ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቪድዮውን ላይክ ሼር ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ😍🙏 የተለያዮ ታሪክ ያላችሁ ወይንም ሚድያ ላይ ቀርቤ ልተንፍሰው የምትሉት ሀሳብ ካለ በ+251996626262 ላይ በቴሌግራም ያሳውቁን አሊያም በዚህ username @Ahme_nas ቴሌግራም ላይ ያናግሩን
አህመድ በአላህ ኡስታዝ አሰን በላይነህ ለምን ጠፍ አቅርብልን
@@ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ ሳህ ይቅረብልን ምርጥ ኡሱታዛችን ነው
እንዲህ ዘና የሚያደርጉትን አቅርብልን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድርስ እየሳኩ ጨረስኩ ቪዲዮ ፈታ ያለች ልጅ ናት ፍቅር ይዟት ሳባ😂😂
ከአረብ ሀገር ሴቶች ሳባና የተቢ ናቸው እራሳቸውንም ቤተሰባቸውንም የቀየሩ ጀግኖች ናቸው በርች ሳባዬ እኔም ለወድ እጅ መስጠት አልፈልግም
ሰባ ባለፈው አላገባችም እንዴ
እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው አላህ ረዥም እድሜና ከጤና ይስጥልን
😕😕አህመድ ሰላምታህን ቀይረህ ነው ሰላም ሰላም እእ. በል ስረአትህን ያዝ እደድሮህ ሌላው ማሻአላህ ነው ሰላምታይቱላይ የአላህ ሰላምታ ነውና
😅😅😅ስርአት ያዝ!!!❤❤❤❤❤❤ይመችሽ
ወላሂ እኔን ብታቀርበኝ በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ያለኝ
ደምሪኝ
ሙስሊም በሚድያ ታሪክ አያወራም ለጌታሽ ተይው
+251946262600 ላይ አናግሪኝ
ለቤተሰብም አይወራም አደለም ለሚዲያ
ይቅርብሽ ለጌታሽ ሁሉንም ነገር ያውቃል ሰው ብታወሪው ለደቂቃ ከፈሩን መጦ ነው የሚተውሽ ደሞ ይህ ተግባር በኢስላም አይፈቀድም
አህመድ ወሎ በሚለው ነበር የማቅህ በርታ አሪፍ ነው ዎንድማችን ሳባዬ የኛ ጀግና በጣም ጠንካራ ነሽ ይኸው እኔም 13አመቴ ብዙ ታሪክ ለሰዎች የሚያስተምር የህይዎት ታሪክ አለኝ ግን እንዴት ላጋራችሁ አሁን ላይ ስደት ላይ ነሽ ከብሄሩት እስከ ዱባይ የኔ ህይዎት ።
ወላሂ ሳባዬ ብዙ ትህምርት ከአንች አንግቼላው ከልብ እናማስግናል እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥሽ አህምድንም ከልብ እናማስግናለን
እኔ ሀገሬ ስገባ ሚድያላይ መቅረብ አለብኝ በጣም የሂወት ውጣውረድ አሳልፊያለሁ😢😢
ሳቢየ አይቸ ነው የመጣሁት በስማም በሳቅ ገደልሽኝ እኮ የኛ ጀግና ሴት በራሳ የምትተማመን ሴት ነሺ ፈጣሪ ላንች ያለውን ይስጥሺ ስደተኛዋ እህቴ።
ሳቢዬ የኔ ቆንጆ አዲናቂሽ ነኝ አነጋገርሽ ደስ ይላል ❤❤
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 🌹
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ደምሪኝ ዉድ
ሳባ ጎበዝ ናት ጉራ የለ መፈከስ የለ ስርአት ያላት ጨዋ ናት ደስ እምትል ሴት ነት
እኔምአባቴን;በጣምነውየምወደውአላህይጠብቅልኝ;አባቴን🎉🎉🎉አላህበሰላምያገናኘንከቤተሰቦቻችን
ሳባየ የኔቆጆ በራስሽአለም የምትኖሪ ጀግናነሽ
ሳባ በጣም አድናቂሽ ነኝ ድግሞም የምር ጅግና ነሺ ማርያምን አችን በጣም ትልቅ እና ከፍ ያለ ቦታ ላይ ነው የምጥብቅሽ ❤️❤️🥰🥰🥰
ሰባ ከይቱ በላይ እህቶችን ወዲሞችሽን ስራ ማስጀመርሽ ደስ ብሎኛል በዛላይ በጥበብ በባህል ልብስ ጎበዝ
ወይኔ ሳቢዬ ደብረ ታቦር ነው የተወለድሽ ❤ የሀገሬ ልጅ ነሽ ለካስ የኔ መልካም ❤
እኔ የምወዳቸው የማደንቃቸው ጠካራ ለሌላው አረያ መሆን የሚችሉ ለምለም እና ሳባ ጀግኖች ❤❤❤❤❤
በጣም እኔም እያልኩ ነበርእኛ ምን ሆነን ነው የማንለወጠው?
@@AsdAsd-xi4jk እኛ ወይ ወይ ከማይረቡ ጎደኞች ጋር ነን ወይ ጠንካራ ቤተሰብ የለንም
አንቱ አዛኝ ነቢይአንቱ የሁሉ በላጭአንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥአንቱ የድሆች አባትአንቱ የነቢያት መደምደሚያአንቱ የአላህ ወዳጅአንቱ የወንጀለኞች አማላጅአንቱ የአላህ መልክተኝአንቱ የነቢያት መደምደሚያ የአላህ ስላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን
ሱለላህዋአሊሂወሰለም
اللهم وصل علي محمد
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
ሳባዬ ስወድሽ ጀግናነሽ❤
አልሀምዱሊላህ ያረብ እህቴ ጀግና አብሸሪ❤🎉🎉🎉😢😢
ወይኔ ሳባ ምርጥ ልጅ ደሞ ወፈረች 😂😂❤እንኮን ወደ አህመድ ወሎ ይቱብ መጣሽ በል ብዙ የመዳም ቅመሞች አለን ተራ ይድረሰን❤❤
ወፍራ አይደለም መደሀኒቱ እንደዚህ ያረጋል ሳይድ እፌክት አለው
ጠካራ ሰዉ ነሽ በረችልን ሳቢየ❤
ሳብዬ ጎበዝ ታማኝ ጎበዝ ዲዛይነር በርቻ ሕይወት ውጣ ውረድ አለው እንኳን አለፍሽው በአገርም አንቻ ትልቅ ደረጃ የምትደርሺ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቻ❤❤❤❤❤❤❤
ፋጡሜን አላህ ያሽላት ያረብ
እድሜ ላባቶች እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥልን❤❤❤አሜን አሜን አሜን
ወላሂ ወድንልጂአላምንም አስመሳዩናቸው
ትክክል ውዴ የደረሰበት ነው የሚያቀው
አላህ ካስመሳይ ሰው ይጠብቀን
በትክክል ውዴ አላህ ካስመሳይ ሰው ይጠብቀን
ስነስረአት
@@Mohamedማሜ ውነት ነው
ሳባ ጀግና ወፈርሽ ጠቆርሽ ፀጉርሽ አድጎል ኤሞን ኤር ቀረ በጣም ተውበሻል ጀግና ሴት ናት ሳባ
ማሻ አላህ በርቱ ወንድም አብሸር በጣም በትክክል እህቴ ጀግና
ጀግናነሺ እኮ
እንቅጯን ተናገረች ደሀማንይወደዋል
ሳባዬ በጣም ነው ነው እማደንቅሽ የዩቱብ አርአያ ነሽ በጣም በደስታ በፍቅር አዳምጬ ጨረስኩኝ በጣም ጀግና ሴት ነሽ
አሜላኬ ሆይ ያደረኩት ነገር ቢኖር 2 ቤት የዛውት ነው አሁን ላይ እንኳን ምገዛ ፉ ለመስሬም አልሞላኝ አለ ተመስገን ቤትማ ግዙ
እውነትን ነው ሳባ በጣም ነው ምወድሽ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ሳባ ጀግና ሴት ነች የእውነት ድንቅ ነሽ
አሠላሟለይኩም አይስደት ስቱን አስተዛዝቦታል አልሀምዱሊላህ እዚህ ላደረሰን ጌታ❤❤❤❤
አይሳባየ በጣም አሳቅሽኝ ክክክክ
😂😂😂😂😂ልክነወ ከክፍል ሀገር ስንመጣ በጣም ሰፊ ልዩነት አለዉ
ይህን መልክት የምታነቡ ኡላቹም አላህ የእናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣቸው አሚን ወደ ቤቴ በቅንነት ጎራ በሉ ሻይ ቡና ልበላቹህ☕️☕️☕️🍫🍫🍩
አሜን
ይሄንን ያክል ብር ይከፍላል ማሻአሏህ ብዙወችን ለወጧል እኔ ስንት አመቴ አረብ ሀገር አልተለወጥኩም ብቻ አልሀምዱሊላህ
አዎ ዩቱብ በጣም ነው የሚካፍለው
ወደው አደለም እሚቀባጥሩብን😂
ሳህ
*በቅድሚያ ቪድዮ አታርዝም የሚጣፍጥ ታሪክን ስታንዘላዝለው ሳንሰማው እንወጣለን ቪድዮ ሲረዝም ያሸለቻል ሰላሳ ደቂቃ በቂ ነው ባይሆን ክፍል ሁለት ተብሎ ቢለቀቅ ይሻላል ሳባን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን*
እኔ በፍፁም ወንድ አላምንም ሲበዛ ጭራቅ ናቸው !!!
ጎበዝ አለማመንሽ ጠቀመሽ የኔ ተመሣሣይ ነሽ
Right 💯
ትክክል በጣም ራስዳድ አንችነትሽን ሳይሆን ገንዘብሽን ብቻ የሚወዱ ናቸው
ደምሪኝ😢
እኔ ወድ አስጠላኝ
ጀግና ሴት ናት አይቻት አላቅም የመጀመሪያ።ነወ ያየሆት
የኔቆጆ አላህ የልብሽን የምታስብውን ውሃአጣጭሽንይስጥሸ
ውይይይይይ ሳባየ የኔ ቆንጆ❤
ሠላም ለዚሕ ቤት ባላቹበት ሠላሙ ይብዛላቹ ሠባዬና መሀመ ድ ጥሩ ታሪክ ነዉ
በርታ አህመድ በጣም አርፍነው የምታቀርበው
አልሀምዱሊላ. አድብር. አላቀምሰውም. እናቴወልዳነው. እዴየሰጠችኝ. የወድ. ወድ ማለት. ለኔ. የሚሰራ እና. በዲኑነው. እጂ ወድነኝያለሁሉ ወደ አደለም. አልሀምዱሊላ
ኦ የዛሬዋ ትለያለች🎉
አይይሶባዬዬ❤❤❤❤😅ትክክክክልነሸ❤❤❤❤
😂😂😂😂ፈገግአዴረግሽኝኝ የኔውዲዲ ሳባ
ለወንድ ብር የምትስጡ እህቶቸእባካችሁ አትስጡ
😢😢😢ቤት ልጅ ጥለን የመጣንስ ዉደ እደት ያስችላል የኢትዮጵያ ኑሮ ከባድነወ ግን ሳያገቡ የሚሰጡ ቅብጠትነወ
*ሳቢቾ❤*
ምነው ጠፋሽ ውደ ደህና ነሽ
እኔም የሚገርም ታሪክነበረኝ ግን እዴት መናገር እቺላለሁ
ለሁሉም ቀን አለው ውዴ
እኔ እፈልግሻለሁኝ መልሽልኝ በውስጥ ታሪክሽን ውዴ አዳምጥሻለሁኝ
ሙስሊም ሆንሽ ለአላህ ተይው
😂😂😂
@@ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ ነው ግን ብዙ ሰው ህይዎት ሊቀይር ይችላላል
ሳባየ የኔቆጆማሻአላህ ደስስአላችሁኝ
የኔ ማር ያገሬ ልጅ የዲቲ ልጅ ነሽ ኦኦኦኦኦኦ ❤❤❤
ሳባየ😂😂😂😂
ሳርዬ የኔ ውድ በርችልኝ❤
😅ሳባ የኔ ቢጤ ብቻ ፈጣሪ ጡሩን ከጡሩ ያገናኝን
ሳህ ሳባየ እድህ ንገሪልን❤❤
ሳባ የኔ መልካም 🎉🎉
ሳባዬ እውነት በጣም ጀግና ነሽ
ሳሬየ የኔ ቆንጆ❤
ልክ ነሽ ሳባ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሳሪዬ በጣም የምወድሽ❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና❤❤
አሰላማሊኩም ወዶቸ ዱአርጉልኝ የሀያሰት አመት ባሊ የልጆቸ አባባት አስር አመት ሆነኝ አረብ ሀገር ከመጣሁ አድብር የለኝም ቤት ሰራሁ እቃ አሟላሁ በመግባየ ተጣላን አሁን አምስት መቶ ሽብር ታልሰጠሽኝ አልፈታም አለኝ አልዘዉ አልጠለዉ ሆነብኝ ቃሚ አጫሽ ሆነ ስመክሩስመክሩትቶ አይሰማም ዱአ አርጉልኝ ወሉ ጠፋብኝ
ወየው ጉድ ሀገር ግቢና እግሩንስበሪለት😮😂😂ኸረወደዛ 5ብርአልሰጥም5መትሽ ይቅርና ጂልነሽደ እዲሜሽበሰውሀገርአለቀ ሲጀመር ባልካለሽ ሰርቶአያስተዳደርምደ ምንትሰሪያለሽ ሰውሀገር 😤ፊት ትሰጡና አሁን እኝኝኝ አትበሉ ኤፍ ምዲነውመልፈስፈስ
እረ እዳሰጭው በሸሪአ ፍርድ ቤት ትፈቻለሽ ሆ
ኧረ አትፍረጅ የልጅነት ባሊ የሀያ ሶስት አመት ትዳሪ አብሮ አደጊ ነዉ በዝህ ልክ ይጎዳኛል ብየ አላሰብኩም ልጀን በይቃማ አጥቻት ነበር እናቴ እደዝህ እየሰራሽ ነዉ ለኛ የምትልኪዉ ብላ ስታዝን በጣም ትትብሰለሰል ሰያት ነዉ ማጣት የያዝኩት ቃሚም አጫሽም እደሆነ ያወኩት ግን በማረፋየ እደገና አድስ በሀረተኛ አረገኝ ስራ ፈትቸ አላቅም
አላህ ያስተካክለው ዱአ አድርጊ❤❤
የኔ ናት 😢😢አላህ ይሁንሽ ግቢና ንብረትሽን ተካፈይ ያዉ ለሁለት ነዉ የሚያረጉብሽ እንደ ኮሜንትሽ እድሜሽም ህድዋል ደክመሻል አብሽሪ እኔም ስደት ከመጣሁ 7 አመቴ ካገባሁ በስደት 2 አመቴ አሁን ካልወለድን ብሎ የወሊድ መቆጣጠርያ ከለከለኝ አረገዝኩ አሁን ቅይር አለብኝ ሢፈልግ አገርሽ ግቢና ዉለጅ አለዛ አረዳሽም ይለኛል እሽ አብረን ያፈራነዉን ብሬን ስጠኝ ብለዉ አልሰጥም አለኝ አሁን ወልጀ ልጀን ልኬ ህይወት አንድ ብየ ለመስራት ወሠንኩ ህይወቴን አበሰቃቀለብኝ😢😢😢 በነገራችን ላይ ሳላገባ በፍት ቤትም ሰርቸ አለሁ ትንሽ ቦታ አለችኝ 400 ሽ የምኮን ግን ልኬ ልጀን አገር ሠላም እስከምኮን ልስራ ብየ ነዉ እናም አብሽሪ ጠንከር በይ አላህ ይርዳን ለኔም ዱአ አርጉልኝ😢😢ጥዋት ማታ እያለቀስኩ ነዉ@@FatmaMohamed-wn6yq
😢😢😢😢ወላሂ እኔ ታየሁቸው ሠው ከልቤሁኝነውያዳመጥኳት የሄን ብሶት አቀውአለሁ
ሱበሀን አላህ ወልሀምድሊላህ ወለኢላህ አኢላላህ አላሁ አክበ
ኩዌት ውድ ሀገሬ ክፉ አይንካሽ በስጋም በነፍሴም የተባረኩባት አምላክ ሆይ ኩዌትና ህዝቦቿን ባርክ አሜን ❤
የኔ ታሪክ አደለም አንድ ሰአት 3 ቀንም አይበቃኝ ያረቢ ታሪኬ ታፍኖ ሊፈስ ነው እና አንተ ብቻ ስማኝ አደራ ሁሉንም አቅልልኝ 🤲🤲🙏🙏
አብሽሪ እህት አለም ለአላህ ብቻ ንገሪው እሱ ነው ሁሉን ቀያሪ
ደምሪኝ የኔ ውድ
አይዞሺ የኔ ውድ
እሚገርም ታሪክ
ውድ በስደት ያላችህ እህቶች አላህ ሀሳባችህን አስክቶ በሳላም በጤና ለሀገራችህ ያብቃች ሰብ እያድርጋችህ አቡረታቱኝ ሰደተኛ እህታችነኝ
ሳባቺንየኛጀግና አላህጡሩሰውዪስጥሽየልጆቺሽአባት
ይችን. ጀግና. እንኳንም አቀረብክልን
ሳባየ የኔ መልካም🎉❤
ሳባ፣በርች፣ጠፍቴሺ፣ኔቤሺ፣❤❤❤
ሳባ ደሥ ከሚሉኝና ከምከታተላቸው ይቱበሮች ውሥጥ አንዷ ነሽ ሰብ ያረኩሽም ያወኩሽም የሆነጊዜ የብብት እና...በሚለው የሚያቀላ ብለሽ ብብትሽን እያሳየሽ እሱ ነው ብላቹ ሳሉት መቼም አላሳያቹ እያልሽ የሰራሺው ቪዶ እየሳኩ ነው የጨረሥኩት ይመችሽ በርቱ
ስወዳት ሳቢ❤
ደሰ ሰትል ማሻ አላህ
የኔማር ደሥሥትይ❤❤❤❤
ሳባየ የኔ ቆንጆ እህት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እውነት ነው የተናገረችው ❤❤❤❤❤
ቅመሞች ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጠን❤❤❤🎉🎉
ሳቢየ እኔሴት ዋድላ ደላታን ታዉቂያሽየእኔ ዉብ❤❤❤❤
ወይኔበሳቅ😂😂😂😂
አላህ አፈያዋን ይመልስላት የኔ ከርታታ
ሳቢቲጀግኒት❤❤❤❤
እንዴ ያገሬልጅ ነሽ
ሳቢቲ በሳቅ ጨረሽን 😂😂
ሳባ ጀግናሴት ❤❤❤❤
ላምለምን አቅርበት ያምትሉት🎉🎉🎉🎉🎉
ሳባዬ ❤❤❤❤ አህሙ በርታ ወንድም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ብጤ እኔም ብር የሚለቀም ነበር የሚመስለኝ ግን የገጠመኝ አጠይቁኝ 30 ሰው አለ ከነ ልጂልጁ
ደብሮኝ፣ነበረ፣ዘናአረግሽኝ😂😂😂
ሂወቴን😢የሰበረው.ወንድነው
አባት መን ይጣለሊ ያኔ ዉዲ
አይነጥላ ያለበት ሰው ወድ ያስጠላዋን እራሳችሁን ፈትሹ ሴትልጅ ትዳር ካልያዘች መዋደቂያዋ አያምርም ከጠነከረችም አለም በቃኝ ብላ ገዳም ካልገባች
ፀሎቱ ምንድነው
ሳባዩ የሀገሬ ልጅ ደብረታቦር ነው ተወልደሽ ያደግሽ እዉድሻለሁ😘😘
ብዙምያሣለፍነውነገርአለበህይወታችን ለቤተሠቦቼእንኳንአላወራምአልሀምዱሊላህአላህለኔየሚጠቅመኝንይሰጠኛልየሚጎደኝንያነረሣል
ሳባ ቀስ በይ ትቀለቀያለሽ ደሟ ደስ ትያለሽ
ቪድዮውን ላይክ ሼር ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ😍🙏
የተለያዮ ታሪክ ያላችሁ ወይንም ሚድያ ላይ ቀርቤ ልተንፍሰው የምትሉት ሀሳብ ካለ በ+251996626262 ላይ በቴሌግራም ያሳውቁን አሊያም በዚህ username @Ahme_nas ቴሌግራም ላይ ያናግሩን
አህመድ በአላህ ኡስታዝ አሰን በላይነህ ለምን ጠፍ አቅርብልን
@@ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ ሳህ ይቅረብልን ምርጥ ኡሱታዛችን ነው
እንዲህ ዘና የሚያደርጉትን አቅርብልን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድርስ እየሳኩ ጨረስኩ ቪዲዮ ፈታ ያለች ልጅ ናት ፍቅር ይዟት ሳባ😂😂
ከአረብ ሀገር ሴቶች ሳባና የተቢ ናቸው እራሳቸውንም ቤተሰባቸውንም የቀየሩ ጀግኖች ናቸው በርች ሳባዬ እኔም ለወድ እጅ መስጠት አልፈልግም
ሰባ ባለፈው አላገባችም እንዴ
እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው አላህ ረዥም እድሜና ከጤና ይስጥልን
😕😕አህመድ ሰላምታህን ቀይረህ ነው ሰላም ሰላም እእ. በል ስረአትህን ያዝ እደድሮህ ሌላው ማሻአላህ ነው ሰላምታይቱላይ የአላህ ሰላምታ ነውና
😅😅😅ስርአት ያዝ!!!❤❤❤❤❤❤ይመችሽ
ወላሂ እኔን ብታቀርበኝ በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ያለኝ
ደምሪኝ
ሙስሊም በሚድያ ታሪክ አያወራም ለጌታሽ ተይው
+251946262600 ላይ አናግሪኝ
ለቤተሰብም አይወራም አደለም ለሚዲያ
ይቅርብሽ ለጌታሽ ሁሉንም ነገር ያውቃል ሰው ብታወሪው ለደቂቃ ከፈሩን መጦ ነው የሚተውሽ ደሞ ይህ ተግባር በኢስላም አይፈቀድም
አህመድ ወሎ በሚለው ነበር የማቅህ በርታ አሪፍ ነው ዎንድማችን ሳባዬ የኛ ጀግና በጣም ጠንካራ ነሽ ይኸው እኔም 13አመቴ ብዙ ታሪክ ለሰዎች የሚያስተምር የህይዎት ታሪክ አለኝ ግን እንዴት ላጋራችሁ አሁን ላይ ስደት ላይ ነሽ ከብሄሩት እስከ ዱባይ የኔ ህይዎት ።
ወላሂ ሳባዬ ብዙ ትህምርት ከአንች አንግቼላው ከልብ እናማስግናል እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥሽ አህምድንም ከልብ እናማስግናለን
እኔ ሀገሬ ስገባ ሚድያላይ መቅረብ አለብኝ በጣም የሂወት ውጣውረድ አሳልፊያለሁ😢😢
ሳቢየ አይቸ ነው የመጣሁት በስማም በሳቅ ገደልሽኝ እኮ የኛ ጀግና ሴት በራሳ የምትተማመን ሴት ነሺ ፈጣሪ ላንች ያለውን ይስጥሺ ስደተኛዋ እህቴ።
ሳቢዬ የኔ ቆንጆ አዲናቂሽ ነኝ አነጋገርሽ ደስ ይላል ❤❤
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 🌹
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ደምሪኝ ዉድ
ሳባ ጎበዝ ናት ጉራ የለ መፈከስ የለ ስርአት ያላት ጨዋ ናት ደስ እምትል ሴት ነት
እኔምአባቴን;በጣምነውየምወደው
አላህይጠብቅልኝ;አባቴን🎉🎉🎉
አላህበሰላምያገናኘንከቤተሰቦቻችን
ሳባየ የኔቆጆ በራስሽአለም የምትኖሪ ጀግናነሽ
ሳባ በጣም አድናቂሽ ነኝ ድግሞም የምር ጅግና ነሺ ማርያምን አችን በጣም ትልቅ እና ከፍ ያለ ቦታ ላይ ነው የምጥብቅሽ ❤️❤️🥰🥰🥰
ሰባ ከይቱ በላይ እህቶችን ወዲሞችሽን ስራ ማስጀመርሽ ደስ ብሎኛል በዛላይ በጥበብ በባህል ልብስ ጎበዝ
ወይኔ ሳቢዬ ደብረ ታቦር ነው የተወለድሽ ❤ የሀገሬ ልጅ ነሽ ለካስ የኔ መልካም ❤
እኔ የምወዳቸው የማደንቃቸው ጠካራ ለሌላው አረያ መሆን የሚችሉ ለምለም እና ሳባ ጀግኖች ❤❤❤❤❤
በጣም እኔም እያልኩ ነበር
እኛ ምን ሆነን ነው የማንለወጠው?
@@AsdAsd-xi4jk እኛ ወይ ወይ ከማይረቡ ጎደኞች ጋር ነን ወይ ጠንካራ ቤተሰብ የለንም
አንቱ አዛኝ ነቢይ
አንቱ የሁሉ በላጭ
አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
አንቱ የድሆች አባት
አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
አንቱ የአላህ ወዳጅ
አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ
አንቱ የአላህ መልክተኝ
አንቱ የነቢያት መደምደሚያ የአላህ ስላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን
ሱለላህዋአሊሂወሰለም
اللهم وصل علي محمد
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
ሳባዬ ስወድሽ ጀግናነሽ❤
አልሀምዱሊላህ ያረብ እህቴ ጀግና አብሸሪ❤🎉🎉🎉😢😢
ወይኔ ሳባ ምርጥ ልጅ ደሞ ወፈረች 😂😂❤እንኮን ወደ አህመድ ወሎ ይቱብ መጣሽ በል ብዙ የመዳም ቅመሞች አለን ተራ ይድረሰን❤❤
ወፍራ አይደለም መደሀኒቱ እንደዚህ ያረጋል ሳይድ እፌክት አለው
ጠካራ ሰዉ ነሽ በረችልን ሳቢየ❤
ሳብዬ ጎበዝ ታማኝ ጎበዝ ዲዛይነር በርቻ ሕይወት ውጣ ውረድ አለው እንኳን አለፍሽው በአገርም አንቻ ትልቅ ደረጃ የምትደርሺ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቻ❤❤❤❤❤❤❤
ፋጡሜን አላህ ያሽላት ያረብ
እድሜ ላባቶች እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ወላሂ ወድንልጂአላምንም አስመሳዩናቸው
ትክክል ውዴ የደረሰበት ነው የሚያቀው
አላህ ካስመሳይ ሰው ይጠብቀን
በትክክል ውዴ አላህ ካስመሳይ ሰው ይጠብቀን
ስነስረአት
@@Mohamedማሜ ውነት ነው
ሳባ ጀግና ወፈርሽ ጠቆርሽ ፀጉርሽ አድጎል ኤሞን ኤር ቀረ በጣም ተውበሻል ጀግና ሴት ናት ሳባ
ማሻ አላህ በርቱ ወንድም አብሸር በጣም በትክክል እህቴ ጀግና
ጀግናነሺ እኮ
እንቅጯን ተናገረች ደሀማንይወደዋል
ሳባዬ በጣም ነው ነው እማደንቅሽ የዩቱብ አርአያ ነሽ በጣም በደስታ በፍቅር አዳምጬ ጨረስኩኝ በጣም ጀግና ሴት ነሽ
አሜላኬ ሆይ ያደረኩት ነገር ቢኖር 2 ቤት የዛውት ነው አሁን ላይ እንኳን ምገዛ ፉ ለመስሬም አልሞላኝ አለ ተመስገን ቤትማ ግዙ
እውነትን ነው ሳባ በጣም ነው ምወድሽ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ሳባ ጀግና ሴት ነች የእውነት ድንቅ ነሽ
አሠላሟለይኩም አይስደት ስቱን አስተዛዝቦታል አልሀምዱሊላህ እዚህ ላደረሰን ጌታ❤❤❤❤
አይሳባየ በጣም አሳቅሽኝ ክክክክ
😂😂😂😂😂ልክነወ ከክፍል ሀገር ስንመጣ በጣም ሰፊ ልዩነት አለዉ
ይህን መልክት የምታነቡ ኡላቹም አላህ የእናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣቸው አሚን ወደ ቤቴ በቅንነት ጎራ በሉ ሻይ ቡና ልበላቹህ☕️☕️☕️🍫🍫🍩
አሜን
አሜን
ይሄንን ያክል ብር ይከፍላል ማሻአሏህ ብዙወችን ለወጧል እኔ ስንት አመቴ አረብ ሀገር አልተለወጥኩም ብቻ አልሀምዱሊላህ
አዎ ዩቱብ በጣም ነው የሚካፍለው
ወደው አደለም እሚቀባጥሩብን😂
ሳህ
*በቅድሚያ ቪድዮ አታርዝም የሚጣፍጥ ታሪክን ስታንዘላዝለው ሳንሰማው እንወጣለን ቪድዮ ሲረዝም ያሸለቻል ሰላሳ ደቂቃ በቂ ነው ባይሆን ክፍል ሁለት ተብሎ ቢለቀቅ ይሻላል ሳባን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን*
እኔ በፍፁም ወንድ አላምንም ሲበዛ ጭራቅ ናቸው !!!
ጎበዝ አለማመንሽ ጠቀመሽ የኔ ተመሣሣይ ነሽ
Right 💯
ትክክል በጣም ራስዳድ አንችነትሽን ሳይሆን ገንዘብሽን ብቻ የሚወዱ ናቸው
ደምሪኝ😢
እኔ ወድ አስጠላኝ
ጀግና ሴት ናት አይቻት አላቅም የመጀመሪያ።ነወ ያየሆት
የኔቆጆ አላህ የልብሽን የምታስብውን ውሃአጣጭሽንይስጥሸ
ውይይይይይ ሳባየ የኔ ቆንጆ❤
ሠላም ለዚሕ ቤት ባላቹበት ሠላሙ ይብዛላቹ ሠባዬና መሀመ ድ ጥሩ ታሪክ ነዉ
በርታ አህመድ በጣም አርፍነው የምታቀርበው
አልሀምዱሊላ. አድብር. አላቀምሰውም. እናቴወልዳነው. እዴየሰጠችኝ. የወድ. ወድ ማለት. ለኔ. የሚሰራ እና. በዲኑነው. እጂ ወድነኝያለሁሉ ወደ አደለም. አልሀምዱሊላ
ኦ የዛሬዋ ትለያለች🎉
አይይሶባዬዬ❤❤❤❤😅ትክክክክልነሸ❤❤❤❤
😂😂😂😂ፈገግአዴረግሽኝኝ የኔውዲዲ ሳባ
ለወንድ ብር የምትስጡ እህቶቸእባካችሁ አትስጡ
😢😢😢ቤት ልጅ ጥለን የመጣንስ ዉደ እደት ያስችላል የኢትዮጵያ ኑሮ ከባድነወ ግን ሳያገቡ የሚሰጡ ቅብጠትነወ
*ሳቢቾ❤*
ምነው ጠፋሽ ውደ ደህና ነሽ
እኔም የሚገርም ታሪክነበረኝ ግን እዴት መናገር እቺላለሁ
ለሁሉም ቀን አለው ውዴ
እኔ እፈልግሻለሁኝ መልሽልኝ በውስጥ ታሪክሽን ውዴ አዳምጥሻለሁኝ
ሙስሊም ሆንሽ ለአላህ ተይው
😂😂😂
@@ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ ነው ግን ብዙ ሰው ህይዎት ሊቀይር ይችላላል
ሳባየ የኔቆጆማሻአላህ ደስስአላችሁኝ
የኔ ማር ያገሬ ልጅ የዲቲ ልጅ ነሽ ኦኦኦኦኦኦ ❤❤❤
ሳባየ😂😂😂😂
ሳርዬ የኔ ውድ በርችልኝ❤
😅ሳባ የኔ ቢጤ ብቻ ፈጣሪ ጡሩን ከጡሩ ያገናኝን
ሳህ ሳባየ እድህ ንገሪልን❤❤
ሳባ የኔ መልካም 🎉🎉
ሳባዬ እውነት በጣም ጀግና ነሽ
ሳሬየ የኔ ቆንጆ❤
ልክ ነሽ ሳባ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሳሪዬ በጣም የምወድሽ❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና❤❤
አሰላማሊኩም ወዶቸ ዱአርጉልኝ የሀያሰት አመት ባሊ የልጆቸ አባባት አስር አመት ሆነኝ አረብ ሀገር ከመጣሁ አድብር የለኝም ቤት ሰራሁ እቃ አሟላሁ በመግባየ ተጣላን አሁን አምስት መቶ ሽብር ታልሰጠሽኝ አልፈታም አለኝ አልዘዉ አልጠለዉ ሆነብኝ ቃሚ አጫሽ ሆነ ስመክሩስመክሩትቶ አይሰማም ዱአ አርጉልኝ ወሉ ጠፋብኝ
ወየው ጉድ ሀገር ግቢና እግሩንስበሪለት😮😂😂
ኸረወደዛ 5ብርአልሰጥም5መትሽ ይቅርና ጂልነሽደ እዲሜሽበሰውሀገርአለቀ ሲጀመር ባልካለሽ ሰርቶአያስተዳደርምደ ምንትሰሪያለሽ ሰውሀገር 😤ፊት ትሰጡና አሁን እኝኝኝ አትበሉ ኤፍ ምዲነውመልፈስፈስ