንቅ ሩህሩህ ልብ አላችሁ
ዳጊ እንቺ መልካም ሰው ምንኛ መታደል ነው
ነገሮችን መቶ መፍትኤ ማግኘቱ የኔ የዎህ ኑሪን እኔም ለሀገሬ በቅቼ ክክላስሽን ለመካፈል ያብቃኝ ብዙ ጥሬ ነበረ እንቺን ለማግኘት በጣም ፍልጌ ነብረ ዳጊ ተከታይሽ ነኝ በሁሉም ግን ብወቅቱ ማንም የለኝም ነበረ ከእግዛቤር ውጪ ወኔ የሆንችኝ የምኖረውም ለልጄ ስል ነው ያረብ አግር ኑሮ ታውቂያልሽ ብቻ ከጠረፍ የበልጠ ስቃይ ነው ግን እርሴን ጀግና እያልኩ ነው ይለሁት ዳጊ ....
ዳጊ የምር ዘርሽ ይብዛ ሁሌም እያለቀስኩኝ ምከታተለው ረጅም እድሜ
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ደግ ነው እግዚአብሔር የልባችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ💙💎🙏
በጣምምም
ይሄ ነው ሰው መሆን እጅግ ታኮራላችሁ በገንዘብ የማይታመን ትውልዱን ተስፋ የሚሰጥ እጅግ መልካም ስራ ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተባረኪ ዳጊ እውነተኛ እህት ነሽ ❤❤እድሜ ከጤና ይጨምርልሽ
ጠረፋዬ ቆንጆ ነሸ ዳጊዬ ለሰጡ ሁሉ እግዛብሔር ይሰጣቸው
እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ፍቅራቹ ተገሪማለው።ኢትዮጵያውያን ብሩካን ናቹ❤
የስንቶቻችን ታሪክ ይሆን የዳሰሽው😢😢አይዞሽ ነገር ይቀየራል
😢😢😢
ግማሹ የእኔ ነው 😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ ጠረፍ እህቴ ብናወራው ካንች የበለጠ ሂወት አሳልፈና የሁላቼንም እድገት የበፊቱ መቸገራችንና ማጣታችን ነው ትልቅ ደረጃ ትደረሻለሽ❤❤🙏💙
Tebarky
Amazing class ❤ ጠረፍ ጌታ አሁንም ይርዳሽ ፡ውስጥሽን አዳምጪ ፡ መገፋት ፡ የማታውቂው ማማ ላይ ሊሰቅልሽ ነው ፡ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው ፡ ቆራጥ ደፋር ፡የአላማ ሴት ደስ ይለኛል ፡በርቺ ፡ዳጊ አንደኛ ክበሪልኝ ፡ በጥቂቱ የራሴን ህይወት ያየሁበት ነው ፡ አላማዬን አሳክቻለሁ ከጌታ ጋር ፡ አንድቀን ጌታ ቢፈቅድ ትምርትሽን በተከታተልኩ ፡ አንድ ቀረኝ የምለው ህልም አለኝ ፡ ❤❤
❤ዳጊ ክብር ይስጥልኝ ለካ እስከዛሬ ድረስ እየኖርኩ ነው እል ነበረ ! ከተላለፈው መልእክት እንደ ተረዳውትአንድ ብዬ መኖር ጀመርኩ
የሚገርም የሚያሳዝን ታሪክ በቃ ለኔ ተአምር ነው የመሰለኝ የኔ ታጋሽ እህት
ኡፍ እውነት ትልቅ ቦታ ካሰብሽው የምትደርሽ ያድርግሽ ለእናትሽም እድሜን እርዝም ጤናን ልብስ ያድርግልሽ እግዚአብሔር
ስቃያቹን አትጥሉት 🙌🙌የት እንደሚያደርሳቹ አታቁም ድንቅ ንግግሮች ❤ ዳግዬ እወድሻለው መመሀሬ .....ጠረፍ አንቺ ጀግና ሴት ገና ትቀጥያለሽ ❤❤❤
Dagiii u r z hero....እንባዬን መግታት አቅቆኝ ነበር፡፡፡ እግዚያብሄር መቼም እንዴት እንደሚሰራ ያውቅበታል የኔ አባት ይችላል ...!ሲሰራ ገደብ የሌለው አሰራሩ ድንቅ የሆነ ከልብ ለተመኙት ፈጥኖ ደራሽ ለዚህ ሁሉ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ!!
ጠረፍ እምነትሽ ታሪክሽን ቀይሮልሻል ካንቺም አልፎ ለእናትሽም ተርፏል ምኞትሽና ቁርጠኝነትሽ ለዚህ አብቅቶሻል እና ጉዞሽ የሰመረ ይሁንልሽ!!!በታሪክሽ ፈጣሪ ምን ማለት መሆኑን ስላሳየሺኝ ፈጣሪ ይባርክሽ ቀሪ ዘመንሽም ይባረክ!! አንድ ቀን አንቺንም እንደ ዳጊ የስኬት መድረክ ላይ ቆመሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪም ይረዳሻል በርቺ እህቴ!!
ዳጊ አንቺ የዘመናችን ጀግኒት ነሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚያብሄር ይባርክሽ!!!!
አንደኛ ስለ ጠረፍ መለወጥ ማንያዘዋል ወደ ዳጊ ክላስ ስላመጣት መመስገን አለበት ዳጊ የሴቶች ተምሳሌት ናት ❤🥰🙏👍👍👍
ብጠፋ ማንም የት ጠፋች አይልም ስትል እኔም የራሴን ህይወት እንዳይ አረገቺኝ ልሙት ልኑር ትዝ አልላቸውም ጌታ ግን ሰው አርጎኝ ይኸው ዛሬዬ ልዮ ነው ጌታ ክበርልኝ የድሀ አደግ አባት
አቦ እግዝአብሄር ሁላቹንም ብርክ ያደርጋቹ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዳጊ ተባረክ የእትዮጵያ ንፁ ልጅ🙏🏽❤❤❤
እግዚአብሔር የተናቁተን ያከብራል የተቸገሩተን ይረዳል❤❤❤❤🎉🎉
Honestly speaking, she is so beautiful. I see her commitment and amazing speaking skill. She told her story properly despite her emotions.
ቆንጆ ነሽ ምንም የጎደለሽ ነገር የለም እግዚአብሔር ሁሉንም ሰዉ ዉብ እና ድንቅ አድርጎ ነዉ የፈጠረን❤
ዳጊ አች የምርጦች ምርጥ ነሽ የስንቱን ህይወት ቀየርሽ ተባረኪ ከቤተሰቦችሽ ጋር አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ::
እግዚሐብሔር ይባርካችሁ ካወጣችሁት በላይ ጌታ ይሙላላችሁ::