የኢትዮጵያ እና የሶማሌላንድ ግንኙነት ወዴት ያመራል? |አጀንዳ+
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
የኢትዮጵያ እና የሶማሌላንድ ግንኙነት ወዴት ያመራል? |አጀንዳ+
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
TH-cam Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta
ምርጥ ና አስትማሪ የሆነ ምርጫነው በጣም ደስ የሜል ለሌሎች አገሮች ትምርት የሚሆን ነው
ወንድሞች በርቱ ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት ነዉ
አዲስ ዋልታ ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ በሩቱ
አይዛችሁ እናመስግናለን
አድማጫችሁ ነኝ
ሶማሌላንድ የዓለም አቀፍ እውቅና አግኝታ አዲሷ አገር ብትሆንና በሂዴት ደግሞ የተመድ እና የአፍሪካ ህብረት እንዲሁም ሌሎች ዓለም አቀፍ ህብረቶች አባል ብትሆንም ከኢትዮጵያ ጋር የሚኖራት ዘላቂና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ መልካም ጉርብትና ለሁለቱም አገሮች ጠቃሚ ይሆናል። ሶማሌላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የወደብ ቅድመ ስምምነት (MOU) ከተፈራረመች በኋላ ምንም እንኳን ስምምነቱ አነጋጋሪ እና ከሶማሌያ ጋር በቀጥታ ከግብፅና ሌሎች ጋር በተዘዋዋሪ ውዝግብ ያስነሳ ቢሆንም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሶማሌላንድ ማን ናት ብሎ እንዲጠይቅና ትኩረት እንድታገኝ በብዙ ረድቷታል። ምናልባት በአዲሱ ተመራጭ ፕሬዚደንት የሚያጠራጥረው ጉዳይ የባህር ኃይል ጦር ሠፈር ማቋቋሙ ካልሆነ በስተቀር ይህንንም ቢሆን ቀደም ሲል በስምምነቱ ወቅቱ ያሰሙት ተቃውሞ ባይኖርም የወደቡ ጉዳይ ኢትዮጵያ ከጂቡቲ ይልቅ የበርበራ ወደብና ሌሎችንም ብትጠቀም ለሶማሌላንደሮች ሲሳይ ስለሆነ የንግድ ወደብ ጉዳይ ምንም አያሳስብም። ይልቁንም ሶማሌላንድ ከኤርትራ ከጂቡቲ ከኬንያና ከሱዳን ወደቦች በተሻለ ተወዳዳሪ ለመሆን ይሠራሉ። ማንም አገር ቀድሞ እውቅና ይስጥ አይስጥ የንግድ ወደብ ስምምነት ላይ ለውጥ አይኖረውም። ይልቁንም ከኢትዮጵያ ቀድሞ ሌላ አገር እውቅና ቢሰጣት እስካሁን በኢትዮጵያ ላይ ይደረግ የነበረው ውግዘት ድባቅ ይገባል።
የጀቡቲ ምርጫ ተቃዋሚ የለለው ምርጫ ነው የስማሊ ላንድ ምርጫ ጋራ
በምንም አይነት ሊገናኝ
አይችልም ልቅስ ከነሱ መማር አለባችው
ወዲየትም አያመራም ምክንያቱም የኢትዮጵያ መንግስት ሚታመን አደለም እውቅና መስጠት ቢፍልግ ኖሮ እስካሁን ይሰጥ ነበር S landም US እውቅና ልትሰጣት ነው እኛ ከዚህ በሗላ እውቅና ሰጠናት አልሰጠናት ጉዳያ አደለም መሬት ለኛ መስጠት ሳይጠበቅባት አገኘች ማለት ነው ምትፈልገውን
ከኢትዮጵያ ጋራ ያላትን ስምምነት ሊሽሩት አይችሉም ጥቅሙም
ለሱማሊ ላድ ህዝብና
መንግስትም ጭምርም
ስለሆነ ነው
የኢትዮጵያን ካርታ ለምን ቆረጣቹ
😂😂😂😂