ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ለቻነሌ አዲስ የሆናችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየታችዉን በኮመንት አሳዉቁኝ❤
እኔ. ምን እንደሚስማማኝ አላቅም የምር ዝም ብየ ያገኘሁትን ነው የምቀባ
@AaAa-l7t እኔ ቤት መቶ ምን ጠፍቶ😍😍
በጣም አሪፍ ነገር ነው ብቻውን የተፈጨው ብርቱካን እንኳ ያምራል የአሰራሩ መግለጫ ግን ቢያንስ በግርጌ ፅሁፍ ቢዘረዘር ጥሩ ነው ይመችሽ💞
እሺ አስቀምጣለዉዉዴ❤❤
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ የምታዘጋጂው ማንኛውም ትሪትመት አሪፍ ነው ከኬሚካል ነፃ የሆነ ነገር ነው እጅሽ ይባረክ ማሬ 🙏🙏🙏❤️🩹❤️🩹❤️🩹♥️♥️👈
አመሰግናለዉ የኔማር አንቺም ተባረከ😘😘😘
የተረፈንን ፊርጅ አስቀምጠን ብንጠቀመው ችግር የለውም❤❤
ዋው ደስ ይላል እሞክራለሁ አመሰግናለሁ ውዴ❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን እህቴ በርቺ ❤
በጣም አሪፊ ነዉ
😘😘😘
ግርሲሊ ብንጠቀምስ የኔ ውድ?
እሽ እሞክረዋለው
Mirtuaaaa welcome 🤗🤗🤗❤❤❤❤
🥰🥰🥰
ሠላም እህቴ እስቲ ለፖርስ የሚሆን ስሪ
Algebagnem wede❤
የበቆሎ ድቄቱን በምን በጠበጥሽው ተናገሪ እንጂ
በቆሎ ዱቄቱ በዉሀ ነዉ የበጠበጥሸዉ
Awo wede❤
በውሀ ብቻ መጠቀም አይቻልም ???
❤❤❤
ዘይት ነዉ ማር ለምን አትናገርም?
ለማድያት ስሪልን
ሰርቻለዉ ማሬ❤
ፊቴ በሽፍታ የተበላሸ ነው ብጉርም አስቸግሮኛል ቆዳዬ ተበላሸ ልጠቀመው በናትሽ ንገሪኝ❤❤❤❤
ምን ጥያቄ አለዉ እየነገርኩሽ ዉዴ ሞክሪዉፐለምስጋናትመለሻለሸ❤
ስትቀቢው ካላየን እኛ ለመሞከር ይቸግረናል ሲስቱ
ታዲያ ምን ትሰሪያለሽ እዚ ሲሰቱካ
እናምናታለን ሆሆሆሆ
@GetuBogale-h6p የኔ ፍቅር አመሰግናለዉ ❤❤
@@BALEMMOYA ❤❤
እኔ የምልሽ ስትሰሪ ለምን እያሳየሽን መልካም ነበር
??
እኔነኝ ወይስ አንቸቺ ነሽ የጠፋሽው ❤❤❤
አንቺ መሆን አለብሽ❤
ለምንድን ነዉ እጅሽን የምትቀቢዉ ፊትሽን ተቀብተሽ የማታሳይን አንደሌሎች አዘጋጆቸ
አላሳይምፐታነቂ
እኔ በቀሲል ታጥቤ ነበር እና አለርጅክ ሆነብኝ መሠለኝ በህይወቴ እነሠደዚህ ሽፍታ ወጥቶብኝ አያውቅም በጣም ያሥጠላል እሞክራለሁ እስኪ የሚገዛ መድሃኒት ካለም ጠቁሙኝ
ምንም መድሀኒት አያስፈልግሽም ዉዴ ሞክሪዉና እመኝኝ ትደሰቻለሽ 😍
ብሩቱካኑ ለብቻው መሆን አይችልም
❤❤❤❤