ትራምፕ ፣ ዐቢይና ኢሣያስ | ሀገሬ ትንታኔ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @GASHAWFERU-kp7nu1mx4u
    @GASHAWFERU-kp7nu1mx4u 4 วันที่ผ่านมา +2

    ጋዜጠኛ ያለው እዚ ነው በርቱ በጣም ደስ ይሚል ትንተና በርቱ

  • @afrak7928
    @afrak7928 4 วันที่ผ่านมา

    salon tube ይበልጣችኋል። የተሻለ ተተንትኗል።

  • @TomWorld-p7n
    @TomWorld-p7n 4 วันที่ผ่านมา

    ለኤርትራ ችግር የሆኑባት የኢትዮጵያ መንግስታቶች ነው።

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 4 วันที่ผ่านมา

    በመጀመርያ የእርእስ ምርጫችሁን አስተካክሉ በመቀጠል ፎቶ አመራረጣችሁ አመለካከታችሁን እና ፍላጎታችሁን አልያም ንቀታችሁን ያሳያል አስቡበት

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 3 วันที่ผ่านมา

    የማርያም መንገድ ስጠኝ እኔ ፔንጤ ነኝ አብይ አህመድ

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይፈርዳል እሳይያስ አፈወርቅ ወንጌላውያን አማኞችን ለበርካታ አመታት ስያስራቸዉ ስያሳድዳቸሁ ነበር 😢

  • @TomWorld-p7n
    @TomWorld-p7n 4 วันที่ผ่านมา

    ኤርትራ በህዝብዋም በመንግስትዋም ችግር የለባትም

  • @TomWorld-p7n
    @TomWorld-p7n 4 วันที่ผ่านมา

    ዓባይ የኢትዬጵያ ብቻ ነው ።የኤርትራ ወደቦች ደሞ የኤርትራውያን ብቻ ነው

  • @IbrahimYassin-px2yv
    @IbrahimYassin-px2yv 4 วันที่ผ่านมา

    ሀገሬ ቲቪ 😂😂😂 የእስራኤል ቲቪ ብትሉት ይሻላቹዋል አቶ ብስራት የተፃፈላቹ አንብቡ አትንተባተቡ እናንተ አይሁዶች

  • @MeketeAster
    @MeketeAster 4 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው የሐገራች ችግር አትፈትም ውሽታም

  • @samuelfsha6365
    @samuelfsha6365 2 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄው እና ትንታኔው አልገባኝም !? ወይስ ስለ ኤርትራ አውቃለው ለማለት ፈልገ ነው ??? ለማንኛው የተጠየከው ማወቅ ለምትመልሰው በቅጡ መዘጋጀት ጥሩ ነው። ምንም እንኳን 1-2 ነገር እንደ ፈለከው መግለፅ ብትሞካክር አይሆንም አብዛኛው ታሪክ የፃፈው ስለሆነ ጠንቀቅ በል ነገ እዳያሳፍርህ 👅👅👅👅👅👅👅👅👅👅👅

  • @biniamtesfamichael9414
    @biniamtesfamichael9414 วันที่ผ่านมา

    የተሳሳተ ታሪክ አታውራ ፌዴሬሽኑን ራሱ በአሰገዳጅ ነው የተወሰነው ያፈረሱትም ራሳቸው ኃይለሰላሴ ናቸው እንጂ የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጲያጋ ለመወሐድ ፈልጐ አደለም አሰማምረህ አታቅርብ እውነተኛ ጋዜጠኛ ለመሆን ሞክር

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 3 วันที่ผ่านมา

    Don't see Tramp
    As miracles maker
    We have to do our
    Job in intllgent way
    All east Africa
    Should unified and
    Strong Don't creat.
    Any vacuum in
    Between otherwise
    We all can be Weake
    All Africans can be
    Strong together not
    Separately.