🍊 በብርቱካን ልጣጭ የሚሰራ የፊት ክሬም ለጥቋቁር ነጠብጣብ ለብጉር ፊትን ብርት የሚያደርግ🍊

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 51

  • @bettysheger976
    @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆየሽን እማ የኔ ፊቴ ጥቆቁር አለዉ ክሬም ተቀቢዉ ብለዉኝ የብስ አባሰዉ ምን ላርግበት?

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      @@bladobelly9989 ሰላም የኔ ቆንጆ ምን ታደርጊያለሽ መሰለሽ ሙዝ ናና ቅጠል ኩከምበር እሬት ቅጠል አድርገሽ አንድ ላይ ፈጭተሽ ተቀቢ እሺ ሳታቋርቺ ፊትሽን ቆንጆ ያደርግልሻል በተረፈ እኔ ከዚህ በፊት የሰረኋቸው ቆንጆ ቆንጆ የፊት ማስኮች አሉ ገብተሽ እያቸው በጣም ይጠቅሙሻል

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

      @@bettysheger976 እሽ እግዚያብሔር ይስጥልኝ እማ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      @@bladobelly9989 አሜን አሜን የኔ ቆንጆ

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ ዋውው በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 🙏 ቤተሰብ ሁኛለሁ ብቅ በይ አችም

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ቦረና እሺ sure ነገ እመጣለሁ በርቺልኝ🙏💖

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing dear! Shared

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo 🙏 💖💖💖

  • @mezgebufeyera6930
    @mezgebufeyera6930 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቤቲሾ በእውነት በጣም ደስ የሚል አገላለጽ !!! good job!! ደግሞም ስላየሁሽ በጣም ደሥ ብሎኛል ። በርቺልኝ እህቴ !!!

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      Thank you መዝጌ በጣም አመሰግናለሁ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ🙏

  • @EKOCORONGCHANNELNo1
    @EKOCORONGCHANNELNo1 3 ปีที่แล้ว

    Veri nice my video frend sharing

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ክሬም ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን አንቺም ብቅ በይ😍😍👍

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      Thank you ህሊናዬ ቆንጆ አመሰግናለሁ እሺ sure ነገ እመጣለሁ በርቺልኝ እህቴ❤😍❤

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      Helinaye Subscribe ላደርግሽ ስገባ already አድርጌሻለሁ ከዚህ በፊት መቼ እነደሆነ አላስታዉሰዉም በርቺልኝ❤😍

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 3 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ጥሩ ውህደት ነው ያሳየሽን ጎበዝ በርቺ።

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      Thank you richoye yene konjo🙏❤😍

  • @nardoswogayehu3299
    @nardoswogayehu3299 3 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው በርቼ🙏🙏❤️❤️

  • @rahmatadss6919
    @rahmatadss6919 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ነው ያየሁሽ ውደ በጣም ያምራል እስራለሁ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህቴ🙏

  • @hawihawi5919
    @hawihawi5919 2 ปีที่แล้ว

    ብርትኳኑ ደርቆ የተፈጨ powder አይሆንም ?

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ክሬም ነው የሰራሽው በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @ነጃትሀበሻ-ቨ8ዸ
    @ነጃትሀበሻ-ቨ8ዸ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን አበባዬ የቤትሽ ስእሎች ሲያምሩ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      Thank you ነጃትዬ የኔ ማር የምወድሽ❤😍❤

  • @marthaamare3567
    @marthaamare3567 3 ปีที่แล้ว

    Wooo tnx so much

  • @aminamohd9390
    @aminamohd9390 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ እረጋ ያልሽ ነሽ❤❤❤

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አሚናዬ🙏❤😍

  • @edensolomon5032
    @edensolomon5032 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @enarams2987
    @enarams2987 3 ปีที่แล้ว

    Ok ihet tnx❤

  • @tigesttolera8121
    @tigesttolera8121 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርቺ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      Tgye thank you so much ጓደኛዬ🙏❤

  • @aminamohd9390
    @aminamohd9390 3 ปีที่แล้ว +1

    የጸጉር አሰራር አሳይን ከተመቸሽ

  • @solomonjembere6401
    @solomonjembere6401 3 ปีที่แล้ว

    Good job Betty በርቺ።

  • @SaraAbreham-ef2vf
    @SaraAbreham-ef2vf ปีที่แล้ว

    deberzyt Jalun Lagni alcalkm

  • @madina3828
    @madina3828 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ እናመሰግናለን ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን በኮኮናት የፀጉር ቅባት መጠቀም እንችላለን እንዴ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ አዎ በኮኮናት ኦይል መስራት ትችያለሽ ኮኮናት የፀጉር ሳይሆን ለቆዳ ተብሎ የሚሰራ አለ በሱ መጠቀም ትችያለሽ ወይም የምግብ ኮኮናት ኦይል አለ በሱም ትችያለሽ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ በርች

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    Watching

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      Helinaye konjo thank you marea❤😍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    watching❤

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  3 ปีที่แล้ว

      Thank you ህብስትዬ ቆንጆ🙏😍😍

  • @eman.nurhussenonlyone8948
    @eman.nurhussenonlyone8948 2 ปีที่แล้ว

    አወን የውነት የሆነች ጓደኛየ ትጠቀም ነበር ውሀውን ፊቷ በቃ አረብ ነው ያስመሰላት

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 ปีที่แล้ว +2

      አዎ በጣም ቆንጆ ነው ኢማንዬ ልክ ነሽ🙏

    • @eman.nurhussenonlyone8948
      @eman.nurhussenonlyone8948 2 ปีที่แล้ว

      @@bettysheger976 ልጣጩን አዲርቄ ፈጭቸ ተጠቅሜው አቃጠለኝ ችግር ያመጣ ይሆን