ልዩ ቃለ- መጠይቅ - ውጊያው ከማን ጋር ነው? | ኢትዮጵያዊያን ንቁ!! | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @fitsumtube2296
    @fitsumtube2296 3 ปีที่แล้ว +7

    ዘመኑ የኛ ነዉ የኢትዮጵያዉያን የዘመን ባለቤት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነዉ ማንም ምንም አያመጣም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 3 ปีที่แล้ว +3

    This kind of discussion must be weekly in ETV and other TVs. Thanks guys

  • @ሁሉምከፈጣሪበታችነው
    @ሁሉምከፈጣሪበታችነው 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደ እናንተ አይነት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለማድረግ የምትለፉ ምርጥ ምሁራኖች እኔ አንደ አገር ጠባቂ ጀግና መከላከያ ነው የምቆጥራቹ በርቱልን እንደእናንተን አይነት አዋቂ ሰወችን እንዲበዙልን የምንግዜም ፀሎቴ ነው🙏🙏👍👍

    • @temesgen32
      @temesgen32 3 ปีที่แล้ว

      ለዛ ነው ከምንግዜውም በላይ አንድ መሆን ያለብን::

  • @preachingandpersecuting4130
    @preachingandpersecuting4130 2 ปีที่แล้ว +1

    Yesssss!!!!! We are the source for Cairo water!. However, our problem is producing in Cairo!!! We Ethiopian must change this bad course Forever!!! And , We will do it!!!!!!

  • @fasikaeressa7647
    @fasikaeressa7647 3 ปีที่แล้ว +2

    I am proud of you our brothers 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Helen-uz5wk
    @Helen-uz5wk 3 ปีที่แล้ว

    My cousin Mekuye I am proud of you . And My beloved Ethiopia brothers thank you .

  • @zerguat
    @zerguat 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይይቱ ጥሩ ነው ዋለልኝ ና ጥላሁን ግዛው ተምታቷል

  • @preachingandpersecuting4130
    @preachingandpersecuting4130 2 ปีที่แล้ว +1

    ብብፅ በያመቱ 30 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ ወደበረሃ ያለምንም ጥቅም እንደምታባክን ስንቶቻችን እናውቃለን???? ያን ያህል መጠን ባለው ውሃ የሚመረት ምርት ግማሽ ኢትዮጵያን የሚቀልብ ማምረት እንድምንችልስ???? ወግን ያላግባብ እየባከንንነው!!!!

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 3 ปีที่แล้ว

    ከፌ እና መኩዬ ተባረኩልኝ ! You 've just nailed it everything!

  • @yoniashine3161
    @yoniashine3161 3 ปีที่แล้ว +3

    I proud brilliant engineers from “ sheromeda “

  • @mllm3621
    @mllm3621 3 หลายเดือนก่อน

    ደሰየሚልውይይት ዋው

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 3 ปีที่แล้ว

    thank you ! betam ewket sechi weyeyet new

  • @alemumelesea8801
    @alemumelesea8801 3 ปีที่แล้ว

    Interesting discussion keep it up

  • @netsuhtegene7799
    @netsuhtegene7799 3 ปีที่แล้ว +3

    ዉግያዉ ከባንዳ ጋር ነዉ!!

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 3 ปีที่แล้ว

    መስራት ያለበት እጅብትን ማናጋት ነው ማለት በተለያየ አይነት ሰለ ኢጅብ ማውራት ማንሳት ያሰፈልጋል!!!!

  • @ec09492
    @ec09492 3 ปีที่แล้ว

    This true discussion. Where ever America involves there is no peace . Look Libya sireya somlia Afghanistan

  • @haragharag3474
    @haragharag3474 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል የአሜሪካ የታወቅ ማሽቃበጥ ነው

  • @manenet2867
    @manenet2867 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት እናንተ ተምራችኋልን..????
    ..., የሚገርም አሳፋሪ ተራ ፡ ነገር ፡ ነዉ ፡ የምታወሩት.., !! የምትሰጧቸዉ ፡ ምልከታዎች., ያሳፍራሉ..!!
    ..., የትዉልዱ ፡ ገዳዮች..!!!

  • @wessendarge2367
    @wessendarge2367 ปีที่แล้ว

    እርምት ዋለልኝ የእልት ሳራ ግዛው ዘመድ ኣይደለም.

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 3 ปีที่แล้ว +2

    ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 19 :1- ጀምራችሁ ስለግብፅና ስለአባይ የተፃፈውን መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ። ሀያል እግዚአብሔር ብቻ ነው ሀገራችንን ሀያላን ነን ከሚባሉት ያስጥለን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ!

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 2 ปีที่แล้ว

    ፐ ለበርካታ ጊዜ የማዳምጣቹበ108,ነበርአሁንሣያቹ ድምፃቹእናየኔስዕል የተለያየነውከፍያለውምኢንጅ በጣም ወጣትሆናቹሁብኝ ይገርማል የኔሃሣብነው።

  • @melamha6640
    @melamha6640 3 ปีที่แล้ว

    Good discussion but at the end of the discussion the topic digress to another topic. The interviewer let them lead the discussion.

  • @bisratgeberel3486
    @bisratgeberel3486 3 ปีที่แล้ว +7

    እርማት ዋለልኝ መኮንን የልእልት ሳራ ወንደም አይደለም ከቢተመንግስትም ጋ ምንም ዝምድና የለውም የሳራ ወንድም ጥላሁን ግዛው ነው እሱም በጊዚው የዩኒቨርቲ ተማሪ እና የነበረውን የንጉሱን መንግስት ተቃዋሚ ነበር በሁዋልም በደህንነቶች ተገሎል፤

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 3 ปีที่แล้ว

      86B Cubic meter water From Upper Stream Countries wow!!!!!

    • @mekonnenasfaw5207
      @mekonnenasfaw5207 2 ปีที่แล้ว

      Yes You are right Sorry!

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 2 ปีที่แล้ว

    Amarenja tenagari gallawoch

  • @anondes1099
    @anondes1099 2 ปีที่แล้ว

    ትምሕርቱ ራሱ በፈጠራ ላይ የተመሠረተ ነው ወይ?ገና በልጅነቱ ተማሪው ምን ለመሆን ነገውንያስባል?
    ምን ለመፍጠር ያስባል?
    ስለሃገሩ ምን ያውቃል?

  • @temesgen32
    @temesgen32 3 ปีที่แล้ว +1

    Is there any documented history about Walelegn? His upbringings, education level and about his controversial book ?

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 3 ปีที่แล้ว

    እባካቹ እናንተ ሙሁራኖቹ ኑ ዝቅ ብላችሁ ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቀሉ እባካቹ እውቀታቸውን ለክፋት የሚጠቀሙትን አይታችኋል የሰው ልጅ እንደእንሰሳ አሳርደውበታል በዚ ዘመን እንደናንተ አይነቶች ደግሞ እስኪ ውረዱ ሀገራችሁን ወደ እድገት አምጡ በፍቅር አስተሳስሩን ኑ ከቢሯችሁ ውጡ እባካቹ ሀብታሙ ገንዘቡን ሙሁሩ እውቀቱን ድሀው እና ያልተማረው ደግሞ ጊዜውንና ጉልበቱን አውጥቶ ለዚህች አሁን ላለንባት ውስብስብ ችግር ለሀገራችን ካልደረስን ምኑን ልጆች ሆንን መተዛዘብ መተማማት መተቸትና ማውራት አቁመን እኛ ከተሻልን የተሻለ እናሳይ እባካቹ ዶክተሮች ለህክምና ሆስፒታል የሄደውን ደሀ አክብረውና በፀባይ አስረድተው ተንከባክበው ካላዳኑት እነሱ በእንግሊዘኛ የሚፅፍት የመድሀኒት ማዘዣ አያድነውም ዋናው ተስፋ ፍቅርና ሰላም ነው ሀገራችን ታማለች ዝቅ ብለን እንጠይቃት እናስታማት በውጭም በሀገር ውስጥም እጅግ ብዙ እኔ ምን አገባኝ ብለው ዳር ቆመው የሚታዘቧት የተማሩ ምሁራን ልጆች እናት ነች ጥቅም ፈላጊና የፓለቲካ ነጋዴዎቹ ሌቦቹ ሙሁራን ከበዋት ነው የታመመችው እንደናንተ አይነት ምናለ በማህበር ተደራጅታችሁ በህይወት ዘመናችሁ ሁሌ ታሪክ የሚዘክረውን ስራ ለልጆቻችሁ ብቻ ሳይሆን ለብዙሀኑ የደሀ ልጅ ብታስቀምጡ እስኪ ሱታችሁን አውልቃችሁ ከምስኪኑ ህዝባችሁ ጎን ቁሙ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ የሚከፈለውን ፅድቅ አግኙ።

  • @amazontubehighlight2602
    @amazontubehighlight2602 3 ปีที่แล้ว

    For every problem and stragel if there is Egypt. She will pay the price.

  • @nino8287
    @nino8287 3 ปีที่แล้ว

    አይ አሜሪካ ኢትዮጵያን እንደ አድልት እልቆጠረችንም :እኛ ሞግዚት አንፈልግም : እኛ በሽንትጨርቅ : ወይ ጡጦ የምንጠባ አይደለም : ኢትዮጵያን ሁሉ በንቃት እነህን እስቶች ቁንቁዋን እየተረገሙ ቁጭብለው እያነበቡ ይንሰቅሰቁ

  • @reflection9636
    @reflection9636 3 ปีที่แล้ว

    Meknyat atabzu meftehew be etyopi ej new. Meriwochu gedetachun fetsmu. Beweyeyet fetut ywetatun hiwet atabakenu.

  • @wessendarge2367
    @wessendarge2367 ปีที่แล้ว

    ጥላሁን ግዛው ነው ወንድሟ

  • @kingof15aiz23
    @kingof15aiz23 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹❤️🇪🇹

  • @leulemanayea2967
    @leulemanayea2967 3 ปีที่แล้ว

    ዉጊያዉማ ከጁንታ ጋር ነዉ

  • @naserweday9319
    @naserweday9319 3 ปีที่แล้ว +1

    ETHIOPIA BE ELEHEGAA MERIWOCHAA NAWU YEMETEFERSAWO YASAZENAL::

  • @redwanarebo
    @redwanarebo 3 ปีที่แล้ว

    ቲሽሽሽ የህጻን ትንተና

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 3 ปีที่แล้ว +3

    ሱዳን ድንበር ጥሳ 50 ኪሎሜትር በላይ ገብታ አንዳች ነገር ያላሉት ስለትግራይና አማራ ሚኒሻ አሜሪካ ምን እያለች እንደሆነ በነካ አፋችሁ

  • @nehemiahmekonnen3276
    @nehemiahmekonnen3276 3 ปีที่แล้ว

    ይኼን የመሰለ ውይይት እንዴት መቶ ሺ ሰው እንኳን አያየውም?የማይረባ ክሊፕ ከ 1 ሚሊየን ሰው በላይ እያየው አይደል ?ይገርማል የሆነ የጎደለን ነገርማ አለ

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 3 ปีที่แล้ว

    Arab hageroch ers bares yemewagut ba kisnjer plan naw. Yehudawoch ba meder eskalu dres Alem Selam atnorum

  • @anondes1099
    @anondes1099 2 ปีที่แล้ว

    ባንዶች የውክልና ጦርነታቸውን ያቁሙ።

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 3 ปีที่แล้ว

    ታድያ እንደናተ አይነቱ የሀገሪትዋ ችግር ጠልቆ የሚያውቁ ሙሁራን ለምን ይጠላሉ ትውልዱ ለምንአትቀርፁም መንግስትም እንዲሰራባት ህዝቡን በማንቃት ተፅና መፍጠር አለባቸው

  • @tamrugetachew4558
    @tamrugetachew4558 3 ปีที่แล้ว

    እና ታዳ ለምን አሜሪካ ላይ እርምጃ ወስደን አናፈርሳትም?

    • @redwanarebo
      @redwanarebo 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @HA-qp4mg
      @HA-qp4mg 3 ปีที่แล้ว

      ሆዴ ማላገጥክ ነው የእግዚአብሔር ክንድ ያፈርሳታል

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 3 ปีที่แล้ว

    Tekekel Kesenger ya bafet ya America weche guday minster ayhudawew American naw ya African becha aydlem ya Arabochenm hageroch ya makfafel plan yawetaw saw naw. Ahunem Americanoch yemeketlaut ya Kisnger plan. Ayhodawoch ka derom tenkol yetmolabachaw nachaw.

  • @terekegntool2432
    @terekegntool2432 2 ปีที่แล้ว

    ዉግያ የትግራይ አይዳለም ዉግያ ከነ አሜርካ ነው ህዋኃት ኢትዮጵያ እንድትኖር አይፈልግም የሀገሬ ህዝብ ንቃ ኦሮሞ እስካ አሁን ከማን ገር እንዴምዋገ አለወቃም በኦሮም አንድ አስተዋይ ዬለም ወይ

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 3 ปีที่แล้ว

    ከኢትዮጵያ የሚወጣው ነው አንተየጠቀስከው

  • @irafaidley9793
    @irafaidley9793 3 ปีที่แล้ว

    Well I do not understand what you are saying, One way or the other Ethiopia OR Amhara IS force to go war against Sudan and TPLF, It is a set up that they cannot scape, The worst happen to the community when woyanee open fire from the city.

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 3 ปีที่แล้ว

    አባይ 46ቱን አያመነጭም

  • @anondes1099
    @anondes1099 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ዓይንህን ክፈት አንድን ነጻ ሃገር በምን ሕግ ነው ሊያዙና ይህንን ተጠቀም ያንን አትጠቀም ማለት የሚችሉት? አይችሉም።ያዘዙት እኮ ግዛታቸውንና አሽከሮቻቸውን ነው።
    ኢትዮጵያን ለማዘዝ ምን ሥልጣን ነበራቸው? ነገረኝ?20℅/80℅ ተጠቀሙ። ኢትዮጵያ የማይደፈር መንግስትን መጥተው ይሕንን ያሕል ተጠቀሙ አትጠቀሙ ብለው ማንን ይዘዙ? አንታዘዝም አንገዛም ብለው በአንድ ቀን ስድስት የሮም{አውሮፖንና ኤዥያን እንደ ብረት ቀጥቅጠው የገዙ} ወገኖችን የማረኩ አይነኬ ሕዝቦች አገርናት እኮ።የቴዎድሮስን ሕጻን ልጅ አለማየሁን የወሰዱት ስነልቦናዊ ጥንካሬውን ለማጥናት ነበር።ያገኙት እንደ ሐር የለሰለሰ፣ሲቆጣ እንደ አልማዝ የቦለደ ሲደልሉት ፈጥኖ የሚረዳ ሲያሳንሱት የሚተልቅ፣ሲያከብሩት የሚያከብር፣ሲንቁት የሚንቅ ብረቱ ግን የማይዝግና የማይንበረከክ ሆኖ ስላገኙት ቀጩት።እሱ ማለት (ኢትዮጵያዊ)² ማለት እሱ ሆኖ አገኟቸው ።በፍቅር እንጂ በጉልበት የማይቀመስ ሃሞተ ኮስታራ ለጠላቱን የማፈራ።ከ ውርደት ሞትን የሚመርጥ።በመይሳው ካሳ በቋሬው አንበሳ የተረጋገጠ ሃቅ።
    ምን ጃል!ምድር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል ሆና የናቱን ጡት ነካሽ እጥብ መሁር ተብዬ ባንዳ ተቀፍቅፎ ብታይ እውነት አይምሰልይ!!ይፈፈላል እንዳሸን ይበቅላል እንደ እንጉዳ አገሬን አትንኩ!!! ወጊዱ ከፊቴ ባይ።ያ ያ ያ ኢትዮጵያዊ አለ ዝም ያለው ታግሶነው።የተነሳለታ የጠላቱ ሱሪ ዳይበር ሚሆነው።

  • @sabavrederust
    @sabavrederust 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጰያ በታሪክ ቀይ ባሕር ኖራት አያዉቁም ከእዉነቱ ታረቁ፤፤ የራሳችሁ ዉሃ ዓባይ ትታችሁ ሌላ ዉሃ ባሕር ፍለጋ ግዜአችሁ ፈጃአችሁት፤፤ቀይ ባሕር የኤርትራዉያን ነዉ ዓባይ የኢትዮጰያዉያን ነዉ፤፤

  • @criticalethiopia
    @criticalethiopia 3 ปีที่แล้ว

    The most arrogant argument I ever heard.

  • @habtommebrahtu8283
    @habtommebrahtu8283 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የምለዉ የኤርትራን እንደ አገር የመቆም መብትና ትግል የምእራባዉያን እቅድ ነዉ ማለትህ የኤርትራዉያንን ትግል ማንቋሸሽ እና ባንተቤት ታሪክ ተንትነህ ሞተሃል። አሜሪካ የኤርትራን ፌደረሽን በማፍረስ ካኢትዮጵያ ጋር በግዴታ እንድትወሃሃድ መደረጓንስ እንደታሪክ ታዉቃለህ? ስለዚህ facts ማወቅ ይኖርብሃል።

  • @ashebir5447
    @ashebir5447 3 ปีที่แล้ว

    እንቅልፋ ሁላ ታዲያ አባይ የእንግሊዝ መሆኑን አታውቁም ፣ ለጣሊያን ሞት ምክንያት ናት

    • @yonassolomon2498
      @yonassolomon2498 3 ปีที่แล้ว +1

      ድንች ራስ ጁንታ እስኪ አስበህ በማስረጃ ተናገር፡ እድሜ ልክህን በውሼት አለም መዋኘት ምን ይሉታል።